ሃጫሉ የተገደለ ቀን በካቴና ታስሬ ማእከላዊ ነበርኩ - ሲሳይ ሁንዴሳ | ክፍል 2 | The Betty show

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 4 ก.ค. 2022
  • ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ!

ความคิดเห็น • 326

  • @BettyShow
    @BettyShow  2 ปีที่แล้ว +17

    ክፍል 1 : th-cam.com/video/AElE7K0zWFs/w-d-xo.html
    ክፍል 3 : th-cam.com/video/UMZdR0WIXnE/w-d-xo.html

    • @maltubeka8066
      @maltubeka8066 2 ปีที่แล้ว +1

      Beti I like for you chanale & Big respect for you guys🙏

    • @hermonregassa6434
      @hermonregassa6434 ปีที่แล้ว

      Bettye I like your questions, you are asking double questions but I think people are not that wise to cross the questions and answer. But you are my number 1 endanchi smart yelem.

    • @Ak7abubakirSoccer
      @Ak7abubakirSoccer 6 หลายเดือนก่อน

      @@maltubeka8066😊😊😊😊😊😊😊😊😊

    • @user-zb7cf3go6n
      @user-zb7cf3go6n 6 หลายเดือนก่อน

      ❌❌ማነው ሃጫሉ ያ ቅዘናም ሰገራ ጋላላ እናቱን ልብዳለት ..
      ጀዋር እና ቤቲ አስተባብረው የደፉት ... ጠግቦ መሄጃ አጥቶ ነበር ሽጉጥ ሽጉጥ ሲል ጭንቅላቱን በረቀሱለት

  • @petpet2948
    @petpet2948 2 ปีที่แล้ว +46

    ሀጫሉን ማጣት በጣም ያሳዝናል፣ እንዲህ ዓይነት ጎበዝ ወንድም ስላለውም በጣም ደስ ይላል፣ ሲሳይ ትሁትና ሀሳቡን በአግባቡ የሚገልፅ ልጅ ነው፣ ስለ ሀጫሉ ከቅርቡ ሰው/ከወንድሙ/ መስማቴ በጣም ደስተኛ ነኝ

  • @robelgetu2012
    @robelgetu2012 2 ปีที่แล้ว +36

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ኡፍፍፍፍ የእናት አባቱ አምላክ ደሙን ያውጣለት 😭😭😭 በጣም ያማል 💔💔💔 መፅናናቱን ይስጣቹ አይይይ ፈጣሪ አንተ ፍረድ 😭😭😭

  • @hagerehagere7843
    @hagerehagere7843 2 ปีที่แล้ว +14

    እግዚአብሔር አምላክ ያፅናናችሁ ዘንድ ፀሎቴ ነው።
    ሀጫሉ መልካም ልብ ያለው ልጅ ነበረ። ሲሳይ አንተም ቅን ልብ እንዳለህ አያለሁ። አይዞአችሁ። እግዚአብሔር ይደግፋችሁ።

  • @rft5675
    @rft5675 2 ปีที่แล้ว +8

    በጣም እረጋ ያለ የዉስጡን ቁጭት እንኳን እምቆ የያዘ መልካም ወንድም ፈጣሪ ያፀናችሁ ከባድ ነዉ ያሳለፈችሁት አንድ ቀን ፈጣሪ ሀቁን ያወጣል

  • @hey_MekedsAbebe12
    @hey_MekedsAbebe12 2 ปีที่แล้ว +14

    አጫሉንም ሆነ በሱ ምክኒያት የረዳቸው ጉዳት ያደረሱ ሰዎች ፈጣሪ የላይኛው ጌታ ከላይ ከታች እሳት በውስጣቸው ያዝንብባቸው። ከስር እንደ እረመጥ እሳት ይለብልባቸው እድሜ ልክ ከሀዘን ከሰቀቀን አያውጣቸው 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @nijatyna7012
      @nijatyna7012 2 ปีที่แล้ว

      Amen Amen Amen yarbe amen

  • @jasmine2439
    @jasmine2439 2 ปีที่แล้ว +15

    ወይኔ ታሞ ቢሞት እንደዚህ አይቆጭም በሰው እጅ መሆን ግን ያሳዝናል የህዝብ ነበርክ ምን ዋጋ አለው ፈጣሪ ነብስህን ይማር ጌታ በሞገሱ እቅፍ ድግፍ አርጎ ጥላ ከለላ ሆኖ ልጆችህን ለቁም ነገር ያብቃልህ ባለቤትህን ወንድሞችህን አባት እናት እህት ጎደኞቸችህን አድናቂዎችህን ፈጣሪ ያፅናናልን ሁሉም ሟች ነው ቋሚ የለም በህይወት ስንኖር ጥሩ ነገር እንስራ።

  • @lovegod8859
    @lovegod8859 2 ปีที่แล้ว +11

    አይዞህ ወንድሜ የፈጣሪ ፍርድ ቅርብ ነው የሁላችም ቤት ያንኮንኮ ነው የሱን ሞት የምታውቀው ያቺ ሴት ልብ ውስጥ ነው ቁልፉ. ህሌና ካላት አንድ ቀን ትናገራለች ሰኔ 22 ለብዞቻችን አይረሳም

  • @henosejigu8498
    @henosejigu8498 2 ปีที่แล้ว +36

    ጥሩ ቤተሰብ አሳድገዋችኋል ይመስገኑ! ሃጨ ቢኖር ኖሮ ይሄኔ በወለጋ ለሞቱት ሰወች በደንብ ድምጽ እንደሚሆን አልጠራጠርም፤ አንች ከርሳም ግን!

