በ80 ሪያል400 ደቂቃ ከሳኡዲ ወደ ኢ/ያ ማውሪያ አድሥ መጃን ተለቀቀ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 1 ก.พ. 2025

ความคิดเห็น • 156

  • @ከድርመሀመድ-ዀ5ጘ
    @ከድርመሀመድ-ዀ5ጘ 6 หลายเดือนก่อน +1

    ሳላደንቅሽ አላልፍም ጎበዝ በርቺ ጉዞ ወደ ፊት ☕️ይሠራል አይለፋችሁ ሙሉ

    • @omukalidbieznilah8827
      @omukalidbieznilah8827 6 หลายเดือนก่อน

      ሰራልሽ እኔ ጋር የለም

    • @nejat2190
      @nejat2190 3 หลายเดือนก่อน

      አሁን ይሰራል ወይ በአሏህ ንገሩኝ እየሞላሁ እየከሰርኩ ነው

  • @ዙዙየአብደሪዋ
    @ዙዙየአብደሪዋ 5 หลายเดือนก่อน

    ወላሂ ትክክል ነዉ አሏህ ይጠብቅሽ ተጠቀምኩት ❤❤❤❤❤

  • @Fatima-ov7ut
    @Fatima-ov7ut 6 หลายเดือนก่อน

    ዋሊኩምሠላም ወራህመቱላሂ እወዉ በረከቱ አህለን ዉደየ እሲቲ እሞክረዋለሁ

  • @YfffGdfg
    @YfffGdfg 5 หลายเดือนก่อน

    800 ይሰራል አላህ ኸይር ጀዛሽን ይክፈልሽ
    እደት ተደናግሯኝነበር

  • @Yayad-v2s
    @Yayad-v2s 22 วันที่ผ่านมา

    እህት የዳታብቻ ስሪልኝ

  • @seada3990
    @seada3990 5 หลายเดือนก่อน +1

    አልሀምዱሊላህ አሁን 120 እሪል እየሞለሁ ነበር ግን እኮ በስራ ቢዚ ነኝ ደታውን ግማሽን እኮን አልጠቀምበትም 138 እሪል ወላሂ ከባድ ነበር ቀጣይ 80 እሪል እሞላለሁ

  • @marimmohamed3123
    @marimmohamed3123 6 หลายเดือนก่อน +1

    ዊሊኪምሰላምእራህመቱላሂወበረከትሁ
    እስኪየባህሬን፣የምታቂከሆነስርልን፣እኔምንመመጀንአልቺልም

  • @ወሎ
    @ወሎ 6 หลายเดือนก่อน

    ይሰራል ቪዶወሽን አይቸ ሞክሬዋለሁ ሹክረን

    • @ቅምጥሎ
      @ቅምጥሎ 13 วันที่ผ่านมา

      አሁን ይሰራልእደ እህት

  • @ftoom9920
    @ftoom9920 หลายเดือนก่อน

    80እሪያል።ሁለትመቶሥማኒያ።ደቂቃነዉየሠጠኝለኔ።።እንደትአርጋችሁነው።ያሁንነውወይሥ።የቆየ።የሙከርውካለይንገርን

  • @dej1328
    @dej1328 5 หลายเดือนก่อน +1

    መልሽልኝ በአላህ እህቴ

  • @Fhjfgjg-n2t
    @Fhjfgjg-n2t 2 หลายเดือนก่อน

    አሁን የሰራልደ መልሺ

  • @TigstMengsa
    @TigstMengsa 4 หลายเดือนก่อน

    የመቸነው እህቴ እስኪ መልሽልኝ ተቋርጦን እያሉ ነው ያሁን ከሆነ በጣም እፈልጋለሁ ግን ግራ ተጋባሁ ግማሹ ይሰራል ይላል ግማሹ ደግሞ አይሠራም ይላል አእስኪ ንገሪኝ አሁን ይሰራል❤❤

    • @seadatube6699
      @seadatube6699  4 หลายเดือนก่อน

      ይሠራ ነበር ግን አሁን መልሠው ቆርጠውታል አሁን ላይ የሚሠራው የ 6 ሪያል የ10 ሪያል የ9ሪያል እና 35 ብቻ ነው በአሥተማማኝነት የሚሠራው

