🛑 የክብርት ማስተዋል አሳፋሪው ጉድ በቲቪ የእርቃኑ ክሊፕ ይዞ የመጣው መዘዝ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 24 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 130

  • @AmenTesfye
    @AmenTesfye 15 วันที่ผ่านมา +10

    እሄ ፋይት የተባለዉ ነገር ግን የምር ሆኖ ወደተሳሳተ መንገድ እንዳይሄድ በጣም ጥሩ አይሆን የሁለት ሰዎች ቀልድ ወደ ሀገር ሊሄድ ይችላል አሁን ለኢትዮዸያ ሰላም እና መረጋጋት ያስፈልጋታል🙏

  • @MisikirKeya
    @MisikirKeya 15 วันที่ผ่านมา +12

    ኸረ ቢኒ ፓስተርና ማስተር ተምታታብን እኮ😂😂😂

  • @ADDISINFORMER20
    @ADDISINFORMER20 15 วันที่ผ่านมา +15

    ❤ እንኳን ደህና መጣክ ወንድሜ ቤንጃሚን ፈታ ዘና ወዝወዝ ነው ቪድዮን በላይክ ❤ደጋግ ኢትዮጲያውያን ልብ ያላቹ ❤ሰው ሰርቶ እንዲቀየር የምትሹ አላቹና ❤ የቀናነት ቤተሰብ በመሆን አበረታቱኝ ፈጣሪ የልባቾሁን መሻት ሁሉ ይፈፅምላቹ ደግ ደጉን የምናይበት የምንሰማበት ዘመንን ያምጣልን

  • @semimedia-s
    @semimedia-s 15 วันที่ผ่านมา +5

    Inshaallah ሰይዶ ግጥሚያውን ያሸንፋል

  • @Lemlemmulatu166Lemlemmulatu16
    @Lemlemmulatu166Lemlemmulatu16 14 วันที่ผ่านมา +2

    ጆሲ የሚባለው ሰው ግን ኡፍፍፍፍ ሁሉም ቦታ እራሱን ማሳየት ይፈልጋል banja ግን ❤

  • @woinshetdejene918
    @woinshetdejene918 14 วันที่ผ่านมา +2

    አማኑኤል ይድረስና ያፅናናችው ሌላ ምን ይባላል

  • @AddisGatchew-pt2yu
    @AddisGatchew-pt2yu 14 วันที่ผ่านมา +4

    ውድ አርቶዶክሳዊያን ፋይት ከሚሉት ነገር ይጠብቃችሁ

  • @rehimaebrahim-c3y
    @rehimaebrahim-c3y 14 วันที่ผ่านมา +5

    የኔ ወንድም የሁላችንም እጣፈንታ ነው እኛም ከኖርንበት ስፈር ፈርሶብን እነቴም አባቴም በስቃይና በበሽታ ላይ ነቸው ትልልቅ እነትነ አባቶቻችን ከኖሩበት ከጎረቢቻቸው ሲነጠሉ ሂወት ይመስቃቀላል የኔ ወንድም አላህ ይርዳህ አገራችንን ስላም ያርግልን መከራው በዛ ማብቂያውን ፈጣሪ ይላክልን

