ሻሸመኔ ይቅር ብያችኋለሁ - የጃንሆይ 90ኛ አመት የዘውድ በአል በኢቢኤስ ሙዚቃ ሬጌ እና አፍሮቢት ሾው ላይ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 5 ต.ค. 2024
  • I forgive u shashsamane - 90 years of Emperor Haileselassie coronation day with kippezekiel (Ras Nkurma) & Ras Hailu Teferi on ebs Musika Reggae&Afrobeat

ความคิดเห็น • 61

  • @ለኔስሠላምኢትዮጲያዬ
    @ለኔስሠላምኢትዮጲያዬ 3 ปีที่แล้ว +18

    አኔ ለጃማይካዋች ትልቅ ክብር አለኝ
    በራሷ ምድር የተወለድ ሲክዳት
    ጃማይካዎች ለኢትዮጵያ ያላቸው ክብርና መውደድ ትልቅ ክብር እሰጣቸዋለሁ

    • @sophijarso9929
      @sophijarso9929 3 ปีที่แล้ว

      ምን ዋጋ አለው ሰውን አክብረው ቅድስ ቃሉን የሰው ክብር ሌላ የአምላክ ክብር ሌላ ደሞኮ መሬት ቢሰጠን ይላሉ ንጉሱ ይስጧችኃ በትራቸው ዘላለማዊ ገዢ ከሆነ ለንጉሱ ክብር አለኝ ነገር ግን ሰው ናቸው በሞት ተሸንፈዋል።ዘላለማዊ ገዢ ሞትን ያሸነፈ ጌታ ኢየሱስ ብቻ ነው።የንጉሱ ዘመን 40 ምናምን አመት በፊት አብቅቷል

    • @jeff.t7778
      @jeff.t7778 3 ปีที่แล้ว

      👍👍👍

  • @ath5178
    @ath5178 3 ปีที่แล้ว +13

    ዋው እኛ የናቅናትን ኢትዮጵያን እንዲህ ሲያከብሯት ማየት እንዴት ደስ ይላል በእግዚአብሔር

  • @ZEBIBA202
    @ZEBIBA202 3 ปีที่แล้ว +5

    ኢትዮጵያ እኛ ስናጣጥላት የገባቸዉ ይወዶታል እናቴ ኢትዮጲያ ትንሳኤሽን ያሳየን

  • @selamawitalemayehu3038
    @selamawitalemayehu3038 3 ปีที่แล้ว +6

    ዋው ሚገርም ነው ስለኢትዮጲያ ያላችሁ አመለካከት ፍቅር ክብር ምን እንደምንል አላውቅም እኛ እንኳን በዚህ ዘመን ስለሀገራችን ያን ያህል አናውቅም ያም ድንገት ለማንበብ ልምድ ስለሌለንና በትምህርት ቤትም ያን ያህል የሀገራችንን ታሪክ ባህል እሴት እንድናውቅ አላስተማሩንም
    እናንተ ግን ካላችሁ ፍቅር ንጉሱ እንኳ ለንግስና የተሾሙበት ቀን ታውቃላችሁ እውነት ቃል ያጥረኛል በዚህ ዓይነት ብዙ እኛ ማናውቃቸውን ታሪክ እንደምታውቁ እርግጠኛ ነኝ።
    በባንዲራው ላልከው ለተገፋችሁበት ምን ታደርገዋለህ እኛ ጥሎብን ማፍረስ እንጂ አንዱ በሰራው ላይ ሌላው መገንባት አላደለንም ይህ የፖለቲከኞችን ሴራና ከምዕራብያውና ከግብፅ የሚላክ አስተሳሰብ ነው ምን እሱ ብቻ አሁንማ ክልል እያልን የክልል ባንዲራ ይዞ መታየት ብርቅ ሆኗል ሀገር ለማፍረስ የተሴራ ሴራ መሆኑን ሳይገባን እኛም እናራግበዋለን የነበረውም ስርዓት ትናንትን ለማፈረስ ይሰራ ስለነበር ነው የግብፅ ቅጥረኛ ህዋኣት ሚባል ቡድን ኢትዮጲያን ለማጥፋት የተላከም ስለነበር
    አቅራቢው እንደዚህ ስለሀገር ነክ ይዞ በመቅረብ ለሌሎች ማስተማር ቀጥልበት ያን ያህል የሀገር ፍቅር ጠፍቶብናል ብዬ አስባለውና ብቻ እናመስግናለን

  • @kdstkassaye8904
    @kdstkassaye8904 3 ปีที่แล้ว +3

    Ras Biruk thank you for showing Ethiopian monarchy, things about the truth it can be denied nor avoided. 🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚💛❤️ They were great leaders.
    👑 Ras Tafari Makonnen and 👑 Minilik II brought civilization to the country of Ethiopia, and we wouldn’t be where we are now with out them.🙏🏾

