ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
እናንተ የምድር ከዋክብቶች አላህ ይጠብቅልን አሜን
ያሽህ እረጅም እድሜና ጤና አላህይስጥልን
ማሻ አላህ😍 ሼህና አላህ እድሜውትን ያርዝምሎት
ሱብሀን አላህ የሚገርም ነው የሳቸው ኮፊደንስ
ያአሏህ ደሰ የሚሉኝ ሼህ አላህ እረጂም እድሜ ከጤና ጋር ይሰጣችሁ
🌹ምርጥ🌹መሪ 🌹ምርጥባል 🌹ምርጥ አባት 🌹 ምርጥ አስተማሪ 🌹 ምርጥ አለ አዛኝ ናፋቂ 🌹 ምርጥ ነብይ 🌹 መሀመድ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 🌹 በመጫን ኑ ወደ ቤቴ የተማሪወች መልስ
ذكريات طول الله عمرك ياشيخ أصيل واليي
ዛሬ ሲወራ ፈገግ ያደርጋል በወቅቱ ግን ከባድ ነው ንግግራቸው የማይጠገብ ሼይኽ አሏህ ይጠብቃችሁ
ሁሴን ጀዛከላ ሼካችን ወላሂ አሳቁኝም አሳዘኑኝም ቢቻ ያ ሁሉ አልፉዋል አላህን የያዘ አዮድቅም
ደስ እሚሉ አባት ናቸው ቀጣይ ይኑረው
ሁሴኖ አላህበረካ ያድርግህ ሸኻችንም አላህ ረጅም እድሜ ይስጥልኝ የወሎሰውኮ ግልፁ ነው ሚናገረው ደስ ሲሉ አሁን ላይ ምን ሁኔታ ላይ ሲባሉ የተናገሩት😢
ሁሴን አተንም አላህ ይጠብቅክ ሰለሁሉም ጀዛክን አላህ ይክፈልክ ሼኻችንም አላህ ከሙሉጤና እድሜዎት ያርዝመው
ሱባሃን አላህ እሚገርም ነው ክብር ለአሊሞቻችን ብዙ ትምህርት አግኝተንበታል አላህ ረጅም እድሜ ይስጠወት !!!
Assalamualaikum Warahmatullahi Wabarakatuhu ሸኽ አብደላ እድሜና ጤና አላህ ይስጥልኝ ሁሴን በረካ ሁን ። ስለ ሸኽ ኮሎኔል ጣሒር በአወሊያና ኑር መስጂድ በታች በኩል በግራና በቀኝ የሳቸዉ አሻራ ከፍተኛ ትግል እስር እንዳሳለፉ በግዜዉ የነበሩ የአወልያና የፈትህ ትምህርት ቤት ሀላፊ ዎችና ሰራተኞች ቢጠየቁ ብዙ ይነግሩሀል ሁሴን Insha'Allah
ማሻአላ አላህ እረጅም እድሜ ገጤናጋር።።።።።
ሱበሀን፣አላህ፣አወን፣ሁሉም፣ፓለቲከኛ፣ሀነ፣አባታችን፣ዱአአዲርጉልን
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ በጣም አስተማሪ ታሪክ 🌹 አንድ የ 30 አመት ወጣት አላህን የሚፈራና አኽላቁ ያማረ ነበር ከእለታት አንድ ቀን የትምርት ቤት ጉዋደኛው አግብቶ ሰርግ ጠራው እና ባለቤቱ ጋር አብረው ሄዱ እንደደረሱም ትንሽ ቆም እንዳሉ ወጣቱ ሳቅ አለና እንባው ፈሰሰ ከዛም ሚስቱ ምነው ውዴ አለችው እሱም ያውና መምህሬ ያ ብዙ ሳወራልሽ የነበረው ስለሱ አላት እና ወደ መምህሩ ሂዶ አቀፈው እና ሰላም አለው ከዛም መምህሬ አላስታወስከኝምን አለው መምህሩም አወ ልጄ አላስታወስኩህም አለው እሱም እንዴት ትረሳኛለህ ታሪኬ እኮ የማይረሳ አሳዛኝ ነው የዛኔ ልጂ እያለሁ ትምርትቤት የጉዋደኛየን ሰአት ሰርቄ የሰአቱ ባለቤት ደግሞ ጠፋብኝ ብሎ ሲያለቅስ ሁላችንም ተፈተሹ ብለህ አሰለፍከን ከዛም አይናችሁን ጨፍኑ ብለህ መፈተሽ ጀመርክ ከዛም እኔ አጠገብ ስትደርስ ሰአቱን መዘህ አወጣህና መፈተሽህን ቀጠልክ ከዛም