እንደማይክል ጃክሰን ሊያጠፉት ይፈልጋሉ!! አቤል ስለሸወዳቸው በግነዋል!!!እንፀልይለት!!Abiy Yilma, ሳድስ ቲቪ, Ahadu FM

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 17 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 447

  • @salamlaethiopia3407
    @salamlaethiopia3407 ปีที่แล้ว +94

    ስለ አቤል የተናገርከው እናቱ ትፀልያለች ላልከው በጣም ልክ ነው እዚህ ካናዳ አንድ ቤተክርስቲያን ነው የምንሄደው ትፀልያለች ጎበዝ ነህ መደገፍ ይገባሀል 👏

    • @ethioland4938
      @ethioland4938 ปีที่แล้ว +1

      እሱ እራሱ ክፍችን የሚያመልክ ነው እኮ ይበለው አንድም ለኢትዮጵያ ያደረገው ዉለታ የለም ዊኬንድ ማለት ትንሹ ሰይጣን ነው !!!!

    • @ኢትዮጵያትቅደም-ፐ6ኘ
      @ኢትዮጵያትቅደም-ፐ6ኘ ปีที่แล้ว +9

      ​@@ethioland4938 ሴጣንም ቢሆን ይችላል መድሀኒአለም አምላክ ሊያድነው ጥሩ እንመኝ አምላክ ይፍቀድለት ያውጣው

    • @newayyergu2426
      @newayyergu2426 ปีที่แล้ว +12

      እግዚያብሔር ደግ አምላክ ነው እራሱን ለኛ ለሐጢያተኞች ሲል አሳልፎ የሰጠው። አሁንም ለፍርድ አንቸኩል ፈራጅ እግዚያብሔር ብቻ ነው። እንኩዋን ወደ እግዚያብሔር ፊቱን መለሰ የናቱና የቤተሰቡን ፀሎት ይርዳው እኛም በፀሎት እናስበው።

    • @muluwendemu3344
      @muluwendemu3344 ปีที่แล้ว +4

      እግዚአብሄር አምላክ ይርዳው

    • @amanhailaselase4581
      @amanhailaselase4581 ปีที่แล้ว

      ​@@ethioland4938 😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊

  • @birhanemulugeta587
    @birhanemulugeta587 ปีที่แล้ว +69

    ክብር ለስላሴ ይሁን።ሳድሶች ስላም ለእናንተ ይሁን ቅዱስ ኡራኤል ልቦናውን ያብራለት።

  • @user-letsub12121
    @user-letsub12121 ปีที่แล้ว +8

    አቤልዬ የሀገሬ ደሜ ነህ አንተ ኢትዮጵያዊ ነህ እድትጠፋብኝ አልፈልግም እመብርሃን ታስመልጥህ አሜን😭❤🙏

    • @tube3067
      @tube3067 ปีที่แล้ว +1

      አሜን ❤በጣም ነውምወደው😭

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ ปีที่แล้ว +108

    እግዚአብሔር አምላክ ያስመልጠው ለንስሃ ያብቃው ከነዚያ ክፋ አምላኪዎች ልንፀልይለት ይገባል የእስራኤል ቅዱስ በደሙ ይሸፍነው ❤መምህር አብይ እና አርአያ እግዚአብሔር የስራ ድርሻችሁን ትልቅ ደረጃ ያድርስላችሁ❤❤

  • @freedomermi5190
    @freedomermi5190 ปีที่แล้ว +10

    የምስኪኖች እናት ወላዲት ኣምላክ እባክሽን ኣቤል ክዚ ስይጣናዊ ስራ ኣውጭው እናቴ ማርያም ላንች ምንም ኣይሳንሽም❤️🙌

  • @እግዚአብሔርይመስገን-የ6ሐ
    @እግዚአብሔርይመስገን-የ6ሐ ปีที่แล้ว +47

    እግዚአብሔር ምን ይሳነዋል አቤቱ አባት ሆይ ወደ እራስህ ቤት ሰብስበን ወንድማችን መንቃቱ እጅግ ደስ ብሎኛል

    • @melkamadmasu4351
      @melkamadmasu4351 ปีที่แล้ว +2

      ትልቅ ሰው ዓብይ

    • @muneeralabeeb3990
      @muneeralabeeb3990 ปีที่แล้ว

      አለሀምዲሊላህ ፀፀቱን ይቀበለው

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 ปีที่แล้ว +10

    ተባረኩ ትውልድን ለማዳን ለምታደርጉት ጥረት በጣም አመሰግናለው አቤል ጌታ ይርዳክ

  • @fafi6359
    @fafi6359 ปีที่แล้ว +1

    በማይቻል አለም የሚችል ልብ ስጭን አመቤቴ ማርያም

  • @hermelam.tefera4103
    @hermelam.tefera4103 ปีที่แล้ว +20

    አቤቱ አምላኬ ሆይ በቸርነትህ አስበን። ወገኖቼ በፀሎታችሁ አስቡኝ ልጄ የዚህ ዘፋኝ አፍቃሪ ነው። የድንግል ማርያም ልጅ ከዘፈን ዓለም ያውጣልሽ በሉኝ😢

  • @freedomermi5190
    @freedomermi5190 ปีที่แล้ว +7

    ክርስቶስ ሆይ በማወቅም ባለ ማወቅ ስላጠፍነውም ጥፍት ይቅር በለን ለንሳሀ ኣብቃን😢🙌

  • @tizaluterefe6165
    @tizaluterefe6165 ปีที่แล้ว

    እድሜ ዘመንህ ይባረክ መምህር !! ለትዉልድ ለወገን የድርሻህን እየተወጣህ ነዉ ። ወገን መንቃት ይሁንልን እግዚአብሔር መልዕክተኛ እየላከልን እንደሆነ እናስተዉል....

