አልደፈርም ብላ በአራት ጥይት የተደበደበች እናት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 640

  • @hidayaabdellah4926
    @hidayaabdellah4926 2 ปีที่แล้ว +125

    ብትደፈሪ ከዚህ በላይ ነበር የምትጎጅዉ ጀግና ነሽ !!ትክክለኛ ወሳኔ ነዉ የወስንሽዉ

  • @elehemahmed2617
    @elehemahmed2617 2 ปีที่แล้ว +124

    አላህ ትረፊ ያላት እሩህ የኔ እናት አላህ ያሽርሽ.

    • @ያረህማንባሪያነኔ
      @ያረህማንባሪያነኔ 2 ปีที่แล้ว +1

      የዘክያ አህመድን ቁጥር እፈልግ አለሁ

    • @hdhd7043
      @hdhd7043 2 ปีที่แล้ว

      ይብላኝ ለቆሻሻ ትግራይ የኤሮፕ አሽክር በተቻለን አቅም እንረዳቹሀለን እህቶቻችን

    • @فيسبيلاللهبسمالله
      @فيسبيلاللهبسمالله 2 ปีที่แล้ว

      Amin

    • @Dryahyashow
      @Dryahyashow 2 ปีที่แล้ว

      ውደ ሰብስክራይብ አድርጊኝ ቪደወ እይና

  • @Maico_oo
    @Maico_oo 2 ปีที่แล้ว +38

    ኣጆኪ ሓፍተይ ናተይ እዝገኣብሄር ምሕረቱ ያኣዝዘልኪ🙏

  • @ወለተማርያም-በ6ኀ
    @ወለተማርያም-በ6ኀ 2 ปีที่แล้ว +53

    😭😭😭😭😭😭😭 እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክልሽ አይዞሽ እናትዬዬዬዬ

    • @samerahbakheet2216
      @samerahbakheet2216 2 ปีที่แล้ว

      😭😭😭😭💔

    • @AbCd-lf2df
      @AbCd-lf2df 2 ปีที่แล้ว

      ያረብአላህይገዝሺ

    • @ethiopia6230
      @ethiopia6230 2 ปีที่แล้ว

      ያላህ ምነውከንደዚህአይነትመከራ ብትሰውረን

  • @HM-hq3zw
    @HM-hq3zw 2 ปีที่แล้ว +17

    አማራየ ሥቃያችን በዛ በማንነታችን ተለይተን ተገደልን ተሠቃየን ፈጣሪ አለ ሌላእማ ምን አለን ያልፍል

    • @getuayenew9842
      @getuayenew9842 2 ปีที่แล้ว +4

      ማልቀሰ አያሰፈለወግም በሰፈሩት ቁና ሰፍሮ የወገን ደም መብቀል ነው። እነዚህ አራዊት

  • @ያረህማንባሪያነኔ
    @ያረህማንባሪያነኔ 2 ปีที่แล้ว +3

    ቁጥሯን እፈልግ አለሁ ያረብ

  • @sultanventoo725
    @sultanventoo725 2 ปีที่แล้ว +29