የመጨረሻውን ልጂ ፈትሸህ ስትጨርስ ወደ ቦታችሁ ተመለሱ አልከን ከዛም ሰአቱን አወጣህና ለልጁ ሰጠኸው እኔ የዛኔ በጣም በፍርሀት እየተርበደበድኩ ነበር አሁን ካሁን ስሜን ጠርቶ አዋረደኝ እያልኩ እንደት ብየ ነው ከጉዋደኞቼ ፊት እራሴን ቀና አድርጌ የምሄደው በቃ ሂወቴ ጨለመ አልኩኝ ነገር ግን አንተ በረሱላችን ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ሀዲስ ሰራህበት من ستر مسلما ستره الله في الدنيا والآخرة، የአንድን ሙስሊም ገመና የጠበቀ ሰው እኮ አላህ ገመናውን በዱኒያም በአኼራም ይደብቅለታል ከዛም ተናግረኸኝም አታቅም ጠይቀህኝም አታቅም እኔ ግን ከዛ ግዜ ጀምሬ መስረቅ አቆምኩኝ ትንሽ ብትሆንም እንኩዋ የኔ ሀቅ ያልሆነን ነገር አልነካም አላህ ያዘዘውን እየሰራው እሱ የከለከለውን ተከልክየ አኸላቁ ያማረ ወጣት ሆንኩኝ ባንተ ምክኒያት አለው መምህሩም በሚገርም መልስ ያኔ የተፈጠረውን እማ አስታውሳለሁ በደንብ ከጉዋደኞቻችሁ ፊት እንዳትዋረዱና ሂወታችሁ እንዳይጨልም ነው አይናችሁን ጨፍኑ ያልኩዋችሁ ነገርግን የማታውቀው ነገር እኔም እኮ ስፈትሻችሁ አይኔን ጨፍኜ ነበር ምህኒያቱም ድብቅነቱ ሙሉ እንዲሆን ብየ እናሰአቱን ከማን ኪስ እንዳወጣሁት አላውቅም አለው ከዛም ወጣቱ አቀፈውና እንዴት ያለ ትልቅ ልብ ነው ያለህ ከዚህ ቡሀላ ግንኙነታችን እንዲቁዋረጥ አልፈልግም እንገናኛል አለው ሱብሀን አላህ የኛስ ሀል እንዴት ነው የሰውን ገመና ደብቀን እናውቃል እራሳችን እንፈትሽ በተለይ ባሁኑ ሰአት ሶሻል ሚዲያ ላይ የሰውን ገመና አውጥተን ስራየ ብለን ቁጭ ብለን እንፈተፍታል ነብያችን ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም የ ሙስሊም አይብን የሰተረ አላህ የሱንም አይብ የውመል ቂያማ ይሰትርለታል ብለዋል ስንት አይብ ይኔርብን ይሆናል አላህ ብቻ የሚያውቀው እንዲሰተርልን ከፈለግን የሰው አይብ እያወጣን ከሰው ፊት አናዋርደው አናሸማቅቀው የሁላችንም ወንጀላችን ከግንባራችን ላይ ቢፃፍ ናሮ እኮ ማንም የማንን ወንጀል ባልተከታተለ ነበር አላህን እንፍራ ለነፍሳችን ውድ የኢስላም ልጆች የሚማርኩና ኢስላማዊ አስተማሪ ታሪኮችን በየ ቀኑ መስማት ከፈለጋችው ፕሮፋይሉን ተጭናችው የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ ወ ጀዛኩሙሏሁ ኸይር🌹🌹
አላህ እድሜ ከጤና ጋር ይወፍቆት ማይጠገብ ታሪክ ነዉ
ማሻአላህ እድሜውን አላህ ያርዝንልን ኢንሻ አላህ ምርጥ ታሪክ
ማሻአላ በጉጉት እየጠበኩ ነበር ደስ የሚል ታሪክ ነው
ማሻ አላህ🇸🇦ማሻ አላህ🇪🇹ማሻ አላህ🇵🇸ጄዛኩም አላህ ኸይር አላህ ይጣብቀቹ ያኛ ጀግነ
Masha Allah! You are truly a star of this Ummah!!! May Allah (s.w) grant you many more years filled with Berekh and may Allah (s.w) protect you always.