  • @ሩሐማዮቲብ
    @ሩሐማዮቲብ ปีที่แล้ว +3

    አቤልዬ እግዚአብሔር ታላቅ ነው ይርደዋል የእናቱ ፆለት አለ ከሱጋ 💙

    • @yordi2020
      @yordi2020 ปีที่แล้ว

      አውቆ ነው አቤልዬ ምናምን አትበይ ከፈለግሽ ሴጣንዬ በይ አሁንም ነፍሱ የሴጣን ናት

  • @ANEZEKIRSTOS
    @ANEZEKIRSTOS ปีที่แล้ว +24

    የኢትዮጵያ አምላክ ይርዳው አሜን

  • @sebieylove5190
    @sebieylove5190 ปีที่แล้ว +23

    @መምህር ክበርልን ጆሮ ላለው ነፋስና መንገድን እንዲመርጥ የምታደርገው ጥረት ብዞዎችን ይታደጋል። ለዚህ ዘፋኝ የኢትዮጵያ አምላክ ይታደገው 🙏

    • @darbealemu6028
      @darbealemu6028 ปีที่แล้ว

      ጸሎቱ መልካም ነው ግን አንድ ነገር መናገር እፈልጋለው።ማነው የኢትዮጵያ አምላክ?አንድ አምላክ አለ እራሱንም ለአብርሃም የገለጠ የእስራኤል ቅዱስ እግዚአብሔር ብቻ ነው።እግዚአብሔር በሰማይና በምድር አምላክ ነው እንጂ በኢትዮጵያ ድበር የተወሰነ አምላክ አይደለም።

  • @degolabraha9972
    @degolabraha9972 ปีที่แล้ว +10

    ሰላም አብይ ይልማ አቤልንና እናቱን እመቤታችን ትጠብቅልን

  • @ኤፍታህህሪተስላሴ
    @ኤፍታህህሪተስላሴ ปีที่แล้ว +4

    ወድማችን ኣቤል ባለበት እመ ኣምላክ ጥላ ከለላ ትሁነው ከክፍ ሁሉ ትጠብቅልን ለንስሃ ሞት ያብቃው እግዚአብሔር ኣምላክ

  • @soliana-kw5qg
    @soliana-kw5qg ปีที่แล้ว

    ያገልግሎት ዘመናቹ ይባርክ

  • @mariamaria8168
    @mariamaria8168 ปีที่แล้ว +16

    አዎ አብይ ወንድማችን እኔም ፈታ ሚዲያ ላይ ሳይ የእናቱና የአያቱ ፀሎት ነው ያልኩት . የአርባ ቀን ጥምቀቱም ያከሽፉባቸዋል የእግዚአብሔር ከዚ ሰላምና እረፉት ከሌለው ሀለም ያውጣው 🙏

    • @ethiodangbduie2942
      @ethiodangbduie2942 ปีที่แล้ว

      ተባለ እንዴ ተይ ባክሽ ስትፈሪምም እኮ ፈርመሽ አረጋግጠሽ ነው የገባበት ተሸጠ አሁንም አመጣጡ ለማጥፋት ነው አይ ሻርት ሚሞሪያም በዛ በቀላሉ ሊወጦ ሀሀሀ የውሸቱን ነው በእውቀት መርምሩ ሴሜት ጥሩ አንደለም

  • @ትጅአበሻ
    @ትጅአበሻ ปีที่แล้ว +8

    ሳደሶች እንዴት ናቹ ስላየሀቹ ደስ ብሎኛል አብዬዬ.አቤልን ፈጣሪ ይጠብቀው እንፀልይለት

  • @barackhaile4
    @barackhaile4 ปีที่แล้ว +1

    የኢትዮጵያ እናቶች ጸሎት ይጠብቃል ያልከው ነገር 100% እውነት ነው እኔም ምስክር ነኝ

  • @eyerusalem8314
    @eyerusalem8314 ปีที่แล้ว +18

    የአቤል እናት እዚህ ካናዳ ነው የምትኖረው ቶሮንቶ ቅድስ ማርያም ቤተክርስቲያን እንዴት እንደምትፀልይ እሱም እንዴት እንደሚረዳ ብታዮት እንዴት ደስ እንደሚል ብታዮ በተለይ የእናትየዋ እንባ በጣም ነው የምታሳዝነው

    • @mikalmicheal
      @mikalmicheal ปีที่แล้ว +2

      Egzabher yeredaw❤❤

    • @libebeegezebeheretsena8643
      @libebeegezebeheretsena8643 ปีที่แล้ว

      Woww egzebehere eneba lalachew betam kereb new egzebehere ahunm cherse yemerew

    • @ethioland4938
      @ethioland4938 ปีที่แล้ว

      እሱ እራሱ ክፍችን የሚያመልክ ነው እኮ ይበለው አንድም ለኢትዮጵያ ያደረገው ዉለታ የለም ዊኬንድ ማለት ትንሹ ሰይጣን ነው !!!!