    • @user-rq3rm9in5z
      @user-rq3rm9in5z 2 ปีที่แล้ว

      በወለጋ ሞት ዛሬ እልተጀመረም ብልፆግና የሚሉት የወንበዲ ስብስብ እና ፋኖ የእማራ ልዩ ሀይል ተብዬው ደም ጠጪ ይሁዳ የኦሮሞን ህዝብ የትግራይን ህዝብ የጋምቤላን ህዝብ ወዘተ......ሲጨፈጨፍ ሲዘርፍ 4እመት ሆኖታል 🖤🖤🖤

    • @ZainZain-hp4fc
      @ZainZain-hp4fc 10 หลายเดือนก่อน

      ደቆሮ የታባሽ አይተሽ

    • @samrialem1917
      @samrialem1917 6 หลายเดือนก่อน

      Aheya demo fano welga gedele letelu new deme metach zemdochesh nachew yematrebu botyam​@@user-rq3rm9in5z

  • @yeabsiradesta1043
    @yeabsiradesta1043 2 ปีที่แล้ว +17

    ጌታ እውነቱን አንድ ቀን በአደባባይ ይፈርዳል ለሀጬ

  • @ethiopiakonjo9534
    @ethiopiakonjo9534 2 ปีที่แล้ว +12

    በኢትዮጵያ ላይ እውነት የለም እንኳን አጫሉ ለህዝቡ ለአገሩ የሚጮኽ ሰው ቀርቶ ሌላውም ቢሞት እውነት ትሰወራለች አገሪቷዋ የሀሰት የሞትት የጭካኔ የዘረኝነት መንፈስ የነገሰበት ነው ጌታ ኢየሱስ ይገፅሰው ቤተሰቡን ወዳጆቹን ልብያፅናና ጌታ ሌላ ዝም ነው🤐🤐🤐😭😭

  • @user-eq4gr2jp8p
    @user-eq4gr2jp8p 2 ปีที่แล้ว +22

    የሀጫሉ ሞት ሲታወስ እኛም ትዝ የሚለን በግፍ የተጨፈጨፉት ወገኖቻችንን ሬሳቸው በየመንገዱ የተጎተተውን ደሞቻችንን ነው
    ፍትህ በግፍ ጥግ ለተገደሉት ወገኖቻችን
    መቼስ ፍትህ የምንጠይቀው ከሰማዩ ባለቤት ከእግዚአብሄር ነው

  • @robelgetu2012
    @robelgetu2012 2 ปีที่แล้ว +12

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ኡፍፍፍፍ የእናት አባቱ አምላክ ደሙን ያውጣለት 😭😭😭 በጣም ያማል 💔💔💔 መፅናናቱን ይስጣቹ

  • @metikuabebe5259
    @metikuabebe5259 2 ปีที่แล้ว +11

    Calm and wise young men! Sorry for your lost! Achalu always remembered by all Ethiopian!

  • @tsasecuritymeadowlark825
    @tsasecuritymeadowlark825 2 ปีที่แล้ว +10

    I LEARN from this person how Hachallu HUndessa was humble heart, Sisay may GOD give you the courage to forget this heart breaking moments and keep this humble heart be strong my brother

  • @user-ws9po7oj7f
    @user-ws9po7oj7f 2 ปีที่แล้ว +3

    ያሰገደሉት እሷ እና ጀዋር ናቸው ግን በግፍ የተጨፈጨፉት የአማራ ንፁሀኖች ያሳዝናሉ እሱም ልጆችን እዳያሳድግ ለፖለቲካ መጠቀሚያ አደረጉት ካለ አባት ማደግ በጣም ከባድ ነው ሰለማውቀው ነው

  • @ethiomo2033
    @ethiomo2033 2 ปีที่แล้ว +13

    He looks wise and thinkable,May God give u strength bro,RIP Hacchu!!I wish I could speak z language!!

  • @blatob8799
    @blatob8799 2 ปีที่แล้ว +8

    በሀጫሉ ምክንያት የሞቱት ማንም አስታውሶቸው አያቅም በተለይ ሻሸመኔ የ8 ነፍሰጡር ሆዷ በቢላዋ ቀደው የገደሏት መቸም አረሳትም ግን የሀጫሉ ሚስትና ወድሙ ሁሌ እደተከዙ ናቸው ውስጤ ይላወሳል በግፍ ለተገደሉት ሁሉ ነፍስ ይማር

  • @wondesenhabthabte6700
    @wondesenhabthabte6700 2 ปีที่แล้ว +63

    ቢያንስ በዛን ግዜ በግፍ ስለተገደሉት መናገርህ ትልቅነት ነው ። ቤቲ ግን አሁነም ሁኔታውን ሁሉ ዘርዝራ ስለታሰሩት ሳይቀር አውርታ በግፍ ስለተገደሉት ለመናገር ያንቃታል ። በጣም ያሳዝናል

    • @motivationpivot7914
      @motivationpivot7914 2 ปีที่แล้ว +3

      She is a journalist and her role is to ask the interviwer, not to answer

    • @wondesenhabthabte6700
      @wondesenhabthabte6700 2 ปีที่แล้ว +4

      @@motivationpivot7914 if she's just a journalist why she mentioned about political prisoners and other things

    • @motivationpivot7914
      @motivationpivot7914 2 ปีที่แล้ว +1

      @@wondesenhabthabte6700 are you saying Journalist won't ask about prisoners?

