How come you said this is going to be my fourth baby? Can you explain? I thought you gave two daughters! I even asked you last time but you never answered my question?
This is my channel 😆😁, Nothing to scare or hide 🙈😆, I did try to show you but the camera focus problem naw but if you’re really need the vitamin I did put on the description box.
Rosey ur lucky to have a mum with u I had four kids but I never get any help or metares 😢you need to thank god maryam tekerebesh
Thank you Rose ወድጀዋለሁ ገዝቸዉ stretch mark care በጣም ደሰ የላል
እንኳን ደስ አለሽ ሮዚዬ ቆንጆ እመብረሃን በስላም እቅፍ ደገፍ አደረጋ በስላም ልጅሽን በእጅሽ እቅፍ ታረገልሽ ጎበዝ በርች 😍🙏🙏🙏
Ere Ene parental yemelew be lela color ale chegorayen motekugn lela eski negerign
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም መጣሽ ዋውውውውው በጣም አሪፍና ጠቃሚ ትምህርት ነው ለውበት አስፈላጊ ነገር ነው ያሳየሽን እናመሰግናለን
Thnke you roziy entbkshalen❤❤✌️✌️
Gobez Roseye does not answer any negative comment ❤
Pls ceram asayg
እሮዚ እባክሽ የሆድ ሸንተረር የሚያጠፋ ነገር ንገሪኝ🙏
ሰላም ሰላም ሰላመ ክርስቶስ ይብዛልሽ እህታችን ዋውውውው በጣም ደስየሚል ቪዲዮ ነው ያዘጋጀሽልን ጠቃሚና አስፈላጊ ነገር ነው ያስተማርሽን ለውበት አስፈላጊ ነገር ነው
Yene konjo sewdeshe maryam tekerebeshe
Rozye am 3 month already everything that u said in this video is for me thank u habibty
Congratulations yaney konjo
Am 3 months too😮
ሮዚ ቆንጆ አትጥፊ ቶሎ ቶሎ ቪዲዮ ልቀቂልን እናመሰግናለን 💕🌸🌸🌸
Eshey altefame yaney konjo
Thank you yeny konjo ❤❤
ደስ ትይኛለሽ ሮዚ❤
Beautiful🌸🌸🌸
የኔ ቆንጆ ጠፍተሽ ነበር እንካን በሰላም መጣሽ ስለሁሉ ነገር እናመሰግናለን ውድድድ ባለሽበት ሰላምሽ ብዝት ይበልልኝ 🥰🥰🥰❤️❤️❤️😘😘😘
Amen amen yaney konjo bealu busy aregoghn nabere leza naw
Be ergzna yemimta tukrten memlsha ye face and neck tekurten maschja kalsh negrin
Rose ቆንጆ እንኳን ደህና መጣሽ
Amesagenalewe yaney konjo
Kedm betye tru nebr 9 gebahu Lela melk new yeyazkut betam tekuriyalhu😢
የኔ ቆንጆ እሮዚዬ እናመሰግናለን ❤
You’re welcome my beautiful
ፌር የሆነ ቀበጥ ታውቂያለሽ እንደዛ ነሽ ሁሉን ምታገናዝብ አራዳ ሴት ደስ ትለኛለች love you
😂😂😂🤣 I love it fair yahonach kabet 😂😆
Yene konjo linkun betaskmichlin demo Betam arif nber embeta tekrebesh
Ale asekamicgalew
@@EliabRose eshi roseye
Ye habetam mest mhone amarge
roziye❤❤ pls erguz negn gen bugur fite lay aschegrgn mn larg
Erguze honashe yamiwata nagere yamitefa naw kawaldeshe behula yamitefa naw bezaly menm ayenate acid matekame atecheyem selazhi eskewalje tabik ena search argashe tatefiwaleshe.
❤❤❤❤❤
እሮዚ ፍቅር ውድ ሴት ተባረኪ ❤❤❤❤
How come you said this is going to be my fourth baby? Can you explain? I thought you gave two daughters! I even asked you last time but you never answered my question?
She has a son in Ethiopia from her 1st boyfriend. He is like 9 years old
ሮዚየ bio oil since day one ነበር የጀመርኩት ግን stretch mark ወጣብኝ😢
Enda hulume saw yelayayale yaney konjo. You have to search and Try to remove it .
ምን ስለተቀባሽ ስላልተቀባሽ አይደለም don’t waste your money buying this product እኔ እርጉዝ ሆኜ ምንም አልተቀባው አንድ ንጥብ ስትረች ማር የለብኝ I think it depends on your skin maybe
Did you get vitamin D and iron ?
