አጀንዳ ለማስቀየር አትሞክሩ ዝም ያልኩት ስላልቻልኩ ነው|ብትፅናና አታሸማቋትም

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 90

  • @mihret-hh7ny
    @mihret-hh7ny 3 หลายเดือนก่อน +3

    መቅድየ ወለላ በጣም እምወድሽ የኔ ርህሩህ ደግ ልባም እህቴ ነሽ
    ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባርክሽ ተባረኪ
    የለሊት ጧፍ ድራማሽን
    ነው ያስታወሰኝ ጉዳዩ

  • @eyerusalemdesta7887
    @eyerusalemdesta7887 3 หลายเดือนก่อน +19

    ብዙ ህፃናት አሉ መልስ ያለገኙ በቃቹሁ ይበለን

  • @hanna4751
    @hanna4751 3 หลายเดือนก่อน +9

    ደፋሪ ይገደል ፍትህ ለህፃን ሔቨን!!!

  • @Doorloveree
    @Doorloveree 3 หลายเดือนก่อน +1

    አሰመሳይ ህብረተስብ ፥ ፍትህ የሰፍነበት ሀገር የሚኖሩ ነው የሚታስመስሉት፥፥

  • @jjf7005
    @jjf7005 3 หลายเดือนก่อน +2

    ፈጣሪልቦናይስጥተባረክወንድሜ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @selamwondimu5568
    @selamwondimu5568 3 หลายเดือนก่อน +7

    እኛም ዝም አንልም ።
    ከአሜሪካ

    • @GdfHbv
      @GdfHbv 3 หลายเดือนก่อน

      😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @sameraheb4449
    @sameraheb4449 3 หลายเดือนก่อน +1

    መቅዲየ የኔ መልካም እግዚአብሔር ይጠብቅሽ.

  • @FerdosJuhar-vv2qj
    @FerdosJuhar-vv2qj 3 หลายเดือนก่อน

    ጎበዝ ልጂ አስተዋይ ነህ በተናገርከው ንግግር ትትክክል ነህ

  • @TeghsEshtu-bx9vl
    @TeghsEshtu-bx9vl 3 หลายเดือนก่อน +3

    በሔቨን ሊበቃ ይገባል ይገደልልን😢😢😢😢

  • @LoveAndPeace2424
    @LoveAndPeace2424 3 หลายเดือนก่อน +11

    ስንቶቾ እህቶቻችንስ አሲድ ተደፍቶባቸው ፍትህ በአግባቡ ያላገኙትስ? ቤቱ ይቁጠረው😢

  • @senaitmulalem5603
    @senaitmulalem5603 3 หลายเดือนก่อน

    እውነት ነው መቅዲዬ ዝም የሚባል ጉዳይ አይደለም ሁላችንም ወላጆች የልጆቻችን የነገ እድልፈንታ ምን ይሆን ብለን ተሳቀናል መድኃኒያለም ፍርዱን ይስጥ😢😢😢😢😢

  • @AlmayawuTess
    @AlmayawuTess 3 หลายเดือนก่อน +3

    Makedi a lot respect for you thank you fetehe lafaven

  • @mintamir4333
    @mintamir4333 3 หลายเดือนก่อน +2

    የኔ አበባ ለብዙ ህጻናት ማሳያ ናት በርቱልኝ እግዚአብሔር በቃችሁ ይበለን

  • @mesereteshete4436
    @mesereteshete4436 3 หลายเดือนก่อน +1

    መቅድየ በመጀመሪያ በጣም ነው የምወድሽ ምነው ጠፋሽ ብየ ነበር ስትጠፊ ግራ ገብቶኝ ነበር ልጆችሽ ይባረኩ❤❤❤❤🎉

  • @selamawitlegese9185
    @selamawitlegese9185 3 หลายเดือนก่อน

    እውነት ነው እህቴ እዳንድግዜ ከነገሩ ክብደት መናገር ያቅታል ዝምታም አዘነው 😢 በየቤታችን በእግዚአብሔር ፊት የሚያነብ እናቶች አባቶች እህቶች ወንድሞ አሉ ለህታችን እግዚአብሔር መፅናናትን ይስጥልን እዲሁ ም በደዚህ አስፀያፊ ሁኔታ ያሳለፉት በሙሉ መፅናናት ይሁን እግዚአብሔር አገራችን ይጉብኝል ፍትህ ለተበደሉ ሁሉ