    አልሀምዱሊላህ ለልጅች ሺአመት ኑሪለት ልጅሽንስ ገሎትበሆንስ ላሀውለወላ ቁወተኢላቢላህህህሀስቡን አላህ ወኒእመል ወኪልል

  • @ሰአዳ-በ8ኰ
    @ሰአዳ-በ8ኰ 2 ปีที่แล้ว +48

    የኔ ቆንጆ አልሀምዱሊላህ በሂወትም መኖርሽ አልሀምዱሊላህ

    • @Dryahyashow
      @Dryahyashow 2 ปีที่แล้ว

      ሰአድየ ቪደወ እይና ሰብስክራይብ አድርጊኝ

  • @UMUYEHIYATUBE
    @UMUYEHIYATUBE 2 ปีที่แล้ว +1

    አዬዞሽ ጎበዝ የኢቶጲያ ህዝብ ያሳክምሻል አላህ ያሽርሽ ጀግኒት

  • @የመዳምታክሢነኝ
    @የመዳምታክሢነኝ 2 ปีที่แล้ว +1

    አብሽሪ እንካንም ለዚህ አበቃሽ የምንረዳበትን መንገድ ንገሩን አንች ጀግና ነሽ ወላሒ ☝️☝️👍👍💪

  • @getualemu9973
    @getualemu9973 2 ปีที่แล้ว +10

    እ /ር ይማርሽ አይዞሽ... አድራሻዋን አፈላልጉልን እንርዳት.... እንተባብራት

  • @abby8509
    @abby8509 2 ปีที่แล้ว +2

    የኔቆጆ እንኳን ተረፍሽ እንኳን በነዚህ ቆሻሾች ገላሽ አልቆሸሸ ጀግናየ ብየሻለሁ ይህም ቀን ያልፋል

  • @darularqemhabeshamuslim9301
    @darularqemhabeshamuslim9301 2 ปีที่แล้ว

    አልሃምዱሊላህ እንኳንም አልነኩሽ አላህ ያሽርሽ የእኔ መልካም እህተወ💝🌻

  • @asterabate7743
    @asterabate7743 2 ปีที่แล้ว +11

    እግዚአብሔር ያሽርሽ የኔ እናት የስራቸዉን ይስጣቸዉ
    እንኳን በህይወት ተረፍሽ

  • @selamzelalm5614
    @selamzelalm5614 2 ปีที่แล้ว +4

    ጀግና እናት አይዞሽ :: እግዛብሄር ኳንች ጋር ነው ::

  • @HabetamuArehibu
    @HabetamuArehibu 2 ปีที่แล้ว +11

    አይዞሽ እህት አለም ያገሬ ልጅ እንኮን አላህ አተረፈሽ

  • @zewdubelete6157
    @zewdubelete6157 2 ปีที่แล้ว +15

    አይዞሽ የኔ እህት ፈጣሪ አለ እኛም አለንልሽ ተርፈሻል እሺ

  • @ዜድወሎዬዋ-ሐ9የ
    @ዜድወሎዬዋ-ሐ9የ 2 ปีที่แล้ว +17

    የኔ ቆንጆ አይዞሽ ትድኛለሽ ትግሬ ልጅ አይውጣልሽ መቀል እሳት ይውረድብሽ አይዞሽ ማሜዬ💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @frehiwotbefekadu8792
      @frehiwotbefekadu8792 2 ปีที่แล้ว +2

      Amen ayiwtalachew lijochachew esat honew yibilachew.

