ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
በዚህ ቪዲዮ ያቀረብንላችሁን የሞባይል ስልክ ቤቶች ለማግኘት በተከታዮቹ ስልክ ቁጥሮች ይደውሉ!☎️ 3A ሞባይል 0910078735 / 0968185921 (መገናኛ መሰረት ደፋር ህንፃ)☎️ Addis ሞባይል 0921929394 (ጉርድ ሾላ ሴንቸሪ ሞል)በቻናላችን ላይ መቅረብ ወይም ማስታወቂያ ማሰራት የምትፈልጉ በ0955929622 ወይም በኢሜል አድራሻችን nurobesheger@gmail.com ያናግሩን!
🙄ኑሮ በሸገር እናተን አይተን ልገዛ ነው ለወድሜ እኔ ዱባይ ነኝ ግን የመላኪያ እና የታክሲ 200 ድርሀም አሉኝ ከአሁን በፊት ኢትዮጵያ ሁለቴ ገዝቶ ሀይ ኮፒ ሆኖ ቻርጅ ሲደረግ ይግላል ስታክ ያረጋል 😢
የታፕ A8 ከቨር እና ግላስ ይገኛል
S23&24 ultra 200 mpx ነው
አሪፍ ፕሮግራም ነው እከታተላልሁ፣የላፕቶፕ ዋጋ ስሩልን
እህ እህቶቼ እኛ ሞልቶ ገብተን እንቀየራለን ብለን እድሜያችን ጨረስን እትዮጵያ እኮ ትታን ሄዳለች ምን ይሻለናል 😂😂😂
ጎበዝ Thirteen13/ እና thirty 30 እንለይ እንጂ፡ ሰውየው እየደጋገመ thirty እያለ ሲጠራ ልጅቷ ለማረም የምታደርገውን ጥረት አደንቃለሁ።
3Aዎች 1ኛ ከመስተንግዶ ጀምሮ ተመችቶኛል በርቱ
I am surprised the phone price is same in canada. It's better to buy in ethio. I will buy when I come there.
Probably the quality is not same as the one in US/Canada. Besides, there is no credit option in Ethiopia ( cash only).
yhaa absolutely the difference is quality
It's obvious. Much of the phones are repacked. Specially the lower ones
ምርጥ መረጃ ነው
ስልክ ኢትዮጵያ ይረክሳል ከውጭ ግን ኢትዮጵያ ያሉ ሰዎች understand አያደርጉም ቀለል አድርገው. ስልክ ይዘኸልኝ ና ይላሉ 😂😂
🤔 Underground 😂 understand
@@-tube714 thanks 4 help me :)
@@-tube714 Good job
እ?😂😂😂😂😂 ተጫዋች ነህ።
Orginal aydelem bizu gizey high kopy
የ IPhone ስልኮቹን ልዩነት ሲያስረዳ “ብዙም ልዩነት የላቸውም። የተመረቱበት ዓመት... ”
ኢትዮጵያ እዴ ስልክዋጋው አሪፍነው ከዚህቀይሬ ልሄዱ አስቤነበርአገርስገባ እገዛለሁ ከዚህ ውድነው
ይገርማል ኢትዮጵያ ስልክ ርከስ ይላል
እርካሽ ሆኖ አይደለም used ስልኮች ናቸው ለዛ ነው
@@mulugetamekonnen8086 አወ
Love from England 🏴 1:29
Where? ገለቴ ምን እያልሽ ነው አይ ገለቴ ሪፌውጅ ነሽ ዜጋ ነኝ ብለህ እንዳታስብ፣ አንዱ ቂጤን ተከክቻለው ብሎ ወረቀት ተቀበለ በአንድ ቀን ልዩነት I'm English አለ አሳፋሪ !