    • @mayatube1107
      @mayatube1107 ปีที่แล้ว +1

      ​@@ethioland4938 ሁላችንም ሀጥያት አለብን አንተ ፃዲቅ ነህ የሰውን የምትኮንን ሰይጣን ነው ከማለት ወደ እግዚብሔር እንዲቀርብ እንፀልይለት እንርዳው ባለን አቅም እናበርታው በሁሉም ሰው ኮሜንት እየገባህ ስለሱ ክፉ አታውራ አንተ በጎ ሁን እሽ እሱ ለፈጣሪ ለመኖር መንገድ ከጀመር እንዲቀጥልበት እናበርታው አንድ ሰው ሲመለስ እልል እንበል ሲሄድ እናለቅሳለን እናዝናለን እናም እየተመለሰ ከሆነ እግዚብሔር ይመስገን ፈጣሪ ይጠብቅህ መጨረሻህን ያሳምርልህ ሰው ሁኖ የማይሳሳት የለም

    • @ethioland4938
      @ethioland4938 ปีที่แล้ว

      @@mayatube1107 ምነው ቀድሞ ሰባኪ ልሁን አልሽ !!! ደግሞ ስለሰው መጨረሻና መጀመሪያ መናገር ጀመረቻሁ ሟርተኞች መጀመሪያ አንቺን የተናገረ የለም አፍሽን ለጉሚ !!!!

  • @bemnethailu1663
    @bemnethailu1663 ปีที่แล้ว +7

    በእውነት ደስ የሚል ዜና ነው ዛሬ የሰማሁት እና እኛ ኢትዮጵያዊያን ሁላችንም በየሀይማኖታችን ልንጸልይለት ይገባል ለወንድማችን 🙏
    ሀያሉ ጌታ ከዲያብሎሶች እጅ ያስጥለው ለንስሀ ሞት ያብቃው 🙏
    እኛንም ያብቃን 🙏

    • @bemnatabebe3255
      @bemnatabebe3255 ปีที่แล้ว

      Eni enqan ayemslgem ya Ethiopia hizeb fetarewn yamefera la amelaku yamegza nwe yakerachew Ethiopia selahonch ba abel baqul wetatun lematemade yemslgal Satan eko amelekashew eskmachersha yewasdeshal enji ayelakeshem so kaweta ewenat yegadelutal enda mikeal Jackson endasebkut kahon dagemo yenoral

    • @darbealemu6028
      @darbealemu6028 ปีที่แล้ว

      @@bemnatabebe3255 "በየሀይማኖታችን ልንጸልይለት"የምጸለይ ጸሎት ሳይሆን በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ወደ አብ የሚጸለይ ጸሎት ነው መልስ ያለው፤የበለጠ ለመረዳት መጸሐፍ ቅዱስን ማንበብ ይቻላል።

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 ปีที่แล้ว +26

    ሁሉም እንደ አቤል መንቃት አለበት 😢🙏🏿እንኩዋን ደህና መጣችሁ 🙏🏿🙏🏿እግዚአብሔር ይጠብቀው 🙇🏿‍♀️

  • @getachewwoldegiyorgis8128
    @getachewwoldegiyorgis8128 ปีที่แล้ว +6

    እናመሰግናለን ክብር ይስጥልን

  • @hirut7396
    @hirut7396 ปีที่แล้ว +20

    ሰላም ውድ መምህራችን እኔ ደግሞ ከሚዲያ ስዎች ታዋቂ ከሚባሉ ስዎች እማደንቀው እማከብረው እምወደው መምህርና ጋዜጠኛ አብይ ይልማ ነው በችሎታው በብቃቱ እደንቀዋለሁ ለአገሩ ለህዝቡ ያለው ፍቅር ልዩ ነው በድፍረት እሚናገረው ነገር ያስገርመኛል ፈጣሪ እድሜ ጤና ይስጥህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SudanSudan-k8m
    @SudanSudan-k8m ปีที่แล้ว +4

    እግዚያብብሄር ያክብርልን ተባረኩ

  • @zewditugalo7840
    @zewditugalo7840 ปีที่แล้ว +6

    ፈጣሪ ያስመልጠዉ ማስተዋልን ያድለዉ አሜን

  • @የጌታየእናትለኔምእናቴናት
    @የጌታየእናትለኔምእናቴናት ปีที่แล้ว +2

    ወንድምየ እንኳን የድንግል ማርያም ልጅ ካለህበት አዘግጥ አወጣህ
    ሁሉም ኢትዮጵያዊው ወገኖቹ በፆሎታችን እናስበው በማርያም

  • @webet2273
    @webet2273 ปีที่แล้ว +16

    እመአምላክ አማላጅዋ ምልጃዋ ይጠብቀዉ የአብ የድግል ልጅ ጌታችን መድሀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶ ከሞት ተነስቷል ሁሉን አሽናፊ የሆነዉ ኢየሱስ ይገስፅለት ደጉ ኢየሱስ ክርስቶስ ማረን ይቅር በለን

  • @hiwigetachew6244
    @hiwigetachew6244 ปีที่แล้ว +1

    ሠላማችው ይብዛላነ ሣድሶች እናታችን ቅድሥት ድንግል ማርያም በኪነ ጥበቧ ሸፍና ታውጣው በፀሎታችን እነናሥበው

  • @kidistashenafi9342
    @kidistashenafi9342 ปีที่แล้ว +3

    መምህር አብይ ይልማ ጌታ እየሱስ ይባርክህ አሁንም ከዚህ በላይ አይንህ ይከፈት ❤

  • @gemechistube9126
    @gemechistube9126 ปีที่แล้ว +3

    Abe kestehal be selam New?
    Adis engida ..ሣድስ ቲቪ ዋው ዋው ዋው እማምላክዬ ክብር ምስጋና እስከልጅሽ ዥገባሻል