  • @Niyana_Niyana
    @Niyana_Niyana 14 วันที่ผ่านมา +4

    ቅዱሳን ባሉበት አላለም ወፈፌው ሶፎንያስ😂😂😂😂😂

  • @EdenGuale
    @EdenGuale 15 วันที่ผ่านมา +7

    የሴቶች አበላል ከቤት ውጭና በቤት ውስጥ የሚለው ነገር ይስተካከል ፍትህ ለሴቶች😂

  • @LeyoLeyo-i6n
    @LeyoLeyo-i6n 14 วันที่ผ่านมา +3

    እኔ ግን ማንም እንዳይወቅሰኝ በተአምር ሴዶን አልደግፍም ስለዚህ መቶ በመቶ ከሱማሌው ጎን ነኝ ሱሜ በርታ ✊

  • @eg3549
    @eg3549 15 วันที่ผ่านมา +4

    Betu yeferesebet lij betam yasazinal Egziabhare yirdaw 😢

  • @addisgirma8211
    @addisgirma8211 14 วันที่ผ่านมา +6

    ቤት ማፍረሱ ነገር ግን በጣም ያሳናል አገሩን ለቆ ወዴት ይሂድ ሰው ልላ ሳያስተካክሉ እንዴ ያረርሳሉ

  • @hanaeshetu2714
    @hanaeshetu2714 14 วันที่ผ่านมา +1

    Yes gazweld💯🙏🙏🙏

  • @SirkutAlix
    @SirkutAlix 14 วันที่ผ่านมา +1

    Selam wendime ❤❤❤❤❤

  • @samsonmanfiste
    @samsonmanfiste 14 วันที่ผ่านมา +1

    Banja ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @salameskyes7240
    @salameskyes7240 15 วันที่ผ่านมา +4

    ዮሐንስ 3
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ¹⁶ በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።
    ¹⁷ ዓለም በልጁ እንዲድን ነው እንጂ፥ በዓለም እንዲፈርድ እግዚአብሔር ወደ ዓለም አልላከውምና።
    ¹⁸ በእርሱ በሚያምን አይፈረድበትም፤ በማያምን ግን በአንዱ በእግዚአብሔር ልጅ ስም ስላላመነ አሁን ተፈርዶበታል።