ደስእሚል ታሪክ ጣፋጭ አደበት ባለግርማሞገስ አባት
ማሻ አሏህ እስኪ ስለ ሸህ በጊዶና ሸህ ጉበዋዲ በሰፊው ታሪኩን ጠይቅልን
#አሰላም አለኩም #ወራህመቱላሂ ወበረካቱ 🌹#ሰሉ አለ ነብይና መሃመድ🌹#ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም🌹#ምርጥ ነብይ #ምርጥ አሰተማሪ 🌹እህት ወንድሞቼ #ፕሮፋይሌ ንኩና #ፈትዋ ትምህርት ታገኛላቹ በሳምን አንዴ #የቁራአን ፕሮግራም አቀርባለሁ #አላህ ልቦናችን ይሰብስብልን
እረጅም እድሜ ሸኻችን አላህ ያቆያችሁ ያረቢዋ ሁሴኖ ፕሮግራምህ እሚያጓጓ ነው ሁሌም ኑርልን ወንድማችን…
መሸአለህ በጠም የሚመስጥ ትምህርት ነው
በጣም፣ደስ፣ይላል፣ታሪካቸው፣መሸአላህ
አሚንንንንንንንንንንንን
ሱበሀን አላህ
አላህ (ሱ ወ)ረጅም ሕይወት ይ ጦት!.
አላህ ይጠብቃችሁ
Mashallah welcome back I’m watching from Houston Texas jzk Allah brother ❤️❤️❤️
አድሬሳቸውን አስቀምጡልን
Allah regem edma tana yestachew mahaallh
Masallhe Allhe edmycwen teweel yadrgew, husan tnks for sharing a good life axperynce
ማሻአላህ እድሜና ጤና ተመኘሁ
እውነት ነው
MaschAllach 👍👍
ሱብሀነላህ ምንኛ ያማረ ስብእና እና የህይወት መንገድ ነው
ወንድሜ ሰሚር እስኪ ደምረኝ ስወድህ🙏😋
ማሻአላህ አላህ አፊያ ይስጦት አባቴ
በጣም ጣፋጭ ነው ንግግሮ
Mashallha
ማሻ አሏህ
👍👍👍🕌🕌🤲
Masha Allah!
MashaAllah nice history 🙏🙏🙏🙏
ماشا الله
ሠሽአሏ
ማሻአላህ
ሀዩ ነይ እቤቴማም
ውድና 🌹የተከበራችሁ🌹 ምርጥ ኢትዬጰያዉይ🌹 በየአላችሁበት 🌹ፈጣሬ ይጠብቃችሁ 🌹ዘረኝነትን ከምድረገጥ ያጥፍልን🌹 ሀገራችንንሰላምያድርግልን👍👍ፕሮፋይሌን 🌹በመጫንቤተሰብይሁኑ 🌹🌹የሰው ደስታየሚያስደስታችሁ ኢትዬጰዊይ🌹🌹
Kkkjj
ጫዋታቸው አይጠገብም
ክክክክክክ
ahilen
Ustaz kkkkkItalianun polis lekun negerut 👌
ere aguaguachun
አላህ ያቆዩህ ከ አፍያ ጋር
Allah rejim idme yestot. Don't count him as one person ye hager "Qirs" nachew!
