የርክበ ካህናት ቅዱስ ሲኖዶስ መክፈቻ ጸሎት ሥነ ሥርዓት ቀጥታ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 35

  • @tewhado7965
    @tewhado7965 2 ปีที่แล้ว +4

    Thank you EOTC TV, I couldn't stop crying looking at the Fathers' faces and emotions. May God bring peace upon us.

  • @girmawasferaw7688
    @girmawasferaw7688 2 ปีที่แล้ว +7

    አባቶቻችን ተስፋዎቻችን!ጉልበቶቻችን ጥንካሬዎቻችን ናችሁና ኑሩልን ፀሎታችሁና በረከታችሁ ቡራኬአችሁ ይድረሰን!እናንተን ስናያችሁ ግርማሞገሳችን ናችሁ።የተደረገብንን ሁሉ ዘግናኝ ነገር በእናንተ ማጽናናት እንዳልተፈጠረ ሁኖ ይታየናል።እናንተን አባት አርጎ የሰጠን አምላካችን የተመሰገነ ይሁን

  • @garbittisillasehannaa3675
    @garbittisillasehannaa3675 2 ปีที่แล้ว +4

    ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን አሜን፫ በረከታችሁ ይድረሰን አባቶቻችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አምላክ ቅዱሳን ስለ እናንተ ብሎ የሀገራችንን ሰላሟን ይማልስልን በቃችሁ ይበለን አሜን፫!!!🤲🤲🤲💚💛❤️

  • @bruktayttilaye5314
    @bruktayttilaye5314 2 ปีที่แล้ว +2

    አሜን ብፁአን አባቶቻችን በዕድሜና በጤና ይጠብቅልን አገራችን ኢትዮጵያን ፈጣሪ ይጠብቅልን አሜን🙏

  • @asterabate7743
    @asterabate7743 2 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን በናንተ ፀሎት ይማረን አባቶቻችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

  • @qorontosmedia
    @qorontosmedia 2 ปีที่แล้ว

    EOTC TV እናመሰናለን በርቱ ብጹአን አባቶች በረከታችሁ ይድረሰን አሜን

  • @Etho360-f2z
    @Etho360-f2z 2 ปีที่แล้ว

    አባቶቻችን ቡራኪአቹህ ይድርሰን አሜን3 እረዠም እድሜና ጤና ያድልልን ሀገራችን ሰላም ያድርግልን የቤተ ክርስቲያን መከራ በቃሽ ይበላት የቅዱሳን አምላክ እግዚአብሔር

  • @sisaytedla2364
    @sisaytedla2364 2 ปีที่แล้ว

    የአባቶቻችን በረከት እንዲሁም ጉባኤውን የሚመራው የመንፈስ ቅዱስ አንድነት በኢትዮጵያ ሀገራችንና በህዝበ ክርስቲያን ላይ ይደርብን

  • @abebaasayehen2023
    @abebaasayehen2023 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን🙏🏾

  • @ብሩክወለተማርያምመሃተቤን
    @ብሩክወለተማርያምመሃተቤን 2 ปีที่แล้ว +2

    እሰይ ደስ ይላል አባቶቻችን እንዲህ ሲነሱልን

  • @yabsrayabsra6789
    @yabsrayabsra6789 2 ปีที่แล้ว

    ፀአባቶቻችንንእድሜቸውንያርዝምልንአሜንአሜን🙏🙏⛪⛪

  • @ateneshdagnew3133
    @ateneshdagnew3133 2 ปีที่แล้ว +1

    አባቶቻችንን እድሜቸውን ያርዝምልን

  • @ihyg279
    @ihyg279 2 ปีที่แล้ว +1

    አባቶቻችን በረከታችሁ ይደርብን

  • @cheru16
    @cheru16 2 ปีที่แล้ว

    አባቶቻችን እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @goodlive1573
    @goodlive1573 2 ปีที่แล้ว