Yes my dear my doctor gives me vitamin D
@@EliabRose my dr said you don’t need and a little bit confused 😐
@@nardosteklehaymanot3257if your not deficient it’s not a must but take a small amount mg everyday it’s fine
🥰🥰🥰
ሮዚ በጣም እወድሻለሁ አከብርሻለሁ በቀደም ግን ሸዋን አፋታ ነዉ ያገባችዉ ሲባል ሰማሁ እዉነት ነዉ?
ብዙ በስው ሂወት እየገቡ የሚያወሩ ስዎች አሉ, ማንም ያፍታ የተፍታ የለም ድሮም ስንገናኝ ሁለታችንም ነፃ ስዎች ነበርን:: የዛሬ 10 አመት በፊት የተገናኘን ምርጥ ባለትዳሮች ነን እግዚአብሔር ይመስገን ገና ዘላለም እንኖራለን ግን ብዙ በስኬታችን የሚቀኑ የማይስሩ በስው ስኬት የሚቃጠሉ አሉ ለዛ ነው::
@@EliabRoseጌታ ሺ አመት በፍቅር በስኬት ያኑራችሁ
@@EliabRose👏👏👏🎤
Tuta ye erguz yet ygegnal please video serlgne
Eshey I will
እሮዚዬ የኔ ውድ አላህ በሰላም ይገላግልሽ እኔማ ሜስኬረጅ ተብዬ ነበር ማርገዝም አልቻልኩም
Amen amen 🙏🏽, egzabhere yerdashe yaney konjo
ሮዝዬ 4ተኛ ልጄ ነው ብለሻል ግን ወንዱን ልጅሽን አሳይተሽን አታውቂም። በሰላም ነው? 🙏🙏🙏 ✝️✝️✝️
🌹🌺🌷
ወሬ አታነፍንፊ የተሰጠሽን ብቻ ተቀበይ
አዎ ወንዱ ልጄ ኢትዮጵያ ነው ያለው ለዛ ነው
@@EliabRose ልጅ ኢትዮጵያ ካለሽ እንዴት ኣታመጭውም ያለ ልጅ ባዶ ነው እኔ ልጄ ከእናቴ ትቸው ነው የወጥሁት እንዴት በስው ሃገር እንዳለቀስኩ ኣትጠይቅኝ ልጄ ሳላመጣ ልጅ ኣልወልድም ብየ ነው የቆየሁት ከሁለት ኣመት green card ልጄ ሄጄ ኣመጣሁት ተኝቼ ያደርኩት እና ልጅ ማለት ትልቅ ነገር ነው !! ኣንችም ርግጠኛ ነኝ እንቅልፍ እንደሌለሽ !
😘😘❤️
You have beautiful views
❤❤❤🎉🎉🎉
ሮዚያችን ❤❤
Wayyye
❤❤❤
❤❤
Gorgeous prego
Thank you my dear
Laza yabkane
🥰🥰🥰🥰🥰
😘😘
ተባረኪ እህቶቻችን አስተምሪልን bio oil በጣም ጥሩ ነው ሽንተረርን ይከላከላል❤
Awo Betame konjo naw 🙏🏽
Leny gin alseralignim 🥹
ለምንድነው ይሄኛው እርግዝናሽ ከልክ በላይ ያስደሰተሽ ማለቴ ሴት ልጅ በቅርብ ወልደሽ ነበር ድብቅብቅ ብለሽ ወለደሽ ነው ከዛ ነው ያሳወቅሽ ? ከልጅ ልጅ ይለያል እንዴ?
ካሜራው ለምን ፈራሽው ቫይታሚኖቹ ወይ ስማቸው አልነገርሽን ወይ አቅርበሽ አላሳየሽን ይሄኛው ያኛው እያለሽ በደብ አይታይም
This is my channel 😆😁, Nothing to scare or hide 🙈😆, I did try to show you but the camera focus problem naw but if you’re really need the vitamin I did put on the description box.
ሮዚዬ ቶሎ ቶሎ ስሪ እባክሽ
Eshey yaney konjo badenb alehu 🙏🏽
ሮዚዬ ከቲሸርት ጋር የሚለበሰዉን ከአማዞን ላይ ለማዘዝ ፈልጌ ሊንኩን አላስቀመጥሽዉም
Waye ale links description box lay
እሺ ሮዚዬ አመሰግናለሁ በጣም🙏
Menm ayedale yaney konjo
Can you sind Please like andthank you
❤❤
❤❤❤❤❤❤
😘😘😊
❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