    • @mikot4439
      @mikot4439 2 ปีที่แล้ว +2

      Good point

    • @hey_MekedsAbebe12
      @hey_MekedsAbebe12 2 ปีที่แล้ว +3

      እውነት ይገርማል የታረድት በግፍ ፈጣሪ በአራጆች ላይ እሳት ይዝነብባቸው ፈጣሪ የላይኛው ጌታ ዝናቡን የሰውን ደም ወደ ዝናብ ቀይሮ ደም ያልብሳቸው

  • @user-up7cq6xu3o
    @user-up7cq6xu3o 4 วันที่ผ่านมา

    በጣም የዋህ የሚያሳዝን ልጅ በሳል ልጅ መላው ቤተሰቡ ድንቅ ናቸው

  • @selenahenery1512
    @selenahenery1512 2 ปีที่แล้ว +16

    ወንድሜ ጭብጥ ብለህ መቀመጥህ በራሱ ስሜትህ ምን ያህል እንደተጎዳህያሥታውቃል ከመጀመሪያው ጀምሬ እስከ፡ጨረሻው ሣዳምጥ በጣም እራሴን እስከሚያመኝ እያለቀስኩ ነውየጨረስኩት ፈጣሪ መፅናናቱን ይስጣችሁ

  • @ritagashaw7188
    @ritagashaw7188 2 ปีที่แล้ว +4

    በጣም ጠካራ ልበ ደንዳና ነህ የወንድምህን ሞት እያወኩ አደለም የመኪና መሪ ጨብጠህ ነድተህ ቤት ደርሰህ ባለቤቱን ይዘህ መመለስህ ሚገርም ነው ስልክ በእጂ መጨበጥ በራሱ በጣም ይከብዳል አደለም የመኪና መሪ እና ብርታትህ ገርሞኛል እሄ ግርምት የኔ ብቻ አይመስለኝም ፣ አጫሉ ነፍስህን ይማረው😥😥

  • @user-wn8ri5xo9p
    @user-wn8ri5xo9p 2 ปีที่แล้ว +8

    ቤተሰቦቹ በጣምያሳዝናሉ ሁሌምጥቁርለብሰዉሳይ ግንከባድነዉ ከፈጣሪዉጭማንምአያዉቅም

  • @baba2191
    @baba2191 2 ปีที่แล้ว +15

    ጀግናችን ሃጬ ፈጣሪ እርሱ ነብስህን በአፀደ ገነት ያስቀምጥልን

  • @kalkidanmuhaba8124
    @kalkidanmuhaba8124 2 ปีที่แล้ว +10

    ከሁሉ የሚያንገበግበኝ ገዳዮቹ እንኩአን ሳይታውቁ እስከዛሬ እንደዋዛ መቅረቱ ነው

    • @eshetubeyene9557
      @eshetubeyene9557 2 ปีที่แล้ว +1

      ኢትዮጲያ ውስጥ ገዳይ አይታወቅም አይያዝም የኢንጅነር ስመኘው ገዳይ መች ተያዘ

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 2 ปีที่แล้ว +7

    ወንድሙ አንደበት ርቱእ ነው ሀጫሉን አስገድለው የፈረደበትን አማራ ለመጨፍጨፍ መግቢያ አገኙ እርጉዝ ሴት ሳትቀር ሞታለች የሱ የጦስ ዶሮ እንደሚባለው መሆን ንጹሀን እንዲያልቁ ሆኗል ወገኖቻችን ነብሳቸው በገነት ትረፍ

    • @amiramouhamad6226
      @amiramouhamad6226 2 ปีที่แล้ว

      ትክክል፣እውነቱ፣ይሄ፣ነው።

  • @rahelkassa5537
    @rahelkassa5537 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሄር ያጽናህ በጣም የተረጋጋህ የኔናት ተጽናና ጌታ የጽናናህሲያዩህ እራሱ ጥሩነትህ ያሰታውቃል ሰርአትህ በውነት ጌታ ያጽናናህ ይባርክህ አንቺ ሰጎን ግን ይሄን የመሰለ ልጅ ለአንቺ ኢንተርቢ አይገባም አንቺ በዘረኝነት የሰከርሸ እንደው ጌታን አገኘሁ ትያለሸ እየሱሰ እንደአንቺ ያለ የዘረኝነት አጋንንት የተለከፈ አያገኝም አንቺን እየሱሰ ሳይሆን ያገኘሸ አውሬው ሴጣኑነው እሱ በዛ ጊዜ ሰለአለቁት ሰወች ሲናገር አንቺ ነብሳቸው ኖሮ ታሰረው ሰለተፈቱት ታወሪያለሸ አንቺ ማለት የሴጣኑ ቁራጭ ነሸ አንቺ ቁአንጣ አንቺ አልሸ አላልሸ አትመልሻቸው ይሄ የሚያሳየው የአንቺን ዝቃጭ ሰው መሆንሸን የሀጫሉ ወንድም አንተ ሰርአት ያለህ ወንድምህን ብቻ ሳይሆን በዛ ወቅት ለተጎድ በመናገርህ እሱ ፈጣሪ ይቀድሰህ ይባርክህ ተባረክ;;