ውድ ውድ ስልኮችን ብቻ ነው እንዴ እየዞርሽ ምታሳይን ሲስቱ፡፡
አሪፍ ነው ዋጋ ሀገር ውስጥ
የምሬን ነው ዋወ የለዉበት ሀገር ኳታር ላይም ዋጋው እኩል ነው ደስ ይላል ከአለም አቀፍ ገበያ አርፍ እየሄደነው ገበያችንም
ወይ ጉድ የኔ ሽሮ ጠሮብኝ ያለዉ ግን ሞባይል በመቶ ስልሳ አምስት ሺ ገስቶ ይዛል መቼ ይሁን የዚህ እድል የሚደርስኝ 🙄🙄
እኔምለው ኤርገዶ ዎቹ የትገቡ እነሱ ተረሱ ባለውለታችን ናቸው❤
😂😂😂
😂😂😂😂😂😂😅😅😅
Er alu 2000 new lwendmi gezau
,ምርጥ መረጃ❤❤❤
ኢትዮጵያ ውስጥ ያሉት ቀለል አድርገው ስልክ ይዘሽልኝ ነይ የሚሉት ነገርስ😂
i have A15 256&8 ram it's best one.
HOW much
21ሺ@@abukinuru351
540…dirahm @@abukinuru351
ግን ከየት ነው የምታመጡት ኮንትሪባንድ ነው ህጋዊ ነው
የዘንድሮው S24 Ultra ዘመናዊ ስልክ ከአምናው IPhone 14 ዋጋው ይቀንሳል? የዘንድሮው IPhone 15 ደግሞ በ40 ሺህ. ብር ገደማ ይቀንሳል። 😮 ይኸ እኮ የሌለ የሰልክ አይነት እና የቴከኖሎጂ እዉቀት ማነስ ውጤት ነው። ሰው IPhone ሲባል ሰፍ ይላል። የሚከፍለዉም ለስሙ እና ለጉራ ስለሆነ አንድ አመት የቆየ Iphone ከዘንድሮው Samsung በውድ የሚገዛ ፋራ የበዛበት ሀገር ነው። እኔ ከምጠቀምበት S24 Ultra ጋር ሳነፃጽረው IPhone 15ን በነፃም አልይዘውም እንኳን ልገዛው። አሜሪካ ገበያ ላይ በዋጋ ሆነ በጥራት እንዲሁም በተወዳጅነት Samsung S24 Ultra የበለጠ ሰልክ ነው ወዳጄ። ደግሞ ስልኩ ባለ 4 ካሜራ ትልቁ 200 ሜጋ ፒክስል ነው ። ዘና ብሎ 108 ይላል እንዴ?
ወንድሜ አስተያየትህን ወድጄዋለው እግረ መንገዴን ልጠይቅ ልጁ የየት ሃገር ምርት እንደሆኑ አልተናገረም እኔ ያለውት ዱባይ ዉስጥ ነው ከዚህው ልግዛ ወይስ ከኢትዮ በቅርቡ ሃገሬ ልገባ ነው ዋጋው ደሞ ኢትዮ ይቀንሳል ማወቅ የፈለኩት ጥራትና ጥንካሬውን ነው?
Bro ahon yeyaskot iPhone 7 new ahon mekeyer felgealew eske 25she bir konjo kamera yalew arife silk tekomey
S22 ultra 200mp ነው ግን ልጁ 108mp ነው ያለው ቸኩሎ ያለዉ ነዉ ሚመስለኝ እንጂስለ ስልክ እንደሚያዉቅ በደንብ ያስታዉቃል
S23 ultra ley new 200mp yejemerew s22 ultra 108mp new
It could be a Chinese product I don't know that Apple company did not sell their product in Ethiopia.
ኸረ ምን አይነት ነወ የምታቀርቡልን ፕሮግራም
HONOR MAGIC ን ጠይቂልን እህታችን
ምን ዋጋ አለው የኢትዮጵያ ዋጋ በየደቂቃ ይጨምራል እዛው ግዙ ብለን ብር ስንልክ አስበን ከላክነው እጥፍ ስለሚጨምር ብሩ አልገዛም ብልዋቸው ገንዘቡ በከንቱ ያጠፉጥል ገንዘቡ ከሚጠፋ ዋጋ ከፍለን የጉሙርክ ንረት ሁሉ ችለን ይህም ከገበያው ያለመረጋጋት የተነሳ 🤔
መቶ ሽ ነው ያለው 🤔🤔🤔ነው ጆርየ ነው
በኢትዮጵያ የረከሰዉ ______ሲሆን እንኳን ስልክ ሌላዉ ሁሉም ውድ ነው ለማስተዋወቅ ንግድ ነዉና ቀጥሉበት
ምን አይነት ዋጋ ነው በ 125000 መኪና አይገዛም?