  • @MisikirKeya
    @MisikirKeya 15 วันที่ผ่านมา +2

    ቢኒያችን❤❤❤❤

  • @ethioeri1550
    @ethioeri1550 14 วันที่ผ่านมา +1

    Endet eree Benja senta new subscribe maregew ahunes abezahew 😂😂

  • @Amy-l4v6i
    @Amy-l4v6i 14 วันที่ผ่านมา +3

    Benja Bodcast ላይ ስለ አእላፍ ዝማሬ የሆነ ነገር ትላላችሁ ብዬ ጠብቄ ነበር።

  • @LeyoLeyo-i6n
    @LeyoLeyo-i6n 14 วันที่ผ่านมา +1

    ሰላም ቤንጃየ የኔ መልካም ወንድም ምችትችት ይበልህ ❤

  • @mebratmichael-bw9qq
    @mebratmichael-bw9qq 14 วันที่ผ่านมา +4

    ጃሉድ ይመቸው።

  • @DagimawitKelab
    @DagimawitKelab 15 วันที่ผ่านมา +2

    ብዙ ቅድሳን ባሉበት አላለም አይ ፓስተር ሶፊ 😂.....የምር ይመችህ fayit😂ስው በዚህ ልክ ይጃጃላል ጌታ ሆይ 😢

  • @sintawoldesenbet7973
    @sintawoldesenbet7973 13 วันที่ผ่านมา

    ጆሮ ከተማ ነው ማያሰማን የለም ዘንድሮ 😂😂😂😂

  • @TewodrosAssefa-f4r
    @TewodrosAssefa-f4r 15 วันที่ผ่านมา +1

    Gize weled !Arif kal nech Benja

  • @user-xh6vq1vu6i
    @user-xh6vq1vu6i 14 วันที่ผ่านมา +2

    ጃሉድ ለመጀመር ግዘ ቁም ነገር ሳያወራ

  • @helenkidane4616
    @helenkidane4616 13 วันที่ผ่านมา

    ዳውላ ዳውላ ማሀይም ኬት ነው ሚመጣብን ጭራሽ የቀን ተማሪ አለ ሆ🤣🤣🤣🤣

  • @saronweba7354
    @saronweba7354 14 วันที่ผ่านมา +1

    እኔ ኢትዮጵያዊቷ ማንንም አልወከልኩም በኔ ስም ማንሽም እንዳትደባደቡ አውግዧለው

  • @helenkidane4616
    @helenkidane4616 13 วันที่ผ่านมา

    ቢንዬ ይቅር በለን ልጅ ሚናገረው ልክ ነው ግን ድምፁ እኔን አሳቀኝ🤣🤣🤣🤣

  • @zerihundadi6591
    @zerihundadi6591 15 วันที่ผ่านมา +4

    አሳዛኝ ታሪክ ነው ይህን ሁላ ውሻ ይዘህ ማስበላት ነበረብህ ፖሊሶቹን

  • @geneteden4343
    @geneteden4343 13 วันที่ผ่านมา

    እኔ እኮ በልክ በልክ ብር ልጆቼ አልበቃ ያላቸው ገባኝ በፉኩኩር ነው ሰው ዘርፎም ዘራርፍው 115 አበሻ ቀሚስ እየለበሱ ነው 🤔🤔🤔🤔

  • @genetwude1198
    @genetwude1198 14 วันที่ผ่านมา +1

    ፓስተር ያረገው የአንገት የሚስቱን ነው😅😅😅😅

  • @ifatawi8112
    @ifatawi8112 14 วันที่ผ่านมา +1

    ይመቻት ሌላውስ ምን ጠቀመ ==

  • @Lili-df1sr
    @Lili-df1sr 15 วันที่ผ่านมา +2

    ዱባ ወጥዬ😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @FatumaAhmed-b5i
    @FatumaAhmed-b5i 14 วันที่ผ่านมา +1

    Are afar bila😢😢

  • @GunuMare
    @GunuMare 14 วันที่ผ่านมา +1

    ቅዱሳን ባሉበት 😂😂😂😂

  • @RahelHailu-u6n
    @RahelHailu-u6n 11 วันที่ผ่านมา

    😂Ewket Sayhon muket Awara Masnesat 😅😅😂😂😂😅

  • @Nነፃነት
    @Nነፃነት 15 วันที่ผ่านมา +1

    Enkuan dehna metah ❤❤❤❤

  • @afromama9089
    @afromama9089 14 วันที่ผ่านมา +1

    I just subscribed

  • @fano-16-1
    @fano-16-1 13 วันที่ผ่านมา

    እውነት ለመናገር መፍረድ ቀላል ነው አሁን ያለንበትን ችግር ስቅ ብሎ ብቻ ማየት በቂ ነው እነዚህ ልጆች ክብራቸውን ያጡን በችግር ምክንያት ነው እኔ አቅሜ እስከቻለ ድረስ አግዛቸዋለው ትክክለኛ ስልክና account ካገኘው

    • @Tigist-o1y
      @Tigist-o1y 11 วันที่ผ่านมา +1

      ስራ እየመረጡና ታዋቂነትን ለማግኘት እንጂ በዚህ ልክ የሚያወርድ ችግር እነሱ ብቻ ነቸዉ እንዴ ኢትጵያ ዉስጥ ድሀ የሆኑት ነገም ተደርድረዉ ይወጣሉ የሚረዳዉን መለየት ብንችል ጥሩ ነዉ

  • @RahelHailu-u6n
    @RahelHailu-u6n 11 วันที่ผ่านมา

    Yasazenal betam 😢🤔🤔

  • @hanaeshetu2714
    @hanaeshetu2714 14 วันที่ผ่านมา +1

    Sera. Lemeserti erakhutishni mahone alebshi weradi maferi manew anchine ymesershi weradi👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎

  • @truthneverdies7552
    @truthneverdies7552 10 วันที่ผ่านมา

    እና ከበሮ ሲምታ ጆሮዋችን ውስጥ ነው የሚመታው

  • @andualemgazhan334
    @andualemgazhan334 14 วันที่ผ่านมา +1

    ያደገበት ሆኖ ነው የሰለቸው

  • @user-xh6vq1vu6i
    @user-xh6vq1vu6i 14 วันที่ผ่านมา +2

    ቅዱሳን ባለበት በቃ በቴን የሸቀጥ ቤት አረጋችሁ የተባለዉ እየዉ በተግባር እያየነዉ ነዉ

  • @birukhaile5430
    @birukhaile5430 14 วันที่ผ่านมา +1

    Thank you bini jalud temchetogal..😂😂😂

  • @esmaelahmed9167
    @esmaelahmed9167 13 วันที่ผ่านมา

    አሪፍ ነው የምታቀርበው

  • @behailumekaria8698
    @behailumekaria8698 14 วันที่ผ่านมา +1

    Aref astyayet new ymtsetew bewonet which is matured also u have positive mental attitude

