Ethiopia: የኢሕአፓ መስራቾች ክፍል 1 ; በአሐዱ ሬዲዮ eprp on ahadu radio part 1

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 20 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 16

  • @zewdubayou6804
    @zewdubayou6804 2 ปีที่แล้ว +4

    እስኳድ አቋቁማቸው ወጣቶች አስፈጃችሁ ከከተማ ትግል አስጀምራችሁ ትግሉን ለወያኔና ለሻቢያ በር ከፈታችሁ ግድያ የጀመረው ኢህአፓ ነው።

  • @WubieChanyalew
    @WubieChanyalew 2 หลายเดือนก่อน

    ወልቃይት ላይ ልዩ ቦታው ምድቋስ ባሩድ ላይ የቆሰለ ጊዜ የነበረውን ሁኔታ መግለጽ አለበት

  • @zubedanuri3869
    @zubedanuri3869 4 ปีที่แล้ว +7

    Getachew Marru was right.

    • @samsongebru4945
      @samsongebru4945 4 ปีที่แล้ว +1

      Kiflu and zeru are the saboteurs against Getachew Mary and Brehanemeskel

  • @hibreworkbogale4370
    @hibreworkbogale4370 2 ปีที่แล้ว

    Let me tell you, I wa was a member, EPRP as organized frome the beginning steel now the dialog isn't correct, as mersha say. I heard when I was EPRA in Telemet (Adiarkay)the dialog is different
    .

  • @drshalinisamson
    @drshalinisamson 4 ปีที่แล้ว +2

    Still all the same folks, how about you guys retire & pass the leadership to the youth eprp...ere sewu yiselechewal belu

  • @girmawoldemariam7107
    @girmawoldemariam7107 2 ปีที่แล้ว +1

    እንደው እንዚህ ሙታኖች ዝም ቢሉ ምን አለበት ስንቱና አገራችንን ለእሳት ዳርገው አስፈጅተው ሲያበቁ ዛሬም ለመድገም ነው ወይስ ? አኩሪ ታሪክ ኢህአፓ ልትነግሩን ነው :: ብደም የጨቀየ እጆቻችሁ አንድ ቀን አፅማችሁም ቢሆን ለፍርድ እንደሚቀርብ እንዳትጠራጠሩ:: ጌታቸው ማሩን እንዴት እንዴት አድጋችሁ ገደላችሁት ? ግርማቸውስ ሞቷል ክፍሉ እስቲ ንገረን ? አንጃ ብላችሁ ከፍተኛ 16 ውስጥ ያረዳችሆትን ወጣትውባለምን እንዴት ትረሷታላችሁ?ከታሪክ ፍልድ ልታመልጡ ግን እንደማችሉ እውቁት :: እናንተ መሪዎቹ እንዳዛሬው አውቄ ብሆን ጥሩ ነበር

    • @Ya-rm4qp
      @Ya-rm4qp 25 วันที่ผ่านมา

      የሚገርመዉ እሱ ነዉ..ልክ እንዳሸነፉ ነገር ታሪክ የሚያወሩት..ደሞ ተላላኪ ነበሩ ለጸረ ኢትዮጵያ ሀይሎች የሚያገለግሉ..

  • @takelebekele9290
    @takelebekele9290 4 ปีที่แล้ว +2

    EPRP leaders like mersha yosef who murdered their own members for dissent, who intiated war be it on Derg, TPLF, or anyone else in the empire have the stomatch to talk about others' brutalities than their own. How was it you murdered Getachew maru and Bekri Adem? What did Italy do to you, Mr. Mersha, that Menelik had not done to the people of Oromia, Sidama, Wolayitas? Menelik did much worse massacre to Oromia than Italy did to you. Atleast Italy recognized Oromia as a nation like TPLF did, whereas you like Menelik tried to eradicate Oromuma and other nations all together all your life. EPRP was equally as dictatorial itself as DERG was.

  • @samiglassglass5422
    @samiglassglass5422 6 ปีที่แล้ว +1

    እነዚ #አናልኪስ ናቸው #ኢሕአፓን አይወኩሉም !!!!!

  • @zewdubayou6804
    @zewdubayou6804 2 ปีที่แล้ว +1

    ሌቦች ፀረ ዴሞክራሲ ጣላቶች።

  • @amsaluzeleke9284
    @amsaluzeleke9284 ปีที่แล้ว

    አቤት ውሽት አሀዱ መስራች አልነበሩም አንጃ እንጂ