  • @Genetkassa-m1j
    @Genetkassa-m1j 3 หลายเดือนก่อน +5

    ፍትህ ለሄቨን 😂ለሌሎች ሕፃናት ስበል ለዉንጀለኖች አስተማሪ የሆነ ቅጣት ይሰጥ😂😂😂

  • @በትእግስትያልፋል
    @በትእግስትያልፋል 3 หลายเดือนก่อน

    መቼም ይሄ ግፍ ድሮም አለ ግን አሁን ባሰ ያልታወቀ አውሬ አገራችን ላይ ነግሷል እንግዲህ ጾም ፀሎት ባለባት አገር ሰይጣን ሰፈረብን ይዘገንናል

  • @Sara-j9c6e
    @Sara-j9c6e 3 หลายเดือนก่อน +4

    ኸረ በዚህ ይብቃ ኸረ ፍትህ ፍትህ

  • @birukKene-ou2jm
    @birukKene-ou2jm 3 หลายเดือนก่อน +2

    "በሔቨን " ስም ሆስፒታል ትምህርት ቤት መንገድ...... መሰየም አለበት ለትውልድ መማሪያ መሆን መቻል አለባት !!!

  • @yeshewamartfera784
    @yeshewamartfera784 3 หลายเดือนก่อน

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ ይገደል ይገደል ይገደል ታመናል ጤና አጣን አቤቱ አገሬ ኢትዮጵያ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @sarahbay3607
    @sarahbay3607 3 หลายเดือนก่อน

    Eunet new Egzabher yatsnat yene konjo

  • @Meskerem-oz5oh
    @Meskerem-oz5oh 3 หลายเดือนก่อน

    Mekediye yane konjoo tebareki! sewu ye hone artist sitefa sewu ye honesh artist honesh yetegegnesh. Abezagnochu aristoche mine iyenet ... mehonachewun iyen anchi na meselocheshen enkeberalen enwedachewalen Egeiabiher yebarekesh!!!!❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏
    Justice for Heaven!!!!💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭

  • @EliasWubeshet-mz3ek
    @EliasWubeshet-mz3ek 3 หลายเดือนก่อน +1

    ይህ ድርጊት አሳዛኝ ሊወገዝ የሚገባውነው በሚሊዮን የሚሞትበትን በረሐብ በመፈናቀል በሰቆቃ ለሚኖር ምነው ትኩት አልሰጣችሁም ያስተዛዝባል

  • @etfghhghghg8200
    @etfghhghghg8200 3 หลายเดือนก่อน

    ፍትሕ ፍትሕ ፍትሕ ለሔቨን

  • @Nestatube12
    @Nestatube12 3 หลายเดือนก่อน +2

    መቅደስ በወለጋ ውስጥ ከማህፀኗ ቀደው ትኩስ ደም ህፃን ለገደሉት በትግራይ ውስጥ በአባቷ የተደፈረችው ወጣት ገንዘብ ካላመጣችሁ ብለው እዛው ትግራይ ክልል ውስጥ ለታረደችው ልጅ ለሷም ይገባል በአማራ ክልል ውስጥ Tplf አለም በቃን ብለው በገዳም ያሉት ደናግላትን እግዚአብሔር ደጅ የተደፈሩትስ ሸኔዎች የአማራን ወጣቶች አርደው ገለው ለአረብ ሀገር ኩላሊታቸውን እያወጡ የሚሸጡትስ እሱስ ፍትህ አዳልቶ አደለም ሁሉም አማራም ትግሬም ኦሮሞም ከህግ በታች ሆኖ ሁሉም ለጠፋው መቀጣት አለበት ፍትህ አታዳላም ፍትህ ለሄቨን ፍትህ በግፍ ለተገደሉት ለተደፈሩት በየሁሉም ክልል ላሉት ተበዳዮች ከዛ ሰው እንባላለን እንጂ ሁላችንም አሁን አውሬ ሆነናል ከሰውነት ወጥተናል ለራሳችና እራስ ውዳድ ብቻ ነን ግን ለሁሉም ስንጮህ ህግ ወደላይ ይወጣል ሰው ሁኑ ሁሉንም እኩል እዮ ለሁሉም ብሄር ባንድ ላይ ጩሁ