  • @SabaMohammed-b7n
    @SabaMohammed-b7n 12 วันที่ผ่านมา

    🙏🙏🙏

  • @illubaabseead9067
    @illubaabseead9067 15 วันที่ผ่านมา +2

    ቤንጃ በርታ

    • @benja-react
      @benja-react  15 วันที่ผ่านมา

      አመሰግናለው

  • @yeshitadesse8134
    @yeshitadesse8134 14 วันที่ผ่านมา +1

    ቸኮሌት ከለር አላለችም .

  • @fjzfgud8649
    @fjzfgud8649 14 วันที่ผ่านมา +1

    ጆሲ በአባትህ ፓ ሶፊን እንደ አሮጌ ቤት ሚስማር አወላልቅልን 😂

  • @MekdesWeldegebrael
    @MekdesWeldegebrael 14 วันที่ผ่านมา +1

    እኔ ግን ጃሉድን ለምን በሰላም እዲኖር ማትፈቅዱለት ደግሞ ታስሮ ሌላ አተካራ ሌላ ጓ ገጭ

  • @HuIuAdiss
    @HuIuAdiss 15 วันที่ผ่านมา +1

    እየበላሁ ነበር ዘጋኝ በረሮ😊

  • @SenaitTefera-fq4oj
    @SenaitTefera-fq4oj 14 วันที่ผ่านมา +2

    ዱባ በወጥ በሾርባ አታቀውም

  • @ZEthiopia-ng2oe
    @ZEthiopia-ng2oe 15 วันที่ผ่านมา +4

    ሰብስክራይብ አደርጉ የምትሉ ሰዎች ግን እንድኔ ስልሽት አይላችውም ግን?🤔
    አረ ዲያ?🤔🤨🙄😊😄😂

  • @geneteden4343
    @geneteden4343 13 วันที่ผ่านมา

    በበሮሮ ቅርፅ የደሮ ስጋ ሰርቶ ነው በሮሮ ብሉ የሚለን 😄😄😄😄😄

  • @mekonnen2384
    @mekonnen2384 14 วันที่ผ่านมา +1

    ምንአይነት ትውልድ ተፈጠረ

  • @wudufenta3611
    @wudufenta3611 14 วันที่ผ่านมา +1

    ይች ኩሩሩ ልጅ ሴቷ ሄኖክ ሆነችኮ

  • @meronmammo6124
    @meronmammo6124 14 วันที่ผ่านมา +1

    Ena federationuzem alat

  • @suzannategegne6555
    @suzannategegne6555 14 วันที่ผ่านมา +1

    ቀድሞ ነበር እንጂ መጠኖ መደቆስ አሁን ምን ያደርጋል ድስት ጥዶ ማልቀስ እማ ትንሽ እፈሩ

  • @DinaHemu
    @DinaHemu 12 วันที่ผ่านมา

    ጥሩ ጀዝባ ፎሎ ማረግ ሀበሻ ወጉ ነው😂😂😂

  • @Fre-v4o
    @Fre-v4o 13 วันที่ผ่านมา

    ዱባወጥ እንደዶሮ ነው የሚሰራው ስልጆም ሙያ ይፈልጋል

  • @Elias-cb9bi
    @Elias-cb9bi 14 วันที่ผ่านมา +1

    Gala selekejet ena Helem maseredat ayechelem

  • @sintawoldesenbet7973
    @sintawoldesenbet7973 13 วันที่ผ่านมา

    ስብከቱ በቦክስ ሆነ እንዴ 😂😂😂😂😂

  • @LiyuSetagn
    @LiyuSetagn 14 วันที่ผ่านมา +1

    እረ ባካቹ ይህን ልጅ ማገኝበት መንገድ። ለቅሶ ቤት ሄዶ ሚያለቅሰው። Pls

  • @NATI_FISH
    @NATI_FISH 14 วันที่ผ่านมา +1

    Benja 😂