  • @abatefulaskelecha8857
    @abatefulaskelecha8857 2 ปีที่แล้ว +8

    Bethy, thanks for welltimed presentation 🙏

  • @user-cz1et8yw4u
    @user-cz1et8yw4u 2 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ከባድ ነው እመብርሃን ታፅናናችሁ ግፈኞች እግዚአብሔር ይያችሁ አንድ ቀን ወደ ፈጣሪ ትሄዳላችሁ ምን ይሆን መልሳችሁ

  • @tsedale2014
    @tsedale2014 2 ปีที่แล้ว +5

    የሀጫሉ ሞት ሁሉም አዝኗል ነፍሱን ይማርው ለቤተሰቦቹም ፈጣሪ ፅናቱን ይስጣቸው ።አንቺ እባብ ግን ጋዜጠኛ መሆንሽ እራሱ ይደንቃል የለበደላቸው በግፍ የተጨፈጨፉና ግን ተሳስተሽም ቢሆን አላውራሽም አንቺ ሞትን እንደተሸከምሽ እወቂ

  • @mk20155
    @mk20155 2 ปีที่แล้ว +11

    It is so sad. My condolences! This who did this will get their hand no matter when.

  • @Tewe5957
    @Tewe5957 2 ปีที่แล้ว +2

    የሃጫሉ መሞ ሁሉንም ያሳምማል ከሁሉ በላይ የእሱን መሞት ተከትሎ ኦሮሚያ ውስጥ በንፁሃን ላይ የተፈፀመው ግፍ እና የቀብር ስርዓቱ በሚፈፅምበት ጊዜ የተፈጠረው ሁሉ ለቅሶው እንክዋን እንዳያምር የተደረገበት ሴራ የሚወጣበት ጊዜ ይናፍቀኛል:: ነፍሱን በአፀደ ገነት ያኑራት!

  • @maltubeka8066
    @maltubeka8066 2 ปีที่แล้ว +4

    It's wonderful time with Sisay Hundesa,Hace unforgettable Oromian Leader Artist Legends is never die. Rest in peace HACE 😭🙏 thank you Beti🙏

  • @walte3994
    @walte3994 8 หลายเดือนก่อน +2

    Amazing Expression ...መረጋጋት ሀሣብ አገላለጽ

  • @frehiwotmihretut2926
    @frehiwotmihretut2926 2 ปีที่แล้ว +9

    የተፍፅመው ሁሉ ግፍ ያማል አወ በተለይ ለቤተስብ ቁስል ነው ፍጣሪ ያፅናችሁ !! ነገር ግን አንተ ስሜቱን ለመግለፅ እንኳ የከበደህ ሀዘን ሌሎችም ከ180 ሰወች በላይምንም በማያውቁት ጉዳይ በቤታቸው ተገለዋል ስለነሱስ ??? እናት አባት ልጅ እህት ወዘተርፈ ??? አንድም ሳትተነፍስ አለፍከው ቤቲም አለፍችው ስለታስሩት አውርታ?! የወንድሜ ዋጋ ውድ ነው?? ምን ማለት ይሆን?? በፍጣሪስ ፊት የአንዱ ሂወት ክሌላው ይበልጥ ይሆን???? በወንድምህ ብዙ ፓለቲካ ድራማወች ተሰርተዋል አንዱም ንፁሀንን መግደል እና ማፍናቀል ነው አብርህ እነሱንም ብታንሳ መልካም ነበር ምን ዋጋ ለው ፍጣሪም እንዳይስማችሁ አበላሻችሁት !! የንፁሀንም ደም ይጮሀል በታሪክም ተመዝግብል!!!

    • @sirgutamera4806
      @sirgutamera4806 2 ปีที่แล้ว +2

      He is not killed that people ask the people who killed them.

    • @zewdneshzegeye9259
      @zewdneshzegeye9259 2 ปีที่แล้ว

      የማችኋል እንዴ እሱን በዚህ ጉዳይ መውቀስም መተቸትም አትቼሉም አረ ተውው ተውው ጭካኔ ልክ ይኑረውደ
      ስለምትጠሉት ለወንድሙ ማዘን አትችሉም እያላችሁ ነው?
      የተጸጠረውን የፈጠሩትን መጠየቅ ነው?

  • @robayohannes5331
    @robayohannes5331 2 ปีที่แล้ว +5

    Not only in Ethiopia brother - I heard it in Canada at the same time. I think it is fair to say the news travelled all over the world at the same time.