  • @natnaeladmasu9657
    @natnaeladmasu9657 3 ปีที่แล้ว +6

    Respect💚💛❤️
    One love one Ethiopia

  • @محمدسعيد-ض6س9س
    @محمدسعيد-ض6س9س 3 ปีที่แล้ว +16

    ስለ ቀዳማዊ ሀይል ስላሴ ሲወራ ምነው በዛ ዘመን ተወጄ በነበር ብዬ እመኛለሁ ታሪኩን አሳምሬ ለመናገር ለትውልድ ማስተላለፍ 🇪🇹😥ስምህን ፍቶህን ሳይ ሳላውቅህ እናፍቃለሁ አንት የኢትዮጵያ መሪ ጀግና

  • @selamy.2313
    @selamy.2313 3 ปีที่แล้ว +1

    Ras Biruk tnx...send u love from Jerusalem 🦁🇪🇹♥️

  • @እናትአገሬኢትዮጵያ
    @እናትአገሬኢትዮጵያ 3 ปีที่แล้ว +7

    ወንድ ልጅ እንዲ እንባውን አውጥቶ ሲያለቅስ ያማል የእውነት የኢትዮ ፍቅር እኮ አይወራም የእወነት አይዞኝ አባቴ

    • @imamahmed846
      @imamahmed846 3 ปีที่แล้ว

      ሀሺሽ ቅሞ ነው አይግረምሽ!

  • @dinadantafe4640
    @dinadantafe4640 3 ปีที่แล้ว +7

    This is really it hurts me make me cry 😭😭😭, they love our country they love us, why are we doing this to them? if u go to Jamaica how they rispect ethiopian, we all black they are one of us we should recipect them love them, I really sorry what happened to you guys in shashemen one day everything might change, God bless u 🇪🇹🇪🇹🇪🇹 one love ❤️

  • @seblemekonnen2892
    @seblemekonnen2892 3 ปีที่แล้ว +2

    ወይ ጉድ አፄ ኃይለ ሰላሴ የእኛ ንጉሰ ሰው የነበሩ የጀማይካን አምላክ አጀብ ነው ለማንኛውም እግዚአብሔር ይሰጣችሁ🤔 ሆኖም ጃንሆይን ሰለወደዳችሁልን ደሰ ብሎኛል አከብራችሃለሁ ንጉሳችንን ሰላከበራችሁ እንባችሁን ሳይ አዘንኩኝ

  • @የምድረ-ከብድክስታኔ
    @የምድረ-ከብድክስታኔ 3 ปีที่แล้ว +18

    የኢትዮጵያ አርማ ግርማዊ ተቀዳዊ አፄ ሀይለስላሴ ❤❤❤

  • @seblemekonnen2892
    @seblemekonnen2892 3 ปีที่แล้ว +1

    ድንቅ ህዝብ እውነትም ኢትዮጵያዊ ናችሁ ኢትዮጵያ ን ደሰ ሲሉ

  • @oneiove7184
    @oneiove7184 3 ปีที่แล้ว +1

    ከእኛ ይልቅ የሌላ አገር ሰው ክብር አለው ለእማማ ኢትዮጵያ

  • @መልከማሪያም
    @መልከማሪያም 3 ปีที่แล้ว +4

    Respect we love you blood brother 💚💛❤️

  • @nitsuhasheber6776
    @nitsuhasheber6776 3 ปีที่แล้ว +1

    ዎይ ምነው አባቴ እንባህ እንህፃን ልጅ ዝርግፍ አለ አሜን የቅር ይቅር ይበለን መዳኔለም

  • @desertflwrs
    @desertflwrs 3 ปีที่แล้ว +5

    I just want to hug that man at the end who was crying 😭 So sad

  • @hibestessayas104
    @hibestessayas104 3 ปีที่แล้ว +2

    One LOVE💚💛❤️

  • @jeff.t7778
    @jeff.t7778 3 ปีที่แล้ว +1

    I APPRECIATE ALL RESPECT YOU HAVE FOR OUR KING HILSLASE 🤴
    THANK YOU 🙏💚💛❤

  • @hm14237
    @hm14237 3 ปีที่แล้ว

    What beautiful souls Ethiopiawe eko aydelem jamican eris bersu eyetwgadele new egzabhar mehiret yawerid

  • @berhanueyassu7687
    @berhanueyassu7687 3 ปีที่แล้ว +6

    Respect

  • @hamahyy7178
    @hamahyy7178 3 ปีที่แล้ว +6

    😭😭😭😭😭የኔ አባት አሳዘኑኝ

  • @betobelo56
    @betobelo56 3 ปีที่แล้ว +2

    እውነት ያማል 💔 እንባው የስብራት እንባ ነው፣አምላክ ጥንካሬውን ይስጠን 🙏😧

  • @yeduteshome2748
    @yeduteshome2748 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም የሚገርም ነው የማናውቀውን አሳውቀውናል በጣም እንኮራባችሗለን