  • @HabibaJemal-or6bk
    @HabibaJemal-or6bk 6 หลายเดือนก่อน

    እስኪ ሜሴጅ በአረበኛ የሆነውን ወደ እንግሊዘኛ ለመቀዬር የምታውቁ ንገሩኝ ባረካላሁፊኩም

    • @seadatube6699
      @seadatube6699  6 หลายเดือนก่อน +1

      እሺ ከላይ 900
      ከታች ደግሞ 1390
      ወደ አረበኛ በተቀየረ ጊዜ 1390 ላኪ ይቀየራል

    • @HabibaJemal-or6bk
      @HabibaJemal-or6bk 6 หลายเดือนก่อน

      @@seadatube6699 ጀዛኪላህ እህቴ

  • @zaeem5406
    @zaeem5406 6 หลายเดือนก่อน +2

    የኔ ሶሪ ነው ሚለኝ አልሰጠኝም ምንም አያስመርጥ እንዲት ላርገው

  • @FikerYeteshelji
    @FikerYeteshelji 4 หลายเดือนก่อน

    አይሰራም ሞልቸ እምቢ አለኝ ባለ 80 ኔት ብቻ ነው እሚሰራው እስኪ ንገሩኝ

  • @MrrmMrem
    @MrrmMrem 5 หลายเดือนก่อน

    እህቴ የኔ ኢትዮጺያ የሚል የለዉም እንደት ላድርገዉ መላ ካላችሁ

  • @LeylaButajira
    @LeylaButajira 6 หลายเดือนก่อน

    ይሰራል ሽኩረን ተጠቅሜበታለው❤❤❤❤❤

  • @AykelHussen-p3u
    @AykelHussen-p3u 6 หลายเดือนก่อน

    እህት የዳታ ስሪልኝ❤❤❤

  • @HdHs-f5r
    @HdHs-f5r 5 หลายเดือนก่อน

    እህት የሞከረው አለደ ይሰራልወይ ማአሌሺ መልሺልኝ

  • @ተመስጌንአምላኬ-ቨ3ቀ
    @ተመስጌንአምላኬ-ቨ3ቀ 5 หลายเดือนก่อน

    የኔ አያስመርጥም አችየ መፍቲሆየ ንገሪኝ😢😢😢😢

  • @saudah8298
    @saudah8298 6 หลายเดือนก่อน

    ወአለይኩም ሰላምወራሕመቱላሂወበርካቱ ኢንሻአላሕ ሰአድየ

    • @HalimaMohammed-xb5nc
      @HalimaMohammed-xb5nc 6 หลายเดือนก่อน

      እዳትበሉ አይሰራም ወገኖች

  • @dej1328
    @dej1328 5 หลายเดือนก่อน +1

    የመቸናዉ በአላህ ንገሩኝ115ከተዘጋወድህነዉደ

    • @seadatube6699
      @seadatube6699  5 หลายเดือนก่อน

      አወ አድሥ መጃን ነው

    • @dej1328
      @dej1328 5 หลายเดือนก่อน

      @@seadatube6699 እሽእህቴ80ብሩ አልመጣልኝአለ አሥረጅኝ በአላህ

  • @hawaa4738
    @hawaa4738 6 หลายเดือนก่อน

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱሁ ሞክረሸዋን አች

  • @qddgcc5374
    @qddgcc5374 6 หลายเดือนก่อน

    እኔ ሰርቶልኛል አመሠግናለሁ እህት😊😊😊

    • @SwSw-l3k
      @SwSw-l3k 6 หลายเดือนก่อน

      እስኪ እደት ነው የሰራልሽ አሞላሉን ፅፊልኝ

    • @qddgcc5374
      @qddgcc5374 6 หลายเดือนก่อน

      @@SwSw-l3k በመደወየው *888# ብለሽ ስደውይ ይመጣል ከዛ ብዙ ምርጫ ይሰጥሻል sewa filix 80 እሚል ይመጣል ያለበትን ቁጥር ስልኪው ይመጅንልሻል