አንድ IPhone 15 pro max ፣ አንድ Samsung Galaxy A54 እና A55 መግዛት አለብኝ ብዬ አስባለሁ ።
Triple A ተመችቶኛል
Thank you ❤❤
ባሁን ሰዓት ያለው የሞባይል ዋጋ ልዩነቱን ዘግቢልን
ኢትዮጵያ ስልክ ርካሽ ነው ከአንድ አመት በፊት S22 ultra 256 GB 4200 ሪያል ነው ዬገዛሁት😮
😂😂😂ሠሁላ ደፋረነዉ 1ሽ ሪያልኳ ስልክ ለመግዛት አልደፍረዉ
Iphon 15 promax ahun mewudku new meknyatum iphone 16 promax september lay yimetal
OPPO A1 5G storeg 256, Ram 8+6, camera 8mp ዋጋ ስንት ይሆን
የት አገር ምርት ነው ስልኮቹ የታሸጉ ናቸው ወይ?
አይፎን15 ፕሮ ማክስ መግዛት የሚፈልግ 512 ጂጋ ነው
Wagaw Sint Yebalal
ሰንት ነዉ አይፎኑ
I am wondering regarding the price especially for iPhone 15 pro max, tbh it is very expensive
ስለ ቁርስ እናውራ??
samsung m14 ram 6 128gb besint tigezale h
Tinsh birr chamire Dubai aledm?
Kezi 40,000 eyegezen 3 etefff teshetelechu...betem shame. Mobile bet enkefet beka. Ende 125,000? 😢😢😢😢😢 So sad for my country ....
Yet hager nw wendme
Ere ye samsung s24 ultra cameraw 200 mp new bro
🤪🤪🤪 atakem belo 🤣🤣🤣🤣
bro mndnew 23 and 24 ultra 200 mp camera new 108 adlem
Eza yireksal ❤
Betam rekisha new getan
A55 ሰንትወዋጋዉ
woww it's best
ጥሩ ሶልኮች ናቸዉ የሚሸጡት
Apple products will neber be sold in Ethiopia at all. They do not officially cerified reseler. Atwashuu plz. It us fake iPhone
ግን የ ultra 23 እና ultra 24 ልዩነቱን አላወቀም 😂24ቱ በተደወለ ሰአት በትርጉም ይነግራል
የኢትትዮጰያ ህዝብ ፈርድብት በጣም ወድነው እዚህ ተመሳሳይ ስልክ በመቶ ዶላር ይሽጣለ ነጋዴዎች ለህዝብ አሰብ መጨርሻላይ እሄን ብር የት ይዛችሁ ትሄዳላችሁ ለደሆች ሁሌም አስብ።
Ultra s22
A13 ሳምሰግ ጋላክሲስትነውንገሩኝ
ዋጋው አርፍ ነው ግን የኢትዮጵያ ነገዴ ኮፕውን ኦርጅናለው ብለው ነው የሚሸጠው
ላፕቶፕ ስትነው
A35. ስንት ነው????????
15 pro max techamari future camera 25 maximum naw
24:33
A13 5G ale 6/128And cost
iPhone 15 betam rekash new wuch wud new
Samsung A55 5Gአልገባምእንዴ ኢትዮጵያ
Ene gar ale
@@zameriyo1230 ዋጋው ስንት ነው
የት ነህ ዋጋውሥ
ለእኛ ለምን አታሳዘዩንም ምንም አይታይም።
Esti Samsung z fold 5 price asawikign
Samsung A55. ?
ኸረ ተውኝ ቤተሰቤን ላስተዳድሪበት 120.000 ብሩ
ሞቶርሁላ አለህ እሶንነው የምፈልገው
165 ሺ😭😭
ክፍልአገርታዴርሳላችሁዴ
Exchange alachu Abdi?