  • @feruzaouner3923
    @feruzaouner3923 14 วันที่ผ่านมา +1

    😂😂😂😂😂😂😂😂ወይ ፉፊ እና ጆሲ😂😂😂😂😂😂እረዘንድሮ በሳቅ ሊገሉን ነው

  • @AwrarisweldeslaseAwrarisweldes
    @AwrarisweldeslaseAwrarisweldes 14 วันที่ผ่านมา +1

    duba wot bitbela noro ye astesasebihin dereja kef yadergew neber

  • @hirutkidanemariam5364
    @hirutkidanemariam5364 14 วันที่ผ่านมา +1

    Wende aydelem? mene eyaleshe nowe?

  • @rihannaseid4669
    @rihannaseid4669 13 วันที่ผ่านมา

    ሳታዉቅ ቀርታ ነዉ? ወይስ የማዕድ ቤት ሙያ ማወቅ ነዉር ሆነ? ስላልገባኝ ነዉ በዚህ እድሜዋ አለማወቋ ነዉ ነዉር

  • @ZainabDibabaHaile
    @ZainabDibabaHaile 14 วันที่ผ่านมา +2

    ቤንጃ እባክህ ደብረብርሃን ቨድዮ የሰሩትን አገናኘኝ ለብዙ ሚድያዎች ኮሜን ጽፍያለሁ ማንም አልመለሰልኝም ዘመድ አዝማድ አላዉቅም አባቴ የደብረብርሀን ሰዉ ነዉ ኦሮሚያ ክልል እንደት እንደመጣ አላዉቅም አባቴም እናተም በህይወት የሉም ረጅም ታርክ ነዉ ሚድያ በጣም ፈራለሁ አላህ ምክንያት ይኖረዋል በአላህ ልጆቹን አገናኘኝ ወይንም በዉስጥ አዉራኝና ቭድኦ ስራልኝ ካናዳ ነዉ ያለሁት ታርኩን በሰፍዉ አወራሀለሁ

    • @ልኑርለናቴ-ዐ5ተ
      @ልኑርለናቴ-ዐ5ተ 13 วันที่ผ่านมา

      ቲክቶክ ላይ ለሀቢባ ንገሬት

    • @benjatube
      @benjatube 13 วันที่ผ่านมา

      @benjatube ቴሌግራሜ ነው በዚህ ያናግሩን

  • @meridbmk
    @meridbmk 13 วันที่ผ่านมา

    መጀመሪያ ዶሮ መበለት እኛ ብልቶቹን ለይ እኛ ግራ ገባን እኮ ሴት ልጅ ሴትነቷ ምለካው የሴትን ተግባር ተንቅቃ ስታውቅ ነው መጀመሪያ በሴትነትሽ ላይ ስር ወንዱ አሸነፈሽኮ 😅😅😅😅

  • @DagimawitKelab
    @DagimawitKelab 15 วันที่ผ่านมา +1

    What is benja gen

    • @benja-react
      @benja-react  15 วันที่ผ่านมา

      ቤንጃሚን ሲያጥር ነው

    • @habte9575
      @habte9575 14 วันที่ผ่านมา +1

      Benjamin nitaniahu bileh litwesdew tichilale brother 😊

  • @hannabirhanu1504
    @hannabirhanu1504 11 วันที่ผ่านมา

    Le enhera belen new telalech yeman baleg nesh sent sera moltolish , mindenew leteweledu min letastemru wedeza tefu benatesh

  • @TinaTina-lq8kr
    @TinaTina-lq8kr 13 วันที่ผ่านมา

    Ere endew atebetrekey 115.000.00belshe batwery mene ale ye egzabheren ayen be enchete mewgate new be heyewet selaleshe fetareshen amsegege