  • @عبدو-م7ل
    @عبدو-م7ل 6 หลายเดือนก่อน

    እኔ ጋ ሶሪ እያለ እቢ አለኝ መፍትሄ ያለው አሳውቁኝ

  • @FreihaYaissn
    @FreihaYaissn 6 หลายเดือนก่อน

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ አህለን እህት

  • @asiya-
    @asiya- 6 หลายเดือนก่อน +1

    ተባረኪ❤ የሞከራችሁ በኮሜት ንገሩን

    • @ኩፈየኩን
      @ኩፈየኩን 6 หลายเดือนก่อน

      የሞከረ ይገሩን

    • @Fghfhh-e6s
      @Fghfhh-e6s 10 วันที่ผ่านมา

      አሞላሉን ንገሪን ውዴ

  • @FetmaMohammed-fz2dc
    @FetmaMohammed-fz2dc 6 หลายเดือนก่อน

    ወአለይኩም ሠላም ዉደ ሚሴጅ ላልመጣልን በሚሴጅ ላኪዉና መመጀኛዉን ይልክልሻል አሣዉቂን ለኛም

  • @Zizi-qp6ro
    @Zizi-qp6ro 6 หลายเดือนก่อน +1

    ለዳታ እደት ነው ምገዛው ውደ

    • @Zizi-qp6ro
      @Zizi-qp6ro 6 หลายเดือนก่อน

      ንገሩኝ ምታቁ

  • @Alewaymohammed
    @Alewaymohammed 6 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤

  • @omukalidbieznilah8827
    @omukalidbieznilah8827 6 หลายเดือนก่อน

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ አህሌን እህት

  • @Topg-n2l
    @Topg-n2l 2 หลายเดือนก่อน

    ዉደ 115 መጃንለዳታንገሪኝ

  • @salhahsalh8088
    @salhahsalh8088 6 หลายเดือนก่อน

    እህት ዳታ አሞላልንገሪነ

    • @seada3990
      @seada3990 5 หลายเดือนก่อน

      ይሞላል ውዴ

  • @KerimaYesuf
    @KerimaYesuf 6 หลายเดือนก่อน

    እኔጋ አይመጣም የለም😢😢😢😢

  • @qddgcc5374
    @qddgcc5374 5 หลายเดือนก่อน +1

    ይሰራ ነበር አሁን ተቋረጠ ደቂቃው አያለ አይሠራም እንዳሞሉ😢😢😢

  • @HshsHeu-es8rl
    @HshsHeu-es8rl 6 หลายเดือนก่อน

    እውነት ነው እንደ በአላህ ንገሩኝ እኔ አለኝ

  • @FatumaHusein-pt7qo
    @FatumaHusein-pt7qo 6 หลายเดือนก่อน

    ለማይመጣልን መላ በይን እት በሜሴጂ መሞያ ከለሽ

    • @hawabintbaba6809
      @hawabintbaba6809 4 หลายเดือนก่อน

      በሜሰጂ አለ ልከዉልኛል

  • @ነኝወድሜንመሳይ
    @ነኝወድሜንመሳይ 4 หลายเดือนก่อน

    የጃዊ መጃንአመጃጀንንገሪንኝ

  • @ኢዘድንወለዬው
    @ኢዘድንወለዬው 6 หลายเดือนก่อน +2

    ሠርቶልኛል አመሠግናለሁ

    • @GenetA1227
      @GenetA1227 6 หลายเดือนก่อน +1

      ለኢትዮጵያ ነው የሰራልሽ😮😮

    • @HayatAhmed-iv3ru
      @HayatAhmed-iv3ru 6 หลายเดือนก่อน

      ሞክረሽዋል በአላህ መልሽልኝ

  • @سميره-خ4خ
    @سميره-خ4خ 6 หลายเดือนก่อน

    አመሠግናለሁወድም

  • @ልድያ-ገ4ወ
    @ልድያ-ገ4ወ 4 หลายเดือนก่อน

    ኧረ ውይ 80ብሬ ተበልቸ ቀረሁ sewa felxየምለውን ሞልቸአይሰራ ልኝ አለ

  • @GetachewSeid-y1y
    @GetachewSeid-y1y 6 หลายเดือนก่อน

    ሚሴጅን ወደ እግሊሽ ለመቀየር ለሰዋ መስመር

  • @ሳራዩቶብ
    @ሳራዩቶብ 6 หลายเดือนก่อน

    ሰአድ ጠፋሸ ❤

    • @seadatube6699
      @seadatube6699  6 หลายเดือนก่อน

      መጥቻለሁ ሣሪ እንደት ነሽ

  • @sooksook5163
    @sooksook5163 6 หลายเดือนก่อน

    ከዚለይ የሚሰጥም የማይሰጥም አለ ያለንንም ሌነሰዉ ይቺላል ልክ የሳኡዲ ስተሞሉ የአዱ ሸሪሀ 10 ይሰጠላ የአዱ 5 ይሰጣል ስለዚህ ያልሰጣችሁ እሰሚሰጣችሁ ጠብቁ