  • @marysmith4741
    @marysmith4741 3 ปีที่แล้ว +1

    We love you 😍 please don’t cry !!one love ❤️✊🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @yegnachanal6285
    @yegnachanal6285 3 ปีที่แล้ว

    Yes you're correct one love and one Ethiopia 💚💛❤

  • @imamahmed846
    @imamahmed846 3 ปีที่แล้ว

    አጼ ሀይለስላሴ ፈጣሪ ናቸው የሚለውን የአጼው ልጆች ራሳቸው የሚያምኑበት አይደለም!እንዚህ ራሳታዎች ለኢትዮጵያ ምንም የሚጠቅሙት ነገር የላቸውም፡፡ይልቁንስ ወጣቱን በአደንዛዥ እጽ ከማበላሸት ቢታቀቡልን መልካም ነው፡፡በግብርናና በቅጠላቅጠል አጠቃቀም ልናስተምር እንችላለን የሚሉት ነገር እኛ ለዚህ ያላነሱ ገበሬዎች አሉን፡፡እንኳንስ ለነሱ የምንሰጠው መሬት ለዜጎች ለመኖሪያ የተመቻቸም የለንም!እንደእንግዳ እየገቡ ይውጡ፡፡ይህ በቂ ነው፡፡

  • @seedforafarmer4126
    @seedforafarmer4126 3 ปีที่แล้ว +2

    Thank you so much for forgiveness !!!!!!Dear brother please stop crying I know you feeling sad but please stop crying me to I feel bad because of bad happened shashemene something was happening

  • @mussie12341
    @mussie12341 3 ปีที่แล้ว

    We should help those soul Every Ethiopian lived in diaspora know how much those rastafrian has love more than most Ethiopian sorry for those herds they do not know what they are doing

  • @AG-ey2yb
    @AG-ey2yb 3 ปีที่แล้ว +1

    ሌላው ኢትዮጵያዊቱን ጠልቶ መከራውን ያያል እናንተ እንዲህ ታከብሯታላቸሁ እግዚአብሔር ያክብራችሁ በቅርብ ቀን እናንተ የገለፃችኋት ኢትዮጵያ ታያቷላችሁ ።

  • @አወጨወo19939
    @አወጨወo19939 3 ปีที่แล้ว

    Jamaica and Ethiopia sisters and brothers

  • @selamy.2313
    @selamy.2313 3 ปีที่แล้ว +1

    Ras Hailu😥❤️

  • @jojolove791
    @jojolove791 3 ปีที่แล้ว

    We love you ❤ respects one love❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏

  • @የደማስቆምርኮኛነኝ-ዠ3ሸ
    @የደማስቆምርኮኛነኝ-ዠ3ሸ 3 ปีที่แล้ว

    True we should respect.. HS

  • @አወጨወo19939
    @አወጨወo19939 3 ปีที่แล้ว

    I love you so much Jamaica people

  • @truthteller9493
    @truthteller9493 3 ปีที่แล้ว +1

    Shashemene yifeqer hager naw Shashemene hizb tegoje naw shegeroch honu lelaw alehu sayilachew rasachewen lemaquwaquwam eyetare naw Ameseignochun yiqer bel hizbu Tegoje naw!!! Bezi agatami bidersulachew Teleton wey yehone yegenzeb masebaseb bidereg le Shashemene hone lekilil ketemoch tiru naber!!!

  • @tast684
    @tast684 3 ปีที่แล้ว +1

    ይህ ከንቱ ትውልድ እግዚአብሔር አምላክ ለእህል መጠሪያ የሰጠውን ስም ስው የሚለው የክብር ስም አልመጠነኝም ብሎ በ፪፩ ክፍለ ዘመን ለራሱ የእህልን ና የጥራጥራ መጠሪያን ወስዶ በሌሎች የተወደደችና የተከበረች ሀገሩን ለማፍረስ የሚሰራ ከንቱ ህዝብ እንደ እኛ ኢትዮጵያዊያን በአለም ላይ ሌላ ሀገር ካለ ንገሩኝ እኔ ግን እስካሁን አልሰማሁም።

  • @yosefakatsukihokage4817
    @yosefakatsukihokage4817 3 ปีที่แล้ว +2

    Waweeee🙏🙏🙏

  • @hanikonjo2780
    @hanikonjo2780 3 ปีที่แล้ว +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤🧡🧡🧡