    • @nuruahmed9791
      @nuruahmed9791 2 ปีที่แล้ว

      Ayzosh yenehit

    • @weyzer4642
      @weyzer4642 2 ปีที่แล้ว

      😢😢😢👌👌👌👍👍

  • @Aነኝህልመኘዋ
    @Aነኝህልመኘዋ 2 ปีที่แล้ว +1

    አይዞሽ እማ አላህ የጃቸውን ይስጣቸው ኢሻ አላህ ያረብ እንኳን ለልጂሽ አላህ አተረፈሽ እናት

  • @Aነኝህልመኘዋ
    @Aነኝህልመኘዋ 2 ปีที่แล้ว +16

    አላህ የጃቸውን ይስጣቸው ያረብ አላህ ያሽርሽ የኔ እህት😭😭

  • @rabitube1028
    @rabitube1028 2 ปีที่แล้ว +38

    እፍ ያአሏህ እንኳንም ተረፍሽ የኔ ደርባባ እኔ እንሥፍሥፍ ልበልልሽ ደሜዎ😭😭😭😭

    • @Dryahyashow
      @Dryahyashow 2 ปีที่แล้ว

      ውደ ደምሪኝ

    • @rabitube1028
      @rabitube1028 2 ปีที่แล้ว

      @@Dryahyashow ደምሬሻለሁ እለራሤ

    • @Dryahyashow
      @Dryahyashow 2 ปีที่แล้ว

      @@rabitube1028 አመሰግናለሁ ውደ

  • @ትግስት-ጠ3አ
    @ትግስት-ጠ3አ 2 ปีที่แล้ว +17

    አይዞሽ እህቴ እንኳን አልደፈረሽ እንኳንም በሂወት ተረፈሽ

  • @አልሃምዱሊላህ-ቀ6ዐ
    @አልሃምዱሊላህ-ቀ6ዐ 2 ปีที่แล้ว

    የኔ ጀግና አብሺሪ አላህ ያሺርሺ ውዴ ለመጥፎ ስራቸው አላህ የጃቸውን ይሰጣቸዋል

  • @ሠመርትንሿ
    @ሠመርትንሿ 2 ปีที่แล้ว +7

    የትግራይ እናት አላህ መሀፀንሽን ይዝጋው ዘራቹሁ ይጥፋ ያረብቨ?#😭😭?😭😭😭😭😭ሀስቢኒላህ ወኒያእመል ወኪል

    • @Dryahyashow
      @Dryahyashow 2 ปีที่แล้ว

      ውደ ደምሪኝ

  • @hawwaithiopia1075
    @hawwaithiopia1075 2 ปีที่แล้ว +13

    የትግራይ እናት ልጅ አይውጣላቹሁ ዘራቹሁ አላህ ያይባርከው ኣላህ በላ ያውርድባቹሁ

  • @tgstealemu1852
    @tgstealemu1852 2 ปีที่แล้ว +2

    እግዚ አብሄር ምህረቱን ያምጣልሽ እናታችን

  • @selemtiwa9013
    @selemtiwa9013 2 ปีที่แล้ว +1

    ጀግና ነሽ የኔ ውድ እንዲህ ነው አበሳ ሴት ክብሯን እምጠብቀው

  • @waffaetaha2578
    @waffaetaha2578 2 ปีที่แล้ว +3

    My sister Alhamdulilah you are alive and may Allah make your recovery quick and easy . You are very strong woman and your son will always be proud of his brave mom who protected herself from the shameless woine. InshaAllah the wound on your leg will recover soon.

  • @ኩንፈየኩን-ኰ6ጐ
    @ኩንፈየኩን-ኰ6ጐ 2 ปีที่แล้ว +6

    እፍፍ የኔ እናት💔💔 አላህ ሙሉ አፈያሸን ይሰጠሸ ያረብ

  • @belayneh4514
    @belayneh4514 2 ปีที่แล้ว

    እናሳክምሻለን ጠላቶችሽን ደግሞ የአማራ ልጆች ተበቅለውልሻል። አይዞሽ እናገኝሻለን አለንሽ። ፋናዎች ከቻላችሁ ስልኳን ስጡን አደራ

  • @ammamaamm1092
    @ammamaamm1092 2 ปีที่แล้ว +4

    አይዞሽ የእኔ ጀግና ዝሙት ከመስራት ሞት ይሻላል አጅርሽ ከአላህነው አብሽሪ

  • @እምነትሚድያ
    @እምነትሚድያ 2 ปีที่แล้ว

    ጀግና ነሽ አላህ በአሄራ ይመንዳሽ ስንቱ በፍቃደኝነት ዝሙቱን በሚፈፆምበት ጊዜ አንቺ ግን እሞታለሁ እንጂ አልደፈርም ማለትሽ የዘመኔ ጀግና ሱምያ ብዬሻለሁ አብሽር ደሞ ትድኛለሸ አብሽሪ

  • @senda9782
    @senda9782 2 ปีที่แล้ว +1

    አይዞሽ አይዞሽ ምንም አይጠቅማትም ስልክ ቁጥሯን ወይም የባንክ ቁጥሯን ብትፅፉልን ወይም ሌላ የምንረዳት መንገድ ካለ ጥሩ ነበር ።

  • @doctorzeyne6913
    @doctorzeyne6913 2 ปีที่แล้ว +2

    ጀግና እህት ነሽ አይዞን ተርፈሻል እድሜሽ ረጅም ነው ባይሆን ኖሩ ከአንገት በላይ አንድ ጥይት በተኮሰ ነበር 4 ጥይት ተኩሶ ያለ ህክምና በህላዊ መድሃኒት እዚህ ደርሰሻል አይዞን ፋናዎች እናመሰግናለን ግን ህክምና እንድታገኝ አመቻቹላት ወይም ስልኳን ስጡ ሰዎች እንዲረዷት