  • @user-gn4lv4yr7n
    @user-gn4lv4yr7n 2 ปีที่แล้ว +1

    አሳዳጊህ..ይባረክ..ስነሰራአት..ያለህ..ኡፍ..ፈጣሪ..ያጽናህ

  • @misrakroyer234
    @misrakroyer234 2 ปีที่แล้ว +6

    Ayzoh yene wendem, Egziabher yefrdal !!!

  • @hilinakinfegebregiorgis1521
    @hilinakinfegebregiorgis1521 2 ปีที่แล้ว +1

    እሚወዱትን የቤተሰብ አባል ማጣት ስሜቱ እዴት ነው ሊባል አይችልም!ስሜቱን የትኛውም ቃል አይገልጸውም!በተለይ ለእናት ፥የደረሰ ልጆን የሚጦራት ልጆን ስታጣ የሚሰማት ስሜት የደረሰበት ያቀዋል!እኮን በግፍ ተገሎ በተፈጥሮ ቢሞት እኮን ያማል!

  • @aregsanhamze7776
    @aregsanhamze7776 2 ปีที่แล้ว +1

    Thank you so much for this beautiful😔

  • @GGU900
    @GGU900 2 ปีที่แล้ว +4

    ስስ ምን እነራገለን ልሰብሩን አይነችንን ነጠቁን መልቀስ ከጀማርን 2 ዓመት አለፈ ፍትህ ከመን እንጠይቅ?? ለምሮት የምትበለውን አውሬ አግንቸት ገድያት ብሞት ደስታዬ ነው ግን የት ለግኛት🤔🤔🤔

  • @husnihusni8757
    @husnihusni8757 2 ปีที่แล้ว +11

    My heart still hurts
    It’s painful

  • @hermonregassa6434
    @hermonregassa6434 ปีที่แล้ว

    Bettye you are my role model you must be investigator I like your questions … exposing somethings but probably people won’t understand

  • @freeman3611
    @freeman3611 2 ปีที่แล้ว +1

    A wise man with brave heart. ''sisay_Hundessa'', betisho besal gazetegna. Sanyiin gootaa gootuma!!

  • @amarecheshetie8760
    @amarecheshetie8760 2 ปีที่แล้ว +10

    I cried when I heard about hachallu. My hearts still hurts it's painful. Thank you Betty

    • @leulkifle8519
      @leulkifle8519 6 หลายเดือนก่อน

      me too,i was crying that night
      and the pain is still there.but one thing i came to be convinced is who is responsible for his death.that's after i saw his interview and his opinions about the situation going on in the county at that time.time eill tell the truth.

  • @Tewe5957
    @Tewe5957 2 ปีที่แล้ว +2

    እንዴት ያማል? ኡፍ እግዚያብሄር ይፍረድ !

  • @user-fo3sk7ht8m
    @user-fo3sk7ht8m 2 ปีที่แล้ว +1

    ምን ይሉታል የሟችን ወንድም ''ተፈላጊውን መኪና በቁጥጥር ስር አውለነዋል" ማለት?ወንድምየውን ጠርጥረው ባልሆነ? ግድያው ተጠንቶ የተፈፀመ ነው አያጠራጥርም ግን ማን ፈፀመውን ጊዜ ያወጣዋል መልካም ቤተሰቦች ናችሁ ፈጣሪ እውነቱን ያውጣላችሁ

  • @peacelove976
    @peacelove976 2 ปีที่แล้ว +2

    Egziabiher le hulum ferdun yesetal bizegeyem yeferedal ☝🏼 Ayzoh wendeme le melaw betesebu Egziabiher metsnanaten yestachu 🙏🏻😭

  • @abiyotlemma7789
    @abiyotlemma7789 2 ปีที่แล้ว +10

    I see that Sisay is mature man

  • @sinatesfaye9434
    @sinatesfaye9434 2 ปีที่แล้ว +2

    ow he is so wise my God ......yasazenal

  • @berhetsegay393
    @berhetsegay393 ปีที่แล้ว

    ሲሳይ በጣም ጎበዝና የተረጋጋ ሰዉ ነዉ🙏

  • @selamgirma2828
    @selamgirma2828 2 ปีที่แล้ว +1

    Betam gobez begegrh dess yelale bertu egezabehr yebarkehu

  • @user-ls1cc9kz4c
    @user-ls1cc9kz4c 2 ปีที่แล้ว +1

    እረ ልጄ ምን ጉድ ነው ምንድነው የምንሰማው የባሰነው ያዘንኩት ዝም በል ልጄ ፍርድ የለም ፍርድ ከአምላክ ነው ።በርታ

  • @alamihordofa812
    @alamihordofa812 2 ปีที่แล้ว +1

    Jabaadhu haadhookoo, waa'ee Haacaaluu onnee hunduma keenyaatu gubata
    Ammas akkuma jette biiftuun ganama baatu yeroo hundumaa dhugaa Haacaaluu qabattee guyyaa tokko akka baatu abdii hunda keenyaati.
    Mana hidhaa nabulchani gaafa inni ajjeefame,,,,kan jette garuu caalaa nadhukkubse.
    Gooftaan isin haajabeessu dhugaasaas nuuf haabasu.

