Sheger Mekoya - Makarios III ጵጵስናን እና ፕሬዚደንትነትን ይዘው ቆጵሮስን ይመሩ ስለነበሩት ሊቀጳጳስ መቃሪዮስ ሳልሳዊ በእሸቴ አሰፋ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 1 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 35

  • @paulosasfaw9799
    @paulosasfaw9799 9 หลายเดือนก่อน +11

    ሸገር የኛ ሬድዬ ጋሽ እሸቴ ወ/ሮ መአዛ ጋሽ ተፈሪ አለሙ እና መላው የጣብያው አባላት እረዠም እድሜ ከጤና ሰላም ለሀገራችን ይሁንልን

  • @fasilyalew3851
    @fasilyalew3851 9 หลายเดือนก่อน +10

    እሸትየ የማትታየው ሞተር❤❤❤❤

  • @yonasnashayilma2557
    @yonasnashayilma2557 9 หลายเดือนก่อน +4

    በእኛ ሀገርም እነ አጼ ዘርያቆብ ክህነትን ከንግስና ጋር የያዙ ናቸው ቅርብ ነው ንጉስ ቴዎድሮስ መንገሻቸው💚💚💛💛❤❤😍😍💪💪ያኔ ኢትዮጵያ አለምን በጥበብ ይመራሉ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ሃይማኖት የአለም ሃይማኖት ይሆናል😍🙏

  • @SeneduAbebe
    @SeneduAbebe 9 หลายเดือนก่อน +7

    ምርጥዬ
    ለኛም ደጉን ያምጣልን
    🙏🙏🙏

  • @andamlakeyelma6031
    @andamlakeyelma6031 9 หลายเดือนก่อน +14

    ለአገሬ ለአኢትዬጴያ እንዱህ አይነት መሪ እመኛለሁ !

    • @Issa-pv9bg
      @Issa-pv9bg 9 หลายเดือนก่อน +1

      ተመራንኮ እስከ ሀይለ ስላሴ ድረስ አሁንም ትመኛለክ ? ሌላውስ የማይፈልግ ማህበረሰብን አስበከዋል !

    • @sanchod3824
      @sanchod3824 9 หลายเดือนก่อน

      Weregna erthodox ena komche Ethiopia wusteh machem seltan ayizem

    • @sofiaabera4362
      @sofiaabera4362 9 หลายเดือนก่อน +1

      ተመኝ ምኞት አይከለከልም

    • @yonasnashayilma2557
      @yonasnashayilma2557 9 หลายเดือนก่อน

      ቅርብ ነው ይመጣል ንጉሱ

    • @MyName-zm6te
      @MyName-zm6te 9 หลายเดือนก่อน

      ተበዳ

  • @tamratbushramuhammed4463
    @tamratbushramuhammed4463 9 หลายเดือนก่อน +1

    እናመሰግናለን እሸቴ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመኛለሁ

  • @user-Teferi1df3nn9m
    @user-Teferi1df3nn9m 9 หลายเดือนก่อน +1

    ልዩ ነው

  • @girmaamare1388
    @girmaamare1388 9 หลายเดือนก่อน +2

    amazing 👏

  • @tinaethio3885
    @tinaethio3885 9 หลายเดือนก่อน +4

    ወይኔ ታድለው ደስ ሲል ያስቀናል ቆብሮስ ቱርክ ናት ወይስ ሶርያ ኢትዮጵያ እንዲህ ያለ እግዚአብሔር የሚፈራ ሰው ይስጠን ኧረ ሌላው ቀርቶ መልክህ አላማረኝ ብሎ የማይገል መንግስት ይስጠን ከዝህ ሰይጣን ገላግለን ኡፍ

    • @yonasnashayilma2557
      @yonasnashayilma2557 9 หลายเดือนก่อน

      እራሷን የቻለች በሜድትራንያን ባህር ላይ ምትገኝ እራሷን የቻለች ደሴት ነች ቱርክኛ የግሪክ ቋንቋ ይነገርባታል😍🙏

    • @tinaethio3885
      @tinaethio3885 9 หลายเดือนก่อน

      @@yonasnashayilma2557 ❤️

  • @abitarow
    @abitarow 9 หลายเดือนก่อน +2

    Tolo post madreg mejemerachu des yelal betam🎉

  • @abaynewdemisew9764
    @abaynewdemisew9764 9 หลายเดือนก่อน +2

    እሸቴ ምርጥ የታሪክ ሠው፡
    ግን ክላሲካሉ ለጆሮ ይሰቀጥጣል።

  • @tekestedejene2250
    @tekestedejene2250 9 หลายเดือนก่อน +5

    ለሀገሬ የምመኝላት አይነት መሪ

  • @masrugypsumdecoranddesigns7943
    @masrugypsumdecoranddesigns7943 9 หลายเดือนก่อน +4

    ሸገር ሸጋ ሬድዮ ነው በቃ ይኸው ነው

  • @SurafelAlula-ql8tz
    @SurafelAlula-ql8tz 9 หลายเดือนก่อน +1

    እኛም ሀገር እኮ ተመሳሳይ ሁኔታ ተፈጥሮአል። በጎንደር ዘመነ መንግስት ካህንም ንጉስም የነበረ ፃድቁ እያሱ የተሰኘ ንጉስ ነበረ። ጋሽ እሸቴ ስለዚህ ድንቅ ንጉስ እንደምትሰራልን ተስፋ አደርጋለሁ

  • @ethioboom524
    @ethioboom524 9 หลายเดือนก่อน +2

    🙏🙏🙏

  • @alexandershiferaw4082
    @alexandershiferaw4082 9 หลายเดือนก่อน +3

    የኛን ሀገር ሆድ አደር ጳጳሳት ለመጎሸም ይመስላል

  • @samibelay4616
    @samibelay4616 9 หลายเดือนก่อน +2

    እሸቴ እንደምን አለህ

  • @amsalegammie2303
    @amsalegammie2303 6 หลายเดือนก่อน

    ምን አይነት መታደል ነው

  • @EyaBeke
    @EyaBeke 9 หลายเดือนก่อน +2

    Say something about elias melka

  • @TenagneworkAdmasuDesta
    @TenagneworkAdmasuDesta 9 หลายเดือนก่อน +2

    እሸቴ የታሪክ እውቀትህንና የአነባበብ ችሎታህን አደንቃለሁ። ያልወደድሁት አንድ ነገር ከታሪኩ ጋር የሚለቀቀዉን ሙዚቃ ነዉ። በበኩሌ ይረብሸኛል።

  • @henokhenok6171
    @henokhenok6171 9 หลายเดือนก่อน +4

    ፓስተር አብይ አህመድ ግን 7ጨነው😂😂

  • @aeshimohammed9684
    @aeshimohammed9684 9 หลายเดือนก่อน +1

    አንደዚህ ነው ነገሩው በግራኪ በኮል የለቸው ደሴት የእንግሊዚ ጦር መከማቺ ናት ከዚች ደሴት እየተነሱልውነው ሙሲሊም ሀገራት የምደበደብት ይቻ ደሴት የተ ናት እላለሁ