ምን😢😢😢፣ዘጠነ፣ሽ፣😮😮😮😮፣ጆሮዬ፣ነው
❤❤❤❤❤❤
😮😮😮
A34 አለኝ ምረጥ ስልክ ነው
ሳምሰንግ ነው
@@elinaelina7415 አዎን
🎉ማሻ አለህ ወድሜ A57**እሺ ጀዛኩሙ አለህ ከይርን ጀዛ🎉🎉
Samsung ultra 22 masayet ereseteshal
ቆይ ኢትዮጵያ ውስጥ የዳቦ መግዣ አጣሁ የሚል ማህበረሰብ ውስት የ መቶ ስልሳ ሺ ብር ስልክ እሸጣለሁ ብየ ሱቅ አልከፍትም
😂😂😂😢
ዘራፊዎችም እንዳሉ አንዘንጋ !!
😂😂😂😂
ሰው ደፋር ነው እናተ 160 ሺብር 3የልብስ ማሽን ብገዛ የት እደርሳለሁ ዳቦ ሳይበላ ያደረ መሀበረሰብ ውስጥ ይህን ሁሉ ብር አውቶ መግዛት ተገቢ ነው ብዬ አላስብም ደግሞ ለሌባ መጋለጥ ነው😊😂
ምናላት ትንሽ ነው
Wawooo
Google pixelin ግን የሚያውቀው የለም አይ ሀበሻ
አንተ ሀበሻ አይደለህም እንዴ አንተ ካወቅ በቂ ነው
@@tesfatomy1569 😁😁😁
A73 snt new
Smsing A14 rm4 128 gb sint new
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሌባም ቢወስድብንም ዋስትና ከሰጠከንእንዛለን😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊🎉
ክፍለ ሀገሩ መድርሲ ትችለሌ
አይፎን ባትሪው አይረባም
እስካሁን የወጣለት ሰውአለ
❤❤❤💪💪💞💞💞💞💚💛❤
😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮
መቶ ሺ ግን ስልክ ይገዛል ሰዉ ዋናዉ ነገር!😂😂😂😂
እኔም ገርሞኛል መገን መቶሺብር ቤት እንዳልገዛች ሌባ እሚሰርቀው ስልክላይ ሁና ቁጭአለች😄
@@sadamohamed-rw7unእና እሚይዙት ኦርጅናል ነው እኛ አለን 😂😂😂😂😂😂😂
ግን የስልክ ዋጋ ነው ይኸ ሁሉ
Kale men ale 😂 yegizu.kkkkkk
a72 በሥት ነው
ዋስትና የሚባለው ውሸት ነው ። ለመሸጥ ስሉ ብዙ ጊዜ ዋስትና ምናምን ይላሉ።
please if you use English use a proper language forty= 40, fourteen=14
Samsung Note 9 ale
12000Rand በ ሰ'አፍርካ።
🙆🙆🙆🙆🙆🙆🙆🥺🥺🥺🥺
160ሺ 🙄🙄
😂😂😂😂😂😂😅😅😅😅😅😅😅😢😢😢😢😢
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
በዚህ ቪዲዮ ያቀረብንላችሁን የሞባይል ስልክ ቤቶች ለማግኘት በተከታዮቹ ስልክ ቁጥሮች ይደውሉ!
☎️ 3A ሞባይል 0910078735 / 0968185921 (መገናኛ መሰረት ደፋር ህንፃ)
☎️ Addis ሞባይል 0921929394 (ጉርድ ሾላ ሴንቸሪ ሞል)
በቻናላችን ላይ መቅረብ ወይም ማስታወቂያ ማሰራት የምትፈልጉ በ0955929622 ወይም በኢሜል አድራሻችን nurobesheger@gmail.com ያናግሩን!
🙄ኑሮ በሸገር እናተን አይተን ልገዛ ነው ለወድሜ እኔ ዱባይ ነኝ ግን የመላኪያ እና የታክሲ 200 ድርሀም አሉኝ ከአሁን በፊት ኢትዮጵያ ሁለቴ ገዝቶ ሀይ ኮፒ ሆኖ ቻርጅ ሲደረግ ይግላል ስታክ ያረጋል 😢
የታፕ A8 ከቨር እና ግላስ ይገኛል
S23&24 ultra 200 mpx ነው
አሪፍ ፕሮግራም ነው እከታተላልሁ፣የላፕቶፕ ዋጋ ስሩልን
እህ እህቶቼ እኛ ሞልቶ ገብተን እንቀየራለን ብለን እድሜያችን ጨረስን እትዮጵያ እኮ ትታን ሄዳለች ምን ይሻለናል 😂😂😂
ጎበዝ Thirteen13/ እና thirty 30 እንለይ እንጂ፡ ሰውየው እየደጋገመ thirty እያለ ሲጠራ ልጅቷ ለማረም የምታደርገውን ጥረት አደንቃለሁ።
3Aዎች 1ኛ ከመስተንግዶ ጀምሮ ተመችቶኛል በርቱ
I am surprised the phone price is same in canada. It's better to buy in ethio. I will buy when I come there.