  • @SadazeynuSusu
    @SadazeynuSusu 3 หลายเดือนก่อน +1

    ፍትህ ጠያቂ ድምጾች
    ሰውዬው የሕግ ትምህርት አስተማሪ ናቸው፤ ሌሎቹ ደግሞ ተማሪዎች፡፡ አስተማሪው በክፍል ውስጥ ካሉት ተማሪዎች ውስጥ “አንቺ ሰማያዊ ቀሚስ የለበስሽው ልጅ፣ ስምሽ ማነው?” ሲሉ ጠየቋት፡፡
    ልጅቱም ስሟን ተናገረች፡፡
    አስተማሪው ከክፍሉ እንድትወጣ እና ሁለተኛም በእሳቸው የሕግ ትምህርት ክፍለ ጊዜ እንዳትገባ አስጠነቀቋት፡፡
    ልጅቱ በጣም ግራ ተጋብታ ”ለምን? ምንስ አደረኩ?“ በማለት ጠየቀቻቸው፡፡
    “ዳግመኛ ጥያቄ እንዳትጠይቂኝ፤ ግን ክፍሉን ለቅቀሽ ውጪ!” አሏት፡፡
    ልጅቱ ግራ እየተጋባችም ቢኾን ከክፍሉ ወጣች፡፡ በክፍሉ ውስጥ የነበሩት የሕግ ትምህርት ተማሪዎችም እየኾነ ባለው ነገር ግራ ተጋቡ፡፡ አንዳቸውም ግን ምክንያቱን ለማወቅ አልጣሩም፡፡
    አስተማሪው ልጅቱ ከወጣች በኋላ "ሕግ ለምን ያስፈልጋል? ለማንስ ነው የሚጠቅመው?" የሚሉ ጥያቄዎችን ለተማሪዎቹ አቀረቡ፡፡
    "ለማኅበራዊ መስተጋብር፤ የሰዎችን መብት ለማስከበር እና ለማስጠበቅ፤ በመንግሥት ላይ እምነት እንድንጥል፤ ለፍትሕ..." የሚሉ መልሶች ከተማሪዎቹ ተሰጡ፡፡
    አስተማሪውም "ለፍትሕ!" ያለውን ተማሪ ስለ መልሱ አመሥግነው "አሁን ጓደኛችሁ ላይ ያደረኩት ነገር ተገቢ ያልኾነ ነው አይደል?" ብለው ጠየቁና "አዎ ልክ አልሠራሁም፤ እናንተ ግን በድርጊቴ አልተቃወማችሁኝም፤ ለምን ከድርጊቴ ልታስቆሙኝ አልሞከራችሁም? ለምንስ ከኢ-ፍትሐዊነቴ አላስቆማችሁኝም?" ሲሉ ጠየቁ፡፡
    አሁን ያስተማርኳችሁን ነገር በጥሞና ልትገነዘቡት ይገባል፡፡ እናንተ በኔ ድርጊት ምንም ያልተቃወማችሁት በእናንተ ላይ ምንም ነገር ስላልደረሰባችሁ ነው፡፡ ይህ አመለካከት ደግሞ ሁላችንንም ይጎዳናል፡፡ እኔን አይመለከተኝም፤ የኔ ጉዳይ አይደለም፤ ብላችሁ የምታስቡ ከኾነ ተሳስታችኋል፡፡
    ማንም ፍትሕ እንዲሰፍን የሚፈልግ አካል በጓደኛችሁ ላይ የፈጸምኩትን ድርጊት ማውገዝ ነበረበት፡፡ ይህ ጉዳይ 'ነግ በኔ' እስከሚኾንባችሁ መጠበቅም አልነበረባችሁም፡፡