እናንተ የምድር ከዋክብቶች አላህ ይጠብቅልን አሜን
ያሽህ እረጅም እድሜና ጤና አላህይስጥልን
ማሻ አላህ😍 ሼህና አላህ እድሜውትን ያርዝምሎት
ሱብሀን አላህ የሚገርም ነው የሳቸው ኮፊደንስ
ያአሏህ ደሰ የሚሉኝ ሼህ አላህ እረጂም እድሜ ከጤና ጋር ይሰጣችሁ
🌹ምርጥ🌹መሪ 🌹ምርጥባል 🌹ምርጥ አባት 🌹 ምርጥ አስተማሪ 🌹 ምርጥ አለ አዛኝ ናፋቂ 🌹 ምርጥ ነብይ 🌹 መሀመድ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 🌹 በመጫን ኑ ወደ ቤቴ የተማሪወች መልስ
ذكريات طول الله عمرك ياشيخ أصيل واليي
ዛሬ ሲወራ ፈገግ ያደርጋል በወቅቱ ግን ከባድ ነው ንግግራቸው የማይጠገብ ሼይኽ አሏህ ይጠብቃችሁ
ሁሴን ጀዛከላ ሼካችን ወላሂ አሳቁኝም አሳዘኑኝም ቢቻ ያ ሁሉ አልፉዋል አላህን የያዘ አዮድቅም
ደስ እሚሉ አባት ናቸው ቀጣይ ይኑረው
ሁሴኖ አላህበረካ ያድርግህ ሸኻችንም አላህ ረጅም እድሜ ይስጥልኝ የወሎሰውኮ ግልፁ ነው ሚናገረው ደስ ሲሉ አሁን ላይ ምን ሁኔታ ላይ ሲባሉ የተናገሩት😢
ሁሴን አተንም አላህ ይጠብቅክ ሰለሁሉም ጀዛክን አላህ ይክፈልክ ሼኻችንም አላህ ከሙሉጤና እድሜዎት ያርዝመው
ሱባሃን አላህ እሚገርም ነው
ክብር ለአሊሞቻችን ብዙ ትምህርት አግኝተንበታል አላህ ረጅም እድሜ ይስጠወት !!!
Assalamualaikum Warahmatullahi Wabarakatuhu ሸኽ አብደላ እድሜና ጤና አላህ ይስጥልኝ ሁሴን በረካ ሁን ። ስለ ሸኽ ኮሎኔል ጣሒር በአወሊያና ኑር መስጂድ በታች በኩል በግራና በቀኝ የሳቸዉ አሻራ ከፍተኛ ትግል እስር እንዳሳለፉ በግዜዉ የነበሩ የአወልያና የፈትህ ትምህርት ቤት ሀላፊ ዎችና ሰራተኞች ቢጠየቁ ብዙ ይነግሩሀል ሁሴን Insha'Allah
ማሻአላ አላህ እረጅም እድሜ ገጤናጋር።።።።።
ሱበሀን፣አላህ፣አወን፣ሁሉም፣ፓለቲከኛ፣ሀነ፣አባታችን፣ዱአአዲርጉልን
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ በጣም አስተማሪ ታሪክ
🌹 አንድ የ 30 አመት ወጣት አላህን የሚፈራና አኽላቁ ያማረ ነበር ከእለታት አንድ ቀን የትምርት ቤት ጉዋደኛው አግብቶ ሰርግ ጠራው እና ባለቤቱ ጋር አብረው ሄዱ እንደደረሱም ትንሽ ቆም እንዳሉ ወጣቱ ሳቅ አለና እንባው ፈሰሰ ከዛም ሚስቱ ምነው ውዴ አለችው እሱም ያውና መምህሬ ያ ብዙ ሳወራልሽ የነበረው ስለሱ አላት እና ወደ መምህሩ ሂዶ አቀፈው እና ሰላም አለው ከዛም መምህሬ አላስታወስከኝምን አለው መምህሩም አወ ልጄ አላስታወስኩህም አለው እሱም እንዴት ትረሳኛለህ ታሪኬ እኮ የማይረሳ አሳዛኝ ነው የዛኔ ልጂ እያለሁ ትምርትቤት የጉዋደኛየን ሰአት ሰርቄ የሰአቱ ባለቤት ደግሞ ጠፋብኝ ብሎ ሲያለቅስ ሁላችንም ተፈተሹ ብለህ አሰለፍከን ከዛም አይናችሁን ጨፍኑ ብለህ መፈተሽ ጀመርክ ከዛም እኔ አጠገብ ስትደርስ ሰአቱን መዘህ አወጣህና መፈተሽህን ቀጠልክ ከዛም የመጨረሻውን ልጂ ፈትሸህ ስትጨርስ ወደ ቦታችሁ ተመለሱ አልከን ከዛም ሰአቱን አወጣህና ለልጁ ሰጠኸው እኔ የዛኔ በጣም በፍርሀት እየተርበደበድኩ ነበር አሁን ካሁን ስሜን ጠርቶ አዋረደኝ እያልኩ እንደት ብየ ነው ከጉዋደኞቼ ፊት እራሴን ቀና አድርጌ የምሄደው በቃ ሂወቴ ጨለመ አልኩኝ ነገር ግን አንተ በረሱላችን ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ሀዲስ ሰራህበት