    🌹🌹🌹 EgiziAbiher yimesigen 🌹🌹🌹

  • @wublove4867
    @wublove4867 2 ปีที่แล้ว

    Egziabher benante lay adro mhretun ylakln

  • @mekdesa.3620
    @mekdesa.3620 2 ปีที่แล้ว +1

    🙏😭🤲😭🙏

  • @habeshafood7274
    @habeshafood7274 2 ปีที่แล้ว +1

    TEMESGEN🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @frehiwot27
      @frehiwot27 2 ปีที่แล้ว

      አባቶቻችን ያቆይልን

  • @ዉበትናሸለቤቴለኑሮዬፉናድ
    @ዉበትናሸለቤቴለኑሮዬፉናድ 2 ปีที่แล้ว

    Egzabhere yemasgen
    Abatochachin selotachu braktachu yidrasani
    kidist betakeristanachin ena hagerachin yabatochachin selot charu mahidanalem yetabikaln Amen amen amen
    💒💒💒💚💛❤️🤲🤲🤲

  • @SinteDaily
    @SinteDaily 2 ปีที่แล้ว +1

    benant tselot nurenalnm eyenornm nw sel hulum enamsegenale,

  • @demisewdamitew9309
    @demisewdamitew9309 2 ปีที่แล้ว

    ይድረስ ለአስመሳይ ክርስቲያን ተብዬ ሁላ፣
    እናንተ ራሳችሁ አስመሳይ ክርስቲያን ናችሁ፣ እኔ የግል ኃጢአታቸውን ተናገርኩ? እንደናንተ አይነቱ ነጠላ ለባሽ ነው ለሌባና ለከሃዲ ቤተክርስቲያንን አና ሃገራችንን አሳልፋችሁ ሰጥታችሁ ዛሬ እንባዋን እንኳን እንዲታበስ የሚጸልይ አባት አታለች፣ ሁሉም ለስልጣኑና ለገንዘቡ ሲል ነው በውስጧ የተሰገሰገው። እግዚያብሄር ሲካድ ዝም ብላችሁ አብራችሁ የምታጨበጭቡ አጨብጫቢ ናችሁ። እግዚያብሄርን ነው ወይስ ሰውን ነው የምታመልኩት? እንደው እኔም እናንተም ላይ የእውነት አምላክ ይፍረድብን። ቆይ ዛሬ እንኳን ያለው የጊዜው ክፋት መቅሰፍት ለምን መጣ አትሉም? እነዚህ በሙሉ በአለቃ አያሌው የተወገዙ አይደሉም? የእግዚያብሄር መንፈስቅዱስን ቦታ ለፍጡር (ለፓትርያርኩ) አልሰጡም? ፖለቲከኞች አይደሉም? ከሃዲ ካቶሊክ አይደሉም? ማንን ነው የምትሸውዱት ? እግዚያብሄር ይሸወዳል? ቀጥሉ ቀሚሳቸው ውስጥ ትገቡ እንደው እናያለን!!!

  • @demisewdamitew9309
    @demisewdamitew9309 2 ปีที่แล้ว

    የተኩላ ስብስብ

    • @eduheven9094
      @eduheven9094 2 ปีที่แล้ว

      Tekulaw antnkh ensu bitshan abatochchn nachu anten egizabher yegtstsekh lebona yestkh

    • @demisewdamitew9309
      @demisewdamitew9309 2 ปีที่แล้ว

      አይ ብጹአን! አትሸወጂ! ሰይጣንም እኮ የእግዚያብሄርን ስም ይጠራል።

  • @demisewdamitew9309
    @demisewdamitew9309 2 ปีที่แล้ว

    አሁን በዚህ ዘመን ስንት አመት ህዝበ ክርስቲያኑ በየቦታው ሲገደል፣ ቤተክርስቲያን ስትቃጠል የታላችሁ??? ውጡልን! ቤተክርስቲያናችንን ልቀቁልን አንፈልጋችሁም! የሌባ የሙሰኞች ስብስብ ሁላ ቶሎ ውጡልን!!! መጀመሪያ ለራሳችሁ ንስሃ ግቡ፣ ዜማ አያድንም፣ ቃሉን መደርደር አያድንም አላሏችሁም፣ እኚያ እናንተ መሃል የነበሩት እውነተኛ አባት አባ እንድርያስ!!! ታዲያ እናንተ ምን ትሰራላችሁ??? እውነተኞቹ ከበረሃ ይምጡልን ቤቱን ልቀቁ፣ ይሄ የናንት ቤት አይደለም።