    ፍትሕ እና እውነት ሁሌም እና በየትኛውም ቦታ መረጋገጥ ይኖርባቸዋል፡፡ ለፍትሕ እና ለእውነት መታገልም የሁላችንም ድርሻ ነው፡፡
    ብዙዎቻችን አብረን ብንኖርም አንዳችን ለአንዳችን ፍትሕ ስንታገል ግን አንታይም፡፡ ይህ የሚመነጨው ስለፍትሕ ካለመረዳት ሳይኾን ስለራሳችን ብቻ ስለምናስብ ነው፡፡ ለውስጣችን የምንነግረው እኔ ምንም ካልኾንኩ 'ተመሥገን!' ማለታችን ብቻ ነው፡፡ ይህ ደግሞ ስህተት ነው፡፡ ምክንያቱም ነገ በፍትሕ እጦት የሚበደለውን ተረኛ ሰው አናውቀውምና፡፡
    በየጊዜው፣ በየትም ቦታና በማንኛውም ዘርፍ ኢ-ፍትሐዊነት ይፈጠራል፡፡ ይሄንን ችግር ለኾነ አካል ብቻ መተው ደግሞ ትክክል አይደለም፡፡ ፍትሕን ማስፈን ወይም እንዲሰፍን ማስቻል የሁላችንም ድርሻ ነው፡፡
    ዛሬ ያስተማርኳችሁ እናንተም ኾናችሁ በዙሪያችሁ ያለው ማኅበረሰብ ፍትሕን ለማስፈን ድምጻችሁ ምን ያህል አቅም እንዳለው ነው፡፡ ስለ እውነት እና ስለ ፍትሕ ድምጹን ማሰማት ያለበት ተበዳይ ብቻ አይደለም፡፡ ኹላችንም ከፍትሕ ጎን መቆም ይኖርብናል፡፡
    ይህ በማኅበራዊ የትሥሥር ገጾች ሲዘዋወር የታየው የሕግ ትምህርት ለብዙዎቻችን ትምህርት እንደሚኾን አያጠራጥርም፡፡ ፍትሕን ማስፈን የመንግሥት ብቻ ሳይኾን የማኅበረሱም ድርሻ ነው፡፡
    በቅርቡ የብዙ ኅብረተሰብ ክፍሎችን ልብ የነካው የሕጻን ሔቨን ጉዳይም የኹላችንንም ትኩረት የሳበው፣ ችግሩ የኹላችንንም ቤት ሊያንኳኳ የሚችል በመኾኑ ነው፡፡
    በሰባት ዓመቷ ሕጻን ሔቨን ላይ የተፈጸመው ዘግናኝ ድርጊት ተገቢ ፍትሕ ካልተሰጠው ጉዳቱ የእናቷ እና የሌሎች ዘመዶቿ ብቻ አይኾንም፡፡
    የሔቨን ጉዳት የኹላችንም ጉዳት ነው፡፡ የሔቨን ጉዳት ለዓደባባይ የበቃ አረመኔያዊ ድርጊት ይሁን እንጂ ችግሩ የብዙ ኢትዮጵያዊያን ሔቨኖች ነው፡፡
    ለሔቨን እና ለእናቷ ድምጽ መኾንም የፍትሕ ሥርዓቱን መጋፋት ሳይኾን ስለ ፍትሕ እና እውነት በየትኛውም ቦታ እና ዘርፍ ድምጽ መኾን ነው፡፡
    በTH-cam አማራጭ ይቀላቀሉን!
    🔺🔻 SUBSCRIBE NOW
    th-cam.com/channels/IZv4h3iDx2C7CGbv9WIkVg.html
    ምክረ-አዕምሮ/ @mikreaimro 😊 💪