  • @SofiaHusen-fh5gm
    @SofiaHusen-fh5gm 3 หลายเดือนก่อน

    🎉ሰላሙአለይኩም፣አሁን የሚሰራውን ንገሩን ፣በቅርብ የሞላችሁ ካላችሁ ባለፊውከስራለሁ ፣በኢት፣ወ፣በጥቅምት ፣ወር የሞላችሁ ንገሩኝ ሀባይቢ🎉

  • @rozatube8871
    @rozatube8871 5 หลายเดือนก่อน

    ሸበካስ ይሰራልደ ውደ

    • @TiabhSad-pl6tq
      @TiabhSad-pl6tq 5 หลายเดือนก่อน

      አወ ይሰራል

  • @AhhshdhSggshsg-xu7xq
    @AhhshdhSggshsg-xu7xq 6 หลายเดือนก่อน

    የመቸነው

    • @seadatube6699
      @seadatube6699  6 หลายเดือนก่อน

      አድሥ ነው

  • @SameraYousef-lo2np
    @SameraYousef-lo2np 6 หลายเดือนก่อน +1

    ወረይቆያልእደ

    • @seadatube6699
      @seadatube6699  6 หลายเดือนก่อน +1

      አወ

    • @SameraYousef-lo2np
      @SameraYousef-lo2np 6 หลายเดือนก่อน

      @@seadatube6699 ሺኩራንመሁቢ

    • @sooksook5163
      @sooksook5163 5 หลายเดือนก่อน

      በሚሴጂ ሞሙላት ይቻላል ወይ 80እሪያሉ

  • @Negat-l2z
    @Negat-l2z 6 หลายเดือนก่อน

    የመቸ ነው እህቴ መልሽልኝ

    • @seadatube6699
      @seadatube6699  6 หลายเดือนก่อน +1

      አድስ የመጣ መጃን ነው

    • @የማራምልጅስደተኘዋ
      @የማራምልጅስደተኘዋ 6 หลายเดือนก่อน

      ​@@seadatube6699ለኔ አይመጣም በምን ልምላ እረ መላ በይኝ

  • @user-jk2ym6ye8o
    @user-jk2ym6ye8o 6 หลายเดือนก่อน

    እሞኮሬ ነበር ጊን የ120 ነው የለኜ 80.ዬለም😢

  • @omukalidbieznilah8827
    @omukalidbieznilah8827 6 หลายเดือนก่อน

    ላልመጣልን በሜሴጅ አሳይን

  • @Nejat-j5x
    @Nejat-j5x 5 หลายเดือนก่อน

    ወላሂ እኔም ከሰርኩኝ 80ሪያል ሳላወራበት😢😢😢

    • @TiabhSad-pl6tq
      @TiabhSad-pl6tq 5 หลายเดือนก่อน

      አይዞን እኔ ነኝ

  • @omukalidbieznilah8827
    @omukalidbieznilah8827 6 หลายเดือนก่อน

    እኔ ሜሴጅ ላይ 100ሪያል 20 ሀገራት ይላል የኢትዩ መዴወሉን እንዴት እናውቀዋለን አስረጂኝ