  • @ነፃነት-ዸ5ኀ
    @ነፃነት-ዸ5ኀ 14 วันที่ผ่านมา +2

    አባቴ እዛ ቦታ ላይ ያየካቸዉ ባለጊዜ ልክ እንደ መንሱር ጀማል አይነቶች ናቸው

  • @Seife370
    @Seife370 14 วันที่ผ่านมา +1

    ቴዲ አፍሮን አያዉቀዉም ግን ሴዶን አወቀዉ?ትልቅ ሰዉ አለርጂዉ ነዉ

  • @mebratgebre7554
    @mebratgebre7554 14 วันที่ผ่านมา +1

    ውሾችን ጥለዋቸው ሲሔዱ እንዴት እንደሚሆኑ አስቡት እስቲ ያሳዝናል ያንገበግባል አካባቢው ሰው እንኳን የለም ለእግዚአብሔር ያለ ዳቦ እንኳን ገዝቶ የሚሰጣቸው ደግሞ በዛሬ ኑሮ ማን ያቀምሳቸዋል ዉሀ ጥም ደግሞ አይችሉም ያብዳሉ ይባላል ወዲያው ወዲያ ካልጠጡ ኧረ እንሰሶቹም ተቀጡ ዱዳዎቹ ልጅን ጥሎ ከመሔድ አይተናነስም ያሳዝናሉ

  • @GetchAkalu
    @GetchAkalu 14 วันที่ผ่านมา +3

    ይች ምን በሽቃጣ ናት በራቁት መታወቅ ትልቅነት ነው ብላ ነው እንዴ ፈምሰናል የምትለው? ባለጌ አንችን ማንም Promotion አይሰራም ውራ

  • @RasTeddy-dl1jq
    @RasTeddy-dl1jq 12 วันที่ผ่านมา

    ለሱማሌውም ፓስተር ሶፊ ይበቃዋል

  • @aksumawitfetwi5669
    @aksumawitfetwi5669 15 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤

  • @betsegameheret2501
    @betsegameheret2501 13 วันที่ผ่านมา

    ቅዱስ ኡራኤል ጀርባ ጫካውን መንጥረው ለብዙ አመታት እያለሙ የሚተዳሩ የነበሩ ያለምንም ምትክ እንዲነሱ ተደርገዋል ልጁ እንዳለው ደግሞ ለእናትና አባቶቻቸው ብቻ ተሰጥቶ ልጆቻቸው ሰርተው የሚኖርበትን ከግምቱ ያልገባላቸው ብዙ ናቸው ለኦሮሞ ተወላጆች የገበሬ ቦታ ምትክ ሲሰጥ ግን አንድ አባወራ አስር ልጅ ቢኖረው ለአባወራውም ለአስሩም ልጆቹም ተሰጥቷል ያሳዝናል

  • @eskadareshetu
    @eskadareshetu 15 วันที่ผ่านมา +1

    ሰላም እንዴት ነህ

  • @karozimathestar929
    @karozimathestar929 14 วันที่ผ่านมา +1

    እነዚህ የብልፅግና ፓስተሮች አየር ለሙላት ነዉ የህዝቡን attention distract ለማድረግ።

  • @user-Nezhia
    @user-Nezhia 14 วันที่ผ่านมา +1

    ይሄ አንበጣ የበላው ሰውየ ጭራሽ በረሮ ብሎ ይላል😮በረሮኮ የተስቦ በሽታ ያመጣሉ፣እንኩዋን ሊበላና፣ሳይታዮ ራሱ ምግብ ውስጥ ከገቡ ከባድነው😢😢

  • @HuIuAdiss
    @HuIuAdiss 15 วันที่ผ่านมา +3

    አይ ማስተዋል የሴት ከቱ

  • @DejeneSamuel
    @DejeneSamuel 14 วันที่ผ่านมา +1

    Wendime antega yederese ignagam derso inem behiwete ayichewalew bez zemen kifowochu yemibeletsigubet iwunetegnochu degmo meda lay yemitalubet kehone kermoal ayzon yalfal yemyalf yelem le 42:59 dekika lay lakerebkew wendmachin new melkitu!