  • @sarasolomon2002
    @sarasolomon2002 ปีที่แล้ว +41

    የድንግል ማርያም ልጅ ይፈውስው አብይ ላንተ አና ለፕሮግራም ተከታታዮችህ ስላሙን ያብዛላችሁ

  • @Addis0749
    @Addis0749 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም አቶ አብይ ይልማና አርአያ መካሻ ሰላማችሁ ይብዛ
    እኔ በካናዳ በቶሮንቶ ከተማ ነዋሪ ነኝ
    በሰሜን አሜሪካ ወይም በአውሮፓ ልጅ ማሳደግ ከባድ ነው በጭንቀት ነው ልጆቻችን ያሳደግነው
    አቤል ተስፋዬ በጣም ተወዳጅ ልጅ ነው በጣም እፈራለት ነበር አሁን ወደ ቀልቡ ተመልሷል ጎበዝ ይጠንቀቅ ለእናቱ ወይም ለአቤል የምመክራችሁ ቫኬሽን ብለው ወደ አገርቤት መሄድ አለባቸው ለማንም ሳይናገሩ ፀበልም እናቱ ትውሰደው እዛም መቆየት አለባቸው ገንዘብም ይቅርበት ከእነዚህ ሴጣኖች አላህ ይጠብቀው ፀሎት አደርግለታለሁ አደራ

  • @rahelabraham717
    @rahelabraham717 ปีที่แล้ว +3

    አብያችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ ትውልዱን ስለምታነቃ🙏❤

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር አምላክ መለኮታዊ ጥበብ ያብዛልህ

  • @freedomermi5190
    @freedomermi5190 ปีที่แล้ว +3

    ውይይይ እመብርሀን ከዛህ ክፉ መናፍስት ኣውጭው ጠብቂው እናቴ ማርያም🥰🙌

  • @netsanetdiriba4026
    @netsanetdiriba4026 ปีที่แล้ว +12

    መምህር እግዚአብሔር ወደ ከፈታ ያውጣቹ. ለሚሰማቹ ትውልድን ማዳን ሰለሆነ🎉

  • @dimvidpro
    @dimvidpro ปีที่แล้ว +23

    ሁሌም እትዮጵያዊ አጨብጫቢና ለገንዘብ ለሆድ ያደረ ነው አኢንቨስት አረጋለሁ የተጎዱትን እረዳለው ባው ብቻ ሳይሆን ንሰሀ ገብቶ ቄደር ተጠምቆ ነው ወደማንነቱ መመለስ የሚችለው እሱ ስላለ ብቻ አይደለም። አሊያ ከሱ እጅ ተቀብለህ የበላህ ሁሉ የመንፈሱ ተጠቂ ነው የምትሆነው ነጮች ያሰለጠኑት ተመልሶ አገሩን ሀይማኖቱን እንዲያጠፋ ነው ጥንቃቄ ይደረግ።

    • @mikywolday4180
      @mikywolday4180 ปีที่แล้ว +1

      Legend

    • @ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ
      @ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ ปีที่แล้ว +1

      ትክክል ከፍተኛ ጥንቃቄ ሊደረግ ይገባል 👍👍👍👍👍👍👍👍👍 በእውነት ከሆነ ዘፈኑን ሲያቆም እና ጠላቴ ሰይጣን ክጅሀለሁ ብሎ በአደባባይ ስለ እግዚአብሔር ሲመሰከር እናምነዋለን በእውነት ከሆነ እግዚአብሔር ይርዳው ግን እንደማይክል ጃክሰን እንዳያደርጉት

  • @nunumekonnen3325
    @nunumekonnen3325 ปีที่แล้ว

    እመቤቴ ማርያም ትመልሰዋለች እዚህ የቶሮንቶ ማርያም የአያቱ ነፍስ ትጠብቀው። እግዚአብሔር ይመስገን! መመለሱ።

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 ปีที่แล้ว +11

    እየሱስ ክርስቶስ ብቸኛው አዳኝ ነው

    • @Mantegibosh2016
      @Mantegibosh2016 ปีที่แล้ว +1

      ያለወላዲት አምላክ አማላጅነት አለም አይድንም።

    • @abebaseyiume8949
      @abebaseyiume8949 ปีที่แล้ว

      @@Mantegibosh2016 መፅሐፍ ቅዱስ አይልም እንጂ

    • @tilahunbekele7624
      @tilahunbekele7624 ปีที่แล้ว +1

      በዚህ ዘመን ትውልድ ከፍተኛ አለማወቅ አለ እየሱስ ክርስቶስ አኮ አግዚአብሔር ነው ነፍስን ሊያድን የሚችል እሱ ብቻ ነው በተረፈ ቅዱሳን መላእክት በተሰጣቸው ኪዳንና ፀጋ ሊያድኑ ይችላሉ እንጂ ከፈጣሪ ጋር ፍጡራንን ማወዳደር የሐጢያት ቁንጮ ነው መምህት የሌለው የክርስቶስን ማደን በማንም በምንም ሊተካና ለነፃፀር አይችልም፡፡@@abebaseyiume8949