  • @dawitzewdie8624
    @dawitzewdie8624 3 หลายเดือนก่อน

    ሕጉ የተለሣለሠ ስለሆነ ይሄ ክፉ ስራ ይቀጥላል እዚህ ሀገር ወንጀለኛን ስሙንና ማንነቱን መደበቅ ተለምዷል

  • @TsionYimegnu-c8s
    @TsionYimegnu-c8s 3 หลายเดือนก่อน +2

    #ዝምአልልም

  • @ZebenayeWkedane
    @ZebenayeWkedane 3 หลายเดือนก่อน +2

    አዋ አልናድም ለዘላለም ውስጣ ማቅለብሳል እንደውም ነጭለብሳ ባያት እጅግበጣም ደስተኛ ነኝ

  • @judyshiferaw3699
    @judyshiferaw3699 3 หลายเดือนก่อน

    Well said brother ❤

  • @AberaKumsa-o2m
    @AberaKumsa-o2m 3 หลายเดือนก่อน +1

    Taanks.makde..❤

  • @tenayetadesse83
    @tenayetadesse83 3 หลายเดือนก่อน

    አምላክ በቃችሁ ይበለን የሴቶች ጥቃት ይብቃ መንግስት ይስማን ፍትህ ፍትህፍትሕ

  • @birtukandaba9630
    @birtukandaba9630 3 หลายเดือนก่อน +2

    Justice for heaven 😢😢😢😢

  • @EnanuTadesse
    @EnanuTadesse 3 หลายเดือนก่อน

    ፍትህ ለሄቨን ለህፃን ለሴቶች ለእናቶች 😢😢😢

  • @yerasew1
    @yerasew1 3 หลายเดือนก่อน +2

    ትክክል ነው ለህፃን ሄቨን ፍትህ መጠየቅ እጅግ ተገቢም ግዴታም ነው። ነገር ግን 17 ከአማራ አብራክ የወጡ ሴት ተማሪዎች በኦሮሚያ ክልል ዩኒቨርስቲ ተምረው ይመለሳሉ ተብለው ሲጠበቅ ደብዛቸው ጠፍቶ ሲቀር የት ናችሁ? ለምን መንግስትን አልጠየቃችሁም ሳታቋርጡ እውነትም አሁን በሚባለው ልክ ለታዳጊ ሴት ዜጎቻችን የምትመች ኢትዮጵያ እስክምትመጣ ድረስ ከሆነ ትግሉ?
    መንግስትን ለማስደሰት ደግሞ እየተወሰደ ያለው እርምጃ ጥሩ ነው ብሎ መተንተኑ አግባብ አደለም። ሲጀመር የነዚህ ተቋማት በደል ጭምር ነው እኮ የሄቨን ፍትህ እንዲጓደል ያደረገው። እውነተኛ ህግ የለም፣ ፍትህ የለም፤ መንግስትም ልፍስፍስ ነው በዚህ ጉዳይ። አፋጣኝ እርምጃ እንዲወሰድ እና እውነተኛ ህግ እንዲፀድቅ ብቻ ጠይቁ ማሽሟጠጡን ትታችሁ (አንዳንዶቻችሁ)።

  • @alemtsehayyegezaw1681
    @alemtsehayyegezaw1681 3 หลายเดือนก่อน

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ😢😢😢😢😢

  • @boonaabiyyaa2107
    @boonaabiyyaa2107 3 หลายเดือนก่อน

    This is one of the most heinous crimes committed against children and women in Ethiopian history. The sentence is extremely lenient, to say the least. We'll never rest until justice is done in this case. Thank you for speaking up on this important issue. Justice for baby, Heaven!!

