ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
60 ዓመት ታግሎ አንዳችም የረባ ውጤት ያላገኘ ድርጅት አሁንም አልሞትኩም ሲል ያሳፍራል፤ ስንት ሚሊየን ወጣት ነው ያስጨፈጨፋችሁት! ስንት ትውልድ በላችሁ! መሪዎቻችሁ ግን በሕይወት አሉ ከፊሉም ተፈጥሮኣዊ ሞት እየሞቱ ነው አርጅተው፤ አሁን ምን እንሁን ነው! የእናንተ ርዕዮተ ዓለም ከሞተ ቢያንስ 20 ዓመት ሁኖታል፤ ዛሬ ማርክስ የለም፣ ኤንግልስም ሌኒንም የሚያውቃቸው ትውልድ የለም፤ የርዕዮተ ዓለም ለውጥ አረግን ማለት ደግሞ ፖለቲካን እንጀራ ካደረጋችሁ ብቻ ነው እውነት የሚሆነው፤ እና ለምን ፓርቲያችሁ እድር ወይንም ኢንስቲተዩሽን አድርጎ ለወጣቶች የፖለቲካ ንቃት ትምህርት አታስተምሩም፤ አሁን ግን እናንተን የኢትዮጵያ ሕዘዝብ የሚያየው ሞቶ መቃብር ውስጥ የገባ ዘመዱ አድርጎ ነው፤ በቃ ተዉት!
ይሄን ፀረ አማራ ፓርቲ ለፍርድ ማቅረብ ግድ ነው