  • @zemzem1239
    @zemzem1239 2 ปีที่แล้ว +4

    በደለኞች አሏህ ይይላቸው
    አይዞሽ አሏህ አፊያ ያድርግሽ

  • @munaalemayhu
    @munaalemayhu 2 ปีที่แล้ว

    አላህ በራህመት አይኑ ይይሽ እህቴዋ አይዞሽ የፍርድ ቀን ጌታ የስራውን ይሰጠዋል ግን ቁጥፘን እንዴት ማግኘት ይችላል

  • @yegelenegussi9136
    @yegelenegussi9136 2 ปีที่แล้ว

    እንኩዋን ነፍስሽ ተረፈ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @nishanthaperera652
    @nishanthaperera652 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአቤሔር እነዚህ አዉሬዎችን ማት ያዉርድባቼዉ እዉነት የናቶች እንባ የንፁሀን እንባ እዉነት እግዚአቤሔር ይበቀላቼዉ ☝️☝️☝️አይዞሽ የኛ ጀግና በቅማላም ኤድሳም ትግሬ አለመደፈርሽ በራሱ ላንች ኩራት ነዉ ፈጣሪ ይማርሽ የኔናት

  • @burtukana5675
    @burtukana5675 2 ปีที่แล้ว +2

    አብሺሪየኔውዲህህህህህህህ

  • @Alfa1M
    @Alfa1M 2 ปีที่แล้ว

    እውነትም ዘኪያ(ንጹህ)ነሽ!
    ኢንሻአላህ እንባሽ ይታበሳል!
    አብሺሪ!

  • @ሀዩነኝየራያዋአማራ
    @ሀዩነኝየራያዋአማራ 2 ปีที่แล้ว +14

    አይዞሽ ጀግናየ የሤት በላይ ኡፉፉፉፉ የኔ ደርባባ ብትደፈሪ ነበር የዘላለምሽ😭💔💔😭😭😭😭ይሄ ይሻላል እነዚህ ጨካኞች አላህ በላውን ያውርድባቸው☝

    • @Dryahyashow
      @Dryahyashow 2 ปีที่แล้ว

      ሀዩየ ሰብስክራይብ አድርጊኝ ቪደወ እይና

  • @ቁጥብሁኝውድትሆኛለሽ-የ6ነ
    @ቁጥብሁኝውድትሆኛለሽ-የ6ነ 2 ปีที่แล้ว +5

    ጀግናነሽ አሏህ አለሽ የኔ ጀግና

  • @ለይላ-የ3ሐ
    @ለይላ-የ3ሐ 2 ปีที่แล้ว +4

    አይዞሽ የኔ እህት እንኳንም አልለከፈሽ እነዚህ ልክፍቶች

  • @ሰይድኤጁ
    @ሰይድኤጁ 2 ปีที่แล้ว +3

    የአላህ ኡነት የሠው ልጅ ናቸው እነዚህ ሠወች አላህ ዘራቸውን ያጥፋው

  • @abdusemedworku8977
    @abdusemedworku8977 2 ปีที่แล้ว +1

    አላህ ያጥፋቸው!

  • @ስደትኝዋመቅዲያባታልጂ
    @ስደትኝዋመቅዲያባታልጂ 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚኦ እግዚኦ እግዚኦ የእህቴ መደሃኒዓለም ይጉብኝሺ እህቴ እኔዚህ ስው በላ አውሬ ፈስስብን እግዚኦ እግዚኦ አቤቱ ማርንይቅርበን

  • @rozaroza4288
    @rozaroza4288 2 ปีที่แล้ว

    አይዞሽ አላህ ይፍትናል ፍተናውም ብሀላ ደስታ አለ አብሽሪ እንካንም ነብስሽ ተረፍ

  • @shathafadel3415
    @shathafadel3415 2 ปีที่แล้ว

    የኔ እናት አይዝወሺ አላህ ያሺርሺ

  • @jeemiamahmude801
    @jeemiamahmude801 2 ปีที่แล้ว

    አብሽር እህት አላህ ብልቷን የጠበቀች ሴት ጀነት ገሚያስገባት መንገድ አንዱ ነው እንኳንም በነዚህ ነጃሶች ያልተነካሽ የተሻለ ሂወት አላህ ይስጥሽ የኛ አበሳ

  • @rabiaa9235
    @rabiaa9235 2 ปีที่แล้ว

    አሏህ የድሮን እራት አድርጎህ ይሁን።
    እናትዬ አሏህ ይርዳሽ። ሙች ትላንት ነፍስ

  • @ethiopiazeinab2460
    @ethiopiazeinab2460 2 ปีที่แล้ว

    የኔ ውድ እሕት አላሕ ይድረረሥልሽ ።አድራሻ ይነገገረን

  • @إنشالله-م8م
    @إنشالله-م8م 2 ปีที่แล้ว

    ጀግና ሁሌም ይዘከራል አይዞሽ አላህ ካንች ይሁን

  • @medinaahmed3134
    @medinaahmed3134 2 ปีที่แล้ว +1

    እፍፍፍፍፍፍፍፍፍ የኔ እናት አላህ ሙሉ አፊያሽን ይመልስልሽ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @mesrert123
    @mesrert123 2 ปีที่แล้ว +3