Probably the quality is not same as the one in US/Canada. Besides, there is no credit option in Ethiopia ( cash only).
yhaa absolutely the difference is quality
It's obvious. Much of the phones are repacked. Specially the lower ones
ምርጥ መረጃ ነው
ስልክ ኢትዮጵያ ይረክሳል ከውጭ ግን ኢትዮጵያ ያሉ ሰዎች understand አያደርጉም ቀለል አድርገው. ስልክ ይዘኸልኝ ና ይላሉ 😂😂
🤔 Underground 😂 understand
@@-tube714 thanks 4 help me :)
@@-tube714 Good job
እ?😂😂😂😂😂 ተጫዋች ነህ።
Orginal aydelem bizu gizey high kopy
የ IPhone ስልኮቹን ልዩነት ሲያስረዳ “ብዙም ልዩነት የላቸውም። የተመረቱበት ዓመት... ”
ኢትዮጵያ እዴ ስልክ
ዋጋው አሪፍነው ከዚህ
ቀይሬ ልሄዱ አስቤነበር
አገርስገባ እገዛለሁ ከዚህ ውድነው
ይገርማል ኢትዮጵያ ስልክ ርከስ ይላል
እርካሽ ሆኖ አይደለም used ስልኮች ናቸው ለዛ ነው
@@mulugetamekonnen8086 አወ
Love from England 🏴 1:29
Where? ገለቴ ምን እያልሽ ነው አይ ገለቴ ሪፌውጅ ነሽ ዜጋ ነኝ ብለህ እንዳታስብ፣ አንዱ ቂጤን ተከክቻለው ብሎ ወረቀት ተቀበለ በአንድ ቀን ልዩነት I'm English አለ አሳፋሪ !
ውድ ውድ ስልኮችን ብቻ ነው እንዴ እየዞርሽ ምታሳይን ሲስቱ፡፡
አሪፍ ነው ዋጋ ሀገር ውስጥ
የምሬን ነው ዋወ የለዉበት ሀገር ኳታር ላይም ዋጋው እኩል ነው ደስ ይላል ከአለም አቀፍ ገበያ አርፍ እየሄደነው ገበያችንም
ወይ ጉድ የኔ ሽሮ ጠሮብኝ ያለዉ ግን ሞባይል በመቶ ስልሳ አምስት ሺ ገስቶ ይዛል መቼ ይሁን የዚህ እድል የሚደርስኝ 🙄🙄
እኔምለው ኤርገዶ ዎቹ የትገቡ እነሱ ተረሱ ባለውለታችን ናቸው❤
😂😂😂
😂😂😂😂😂😂😅😅😅
Er alu 2000 new lwendmi gezau
,ምርጥ መረጃ❤❤❤
ኢትዮጵያ ውስጥ ያሉት ቀለል አድርገው ስልክ ይዘሽልኝ ነይ የሚሉት ነገርስ😂
i have A15 256&8 ram it's best one.