    • @abebaseyiume8949
      @abebaseyiume8949 ปีที่แล้ว

      @@rekikaweke5791 እየሱስ ክርስቶስ የቀደመዉን እባብ ይቀጠቅጠዋል ዕለት ዕለት አሜን

    • @ArsemaTamrat-hq5vz
      @ArsemaTamrat-hq5vz ปีที่แล้ว

      እግዚአብሔር ይርዳው 🙏🙏🙏

  • @ሶልያናየማርያም
    @ሶልያናየማርያም ปีที่แล้ว +5

    እውነት ተመልሶ ከሆነ መጠንቀቅ አለበት ግን እኔ የፈራሁት መጠቀሚያ ሊያደርጉት እንዳይሆን ኢትዮጵያዊያንን ለማታለል እኛ ኢትዮጵያዊያን የሀገራችን ፍቅር ብንከፋም ከውስጣችን አይወጣም ኢትዮጵያዊነታችን ከባድ ስሜት ነው እና ሀገራችንን ስለምንወድ ሊጠቀሙበት እና ወጣቱን ሊያጠምዱበት ካልሆ እውነት ተመልሶ ከሆነ እግዚአብሔር ይጠብቀው በፆለት እናስበው

  • @ZahraZahra-fb9te
    @ZahraZahra-fb9te ปีที่แล้ว +8

    እኔም የአቤል ነገር አሳስቦኛል ሰሞኑን ወደራሱ እየተመለሰ ነው ያለው አንድ እግዚአብሔር ይጠብቀው

  • @zenebejigu4416
    @zenebejigu4416 ปีที่แล้ว +7

    ዋው አብየ ከነቤተስብህ ከስራተኞች ጭምር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ ስራችሁ ይባረክ::❤❤❤

  • @User-rh8di
    @User-rh8di ปีที่แล้ว +3

    ልጆቻችንን እግዚአብሔር ይጠብቅልል ያለንበት ጊዜ በጣም ያስፈራል ተግተን እንፀልይ😢😢

  • @tinawolde9826
    @tinawolde9826 ปีที่แล้ว +6

    እንኳን ደህና መጣህ ወንድሜ.

  • @heleenheleen3936
    @heleenheleen3936 ปีที่แล้ว +1

    ብቻ አምላክ ይርዳው ምንም ቢሆን ኢትዮጵያዊ ወንድማችን ነው አምላክ በናቱ ፀሎት በእዝቡም እርዳ አምላክ የርዳው አንድ የጠፋበግ ማግኘት በአምላክ ዘንድ ብርቅ ነው ከክፉ በናፍስት ያላቀው አምላክ አሜን
    በመቀጠል ለሳድስ ሚዲያ እናመስግናለን

  • @ኤፍታህወለተስላሴ-የ5ፐ
    @ኤፍታህወለተስላሴ-የ5ፐ ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር አምላክ ወደ ቤቱ ይመልሰው ለንስሀ ያብቃው ለዝች ኮንትራት አለም አቤት አምላኬ ሆይ ማረን ይቅር በለን
    መምህራችን የእኛ እቁ በርቱልን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ

  • @eyerusalemdaniel2677
    @eyerusalemdaniel2677 ปีที่แล้ว +3

    ለእያንዳችን ትልቅ ትምህርት ነው እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @fitawahferom7577
    @fitawahferom7577 ปีที่แล้ว +5

    ኑሩልን እ ምርጥ እውቀት በማካፈል እንድንነቃ ለምትጨነቁልን ወንድሞቻችን እናንተን አያሳጣን እግዚአብሄር ይጠብቅልን ፈጣሪ ይባርክልንአሜን ❤❤❤

  • @seblebirhane3681
    @seblebirhane3681 ปีที่แล้ว +3

    መምህራችን አብይዬ እንኳን ደህና መጣህ እኔስ ሰሞኑን ስትጠፋ ደግሞ ረብሸውህ ነው ብዬ ፈርቼ ነበረ ምክንያቱም ባለፈው ስለ ሰንደቅ አላማ ትንሽ ጠቀስ አድርገህ በሌላ ጊዜ በሰፊው እንደምትገልፅልን ከተናገርክ ቀሁላ ስለጠፋክ አስቤ ነበረ

  • @AlgeJesus
    @AlgeJesus ปีที่แล้ว +1

    የጌታ ምሕረት ያስመልጠው

  • @እሌኒኢየሱስየነብሴቤዛነው
    @እሌኒኢየሱስየነብሴቤዛነው ปีที่แล้ว +2

    ✝ የማለዳ የህይወት ቃል ✝
    🍃🕊🍃🕊🍃🕊🍃
    ሮሜ 13
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ¹¹ ከእንቅልፍ የምትነሡበት ሰዓት አሁን እንደ ደረሰ ዘመኑን እወቁ፤ ካመንንበት ጊዜ ይልቅ መዳናችን ዛሬ ወደ እኛ ቀርቦአልና።
    ¹² ሌሊቱ አልፎአል፥ ቀኑም ቀርቦአል። እንግዲህ የጨለማውን ሥራ አውጥተን የብርሃንን ጋሻ ጦር እንልበስ።
    🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀
    መልካም ቀን ይሁንላችሁ🙌

  • @mahze5320
    @mahze5320 ปีที่แล้ว +1

    ወንድማችን አርአያ በሳድስ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል ሰዬና ቀስቶ ቢቀላቀሉ .