    • @فاطومة
      @فاطومة 6 หลายเดือนก่อน

      ወድ ኢትዮቢያ የ100 ብሩ በጭራሽ አይሰራም

    • @ggghhh-cr5jt
      @ggghhh-cr5jt 6 หลายเดือนก่อน +1

      እዝርዝሩውስጥ የኢ/ያ የለም እዳከስሪ ማየት ከፈለግሽ ግን فليكس ብለሽ ላኪ ዝርዝሩን ያሣይሻል

    • @omukalidbieznilah8827
      @omukalidbieznilah8827 6 หลายเดือนก่อน

      @@ggghhh-cr5jt ምን ላይ ነው የምፅፈው ለ900 ነው የምልከው

    • @ggghhh-cr5jt
      @ggghhh-cr5jt 6 หลายเดือนก่อน

      @@omukalidbieznilah8827 አደለም 900ብለሽ እታች ሠዋ ብለሽ በአረበኛ ለኪውእና ከዛ የሥንት የሥንት እዳለ ለወር ያመጣልሻል እዛ ሥር ፌሌክስ ትይእና ሜሴጂ ትልኪዋለሽ የሀገራት ዝርዝሮችን ያወጣልሻል ። በአጭሩ 20 ሀገራት የሚለው ሥርነው ፌሌክስ የሚለውን የምትፅፊው ውደ

    • @seadatube6699
      @seadatube6699  6 หลายเดือนก่อน

      100አይሠራም ይህ አድሥ መጃን ነው ሀባይብ በደንብ አልተረዳችሁትም ቪደወውን እዩት በትግሥት

  • @مدينةمحمد-ض3م
    @مدينةمحمد-ض3م 3 หลายเดือนก่อน

    አሁን ይሰራል እንደ

  • @dej1328
    @dej1328 5 หลายเดือนก่อน +1

    የ80 አልሠጠኝም 120ነዉየሠጠኝ

    • @HayatAhmed-iv3ru
      @HayatAhmed-iv3ru 3 หลายเดือนก่อน

      የ120ተዘግቷል ብለዋል

  • @SolaHebeshw-og2le
    @SolaHebeshw-og2le 6 หลายเดือนก่อน +2

    አንቺ ሞክረሺዋል መጀመሪያ ከ ፍሊክስ ላይ ኢትዮጵያ የምትለውን አንስቷታል እንዴት ይሰራል ኧረተው ተው😢😢

  • @Hana-ib4in
    @Hana-ib4in 5 หลายเดือนก่อน

    እስኪ ልሞክረዉ

  • @ejgfhhyhhfdg8715
    @ejgfhhyhhfdg8715 5 หลายเดือนก่อน

    ዛሬ ሞልቼ ስመጅነው ሸሪሃየን ዘጉብኝ😢

    • @seadatube6699
      @seadatube6699  5 หลายเดือนก่อน

      የኔውድ ተቆረጠ ያለ በስማ የሚገዛ ይሄው ነው አይቆይም አብሽሪ በወጣ ይተካሽ

  • @ሰሚረሀምዘ
    @ሰሚረሀምዘ 6 หลายเดือนก่อน +2

    ኮመንተሮች መጀመረ ተረገግተቹ ቪድዮውን እዩ ሰወ ፍለክስ የምል ከመጠለቹ እንተርነሽነል ከሆነ ይሰረል አሁን ለኔ 80ሪ 400ደቂቃ አለኝ 20ሪ 60ደቂቃ አለኝ ወነ ሰወ ፍለክስ ከመጠለቹ ነው