HOW much
21ሺ@@abukinuru351
540…dirahm @@abukinuru351
ግን ከየት ነው የምታመጡት ኮንትሪባንድ ነው ህጋዊ ነው
የዘንድሮው S24 Ultra ዘመናዊ ስልክ ከአምናው IPhone 14 ዋጋው ይቀንሳል? የዘንድሮው IPhone 15 ደግሞ በ40 ሺህ. ብር ገደማ ይቀንሳል። 😮 ይኸ እኮ የሌለ የሰልክ አይነት እና የቴከኖሎጂ እዉቀት ማነስ ውጤት ነው። ሰው IPhone ሲባል ሰፍ ይላል። የሚከፍለዉም ለስሙ እና ለጉራ ስለሆነ አንድ አመት የቆየ Iphone ከዘንድሮው Samsung በውድ የሚገዛ ፋራ የበዛበት ሀገር ነው። እኔ ከምጠቀምበት S24 Ultra ጋር ሳነፃጽረው IPhone 15ን በነፃም አልይዘውም እንኳን ልገዛው። አሜሪካ ገበያ ላይ በዋጋ ሆነ በጥራት እንዲሁም በተወዳጅነት Samsung S24 Ultra የበለጠ ሰልክ ነው ወዳጄ። ደግሞ ስልኩ ባለ 4 ካሜራ ትልቁ 200 ሜጋ ፒክስል ነው ። ዘና ብሎ 108 ይላል እንዴ?
ወንድሜ አስተያየትህን ወድጄዋለው እግረ መንገዴን ልጠይቅ ልጁ የየት ሃገር ምርት እንደሆኑ አልተናገረም እኔ ያለውት ዱባይ ዉስጥ ነው ከዚህው ልግዛ ወይስ ከኢትዮ በቅርቡ ሃገሬ ልገባ ነው ዋጋው ደሞ ኢትዮ ይቀንሳል ማወቅ የፈለኩት ጥራትና ጥንካሬውን ነው?
Bro ahon yeyaskot iPhone 7 new ahon mekeyer felgealew eske 25she bir konjo kamera yalew arife silk tekomey
S22 ultra 200mp ነው ግን ልጁ 108mp ነው ያለው ቸኩሎ ያለዉ ነዉ ሚመስለኝ እንጂስለ ስልክ እንደሚያዉቅ በደንብ ያስታዉቃል
S23 ultra ley new 200mp yejemerew s22 ultra 108mp new
It could be a Chinese product I don't know that Apple company did not sell their product in Ethiopia.
ኸረ ምን አይነት ነወ የምታቀርቡልን ፕሮግራም
HONOR MAGIC ን ጠይቂልን እህታችን
ምን ዋጋ አለው የኢትዮጵያ ዋጋ በየደቂቃ ይጨምራል እዛው ግዙ ብለን ብር ስንልክ አስበን ከላክነው እጥፍ ስለሚጨምር ብሩ አልገዛም ብልዋቸው ገንዘቡ በከንቱ ያጠፉጥል ገንዘቡ ከሚጠፋ ዋጋ ከፍለን የጉሙርክ ንረት ሁሉ ችለን ይህም ከገበያው ያለመረጋጋት የተነሳ 🤔
መቶ ሽ ነው ያለው 🤔🤔🤔ነው ጆርየ ነው
በኢትዮጵያ የረከሰዉ ______ሲሆን እንኳን ስልክ ሌላዉ ሁሉም ውድ ነው ለማስተዋወቅ ንግድ ነዉና ቀጥሉበት
ምን አይነት ዋጋ ነው በ 125000 መኪና አይገዛም?
አንድ IPhone 15 pro max ፣ አንድ Samsung Galaxy A54 እና A55 መግዛት አለብኝ ብዬ አስባለሁ ።
Triple A ተመችቶኛል
Thank you ❤❤
ባሁን ሰዓት ያለው የሞባይል ዋጋ ልዩነቱን ዘግቢልን
ኢትዮጵያ ስልክ ርካሽ ነው ከአንድ አመት በፊት S22 ultra 256 GB 4200 ሪያል ነው ዬገዛሁት😮
😂😂😂ሠሁላ ደፋረነዉ 1ሽ ሪያልኳ ስልክ ለመግዛት አልደፍረዉ
Iphon 15 promax ahun mewudku new meknyatum iphone 16 promax september lay yimetal
OPPO A1 5G storeg 256, Ram 8+6, camera 8mp ዋጋ ስንት ይሆን
የት አገር ምርት ነው ስልኮቹ የታሸጉ ናቸው ወይ?
አይፎን15 ፕሮ ማክስ መግዛት የሚፈልግ 512 ጂጋ ነው
Wagaw Sint Yebalal
ሰንት ነዉ አይፎኑ
I am wondering regarding the price especially for iPhone 15 pro max, tbh it is very expensive
ስለ ቁርስ እናውራ??
samsung m14 ram 6 128gb besint tigezale h
Tinsh birr chamire Dubai aledm?