    ዉይ የትግሬ ባንዳ ግፋቸዉን እንዴት ነዉ የምንቀበለዉ የኔ እናት አይዞሽ ህመምሽ አመመኝ

  • @umu4052
    @umu4052 2 ปีที่แล้ว +6

    ውይ ግፍ አላህ የስራቸውን ይስጣቸው እንኳን አላህ አተረፈሽ የኔ እህት 😭😭💔💔

  • @mediyoutube7983
    @mediyoutube7983 2 ปีที่แล้ว +1

    የአላህ አላህ አፊያ ያድርግሸ እህቴዋ አብሸሪ

  • @hussenadem3761
    @hussenadem3761 2 ปีที่แล้ว

    እህትዋየ አልደፈርም ብለሽ ለደረሰብሽ መከራ አላህ ዋጋሽን ያስገኝሻል የኔ ጀግና አይዞሽ

  • @solf2000
    @solf2000 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን፤ እንኳን ተረፋችሁ።

  • @darularqemhabeshamuslim9301
    @darularqemhabeshamuslim9301 2 ปีที่แล้ว

    እህ እህታለሜ 💝🌻 አይዞሽ
    አላህ ይይላችሁ ከሰው ተፈጥራችሁ በሰው ልጅ ይህን ያክል ጭከና

  • @adysadys6970
    @adysadys6970 2 ปีที่แล้ว +2

    ጎበዝ አይዞሽ እህቴ

  • @دارالسلام-د8ص
    @دارالسلام-د8ص 2 ปีที่แล้ว +1

    እባሽ አላህ ይበስልሽ የኔ እናት

  • @መዲና-ጸ2ዘ
    @መዲና-ጸ2ዘ 2 ปีที่แล้ว +1

    የኔ እናት አላህያሽርሽ አልሀምዱሊላህ እዚያደረሰሽጌታ አሁንምአላህአለሽ እናትዬ አብሽሪትታከሚያለሽ ኢንሻአላህ

  • @mulatdemeke7031
    @mulatdemeke7031 2 ปีที่แล้ว +2

    በዓለም የሌለ ጉድ በተደጋጋሚ እየሰማን ነው:: ታሪክሽን ለመናገር በመትረፍሽ ፈጣሪ ይመስገን ::

  • @ቅምሞችነንየመዳም
    @ቅምሞችነንየመዳም 2 ปีที่แล้ว +5

    😭😭😭😭በላውን ያወረድባችሁ !! እንኳን አላህ አተረፍሸ አላህ ያሸርሸ

  • @malefyasolomon2835
    @malefyasolomon2835 2 ปีที่แล้ว +7

    አይዞሽ. እህታችን. እፍፍፍፍ ያማል.

  • @fathmafathima5015
    @fathmafathima5015 2 ปีที่แล้ว

    ወላሂ ምንም እዳይቆጭሸ ውሳኔሸ ለኔ በጣም ነው የተመቸኝ እንኳን አልተደፈርሸ የኔ ውድ እህት አላህ ያሸርሸ ብትደፈሪ የበለጠ የውሰጥ ጠባሰ ነበር እሚኖርብሸ ትድኛለሸ አላህ ያሸርሸ አላህ ይርዳሸ አላሀምዱሊላህ በይ

  • @fafifafi136
    @fafifafi136 2 ปีที่แล้ว

    አህለን የኔእህት እኔላልቅስ አላህአፊያሽን ይመልስልሽ አብሽሪ ለበጎነዉ እንኳን ያልተደፈርሽ ከዚህየበለጥ ነበር ህመሙ አብሽሪ አላህ የሚወደዉ ይፈትናል

  • @dhhdh793
    @dhhdh793 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ያማል የትግሬ እናት መረጠኖን አላህ ያድርቀው