  • @user-ok2tv2dw3i
    @user-ok2tv2dw3i 2 ปีที่แล้ว

    አይዞክ ፋጣሪ ያፅናክ በጣም ያሰዝናል የን ቃን በለስታዉሰዉ

  • @whatislove7252
    @whatislove7252 2 ปีที่แล้ว +4

    Thank you for sharing 🙏

  • @astermakkonin5331
    @astermakkonin5331 2 ปีที่แล้ว +9

    Hacee mada sin madoofne enyuun hin fayyinu lubbun kee motumma waqayyoo kessati haa qananitu😭😭😭😭

  • @user-yb4ix6ej9w
    @user-yb4ix6ej9w 7 วันที่ผ่านมา +1

    ይቸ ሴትዬ ዙሮ ጉዳዩን ታቃለቸ ለምን ትጠይቅሀለቸ ሰለወለጋ እየጠየቀቸው ያለቸው ይቸ ሴትዪ ናት

  • @betelhemhailu6794
    @betelhemhailu6794 2 ปีที่แล้ว +2

    ሀቁን እግዚአብሔር ያውጣለት ነብሱ በገነት ትኑር

  • @weyzendero
    @weyzendero 2 ปีที่แล้ว +1

    Besal anegager 👌👌👌👌 respect 4u n for haccalu💚💛❤

  • @mvab3252
    @mvab3252 2 ปีที่แล้ว +6

    የሀገራችን ህግ አስከባሪውች ግን #ግራ ናቸው 😡 ወንድም ሞቶ ወንድምን እስር ቤት ክማሳደር የበለጠ ምንም በደል የለም #unbelievable 🤦‍♂️💔

  • @seadialitube8295
    @seadialitube8295 2 ปีที่แล้ว +2

    ወይ ጉድ አንተን ማሰር ለምን ተፈለገ አይይ ሀገሬ በጣም አዘንኩልሽ ፍትህ በመጥፋቱ

  • @metirobi6424
    @metirobi6424 2 ปีที่แล้ว +2

    ያጫሉ ወድም እንደታሰረ ሰምቻለሁ በነጋታው።

  • @voiceofshewa2235
    @voiceofshewa2235 2 ปีที่แล้ว

    አንዳዴ የበደልን ጥግ ስታየው ሁሉም ነገር ዋጋ ቢስ ይሆንብሻል ። (ሲሳይ ሁንዴሳ ) የውስጥ ቁስሉን የገለፀበት አርፍተ ነገር ነበር ። አይዞህ ወንድሜ

  • @user-ti8iu7pr8x
    @user-ti8iu7pr8x 2 ปีที่แล้ว +2

    እስከመቸ ልቃጠል ወድሙ ሙቶ እደት ያስሩታል እረግጠኛ ነኝ ያሰሯችሁ ፈርተው ነው እነሡ ናቸው ገዳዬቹ

  • @etalemadeto4892
    @etalemadeto4892 2 ปีที่แล้ว +5

    ኡፍ ተቃጠልን እኮ ሁሌም ያሀጫሉን አገዳደል መስማት ያማል ያማል ያማል እግዚአብሔር ሆይ ስለ ንጹህ ደም ዝም አትበል

  • @abgettube2866
    @abgettube2866 2 ปีที่แล้ว +10

    ቤቲዬ ወንበሩ ያልተመቸሽ እስኪመስል ድረስ በጣም ቁጭ ብድግ አልሽ ስሜቱ ከባድ ነዉ፡፡ ሀዘኑ የሁላችን ነው፡፡ እግ/ር 1 ቀን እዉነቱን ያወጣል ብዬ አምናለሁ፡፡ Rest in peace QAALII OROMOO!

    • @yeabsiradesta1043
      @yeabsiradesta1043 2 ปีที่แล้ว

      ጌታ አንድ ቀን እውነቱን በአደባባይ ይፈርዳል ለሀጬ

    • @abgettube2866
      @abgettube2866 2 ปีที่แล้ว +1

      @@user-sn5nj5ek1m ጠይቅልኛ

    • @tesfayesegni2617
      @tesfayesegni2617 2 ปีที่แล้ว

      Ye nefse gedayu tebabari nat. Shimelis Abdisa already told the world that Haacaaluu is killed by Shane. She is defending the criminal Shene.