    • @hailemelekotgeberemeskel7018
      @hailemelekotgeberemeskel7018 2 ปีที่แล้ว +3

      እግዚኦ ድፍረትህ እግዚአብሔር ይቅር ይበልህ ለመሆኑ አንተ ማነህ አባቶችህን ወደ ላይ ወጥተህ የምትገስፅ ? እዚህ ውስጥ እግዚአብሔር የመረጣቸው ቅዱሳን እንዳሉ በምን ታውቃለህ ? ወዳጄ ዓቅማችንን እንወቅ እግዚአብሔር ስንቱን ኃጢያቴን በደሌን ሸፍኖልኝ እንጂ እኔ ማን ነኝ ያለ ዓቅሜ ወደ ላይ የምፈርድ ? እኔ ማነኝ እንበል

    • @alemeyateshome5667
      @alemeyateshome5667 2 ปีที่แล้ว +1

      አንተ አባቶችን በድፍረት የምትናገረው አንተ ምንሰርተሀል ለቤተክርስቲያንና ለሀገርህ እነሱ ሌሊት እንቅልፍ ሳያምራቸው በእነሱ ጸሎትን በእግዚአብሔር ቸርነት እዚህ የደረስነው ከምትነቅፍ ጸልይላቸው የሚሻለው እሱ ነው

    • @fasikazegeye5726
      @fasikazegeye5726 2 ปีที่แล้ว

      ይሄንን ልትል የደፈርክ ማነህ አንተ
      አምላክ ቅዱሳን እግዚአብሔር ልቦናህን ይመልስልህ እውን አንተ በክርስትና ሕይወት ውስጥ አለህ አይመስለኝም ቢሆንማ መጀመሪያ የወንድምህን የአይን ጉድፍ ከምታይ የራስህን የአይን ምሰሶ ተመልከት ነው የሚለው የእግዚአብሔር ቃል እባክህ ልጄ ልበልህ ሁሌም እራስክን ተመልከት እንኳን አባቶቻችንን ለመናገር መድፈርህ በእውነት አሳዘንከኝ የፍርድ ባለቤት ስላለ ለሱ ተውለት አንተ በግልህ እንደ አንድ ክርስቲያን በፆም፣በፀሎት፣ በንስሃ፣በቅዱስ ቁርባን እንዲሁም በተለያዩ የቅድስና ስራ እራስህን ጥመድ አባቶቻችንን ከመዝለፍ ይልቅ በምትችለው ሁሉ ለቤተክርስቲያን ዋስ ጠበቃ ሁን በተስጠህ መክሊት ሁሉንም ለሚመለከት ለልዑል እግዚአብሔር ስጥ መምጫው አይታወቅምና እራስህን ከመጥፎ ሰራ አሰወግደህ በመልካም ስነ ምግባር አንፅ መንግስቱን ለመውረስ ተዘጋጅ ስለአባቶቻችን ስትናገር የምትጠራበትን አታውቅምና እራስህ ላይ ትኩረት አድርግ ደግሞም ከቻልክ ስለአባቶቻችን አብዝተህ ፅልይ ክርስቶስ ያስተማረን በቀራንዮ ላይ ያን ሁሉ ሲያደርሱበት አምላክ ሆኖ አሁን አንተ ያልክውን አይደለም ያለው አባት ሆይ የሚሰሩትን አያውቁምና ይቅር በላቸው ነው ያለው ስለዚህ እኛም ከሱ የምንማረው ይሄንን ነው ደግሞ እኮ እንደኛው ሰው መሆናቸውን መዘንጋት የለብንም። አትፍረድ ይፈረድብሃል ነውና ያለው አምላካችን ፈጣሬያችን እየሱስ ክርስቶስ። ማስተዋሉን ያድልህ።
      እኔ ይህን ስልህ ልጄ ስለሆንክ ነው ግን ካጠፋሁ በጣም ይቅርታ አርግልኝ።