  • @fetlewerkgebre943
    @fetlewerkgebre943 2 ปีที่แล้ว

    ጀግና ቆራጥ ጎበዝ አይዞሽ እግዚአብሔር ይምርሻል የእውነት አምላክ ምህረቱን ይላክልሽ የሰውነት ቁስል ይሻላል ከህሊና ቁስል
    ሁላችንም ተባብረን ጀግና እህታችንን ማሳከም እለብን ይህ የመንግስት ሀላፊነት ነበር ግን መንግስት የለንም

  • @ሰላምለሀገሬ-በ2ተ
    @ሰላምለሀገሬ-በ2ተ 2 ปีที่แล้ว

    የኔ፡ጀግና እህት እንኳን ተረፍሽ እንኳን ያ ነጃሳ ያልደፈረሽ አይዞሽ ትዲኒያለሽ

  • @_ezedinseid8570
    @_ezedinseid8570 2 ปีที่แล้ว

    አይዞሽ እህታችን
    አሏህ ኸይር ይሻልሽ

  • @yarebiykeyrunmretlgi7275
    @yarebiykeyrunmretlgi7275 2 ปีที่แล้ว

    አሏህ ይጠብቅሽ አሏህ ያሽርሽ የእውነት በጣም ጀግና ሴትነሽ አሏህ ይጠብቅሽ ድርብ😭😭😭😭😭😭

  • @SaraSara-nw4nh
    @SaraSara-nw4nh 2 ปีที่แล้ว +1

    አይዞሽ እማ እግዚአብሔር ለመልካም ነገር ነው ያተርፍሽ ጨርሶ ይማርሽ

  • @aamm5264
    @aamm5264 2 ปีที่แล้ว

    አላህ ይርዳሽ አላህ ይጠብቅሽ ጎበዝ ነሽ

  • @ሀሩንሚድያየኡማውድምፅ
    @ሀሩንሚድያየኡማውድምፅ 2 ปีที่แล้ว +3

    የኔናት እኳን አላህ አተረፈሺ ለነሱ ቃል የለኝም በስ አለላህ

  • @ሀሊማነኝከወደወሎ
    @ሀሊማነኝከወደወሎ 2 ปีที่แล้ว +16

    አሏህ የጃቸውን ይስጣቸው😭

  • @aassaass7770
    @aassaass7770 2 ปีที่แล้ว

    አላህ ያሽርሽ ኢሄን እያየን እየሠማን የኛ እዝህ እሠው አገር መቀመጥ ወላሂ በጣም ያማል ኢሻ አሏህ ያማራ ደም ፈሦ አይቀርም

  • @Emuhawiletiyedsewa
    @Emuhawiletiyedsewa 2 ปีที่แล้ว +1

    😭😭😭😭😭😭በማንነትመገደል መደፈር አወይ እሥከመቼ???ለምን አማራነት ወንጀል እኮአይደለምእኮ ለምን 😭😭😭😭

  • @Menchgrotbatsub
    @Menchgrotbatsub 2 ปีที่แล้ว +1

    እነዚህ ከእንሰሳ ያነሱ አይዞሽ የማንም ቁሻሻ እንኳን አልነካሽ ክብርሽን ጠብቀሽ ነው ጀግና እሱን ግን እንደገደልሽው ቁጠሪው ህፃንን ለስንት የሚደፍሩ ሲደፍሩ ሴትየዋ ሞታ እንኳን ሬሳዋን የማይተው እንሰሳ ለማለት እንኳን የእንሰሳን ያህል አይምሮ የላቸውም

  • @ኡሙአብደላህ-በ4ሰ
    @ኡሙአብደላህ-በ4ሰ 2 ปีที่แล้ว

    አላህ ያሽርሺ. ጀግና ነሺ እንኳንም በሂወት ኑርሺ

  • @jemilyususf7863
    @jemilyususf7863 2 ปีที่แล้ว

    ወላሂ ያስለቅሳል ። ጀግና ንፁህ ሴት ነሽ ። የባንክ ቁጥሯን አስተዋውቁላት ። በተቻለን አቅም እንረዳታለን ። ህክምናም ማግኘት ስላለባት

  • @ኢሻአሏህሁሉምያልፋል
    @ኢሻአሏህሁሉምያልፋል 2 ปีที่แล้ว +3

    አላህ በለአዉን ያዉርድበት

  • @sofiayeslamane6768
    @sofiayeslamane6768 2 ปีที่แล้ว +2

    የትግሬ እናት አንችም ሴት ደግሞም ሴት ልጅ አለሽ ጨካኝ ልጅሽን ልከሽ አማራን አስበላሽ እንዴትስ አስቻለሽ እንዴትስ ደስ አለሽ አንችም ምታለቅሽባት ቀን ትመጣለች የትግሬ ጨካኟ እናት