  • @meserettigabu9921
    @meserettigabu9921 ปีที่แล้ว +6

    እግዜር ይጠብቀው❤

  • @abezanteneh3592
    @abezanteneh3592 ปีที่แล้ว

    ከእናት ፀሎት በበለጠ የጌታመንፈስ የጌታ ፀጋ ያግዘዋል።

  • @tekureanbesa1427
    @tekureanbesa1427 ปีที่แล้ว +1

    በርቱልን ውድ መምሕራኖቻችን ,ለአቤልም የኢትዮጵያ አምላክ ከክፉ ይሠውረው

  • @ኢትዮጵያዬ-ሰ4ጠ
    @ኢትዮጵያዬ-ሰ4ጠ ปีที่แล้ว +12

    መምህራችን አዲስ ነገር በጉጉት እየጠበቅን ነው እግዚአብሔር በጎ ሀሳብህን ያሳካልህ።

    • @ኢትዮጵያዬ-ሰ4ጠ
      @ኢትዮጵያዬ-ሰ4ጠ ปีที่แล้ว

      @@zembalchw3824 ልቦና ይስጠን።

    • @samsontemsgne-dp7xn
      @samsontemsgne-dp7xn ปีที่แล้ว

      ​​@@zembalchw3824 ማስክሽን ስለሚያስልጥብሕ ነው አይደል🤣🤣🤣

    • @ethiodangbduie2942
      @ethiodangbduie2942 ปีที่แล้ว

      አዲስ ፊልም አዘጋጅታል ለማጥመጃ ነው የማታስተዉሉ ሰዎች በአዲሱ ወጥመድ ተዘጋጁ አደራ አንዳትጠራጠሩ ምድረ ጀዝባ አንናንተም ይሸጣችሀል ፊልሙ ሊለቀቅ ነው ሾርት ሚሞርያም ሁላ ቱ

  • @ኢትዮጵያየእኝናት
    @ኢትዮጵያየእኝናት ปีที่แล้ว +2

    😍😍😍አቤት ግጥጥሞሽ ደስ ይላል የ 2 ስው ጥሩ ምልካም ለ ኢትዮጵያን ህዝብ ትምርት ስጭ 😍😍

  • @genetassfa292
    @genetassfa292 ปีที่แล้ว +5

    አርአያ እንኳን ደህና መጣህ

  • @አድነኝአምላኬ
    @አድነኝአምላኬ ปีที่แล้ว +1

    በጣም እናመሰግናለን ሣድሶች

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ዐ7ፐ
    @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ዐ7ፐ ปีที่แล้ว +10

    እንኳን ደህና መጣችሁ መምህሮቻችን
    መምህር አቢይ ናፍቀኸኝ ነበር ማርያምን እንኳን ደህና መጣ አባቴ
    አቤል ስለሚባለው ልጅ ገና ትላንት ማወቄ ነው ግን እባካችሁ ልጁን እንድምንም ብላችሁ ሀገር እንዲገባ ተባበሩት

  • @YOYO-k4v
    @YOYO-k4v ปีที่แล้ว +10

    ለሮፍናንም ፀልዩለት

    • @libebeegezebeheretsena8643
      @libebeegezebeheretsena8643 ปีที่แล้ว +1

      Egzebehere weda liba yemelesew

    • @elsaawoke9853
      @elsaawoke9853 ปีที่แล้ว +1

      Men leRophnan becha are buzu nachew ezim yalut. Dengel tedereselachew enji.

  • @kidusdereje8068
    @kidusdereje8068 ปีที่แล้ว +2

    አብይ ይልማ እግዚአብሔር ይባርክህ;;
    እንፀልይልሀለን
    ለአቤል ተስፋዬም እንፀልያለን::
    በእውነት የፀሎት አቅም ለመጨመር ወሰንን::
    በርታ የማርያም ልጅ ጌታ እየሱስ
    ካንተ ጋር ይሁን!!

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 ปีที่แล้ว +11

    እግዚአብሔር ይመሰገን

  • @ባህሩአረጋ
    @ባህሩአረጋ ปีที่แล้ว +3

    ወንድም አብይ በጣም አንገብጋቢ መረጃ በደብረብርሀን የሚገኙ ወላጆቻቸው የተገደሉባቸውን ህፃናት ለሰዶማውያን ለማደጎ በሚል ሽፋን ለሰዶማውያን ሊሰጡአቸው በብዙ ዶላር መስማማታቸውን መረጃ ደርሶኛል እኔ በግሌ ሁለት ህፃናትን ገንዘብ እየላክሁ ለማስተማር እና ለማሳደግ ሰው ልኬ የመለሱለት መልስ የገባበት ቢሮ ዜጋ ነህ ነበር ያሉት ሰዶማውያን የሚጠቀሙበት ኮድ ነው በዚ የተነሳ አልተሳካልኝም እባክህ አጣርተህ እነዚህን ህፃናት እንታደግ

  • @እመንእንጂአተፍራያመነየተ
    @እመንእንጂአተፍራያመነየተ ปีที่แล้ว +2

    እንጠ በቃለን በነገሮች ሁሉ እማምላክ ከፊታቹ ትቅደም በጣም ነው እምወዳቹ እማከብራቹ ተባረኩልኝ❤❤❤

  • @hirutkebedetsegaye687
    @hirutkebedetsegaye687 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይመስገን 🤲🤲