  • @YordanosYebegaeshet
    @YordanosYebegaeshet 3 หลายเดือนก่อน

    Betam zegeyetachual ahun nw metawerut😭

  • @trufatargaw593
    @trufatargaw593 3 หลายเดือนก่อน

    Mekediy❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hhufgh2551
    @hhufgh2551 3 หลายเดือนก่อน

    ፍትህ😢😢

  • @helinahelenseg1716
    @helinahelenseg1716 3 หลายเดือนก่อน +1

    Gobze mkdeya yana konjooooo❤

  • @ethio4421
    @ethio4421 3 หลายเดือนก่อน

    Ewnet new hazen yibkat

  • @Jhehjkjhf
    @Jhehjkjhf 3 หลายเดือนก่อน

    ፍትህ ለህፃናት

  • @AzizaSultan-wk3hg
    @AzizaSultan-wk3hg 3 หลายเดือนก่อน

    Amesegnshalew yewesten new yetenagershelng.

  • @FreWassie
    @FreWassie 3 หลายเดือนก่อน +1

    You well said the last the young

  • @nunubelete8142
    @nunubelete8142 3 หลายเดือนก่อน

    ለምን እንናደዳለን አንተ ግን በጤናህ ነው እሶ ነመጀመሪያዋ ሰው ነች ልጅ የቀበረችው የሷን ለየት የሚያደርገው በዚህች እድሜ ዋ ተደፍራ መሞቷ ነው ምን እኛ አገር እናቶች ባንድም በሌላው እንዳለቀሱ ነው ምን ለማውራት እንደፈለግህ የአወከው አልመሰለኝም 🙈😥😥🤨 💔 🤯🙄🤭💔

  • @salamhss8065
    @salamhss8065 3 หลายเดือนก่อน

    ፍትህ ለሄቨን
    ፍትህ ለሄቨን
    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @BlineBline-q6p
    @BlineBline-q6p 3 หลายเดือนก่อน

    😢😢😢😢

  • @yeshishawle8710
    @yeshishawle8710 3 หลายเดือนก่อน +1

    ፍትህ ለእማሆይም::

  • @MasikerFiqadu-wx8iu
    @MasikerFiqadu-wx8iu 3 หลายเดือนก่อน +1

    Fitih leheven lelijachin 💔💔💔⚖️⚖️⚖️

  • @ethio4421
    @ethio4421 3 หลายเดือนก่อน

    Ante asteway wendim maneh? Yalkew Hulu lik new

  • @rameashetube5341
    @rameashetube5341 3 หลายเดือนก่อน

    ትክል😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @sisayabebe-v1x
    @sisayabebe-v1x 3 หลายเดือนก่อน

    mecheresha lay yetenagerew lij bedenb mesmat mekeber alebet arif tmhirt new lehulachinm

  • @user-tx5mw5zc1z
    @user-tx5mw5zc1z 3 หลายเดือนก่อน

    Anchi shrmuta galemota koshasha nesh balege be tigray yetedferu hxanat................

  • @vuntziana5130
    @vuntziana5130 3 หลายเดือนก่อน

    ኧረ መቅድዬ አኔ ነኝ አንደኛ ያየውሽ ቀተው ነው አቺ አንደኛ ነሽ ከአ ውሮፓ ነው የፃፍኩልሽ

    • @Abdurehman4178
      @Abdurehman4178 3 หลายเดือนก่อน

      Selam lawerashi efelgalew

  • @ethio4421
    @ethio4421 3 หลายเดือนก่อน

    Endi new eji lej meyayaz

  • @MaryamTubee
    @MaryamTubee 3 หลายเดือนก่อน

    Meqdi ibakish anchi Ethiopia wusxi new yaleshiw yemifelegewun hulu be sime ina be gudegnoche sim adergalew yezichin Itsan hiwot yeqexefewun awure Be adebabayi iskiseqel dires.