    • @demisewdamitew9309
      @demisewdamitew9309 2 ปีที่แล้ว

      እናንተ ራሳችሁ አስመሳይ ክርስቲያን ናችሁ፣ እኔ የግል ኃጢአታቸውን ተናገርኩ? እንደናንተ አይነቱ ነጠላ ለባሽ ነው ለሌባና ለከሃዲ ቤተክርስቲያንን አና ሃገራችንን አሳልፋችሁ ሰጥታችሁ ዛሬ እንባዋን እንኳን እንዲታበስ የሚጸልይ አባት አታለች፣ ሁሉም ለስልጣኑና ለገንዘቡ ሲል ነው በውስጧ የተሰገሰገው። እግዚያብሄር ሲካድ ዝም ብላችሁ አብራችሁ የምታጨበጭቡ አጨብጫቢ ናችሁ። እግዚያብሄርን ነው ወይስ ሰውን ነው የምታመልኩት? እንደው እኔም እናንተም ላይ የእውነት አምላክ ይፍረድብን። ቆይ ዛሬ እንኳን ያለው የጊዜው ክፋት መቅሰፍት ለምን መጣ አትሉም? እነዚህ በሙሉ በአለቃ አያሌው የተወገዙ አይደሉም? የእግዚያብሄር መንፈስቅዱስን ቦታ ለፍጡር (ለፓትርያርኩ) አልሰጡም? ፖለቲከኞች አይደሉም? ከሃዲ ካቶሊክ አይደሉም? ማንን ነው የምትሸውዱት ? እግዚያብሄር ይሸወዳል? ቀጥሉ ቀሚሳቸው ውስጥ ትገቡ እንደው እናያለን!!!

    • @demisewdamitew9309
      @demisewdamitew9309 2 ปีที่แล้ว

      @@alemeyateshome5667 እናንተ ራሳችሁ አስመሳይ ክርስቲያን ናችሁ፣ እኔ የግል ኃጢአታቸውን ተናገርኩ? እንደናንተ አይነቱ ነጠላ ለባሽ ነው ለሌባና ለከሃዲ ቤተክርስቲያንን አና ሃገራችንን አሳልፋችሁ ሰጥታችሁ ዛሬ እንባዋን እንኳን እንዲታበስ የሚጸልይ አባት አታለች፣ ሁሉም ለስልጣኑና ለገንዘቡ ሲል ነው በውስጧ የተሰገሰገው። እግዚያብሄር ሲካድ ዝም ብላችሁ አብራችሁ የምታጨበጭቡ አጨብጫቢ ናችሁ። እግዚያብሄርን ነው ወይስ ሰውን ነው የምታመልኩት? እንደው እኔም እናንተም ላይ የእውነት አምላክ ይፍረድብን። ቆይ ዛሬ እንኳን ያለው የጊዜው ክፋት መቅሰፍት ለምን መጣ አትሉም? እነዚህ በሙሉ በአለቃ አያሌው የተወገዙ አይደሉም? የእግዚያብሄር መንፈስቅዱስን ቦታ ለፍጡር (ለፓትርያርኩ) አልሰጡም? ፖለቲከኞች አይደሉም? ከሃዲ ካቶሊክ አይደሉም? ማንን ነው የምትሸውዱት ? እግዚያብሄር ይሸወዳል? ቀጥሉ ቀሚሳቸው ውስጥ ትገቡ እንደው እናያለን!!!