  • @meazadejene4248
    @meazadejene4248 ปีที่แล้ว +3

    ጌታ እየሱስ ይድረስለት በደሙ ይሸፈኑ የኢትዬጽያ አምላክ ይጠብቃቸዉ ከነ ቤተሰብ

  • @lulahailu4700
    @lulahailu4700 ปีที่แล้ว +24

    ፈጣሪ በደሙ ይሸፍነው 🙏

  • @hanamarem6300
    @hanamarem6300 ปีที่แล้ว +7

    ❤እንኳን በሰላም መጣችሁ ❤አብዬ በምትሰጠን ትምህርት እራሳችንን ከጥፍት እድናድን እግዚአብሔር ይርዳን

  • @elsamekonnen6953
    @elsamekonnen6953 ปีที่แล้ว +3

    እ/ር ይመስገን እሱን የመለሰ አምላክ አገራችን ዉስጥ ያሉትን በዚህ መንፈስ የታሰሩትን ወጣቶች ከዚህ ጉድ ያዉጣልን🙏

  • @margagirma6569
    @margagirma6569 ปีที่แล้ว +1

    መምርዬ እዉናት እወደለዉ በርታልኝ

  • @awettesfay6631
    @awettesfay6631 ปีที่แล้ว +3

    መምህር አብይ ሁልጊዜ ለምታደርገዉ ትግል እግዚአብሄር ያግዝህ 🙏👏👏👏

  • @ወለተኪዳንኢየሱስክር-ወ6ወ
    @ወለተኪዳንኢየሱስክር-ወ6ወ ปีที่แล้ว +2

    በፀሎት ብርቱ የሆነቹህ ገብረ ሥላሴ እያለቹህ አስቡት በእውነት በጣም ነው የሚዛዝነው ስሙን ገብረ ስላሴ ያልኩት ያው ወንድች ገብረ ስላሴ ስለሚበሉ ነው የማነውቀውን በዝህ ስም እየጠራን ማሰብ ይቻላል 😢

  • @biruktayitsisay7011
    @biruktayitsisay7011 ปีที่แล้ว +1

    ድንግል ፡ማሪያም ልጆችችንን፡ አደራሽን በመጎናጸፊያሽ ከዚ እርኩስ ሽፍኝልን ፡፡ልጁንም ለንሰሀ ህይወት ያብቃው ፡፡ግን በዘፈን አያሽንፈውም እግዚአብሄር ያውጣው፡በ ስግደትበ ጸሎት በጾም እግዚአብሄርን ይጠይቅ

    • @sablearagaw9338
      @sablearagaw9338 ปีที่แล้ว

      Sera fte yhon swe ,Sera seyata zeme belo yewazale.

  • @SurafelH.Georgis
    @SurafelH.Georgis 11 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ ፍጠብቃችሁ🎉🎉❤❤❤❤

  • @betelhemmekonnen487
    @betelhemmekonnen487 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን የአቤል መመለስ በጣም ደስ ይላል

  • @WeriqyeyemariyamLij-lo9lb
    @WeriqyeyemariyamLij-lo9lb ปีที่แล้ว

    የእስራኤል አምላክ ከክፉ ነገር ይጠብቅልን እመቤቴ ካለበት ችግር ታውጣው የኛወቹ ሳያውቁ የሚሰሙት አሁን ይህን ፑሮግራም ስቶቹ ይሰሙታል❤❤❤

  • @tekureanbesa1427
    @tekureanbesa1427 ปีที่แล้ว +2

    መምሕር ዘመኑን ዋጅተህ ስላስተማርከን እግዚአብሔር ቃለ ሒወትን ያሰማልን

  • @hiymanot9062
    @hiymanot9062 ปีที่แล้ว +5

    እናቱ ብቻ አይደለችም እኛም ኢትዮጵያ እንፀልይ እግዚአብሔር ይሰማናል የኢትዮጵያ አምላክ ዳቢሎስን ድል ያደርጋል ገብርኤል ከእሳቱ ያውጣው ሴጣን በኛላይ ስልጣን የለውም እግዚአብሔር አይተኛም አያቀላፋም😢😢

  • @ethiopiacounty8301
    @ethiopiacounty8301 ปีที่แล้ว +5

    ፈጣሪ ይጠብቀው

  • @askalegebreeyuss2256
    @askalegebreeyuss2256 ปีที่แล้ว +3

    ሁሉን ላደረገ እግዚአብሔር ይመስገን

    • @jerryfitsum5953
      @jerryfitsum5953 ปีที่แล้ว

      Emebete titebikew hageru gebto bensha hiwot yanurew

  • @peacetube1099
    @peacetube1099 ปีที่แล้ว +1

    ሁሌ ታሪኩን ስሰማ የሚያሳስበኝ እና የሚያሳዝነኝ የሚያስጨንቀኝ ልጅ "አቤል ተስፋዬ" ኢትዮጵያዊነቱ ብቻ የእኔነት እንዲሰማኝ ያረገኝ ወንድሜ ነው! ምግባሩን ባልደግፈውም ዘፋኝነቱን ብቃወምም እግዚአብሔር ያስበው ያድነው ብዬ የምፀልይለት ሰው ነው እመቤቴ ማርያም ጥላ ከለላ ሆና ታትርፍልን ለእናቱም ለኢትዮጵያዊነታችን ስምም ሲል እግዚአብሔር ይማርልን! አሜን አሜን አሜን!