من ستر مسلما ستره الله في الدنيا والآخرة،
የአንድን ሙስሊም ገመና የጠበቀ ሰው እኮ አላህ ገመናውን በዱኒያም በአኼራም ይደብቅለታል
ከዛም ተናግረኸኝም አታቅም ጠይቀህኝም አታቅም እኔ ግን ከዛ ግዜ ጀምሬ መስረቅ አቆምኩኝ ትንሽ ብትሆንም እንኩዋ የኔ ሀቅ ያልሆነን ነገር አልነካም አላህ ያዘዘውን እየሰራው እሱ የከለከለውን ተከልክየ አኸላቁ ያማረ ወጣት ሆንኩኝ ባንተ ምክኒያት አለው መምህሩም በሚገርም መልስ ያኔ የተፈጠረውን እማ አስታውሳለሁ በደንብ ከጉዋደኞቻችሁ ፊት እንዳትዋረዱና ሂወታችሁ እንዳይጨልም ነው አይናችሁን ጨፍኑ ያልኩዋችሁ ነገርግን የማታውቀው ነገር እኔም እኮ ስፈትሻችሁ አይኔን ጨፍኜ ነበር ምህኒያቱም ድብቅነቱ ሙሉ እንዲሆን ብየ እናሰአቱን ከማን ኪስ እንዳወጣሁት አላውቅም አለው ከዛም ወጣቱ አቀፈውና እንዴት ያለ ትልቅ ልብ ነው ያለህ ከዚህ ቡሀላ ግንኙነታችን እንዲቁዋረጥ አልፈልግም እንገናኛል አለው ሱብሀን አላህ የኛስ ሀል እንዴት ነው የሰውን ገመና ደብቀን እናውቃል እራሳችን እንፈትሽ በተለይ ባሁኑ ሰአት ሶሻል ሚዲያ ላይ የሰውን ገመና አውጥተን ስራየ ብለን ቁጭ ብለን እንፈተፍታል ነብያችን ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም የ ሙስሊም አይብን የሰተረ አላህ የሱንም አይብ የውመል ቂያማ ይሰትርለታል ብለዋል ስንት አይብ ይኔርብን ይሆናል አላህ ብቻ የሚያውቀው እንዲሰተርልን ከፈለግን የሰው አይብ እያወጣን ከሰው ፊት አናዋርደው አናሸማቅቀው የሁላችንም ወንጀላችን ከግንባራችን ላይ ቢፃፍ ናሮ እኮ ማንም የማንን ወንጀል ባልተከታተለ ነበር አላህን እንፍራ ለነፍሳችን
ውድ የኢስላም ልጆች የሚማርኩና ኢስላማዊ አስተማሪ ታሪኮችን በየ ቀኑ መስማት ከፈለጋችው ፕሮፋይሉን ተጭናችው የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ ወ ጀዛኩሙሏሁ ኸይር🌹🌹
አላህ እድሜ ከጤና ጋር ይወፍቆት ማይጠገብ ታሪክ ነዉ
ማሻአላህ እድሜውን አላህ ያርዝንልን ኢንሻ አላህ ምርጥ ታሪክ
ማሻአላ በጉጉት እየጠበኩ ነበር ደስ የሚል ታሪክ ነው
ማሻ አላህ🇸🇦ማሻ አላህ🇪🇹ማሻ አላህ🇵🇸ጄዛኩም አላህ ኸይር አላህ ይጣብቀቹ ያኛ ጀግነ
Masha Allah! You are truly a star of this Ummah!!! May Allah (s.w) grant you many more years filled with Berekh and may Allah (s.w) protect you always.