    • @yusrahabraham6397
      @yusrahabraham6397 6 หลายเดือนก่อน +1

      Atemechengim ruwanda ruwanda style nat

  • @azmeratesfazgi1159
    @azmeratesfazgi1159 2 ปีที่แล้ว +3

    Wustu endarere yastawukal ezgabiher wusthn yfewus yetsnak lena leritrawuyan yederese and band be ethopia yehone new betam yasaznal

  • @user-og1bv3cn8e
    @user-og1bv3cn8e 2 ปีที่แล้ว +2

    አንድ ቀን እውነቱ ይወጣል
    የጠፋው የሰው ነብስ እና
    የወደመው የንፁሃን ንብረት
    በጣም ያማል እግዚአብሔር ይፈርዳል ።

  • @soffiiali9115
    @soffiiali9115 2 ปีที่แล้ว

    Yaa Allah betam yamal wallaahii uuuuuuufffff ya rabbi sabrii nuuf kenni

  • @edengenet9118
    @edengenet9118 2 ปีที่แล้ว +2

    Ergataw aweraru des yemil lij egziabher yetbekachu

  • @tpainkiller8226
    @tpainkiller8226 2 ปีที่แล้ว

    ኦ አምላኬ በመጀመሪያ የሀጫሉ ምስኪን ነብሱ በሰዎች መዳፍ በመቀጠፏ አምላክ በሠላም ያሳርፋት ግን መገደሉ አንሶባቸው በወንድሙ ላይ መሳሪያ ተቀባብሎ በካቴና አስሮ ማዕከላዊ አስሮ ማሳደር ሀዘኑን ረግጦ ጩኸቱን መቀማትና ወደ ውስጥ አልቅሶ ሀዘኑ እንዲያመረቅዝ ማድረግ 3ግድያ ነው። ለነገሩ የሀጫሉን ማንነትና ቅንነት የፍቅር ሰው መሆን ከሞተ በኋላ በየሚዲያው መለቀቁ እራሱ በእርሡ ላይ የመሀል ከተማው ወጣት ከመሞቱ በፊት ምርጥነቱን እንዳያውቅና እርሱ ላይ የተዘረጋ ወጥመድ እነደነበረ በጣም ከረፈደ ቢሆንም አጋልጧቸዋል። በቤተሠቡም ላይ የቀብሩ ሂደት ላይ የተፈጠረው ድራማ ና የአስክሬኑ መንገላታት የበቀል ጥማታቸው እንዳልረካ ያሳብቃል። ወንድም ሲሳይ ስሜትህን በበቂና በምርጥ አንደበት መገለፅ በመቻልህ አድንቄሃለሁ።ነገር ግን የውስጥህን ጥልቅ የሆነ ሀዘን ለመግለፅ ቃላቶች አቅመ ቢስ ናቸው። ቤተሠቡን በሞት የተነጠቀ ያውቀዋል። በተለይ በአረመኔ የሞት ተኩላዎች መነጠቅ ደግሞ ይብሳል። አምላክ እርሱንም ነፍሱን በአፀደ ገነት ያኑረው። አንተንና ቤተሠብ ወዳጁን ሁሉ መፅናናቱን ይስጥልኝ። አሜሜሜሜሜሜሜን።

  • @madinataju7355
    @madinataju7355 2 ปีที่แล้ว +3

    Ahaaaaaa naa dhukubaa wa,ee keef hacuukoo rabbii dhugaa kee nuuf haa ibsuukaa😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @tersite858
    @tersite858 2 ปีที่แล้ว +12

    ወንድሜ እግዚአብሔር ያፅናህ! ዛሬም ፊትህ ላይ የውስጥህን መቃጠል ያሳያል።
    ቀን ያወጣዋል እውነት ተደብቃ አትቀርም

  • @mulushmulush3472
    @mulushmulush3472 6 หลายเดือนก่อน +1

    አጫሉን ለመግደል ሜሽን የተሰጠው ትግራይ ውስጥ ነው እሱን ለመግደል 2 ወር ነበር ተፈጀባቸው በቀጣሪ ነው ያስገደሉት ገንዘብ ሰጥተው የገደለበትን ሽጉጥ እንደ ስጡታ ሊሰጠው ነበር ውላቸው ገደሉት እሱን ያስገደለው ትግሪ በቅርቡ ሜስቱ ሙታለች እሱም ደካክሟል ፈጣሪ የእጆን ይስጠው!!!

  • @mlbmlb7150
    @mlbmlb7150 2 ปีที่แล้ว +7

    አጫሉ እግዚአብሔር ነብሱን በገነት የኖረው የአጫሉ ገዳይ አብይ እንደሆነ ግፅነው ደሙን ክርስቶስ ይበቀላል 😭😭😭😭😭😭😭☝️🖤🖤💔🖤🖤🖤🖤
    Translate to English

    • @marry6186
      @marry6186 2 ปีที่แล้ว

      ጅንታው ነው

    • @tesfayesegni2617
      @tesfayesegni2617 2 ปีที่แล้ว

      Shimelis iko negronal. Ye Hace geday Shene new.

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 2 ปีที่แล้ว +3

    አላህ የደሙን ሐቅ ያውጣለት።

  • @tinaguta4332
    @tinaguta4332 2 ปีที่แล้ว +2

    betam new yemyasazinew hace memot yelelebet neber

  • @tigestengda3963
    @tigestengda3963 2 ปีที่แล้ว +5

    Men Ayenet geued new Wedemu tgedlo Edegna batsben menglataet men yemluet new egzaber yeferd

  • @shabboboru585
    @shabboboru585 2 ปีที่แล้ว +1

    Painfukl,painful story. never mind ,time will cure everything

  • @adisgetu831
    @adisgetu831 2 ปีที่แล้ว

    Yesmaye amlake yefredbachu ewnte yegdlachut uffff😭

  • @wasbezaworku2330
    @wasbezaworku2330 2 ปีที่แล้ว +2

    Ehe beteseb mnyahl yasaznal gn egzibher and ken yferdal ሀዘናችሁ yrjam hazen new

  • @tamiratdechasa8225
    @tamiratdechasa8225 2 ปีที่แล้ว

    no matter how...ግዜ እዉነቱን ያወጣል😭

  • @fantayeregasa9136
    @fantayeregasa9136 2 ปีที่แล้ว +1

    dhugaa isaati isaan foon isaa mitii, adaduman du'a Haacee yaadhadheen miira hi jijjiiramnetu natti dhagahama. kan kana hin jedhamne bara baraan hunda keenya faana kan jiraatu miira dhukkuba hin fayyinee. jabina isiniif haa kennu!