    • @seadatube6699
      @seadatube6699  6 หลายเดือนก่อน

      ክክክክክ ተረጋግተው አልሠማም አሉኮ

    • @ዜድሻሀበሻዋ
      @ዜድሻሀበሻዋ 6 หลายเดือนก่อน

      የኔ አለው *888# ገብቸ ስጠይቅ 80/120 አለኝ ፍሌክስ ይላል ልሙላደ ለሀገረ 😢ሁለተኛ እከስረ ይሆን

    • @rozatube8871
      @rozatube8871 5 หลายเดือนก่อน

      ሸበካም ይሰራልደ ውደ

    • @rozatube8871
      @rozatube8871 5 หลายเดือนก่อน

      ​@@ዜድሻሀበሻዋ120ይሰራል እኔ ሰርቶልኛል

    • @Sara-c1f6k
      @Sara-c1f6k 5 หลายเดือนก่อน

      Flxe120 በሚለው የ120 ብር በጣቃ ሞልቸ ይዞት ሄደ ለሳውዲ ሞለው

  • @shams1790
    @shams1790 6 หลายเดือนก่อน

    እሂቴ አውነትነው ማጀኑ

  • @jinataJinata-df1cd
    @jinataJinata-df1cd 6 หลายเดือนก่อน

    አልመጣልኝ በሚጅ አሳይን እወነት ተሆነ

  • @dej1328
    @dej1328 5 หลายเดือนก่อน

    አልመጣልኝም ሌላመፍትሄዳለሽ

  • @ommohmed1843
    @ommohmed1843 6 หลายเดือนก่อน

    በኮመት አስቀምጭው

  • @-vk6qz
    @-vk6qz 6 หลายเดือนก่อน

    የሰራላችሁ ካላችሁ በአላህ ለኔ ሰቶኛል የ120ሪያሉ ካልሰራም ይሄ እንደት ይሰራል

    • @seadatube6699
      @seadatube6699  6 หลายเดือนก่อน

      መጀመሪያ በደንብ ቪደወውን ተመልከቱ ይህ ውሸት አይደለም

    • @susuethio-h3u
      @susuethio-h3u 6 หลายเดือนก่อน

      ​እረ ከ flex እኮ አስወጥተውታል ኢትዮን አይሰራም እንዳትከስሩን​@@seadatube6699

    • @fouzfouz8624
      @fouzfouz8624 6 หลายเดือนก่อน

      ​@@seadatube6699እስኪ የመቶ ሀያዉን እርገጠኞ ከሆናችሁ ንገረኝ

    • @HayatAhmed-iv3ru
      @HayatAhmed-iv3ru 6 หลายเดือนก่อน

      120 ሁለትአይነትነው እኔም ሞልቸ አልሰራም ሰዋ የሚለውን

    • @-vk6qz
      @-vk6qz 6 หลายเดือนก่อน

      @@HayatAhmed-iv3ru አወ አይሰራም ኢትዮጵያ የሚለዉ ከflex ላይ ተነስቷል እዳትበሉ

  • @BrtukanAhmed-y8t
    @BrtukanAhmed-y8t 6 หลายเดือนก่อน

    የምንመሥመርነውየኔአሁንለምሳሌ የኔኦሪዲዩነው

  • @syoutube7416
    @syoutube7416 4 หลายเดือนก่อน

    ዉሸትነዉ እባክሺን ዘግተዉታል ለዩቶብብላችሁ ብራችን አቴስበሉን

  • @ትግስት-ነ7ሐ
    @ትግስት-ነ7ሐ 6 หลายเดือนก่อน

    ለሰዋነው

  • @ለሁሉምጊዜአለው-ጀ3ጀ
    @ለሁሉምጊዜአለው-ጀ3ጀ 6 หลายเดือนก่อน

    የመቶ ሃያው ፍሌክስ 900ደቂቃ እውነት ነው
    አለኝ

    • @የአረህማንባሪያ
      @የአረህማንባሪያ 6 หลายเดือนก่อน

      ሠርቶልሻል?

    • @ለሁሉምጊዜአለው-ጀ3ጀ
      @ለሁሉምጊዜአለው-ጀ3ጀ 6 หลายเดือนก่อน

      @@የአረህማንባሪያ አልሞከርኩትም ፈራሁ

    • @fouzfouz8624
      @fouzfouz8624 6 หลายเดือนก่อน

      በፈጠረሽ ሰርቶልሻል ወይ የመቶ ሀያዉ

    • @susuethio-h3u
      @susuethio-h3u 6 หลายเดือนก่อน

      @@ለሁሉምጊዜአለው-ጀ3ጀ እረ አይሰራም ለኢትዮ

    • @seada3990
      @seada3990 5 หลายเดือนก่อน

      ​@@susuethio-h3uወላሂ እኔ እየተጠቀምኩበት ነው ውዴ ከሞላልሽ እንደሆነ አስታውይ

  • @محمدحميدي-ك7ل
    @محمدحميدي-ك7ل 6 หลายเดือนก่อน

    120አሪያልሰትብረነዉ

    • @ZehabuAli
      @ZehabuAli 6 หลายเดือนก่อน

      136 ብር ነው

  • @luluabtube5437
    @luluabtube5437 6 หลายเดือนก่อน

    አለን የኔዋ እሺእናመሰግናለን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @AgerdeWendemken
    @AgerdeWendemken 6 หลายเดือนก่อน +1