ደስእሚል ታሪክ ጣፋጭ አደበት ባለግርማሞገስ አባት
ማሻ አሏህ እስኪ ስለ ሸህ በጊዶና ሸህ ጉበዋዲ በሰፊው ታሪኩን ጠይቅልን
#አሰላም አለኩም #ወራህመቱላሂ ወበረካቱ 🌹#ሰሉ አለ ነብይና መሃመድ🌹#ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም🌹#ምርጥ ነብይ #ምርጥ አሰተማሪ 🌹እህት ወንድሞቼ #ፕሮፋይሌ ንኩና #ፈትዋ ትምህርት ታገኛላቹ በሳምን አንዴ #የቁራአን ፕሮግራም አቀርባለሁ #አላህ ልቦናችን ይሰብስብልን
እረጅም እድሜ ሸኻችን አላህ ያቆያችሁ ያረቢዋ ሁሴኖ ፕሮግራምህ እሚያጓጓ ነው ሁሌም ኑርልን ወንድማችን…
መሸአለህ በጠም የሚመስጥ ትምህርት ነው
በጣም፣ደስ፣ይላል፣ታሪካቸው፣መሸአላህ
አሚንንንንንንንንንንንን
ሱበሀን አላህ
አላህ (ሱ ወ)ረጅም ሕይወት ይ ጦት!.
አላህ ይጠብቃችሁ
Mashallah welcome back I’m watching from Houston Texas jzk Allah brother ❤️❤️❤️
አድሬሳቸውን አስቀምጡልን
Allah regem edma tana yestachew mahaallh
Masallhe Allhe edmycwen teweel yadrgew, husan tnks for sharing a good life axperynce
ማሻአላህ እድሜና ጤና ተመኘሁ
እውነት ነው
MaschAllach 👍👍
ሱብሀነላህ ምንኛ ያማረ ስብእና እና የህይወት መንገድ ነው
ወንድሜ ሰሚር እስኪ ደምረኝ ስወድህ🙏😋
ማሻአላህ አላህ አፊያ ይስጦት አባቴ
በጣም ጣፋጭ ነው ንግግሮ
Mashallha
ማሻ አሏህ
👍👍👍🕌🕌🤲
Masha Allah!
MashaAllah nice history 🙏🙏🙏🙏
ماشا الله
ሠሽአሏ
ማሻአላህ
ሀዩ ነይ እቤቴማም
ውድና 🌹የተከበራችሁ🌹 ምርጥ ኢትዬጰያዉይ🌹 በየአላችሁበት 🌹ፈጣሬ ይጠብቃችሁ 🌹ዘረኝነትን ከምድረገጥ ያጥፍልን🌹 ሀገራችንንሰላምያድርግልን👍👍ፕሮፋይሌን 🌹በመጫንቤተሰብይሁኑ 🌹🌹የሰው ደስታየሚያስደስታችሁ ኢትዬጰዊይ🌹🌹
Kkkjj
ጫዋታቸው አይጠገብም
ክክክክክክ
ahilen
Ustaz kkkkk
Italianun polis lekun negerut 👌
ere aguaguachun
አላህ ያቆዩህ ከ አፍያ ጋር
Allah rejim idme yestot. Don't count him as one person ye hager "Qirs" nachew!
ሱብሀን አላህ የሚገርም ነው የሳቸው ኮፊደንስ