  • @user-fablecreatedinspiring
    @user-fablecreatedinspiring ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይባርክህ፤ መንገድህን ያቅናልህ በመንግስቱም ያስብህ።

  • @gashabera7205
    @gashabera7205 ปีที่แล้ว +1

    ምርጥ ያቀራረብ ስታየል ! One man show is over and expecting the TV show.❤❤❤

  • @movieforever9004
    @movieforever9004 ปีที่แล้ว

    ሠላም መምህር እግዚአብሔር እንደናንተ አይነት አሰተዋይ ወንድሞች ሰላሉን እግዜአብሄር ይመሰገን እኔ በሬዲዬ ም እከታተልህ ነበር እና የሆነ ቦታ ላይ አቤል ብርሀኑ ሰትል ሠምቸሀለሁ እና የሰም መመሣሠል መሠለኝ ያኛው አቤል ጋ እንዳያቀያይምህ ብየነው ኑርልን ወንድሜ እናመሠግንሀለን

  • @sentayewadmasu4121
    @sentayewadmasu4121 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ የጨለማው ገዥ ተጥላል

  • @dawittesema3485
    @dawittesema3485 ปีที่แล้ว

    አብያችን በርቱ የእመብርሀን ቃልኪዳን ከእናንተ ጋር ነው

  • @meseretrefera2664
    @meseretrefera2664 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር አምላክ በደሙ ይሸፍንክ የ ኢትዮጵያ አምላክ ይጠብቅክ ወድማችን 🙏🙏🙏

  • @Kaleab24tklehaymanot
    @Kaleab24tklehaymanot ปีที่แล้ว +5

    መምህር አቢይ ይልማ በጣም ምወድህና ማደንቅህ ነህ ግን አንድ ጥያቄ ልጠይቅ ወደድኩ ሣድስ ያልክበት ስድስትን ለይተህ የሰየምክባት ምክንያት ብትነግረኝ ከፍቅርና ከአክብሮት ጋር

  • @አማራፋኖኢትዬጵያ
    @አማራፋኖኢትዬጵያ ปีที่แล้ว +2

    መምህራችን አብይ ይልማ ጀግናችን ነህ እግዚአብሄር ይጠብቅህ

  • @kasechkasech6292
    @kasechkasech6292 ปีที่แล้ว +3

    እእግዝያብሔር ይረዳዋል አየሱስ በደም ይሸፍነው

  • @Mamemegiso
    @Mamemegiso ปีที่แล้ว +3

    Abiy እግዚአብሔር ይባርክ ሰዎችን ለመዳን ለምትከፍለው ዋጋ እግዚአብሔር ይስጥህ

  • @admasuzeleke7833
    @admasuzeleke7833 ปีที่แล้ว +3

    አብይ በርታልን እስከመጨረሻዉ ታገል ጀግናየ

  • @mezhaile2299
    @mezhaile2299 ปีที่แล้ว

    በመንፈሳዊ ውጊያ ውስጥ እንዳለለን ይገባናል። ሆኖም፥ ነገሮችን ከሚገባው በላይ ስናጋንን ከእውነታው እንዳያርቀን እንጠንቀቅ። ለምሳሌ፥ "እንቺ ልቤን ውሰጅ" እና የመሳሰለውን የፍቅር መግለጪያ ቃላቶችን የአገራችን ዘፋኞች ከጥንት ጀምሮ የሚጠቀሙበት፥ እነርሱ የእግዚአብሔር ልጆች መሆናቸውን ሳይክዱ ነው። ሁሉንም በጥቅሉ ሰይጣናዊ ማስመሰል (ሳያውቁ መኮነን፥ መፍረድ)፥ የሰውን እና የእግዚአብሔርን ነገር አለመለየት ስለሚሆን፥ ጥንቃቄ ይደረግ።

    • @bizachame7475
      @bizachame7475 ปีที่แล้ว

      zefen eko ye fetari mezemur ayidelem zoro zoro leseyitan new yemetzefenew

    • @mezhaile2299
      @mezhaile2299 ปีที่แล้ว

      @@bizachame7475 አዎ! ዘፈን የፈጣሪ መዝሙር አይደለም። ይህንን እናውቃለን። ነገር ግን ዘፈን ሁሉ ለሰይጣን የሚዘመር አይደለም። ሰውም ከሰው ጋር (ወንድ እና ሴት) የፍቅር ስሜቱን ይገልጥበታል።

  • @dawitbeyenemuse1015
    @dawitbeyenemuse1015 ปีที่แล้ว

    ኢትዮጵያ መጥቶ በገዳም አባቶች እንዲፀልዩለት አሳስቡት ይድናል

  • @ketemagetachew4284
    @ketemagetachew4284 ปีที่แล้ว +2

    ክርስቶስ የጠፉትን ለማዳን ነዉና የመጣዉ ከሚድኑት አንዱ እንደሚሆን ተስፋ አደርጋለሁ። አባት ሆይ አንተ በቸርነትህ አስበን። አሜን።

  • @adonayemesekelu1739
    @adonayemesekelu1739 ปีที่แล้ว +1

    እግዚሐብሔር ይርዳቹ ጀግናዎች

  • @መሳይአስራት
    @መሳይአስራት ปีที่แล้ว

    አብረሀሙ ስላሴ አይኑን ያብራለት 😥😥