  • @sophijarso9929
    @sophijarso9929 3 ปีที่แล้ว +2

    በህይወት ያላችሁ የንጉሥ ቤተሰቦች ለምንድነው ይህንን ኑፉቄ የማትቃወሙት ንጉሱን ባልሆነ መንገድ መቀበላቸው ለእናንተ ምን ጥቅም አለው?ይልቁንስ እርግማን እንጂ።ንጉሱ በራሳቸው ዘመን ነግዘው ሞተዋል አራትነጥብ ምንም ከመፀሀፍ ቅድስ ጋር አይገናኝም

    • @tameratgutema9834
      @tameratgutema9834 3 ปีที่แล้ว

      ኣትቀበጥሪ እነሱ ከሐገራቸው ጉዳይ በተያያዘ ይወዷቸዋል ያከብሯቸዋል እንጂ አያመልኳቸውም"!! በተጨማሪም በዓለም እንደ ሐገራችን ኢትዮጵያ የተባረከች እና የተቀደሰች ምድር የለችም ብለው ያምናሉ ለዚህም ትውልድ ሐገራቸውን በመተው በዚህች ውብ እና ቅድስት ሐገራችን መኖርን ይወዳሉ!!!

    • @sophijarso9929
      @sophijarso9929 3 ปีที่แล้ว +4

      @@tameratgutema9834 ሻሎም አልቀባጠርኩም ማክበራቸውንም ሆነ መውደዳቸውን አልተቃወምኩም በቅድስ ቃሉ ግን ሰለንጉሱ የተፃፈ አንዲትም ቃል የለም ። አዲስ ብሉይ እያሉ የቀባጠሩት እነሱ ።ንጉሱ በህይወት እያሉ ሰው ስለሆኑ ጥሩም መጥፎም ስራ ሰርተዋል።

    • @kimo428
      @kimo428 3 ปีที่แล้ว

      @@sophijarso9929 የማታቂውን አታውሪ ክብር መስጠጥ ያለባቸውን ያውቃሉ።
      እንዳንቺ አይነት ሆዳም ታሪክ ማስቀጠል አያውቅም
      ይቺን ሀገር ንጉሶች ስንት መሠዋት ከፍለው ነው ያቆዩልን ያ ባይሆን ሁላችንም ሌላ ማንነት ነበር ሚኖረን።
      ስለዚህ የሞተ ሞተ በቃ አይባልም !!
      የሰራው ስራ እንዲነሳ፣እንዲወሳናእዲዘከር ያደርገዋል።

    • @sophijarso9929
      @sophijarso9929 3 ปีที่แล้ว +3

      @@kimo428 ሻሎም ንጉሶቻችን የከፈሉትን ማቃለሌ አይደለም ነገር ግን አሁንም ደግሜ እላለሁ የእግዚአብሄር ቃል ሰለ ጆንሆይ ምንም የነገረን ነገር የለም ስለሚወድዋቸው ብቻ መፅሀፍ ቅድስን ሊያጣምሙ አይችሉም የጆንሆይ አገዛዝ አብቅቷል ።በጊዜው ስላልተወለድኩ የሰማሁት ጥሩም መጥፎም ታሪካቸውን ነው ።ለማንኛውም እኔ የፃፍኩት ቃሉን ሰለጠቀሱ ነው

  • @የግብፅህይወትአባይ
    @የግብፅህይወትአባይ 3 ปีที่แล้ว

    Toffu ነው ከአኩሪ አተር የሚሰራው ልክ እንደ ስጋ ይመስላል ያለው በጣም ነው የሚጣፍጠው

  • @tiyaassefa7870
    @tiyaassefa7870 10 หลายเดือนก่อน

    Bible talk about king of yehuda JESUS.

  • @mhosael9003
    @mhosael9003 3 ปีที่แล้ว +1

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @roserose-qi5fp
    @roserose-qi5fp 3 ปีที่แล้ว

    ራስ ሀይሉ ተፈሪ በደንብ አውቀዋለሁ art የአርት አስተማሪየ ነበር በጣም እሚገርም ብዙ ችሎታ ያለው ሰውነው ስለኢትዮጵያ አውርቶ አይጠግብም ብሩክ please🙏🙏🙏 ስልኩን

  • @ኢስላምነውሂወቴ-ኈ8ኘ
    @ኢስላምነውሂወቴ-ኈ8ኘ 3 ปีที่แล้ว +1

    Eski leyachu ye hageren bandera kayew menm bihon ayelew eski demo lemeset ena commtalew

  • @meseretbekolo4425
    @meseretbekolo4425 3 ปีที่แล้ว

    ♥️♥️♥️♥️

  • @hanikonjo2780
    @hanikonjo2780 3 ปีที่แล้ว

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @hanikonjo2780
    @hanikonjo2780 3 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @rebidegefa244
    @rebidegefa244 3 ปีที่แล้ว

    የጥፋቹ የሱስ ቁጮች