❤በጣም ደስ ብሎኛል በ4 ቀን ባስቦርቴን ተቀበልኩኝ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 156

  • @seidTube854
    @seidTube854  20 วันที่ผ่านมา +33

    #የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ ላይክ ሸር አርጉልኝ❤❤❤

    • @mareymabebawtube733
      @mareymabebawtube733 20 วันที่ผ่านมา

      ወንደሜ. የት ለትሄድነው አላህ ያሳካላህ

    • @mareymabebawtube733
      @mareymabebawtube733 20 วันที่ผ่านมา +1

      የዱባይ ፊሪይ ቪዛ እንደትነው እህቴን ለሙላክ ፈልጊ ነበር ወንድሜ ተባበረኝ

    • @UmMehir
      @UmMehir 20 วันที่ผ่านมา

      የት ነዉ ያወጣሀዉ

    • @AnshaSeid-gi7ei
      @AnshaSeid-gi7ei 20 วันที่ผ่านมา

      አሏህ ያሣካልህ ደሴነዉ ያወጣህዉንገረኝ እስኪ🎉🎉❤❤

    • @ዜድየአላህባሪያ.የረሱልወ
      @ዜድየአላህባሪያ.የረሱልወ 19 วันที่ผ่านมา

      ማሻአላህ እንኮን ደስ አለህ ሠያ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @FatmaT-vb8zp
    @FatmaT-vb8zp 19 วันที่ผ่านมา +6

    አልሀምዱሊላ አንተን ከለቅሶ ወደ ደስታ የለወጠ የመዳም ቅመሞችም ከመዳም ኩሽና ወደ ሀገራችን የራሳችንን ኑሮ የምንመራበት ይስጠን❤😅