Kezi 40,000 eyegezen 3 etefff teshetelechu...betem shame. Mobile bet enkefet beka. Ende 125,000? 😢😢😢😢😢 So sad for my country ....
Yet hager nw wendme
Ere ye samsung s24 ultra cameraw 200 mp new bro
🤪🤪🤪 atakem belo 🤣🤣🤣🤣
bro mndnew 23 and 24 ultra 200 mp camera new 108 adlem
Eza yireksal ❤
Betam rekisha new getan
A55 ሰንትወዋጋዉ
woww it's best
ጥሩ ሶልኮች ናቸዉ የሚሸጡት
Apple products will neber be sold in Ethiopia at all. They do not officially cerified reseler. Atwashuu plz. It us fake iPhone
ግን የ ultra 23 እና ultra 24 ልዩነቱን አላወቀም 😂24ቱ በተደወለ ሰአት በትርጉም ይነግራል
የኢትትዮጰያ ህዝብ ፈርድብት በጣም ወድነው እዚህ ተመሳሳይ ስልክ በመቶ ዶላር ይሽጣለ ነጋዴዎች ለህዝብ አሰብ መጨርሻላይ እሄን ብር የት ይዛችሁ ትሄዳላችሁ ለደሆች ሁሌም አስብ።
Ultra s22
A13 ሳምሰግ ጋላክሲስትነውንገሩኝ
ዋጋው አርፍ ነው ግን የኢትዮጵያ ነገዴ ኮፕውን ኦርጅናለው ብለው ነው የሚሸጠው
ላፕቶፕ ስትነው
A35. ስንት ነው????????
15 pro max techamari future camera 25 maximum naw
24:33
A13 5G ale
6/128
And cost
iPhone 15 betam rekash new wuch wud new
Samsung A55 5Gአልገባምእንዴ ኢትዮጵያ
Ene gar ale
@@zameriyo1230 ዋጋው ስንት ነው
የት ነህ ዋጋውሥ
ለእኛ ለምን አታሳዘዩንም ምንም አይታይም።
Esti Samsung z fold 5 price asawikign
Samsung A55. ?
ኸረ ተውኝ ቤተሰቤን ላስተዳድሪበት 120.000 ብሩ
ሞቶርሁላ አለህ እሶንነው የምፈልገው
165 ሺ😭😭
😂😂😂
ክፍልአገርታዴርሳላችሁዴ
Exchange alachu Abdi?
ምን😢😢😢፣ዘጠነ፣ሽ፣😮😮😮😮፣ጆሮዬ፣ነው
❤❤❤❤❤❤
😮😮😮
A34 አለኝ
ምረጥ ስልክ ነው
ሳምሰንግ ነው
@@elinaelina7415 አዎን
🎉ማሻ አለህ ወድሜ A57**እሺ ጀዛኩሙ አለህ ከይርን ጀዛ🎉🎉
Samsung ultra 22 masayet ereseteshal
ቆይ ኢትዮጵያ ውስጥ የዳቦ መግዣ አጣሁ የሚል ማህበረሰብ ውስት የ መቶ ስልሳ ሺ ብር ስልክ እሸጣለሁ ብየ ሱቅ አልከፍትም
😂😂😂😢
ዘራፊዎችም እንዳሉ አንዘንጋ !!
😂😂😂😂
ሰው ደፋር ነው እናተ 160 ሺብር 3የልብስ ማሽን ብገዛ የት እደርሳለሁ ዳቦ ሳይበላ ያደረ መሀበረሰብ ውስጥ ይህን ሁሉ ብር አውቶ መግዛት ተገቢ ነው ብዬ አላስብም ደግሞ ለሌባ መጋለጥ ነው😊😂
ምናላት ትንሽ ነው
Wawooo
Google pixelin ግን የሚያውቀው የለም አይ ሀበሻ
አንተ ሀበሻ አይደለህም እንዴ አንተ ካወቅ በቂ ነው
@@tesfatomy1569 😁😁😁
A73 snt new
Smsing A14 rm4 128 gb sint new
❤❤❤❤❤