  • @mikuedme4165
    @mikuedme4165 2 ปีที่แล้ว +13

    አንች እርኩስ መንፈስ እነዛ 325 ንፁሃን ተጨፍጫፊዋች በተለይም ሻሸመኔ እንደ ፃድቁ ዮሐንስ አንገቱ የተቆረጠው አባተም የክርስቶስ ፍጥረት ነበር። ለሀጫሉ ግድያ የአማራዋች ግድያ መቼም አንረሳውም !!!

    • @tazabiwsew5123
      @tazabiwsew5123 2 ปีที่แล้ว +1

      እርኩስ መንፈስ አፍህ/ሽ ውስጥ ነው ያለው።

    • @hanaasefa5015
      @hanaasefa5015 2 ปีที่แล้ว

      Dabilos nachihu

    • @zewdneshzegeye9259
      @zewdneshzegeye9259 2 ปีที่แล้ว

      እና የሀጫሉ ቤተሰቦች ምን ያድርጉ። የሞተው ልጃቸው በሱሞት ሀገር የመሱ ፖለቲከኞች ነው እነሱ ገዳይ ተብለው መጠየቅ አለባቸው

  • @udrhz2021
    @udrhz2021 2 ปีที่แล้ว +3

    Woggaa 2 gune imimaaa isaa naraa dhabanee

  • @haniyethopian2597
    @haniyethopian2597 2 ปีที่แล้ว +1

    ምን አይንት አትይይቅ ነው ወንደም ሞቶ feca book ከፍቶ ላይ ነው ወይስ ?

  • @user-sr5md2nn4u
    @user-sr5md2nn4u 6 หลายเดือนก่อน

    አቤትትትትትት የልጁ በሳልነት እርጋታ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @nehalyusuf9849
    @nehalyusuf9849 2 ปีที่แล้ว +1

    Way azuna weed bitami yazinazana 💔💔💔💔💔😥😥😥😥😭😭

  • @TizitaMakbel
    @TizitaMakbel 6 หลายเดือนก่อน +1

    ግን ቆይ አብራው ያለችው ሴት ምድናት ማናት ምን ጉድ ነው ልብሱም ደም የለውም 😞

  • @muntehamohamed1425
    @muntehamohamed1425 2 ปีที่แล้ว +4

    😭😭😭😭haccee I’m very sad 😢

  • @abebechwoldeyohanese8388
    @abebechwoldeyohanese8388 2 ปีที่แล้ว

    ቤተሰቡ በሙሉ እግዚአብሔር ያፀናቻሁ

  • @hadaseabera6808
    @hadaseabera6808 3 วันที่ผ่านมา

    ጥያቄ ላንች ለምን ከጥዋት ጀምሮ ደበረኝ አልሽ። የምታቂው ነገር ነበረ ብቻ ፈጣሪ ይፈርዳል ሻሸመኔ የፈሰሰ ደም አይይ😭😭😭

  • @samrawitnegusse5272
    @samrawitnegusse5272 2 ปีที่แล้ว +2

    His so humble and professional

  • @buunnoobiyyaafirrisaa4683
    @buunnoobiyyaafirrisaa4683 2 ปีที่แล้ว

    Jabaadhuu atii nama beeti

  • @elsatube9804
    @elsatube9804 2 ปีที่แล้ว +2

    Mali godhani silaa garaa gubbattaa Waaqayyoo dhugaa isaa haa basufi

  • @helangirmew5286
    @helangirmew5286 2 ปีที่แล้ว

    በግፍ ለተገደሉ ንፁአን ነፍስ ይማር

  • @abeemokonen733
    @abeemokonen733 2 ปีที่แล้ว +3

    waqayyoo sin haa jabessuu dhiigaa isa nuf haa barbaduu haccee ati hin dune hardhaas ni jirtaa kan du'e warraa lubbuu kee fi foon kee gargar base sana

  • @ubaxabaaba4782
    @ubaxabaaba4782 2 ปีที่แล้ว +2

    አይ፡ወገኖቼ፡ነብሳችሁንይማር፡ኢትዮ፡ሀገሬደግ፡ሰው፡አይኖርብሽ፡ባጫሉሞት፡የሁላችንም፡ልብ፡ተሰብሮል

  • @abduu6669
    @abduu6669 2 ปีที่แล้ว

    Rabbi dhiiga qulqulluu hacee kan jigee amma gahee nuuf ha baasu