  • @MameMame-nb9ph
    @MameMame-nb9ph 14 วันที่ผ่านมา +1

    አርሰናል ዋንጫ አልበላም ያለው ልጅ ሲቀፍ ችጋራም 😫ለዘለአለም ባይበላም ከመደገፍ ወደኋላ አንልም ከፈለግክ ስአት በየዓመቱ ገዝተን እንቀይርልሀለን😂😜

  • @540963
    @540963 14 วันที่ผ่านมา +1

    አንተም እጂህን ከፀጉርህ አንስተህ የግንበኛ ወይም የአናፂ እቃ ያዝበት😅😅😅

  • @mggg8841
    @mggg8841 14 วันที่ผ่านมา +1

    Mefthew 1 bitcha new lentsaneth tenesa fanon tekelakel ende eneza weshotch menged lay metal beser mengelatat eskemetche ?? Social media lay selaweru mefthe yelewim.

  • @eg3549
    @eg3549 15 วันที่ผ่านมา +1

    Somale ayibalm ye Somaliaw tewelaj bilu tiru new, Somale biherachew new, ye Ethiopia Somalim silalu hulunim mechefleq silemihone

  • @asterdemissie1012
    @asterdemissie1012 15 วันที่ผ่านมา +1

    😂😂😂❤

  • @RareCell-p9q
    @RareCell-p9q 14 วันที่ผ่านมา +1

    አቤት ውርደት

  • @hen6964
    @hen6964 14 วันที่ผ่านมา +1

    Wrong way always wrong

  • @tiktokvideo-yq8ty
    @tiktokvideo-yq8ty 15 วันที่ผ่านมา +2

    ሰላም ሰላም በሰላም መጣክ ደብሮኝ ነበር እኔ የገረመኝ እነዚ የአብይ ደጋፊዮች ተው ከማለት ከጎንክ ነን እንደግፍሀለን ፣ እያሉ አንዴ ሱማለው ሲዘርረው ሲደግፈው እናያለን ፣የኢትዮጵያ መከላከያን ከጎንክ ነን እንደግፈሀለን እያሉ ኢትዮጵያ ወደ ማያባራው ጦርነትን እራስ በራስ እየተጨራረስን ነው ፣ ሰው ጡንቻ በማሳበጥራ ደረት በማበጥ የሚያሸንፍ ከመሰላቹ ተሳስታቸዋል እስቲ እናያለን

  • @geneteden4343
    @geneteden4343 13 วันที่ผ่านมา

    እየወጡ ወንጌል መስበክ አቁመው ፀብ ውስጥ ገቡ ወይስ ከመጀመሪያው እራሳቸው ሸሽገው ወደ ቤተክርስቲያን ፕርቶስታንት የገቡ ናቸው 🤔የምን ፓስተር ነቢ ናቸው የዝሙት ጥል ሐሜት ወሬ ዝርፍያ ትዕቢት ሌብነት ??????? ደግሞ በግል ነገር አገር ማናቆር ድሽቀት ነው 😨

  • @wondwossenkassa7515
    @wondwossenkassa7515 14 วันที่ผ่านมา +1

    የምን fight ታወራለህ። ዝም ብለህ ስራህ ስራ፣ አላስፈላጊ ቱሪናፋ፣ በአገር ሳትወከል ኢትዮጵያ እያልክ በታወራ። በቃ የዕቃ ዕቃ ዘመን

  • @BiruktawitBiruktawit-h5s
    @BiruktawitBiruktawit-h5s 14 วันที่ผ่านมา +1

    Sew lefto kagegne birr ayebetenm labu yekochewale , yaha mibetenw birr teleftobet yemeta or erasachew lab adelem , bemusena yetegene weym besetan yemeta habet ena genzeb nw , sent betrabebt hager ena sentu tamo metakemiya ato eyalekese birr mebeten lela tarik

  • @ethiochu
    @ethiochu 14 วันที่ผ่านมา +4

    አረመኔ መንግስት ነው የገጠመን !