  • @birukKene-ou2jm
    @birukKene-ou2jm 3 หลายเดือนก่อน

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ "ለሔቨን " 🙏🙏🙏

  • @BillyMog-oo5ug
    @BillyMog-oo5ug 3 หลายเดือนก่อน

    Mekdiye anchin enakshalen melkam leb edaleshe haymanotegna edehonshe eko enakalen mekdiye atsebi gene konjo yene chewa artis

  • @senetebebhabtemariam8038
    @senetebebhabtemariam8038 3 หลายเดือนก่อน +3

    ብዙ ግዜ ዜግነቴን በመቀየሬ አዝን ነበር አሁን ግን ደስ ነው ያለኝ
    ምን ሆነን ነው እንደዚ የዘቀጥነው ምን አይነት እብደት ነው በአሁን ሰአት መሀን እፎይ የምትልበት ጊዜ ሆናል ???
    አምላክ ይርዳችሁ

    • @ethiopialove2463
      @ethiopialove2463 3 หลายเดือนก่อน

      የትም አለም ላየየህፃን ደፋሪ ክፉ ሰዉ አለ የቀየርሽዉ ዜግነት ፍፁሞች ናቸዉ አይደሉም። ስለዚህ ሀገርን መካድ መሽ ሳይሆን መታገል መለወጥ ቆራጥ መሆን ያስፈልጋል።

    • @senetebebhabtemariam8038
      @senetebebhabtemariam8038 3 หลายเดือนก่อน

      @@ethiopialove2463 ትክክል ብለሻል የትም አለም ላይ ወንጀል አለ ነገርግን ዚያዙ መቀመቅ ይገባሉ ህግ በሰለጠኑት አገር ይፈራል ይከበራል ኢትዮጵያግን ገንዘብ ካለሽ ህግ አይከበርም በተለይ የህፃናት እና የሴት ግፍ ለመቆም ብዙዘመናት ይፈጃል ቀን ከቀን እየዘቀጥን ነው የመጣነው ፈጣሪ ለታጋዬቹ ጥንካሬ ይስጥ ብቻ ነው የምለው
      መልካም ቀን

  • @AynadisTadese
    @AynadisTadese 3 หลายเดือนก่อน

    Awo tiru eyta new des yilal enkiskssew

  • @MasikerFiqadu-wx8iu
    @MasikerFiqadu-wx8iu 3 หลายเดือนก่อน +1

    Kedefarioch yetsedachin Ethiopian mayet efeligalen enates? Esikemeche enatoch ebachinin eyafesesin eninoralen yemayadagim erimija yigedel ⚖️⚖️⚖️⚖️

  • @JoyfulWingedUnicorn-ir8sb
    @JoyfulWingedUnicorn-ir8sb 3 หลายเดือนก่อน

    awo ejig bzu bat ykuterew kesne lbona gudat wchi mahberesebun mekelakel yeferu bzu nachew hmem chgrachewn yalawetu enesus biyans endat ytakemalu fth saynor neges esanat endat yadgalu tidefer yemil mengst new yalen endew fith fith anakum tyakawn bansemam

  • @meseretww
    @meseretww 3 หลายเดือนก่อน +2

    አማራ ክልል ስለሆነ ነው አዳሜ እሪ ያላችሁት ምነው ወለጋ አንገታቸው የተቀላው እናት የላቸውም?የአማራ ልጅ አይወለድም ብለው ሆዷ በቁሟ ተርትረው ፆንሱን ያወጡትስ የነሱ ከመንግስት ጋር ስለሚያጣላችሁ አይነሳም አይደል ምድረ ሆዳም😡😡😡😡

    • @Nani2-m1h
      @Nani2-m1h 3 หลายเดือนก่อน +1

      ስዉ መሳይ ጭራቅ አትሁን/አትሁኝ የትም ይሁን ትክክል አይደለም ወንጀለኛ መቀጣት እለበት እናወግዘዋል

    • @Hana-m1p
      @Hana-m1p 3 หลายเดือนก่อน +1

      ተቃጠይ እርስ በርስ መመቀኛኘት ልማዳቹ ነዉ

    • @Zeze-ds6qq
      @Zeze-ds6qq 3 หลายเดือนก่อน

      መጀመሪያ ሠዉ ሁኚ ፖለቲካ ከቀየረ አብይ ዝቃጭ የመንግስት አሥተዳደር የወረደ መሆኑ ን በቁሙ የተኛ መሆኑን ያሣያል ሞጣና መሠሎቹ አደብ ግዙ