  • @hajibakiyar6535
    @hajibakiyar6535 2 ปีที่แล้ว

    አይዞኝ አታልቅሺ እህቴ አብሽሪ እንኩዋንም ተረፍሺ ለልጅሽ እና ላአባትሽ ኢንሸአለህ ታክመሽ ትዲኛለሽ መላው ኢትዮጵያ ከጎንሽ ነን እንኩዋንም አልተደፈርሽ

  • @ኡሙዚክራ-ጠ9ሰ
    @ኡሙዚክራ-ጠ9ሰ 2 ปีที่แล้ว

    የኔውድእህት።አላህጤናሽንይመልስልሽ

  • @ሰላምለሀገራችን-ቨ1ጀ
    @ሰላምለሀገራችን-ቨ1ጀ 2 ปีที่แล้ว +4

    አላህ ሶብሩንይስጥሽ የኔ እህት አይዞሽ

  • @tipohosine6823
    @tipohosine6823 2 ปีที่แล้ว +1

    የኔእናት አይዞሽ አላህ ያሽርሽ የኔጀግና እድሜና ጤና አላህ ይስጥሽ

  • @vghbbv1366
    @vghbbv1366 2 ปีที่แล้ว

    ማማዬ አላህ ያሽርሽ የኔ ጀግና አይዞሽ እኒህ መርገምቶች

  • @thomasadino8300
    @thomasadino8300 2 ปีที่แล้ว

    በእውነት ከዚህ በላይ ግፍ በአለም ላይ ተፈልጎም አይገኝ!!! የእጃቸውን ያገኛሉ!!!

  • @muraditube4772
    @muraditube4772 2 ปีที่แล้ว +2

    አላህ እንኳን አተረፈሽ የኔናት አይዞሽ ለበጎነው ክብሬን ከማጣ ሞት እመርጣለሁ ከጀግንነትም ጀግንነት ነው

  • @ousmanali3457
    @ousmanali3457 2 ปีที่แล้ว +1

    አይዞሺ አላህ ያሀረፈሺ

  • @addismersha2904
    @addismersha2904 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ያሳዝናል በጣም እባካችሁ ሼር አድርጉ ህክምና ብታገኝ

  • @ፍቅርህያፀናኝልጌታሆይ
    @ፍቅርህያፀናኝልጌታሆይ 2 ปีที่แล้ว +10

    በስመ አብ አይ በጣም ያማል አይዞሽ የኔ እናት 😢😢😢😢💔

  • @AishaAisha-mx1hg
    @AishaAisha-mx1hg 2 ปีที่แล้ว

    አይዞሽ አብሽሪ እንኳን አላህ አተረፈሽ እህቴ ሁሉም ያልፋል

  • @tadessekassa6714
    @tadessekassa6714 2 ปีที่แล้ว +1

    አሳዛኝ ግፍ ነው

  • @meazawedajo1766
    @meazawedajo1766 2 ปีที่แล้ว

    አቤቱ አምላኬ ስንት ታሪክ አመጡብን እነኚህ ትንኮለኞች አረ እግዚአብሔር አምላክ አሁንም ከምድረ ገጽ ያጥፋቸው

  • @ሉሉነኝየማዳምባጃጅ
    @ሉሉነኝየማዳምባጃጅ 2 ปีที่แล้ว

    የኔ እናት አይዞሽ እንኳንም አልተደፈርሽ እግርሽን እድኛለሽ ኡነትም ትግሬ አውሬ ነው እናት ያሰው አውሬዎች እሳት ይውረድበቹ

  • @abduendris4411
    @abduendris4411 2 ปีที่แล้ว

    አይዞሽ የኒህት በርችይ የኒየ ጀግና

  • @امايمن-ح7ض
    @امايمن-ح7ض 2 ปีที่แล้ว +1

    አብሽሪ እህቴ ኢላሂ ሙሉ አፊያሽን ይመልስልሽ

  • @youyou-ub1vw
    @youyou-ub1vw 2 ปีที่แล้ว +1

    ውይ ደሞ ሰታምር አይ ወሎ