    አልመጣልንም

    • @LaylaNasry
      @LaylaNasry 6 หลายเดือนก่อน +1

      እኔም 😢😢

  • @MekdesMelaku-ne6fm
    @MekdesMelaku-ne6fm 5 หลายเดือนก่อน

    የ80ብሩ ሳምንታዊ ነዉ ወርሀዊ

    • @seadatube6699
      @seadatube6699  5 หลายเดือนก่อน

      የወር ነው

    • @TiabhSad-pl6tq
      @TiabhSad-pl6tq 5 หลายเดือนก่อน

      ​@@seadatube6699የ80 ሞልቸ ሳምንት ሳይሞላው ወይ ሳላወራበት ደቂቃ አለ ግን ለዚህ ሀገር ነው የሚሰራው ለኢትዮ አልሰራልኝም

  • @AgerdeWendemken
    @AgerdeWendemken 6 หลายเดือนก่อน

    አልመጣልንምመልሥ

  • @FiriFifii-jq5vj
    @FiriFifii-jq5vj 6 หลายเดือนก่อน

    120 Ethiopia yeseral woye

  • @JonGer-ux8jn
    @JonGer-ux8jn 6 หลายเดือนก่อน

    ዉሸት ነዉ ኣንዳትመሉ ላሌላ ኣገር ነዉ የሚሰራ

  • @susuethio-h3u
    @susuethio-h3u 6 หลายเดือนก่อน +4

    እረ አይሰራም ለኢትዮ የ80 ብሩን እንዳትሞሉ

    • @sooksook5163
      @sooksook5163 6 หลายเดือนก่อน

      ሳታዮ የምትናገሩ አይሰራም አትበሉ እኔ አልሞከርኩትም ለሁሉም አገር ነዉ የሚለዉ የሞከራቺሁት አሳዉቁን?

    • @susuethio-h3u
      @susuethio-h3u 6 หลายเดือนก่อน

      @@sooksook5163 እህቴ ለflex ነው የሚለው ፍሌክስ ላይ ደግሞ ኢትዮን አስወጥተውታል ሞክሪው መበላት ከፈለግሺ

    • @qddgcc5374
      @qddgcc5374 6 หลายเดือนก่อน

      ይሰራል እኔ መጅኔ ሞክሬዋለሁ ❤❤❤

    • @sooksook5163
      @sooksook5163 5 หลายเดือนก่อน

      አሰቶታል 80 እሪያል አይሰራም ተነስቶል ለሳኡዲ ብቻ የሚሰራ በፊት ይሰራ ነበር​@@qddgcc5374

    • @Nejat-j5x
      @Nejat-j5x 5 หลายเดือนก่อน

      እኔ ከሰርኩኝ ወላሂ ትንሽ አውርቸ ደቂቃ እዳለ ያለኝን ብር በልቶ ዘጋብኝ ቆይግን ምን አርገናቸውነው የሚያነሳ ያንሳቸውና እድህ የሚያረጉን😢😢😢😢 የድሀ ገንዘብ አልታደለም ​@@sooksook5163

  • @አልሀምዱሊላህአለኩልሀልአ
    @አልሀምዱሊላህአለኩልሀልአ 5 หลายเดือนก่อน

    በአላህመልሽልኝየ80ብሩቀሚሴጅካለንገሪኝእስኪየኔበዴወልአይሞላልኝምበሚሴጂብቻነውየምመጂነውእህትመልሽልኝየ65ብሩስአሁንይሰራልዴየ80ብሩበሚሴጂከለለየ65ብሩንእዲሞላእዳታልፊኝ

    • @seadatube6699
      @seadatube6699  5 หลายเดือนก่อน

      የ80 ሪያሉ በሜሤጅ መሙሊያ የለውም የ65 ሪያሉ ደግሞ ለኢ/ያ አይደውልም ግን ለሣኡዲ መደወያና ኔት ይሠራል ።

    • @BilaleBehire
      @BilaleBehire 5 หลายเดือนก่อน

      አለው፡ለይኢቶጲይ፡ኢሰረልዉዴ፡ሰሮትልኛል

  • @GhgdGgf
    @GhgdGgf 5 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤

  • @AgerdeWendemken
    @AgerdeWendemken 6 หลายเดือนก่อน

    አልመጣልንም

  • @AgerdeWendemken
    @AgerdeWendemken 6 หลายเดือนก่อน

    አልመጣልንምመልሥ