    • @natandagnachew2790
      @natandagnachew2790 3 หลายเดือนก่อน +1

      አይባልም ከዘርጋር አታገናኙት የሞተችው ልጅናአት እኔ አማራአነኝ ከአማራአጋር ተገልበጪ ዘርኛ

    • @SalamSalam-mt3ds
      @SalamSalam-mt3ds 3 หลายเดือนก่อน

      ጦርነትና እፂንን መድፈር አድነዉ በጦርነት የወነዉ ያዉሉ እሺ

  • @yayahala615
    @yayahala615 3 หลายเดือนก่อน

    😭😭😭😭😭 ፍትህ በአሰችኳይ ማየት እንፈልጋለን ።።።።በቃ ሰለቸን ህፃናት አለቁ መሰዋት ሆነው አለቁ 😭😭😭😭 ያማል ።።።

  • @yaradyarad483
    @yaradyarad483 3 หลายเดือนก่อน

    አማራ ላይ ሲሆን ታራግባላቹህ ስንት ዘግናኝ ግፍ በአማራ ህፃናት ላይ ሲደርስ አሁንም ቀጥሎል ግን የአማራ መከራ ሚመልሰዉ ፈጣሪ ብቻ ነዉ እናንተ በመንግስት ተደርሶ የተሠጣችሁን አራግቡ

  • @meseretww
    @meseretww 3 หลายเดือนก่อน +2

    17 የአማራ ተማሪዎች ላይ እናንተ እዚህ ፊልም ውስጥ ያላችሁ ተባባሪዎች እንደሆንችሁ ነው የምቆጥረው በሙሉ ደሞ ጋሎች ናቸው😡😡😡😡😡

    • @ኤማ-ጠ3ሐ
      @ኤማ-ጠ3ሐ 3 หลายเดือนก่อน +1

      ደግአደረጉ ምንትሆን

    • @Hana-m1p
      @Hana-m1p 3 หลายเดือนก่อน

      አፈር ብይ /ላ የሔቨን እድል ፈንታ በቤትህ /ሽ ይግባ ምቀኞ ቱ

    • @SalamSalam-mt3ds
      @SalamSalam-mt3ds 3 หลายเดือนก่อน +1

      አናተግን ዘረኝነት አይደብራቹም እንዱይ ኤጭ አብይን ተፋለሞ ህዝብ ምን ያድርግ እ😊😊

  • @ancientCures
    @ancientCures 3 หลายเดือนก่อน

    አንተ ደግሞ መጨረሻ ላይ የታየኸዉ ዝም ብሎ የማይጨንቅ ጨነቀህ እሷን ለመፅናናት ያብቃት እንጂ who cares ደግሞ ህይወት ይቀጥላል መሳቅም ይኖራል ግን የልጅ ሞት ሊያዉም በዚህ ሁኔታ እስከሞት የሚጠፋ አይደለም ።

  • @birukyalew7793
    @birukyalew7793 3 หลายเดือนก่อน

    የመንግስት ውታፍ ነቃይ ነሽ አንቺ የብልፅግና ድምፅ የአማራ ድምፅ አይደለሽም ስለክልሉም አያገባሽም

  • @PurpleTube
    @PurpleTube 3 หลายเดือนก่อน +2

    👍 Good vibes

  • @Doorloveree
    @Doorloveree 3 หลายเดือนก่อน

    አሰመሳይ ህብረተስብ ፥ ፍትህ የሰፍነበት ሀገር የሚኖሩ ነው የሚታስመስሉት፥፥