  • @desurayamedia
    @desurayamedia 19 วันที่ผ่านมา +4

    ትገባለህ ሰይዶ አብሽር ደሱ ራያ ነኝ ከቆቦ

  • @jemalmd
    @jemalmd 19 วันที่ผ่านมา +4

    አብሽር ትገባለህ

  • @sayeedsayeed6895
    @sayeedsayeed6895 19 วันที่ผ่านมา +4

    እኳን ደሰ አለህ እስከመጨርሻው ይሁን ደስታህ ባዱኒ ያ ባሄራ አብሮ ያኑራችሁ ከምቀኛም ከምላሰኛም አላህ ይጠብቃችሁ

    • @mareymabebawtube733
      @mareymabebawtube733 19 วันที่ผ่านมา

      @@sayeedsayeed6895 አሜን ያረብ ሰው የራሱን ትቶ ስለሰው ሂውት ማለቅለቅ ይወዳል አላህ ነጃ ይበለንንም

  • @LolLol-d5d
    @LolLol-d5d 19 วันที่ผ่านมา +2

    መጨረሻህን ያሣምርልህ

  • @DdDd-kc2dx
    @DdDd-kc2dx 20 วันที่ผ่านมา +3

    ማሻአላህ❤ ደስታህያምሽልህ ወድም❤❤❤❤

  • @fa6mahalghj291
    @fa6mahalghj291 19 วันที่ผ่านมา

    እኳንደስአለሕወድማቺንደስታሕከነመጨረሻዉያድርግልሕ

  • @yeznMamuye
    @yeznMamuye 20 วันที่ผ่านมา +5

    50k እናስገባዉ🎉😢

  • @SddDr-l3d
    @SddDr-l3d 9 วันที่ผ่านมา

    እንካን ደስ አለህ❤❤❤❤

  • @AszZsa-xr9mr
    @AszZsa-xr9mr 17 วันที่ผ่านมา

    እንኳን ደሳለህ ወድሜ❤❤❤❤

  • @የብልጫtubeየበድዉልዲሚከት
    @የብልጫtubeየበድዉልዲሚከት 20 วันที่ผ่านมา +3

    አሰላሙ አለይኩም እንደዚህ ፈገግ ብላ ስላየንህ ደስ ብሎኛል እስከመጨረሻም ደስታህን አላህ ይፍጠርልህ🎉🎉

    • @ኡሙቲዩብ
      @ኡሙቲዩብ 20 วันที่ผ่านมา +1

      ደምሬሺአለሁመልሺወዴ

  • @መኪየሰሉእናት
    @መኪየሰሉእናት 20 วันที่ผ่านมา +2

    ማሻ አላህ ሰያ አላህ ያሰብከውን ያሳካልህ ወንድሜ 🎉

  • @AfW-ks6lb
    @AfW-ks6lb 19 วันที่ผ่านมา

    መሸአላህ እኮንደሥአለህ

  • @hiba-wk4oz
    @hiba-wk4oz 20 วันที่ผ่านมา +5

    በርታ ወንድም ብቅርቡ 50ሺ ትገባለህ ወንድም

    • @hawamohammed4122
      @hawamohammed4122 20 วันที่ผ่านมา

      አንችም በርች ማማየ😊

  • @seid-tube-mersa
    @seid-tube-mersa 19 วันที่ผ่านมา +2

    በርታ ሀቢቢ

  • @Khadija-y1p2x
    @Khadija-y1p2x 19 วันที่ผ่านมา

    እኳን ደስ አለህ ወድሜ ሰያው

  • @HawaMohammad-g9u
    @HawaMohammad-g9u 19 วันที่ผ่านมา

    ማሻአላህ ወንድሜ አብሽር

  • @zemzem-vn1hx
    @zemzem-vn1hx 19 วันที่ผ่านมา

    ማብሩ እንኳን ደስ አለህ ሰላም ነው እንዴ እና ይዞ አይዞና አስገባሃለን እኛ የመዳን ቅመሞች ማን ብሎን

  • @Seyaftaw-do9wc
    @Seyaftaw-do9wc 20 วันที่ผ่านมา +2

    ሰያዋ እኳን ደስአለህ ሀቢቢ

    • @LubabaYmam
      @LubabaYmam 20 วันที่ผ่านมา

      ሰያው ደምረኝ 🎉

  • @FatmaHasan-c7l
    @FatmaHasan-c7l 19 วันที่ผ่านมา

    ወንድሜ❤❤❤ማሻአላህ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @رابياكايدا
    @رابياكايدا 19 วันที่ผ่านมา +1

    እንኳን ደስ አለህ ወንድሜ❤❤❤

  • @AMINATSEID-xl6mf
    @AMINATSEID-xl6mf 18 วันที่ผ่านมา

    ማሻአላህ❤❤❤❤❤🎉

  • @fhgvbHgfvnh
    @fhgvbHgfvnh 20 วันที่ผ่านมา +1

    አላህ ያሳካልህ ወንድሜ

  • @hawamohammed4122
    @hawamohammed4122 20 วันที่ผ่านมา +1

    ወአሊኩም ሠላም ወራህመቱላህ ሲያ እንኳን ደስ አለህ😊😊😊 አይሀለሁ ስመጣ ኢሸአላህ ደሞ በሁለት ስልክ ነው የምከታተልህ አላህ ያሠብከውን ያሳካልህ😊😊😊❤❤

  • @sadakmal1865
    @sadakmal1865 20 วันที่ผ่านมา

    ማሻአላ እንኳንደስአለህ ሰዮ ደሞ ባንድአርጓችሁ ሰረጉን ለመብላት ያብቃን

  • @EkrameAmane
    @EkrameAmane 20 วันที่ผ่านมา +1

    አላህ ዘላለም ያስደስትክ ብሮ

  • @meazatemesgen-c1s
    @meazatemesgen-c1s 19 วันที่ผ่านมา

    ፈጣሪያሳካልህአባ

  • @ሠዓዲዮቱብ
    @ሠዓዲዮቱብ 19 วันที่ผ่านมา

    ሁሌም ሳቅልኝ ሠያ የኔ ወንድም

  • @meazatemesgen-c1s
    @meazatemesgen-c1s 19 วันที่ผ่านมา

    ያለህለት የጠላህሁሉይወድሀልያጣህለትሁሉምይጠላሀልስታጣምስታገኝምእማይቀየርብህአድፈጣራብቻነው

  • @HalenA-p5k
    @HalenA-p5k 19 วันที่ผ่านมา

    ንካሳታረጌፈታአይ😂😂😂

  • @زهراء-م9ج6خ
    @زهراء-م9ج6خ 19 วันที่ผ่านมา

    እኳን ደስያለህ ሰያው

  • @EeEe-lj1gb
    @EeEe-lj1gb 19 วันที่ผ่านมา

    መብሩክ ወዲም

  • @BdhBsbd-g9v
    @BdhBsbd-g9v 19 วันที่ผ่านมา

    እንኳን ደስ አለሁ ግንደም ደስታህን በመጠኑ አዴረገው እሺ ደሰታህን በልቤህ ያዘው

  • @Noremaele
    @Noremaele 19 วันที่ผ่านมา

    እኳን ደስ አለህ

  • @SilkiSilki-by3bq
    @SilkiSilki-by3bq 19 วันที่ผ่านมา

    እኳንዴስአለህእናሰገባህአለን❤

  • @DjjejrjfRhrjrjrj
    @DjjejrjfRhrjrjrj 19 วันที่ผ่านมา

    አላህ ያሣካልህ ወንድሜ ❤❤❤❤❤

  • @hayuah4500
    @hayuah4500 19 วันที่ผ่านมา

    አላህ እስክምቸርሻው ያስደስተህ ሳይ ልምምታት ያብቃህ ዱበይ ውቺ እንግዳ ልምቅበል 1 ደናነኝ ነን አብሺሪ

  • @ጦይባ-ቨ1ነ
    @ጦይባ-ቨ1ነ 18 วันที่ผ่านมา

    አሰላሙአለይኩምሰይዲእደትነህወይትነው ያሰራኸውመልስልኚ

  • @sayeedsayeed6895
    @sayeedsayeed6895 19 วันที่ผ่านมา +1

    ሰርግ እድጠራን ዱባዬችን እንመጣለን

  • @FatmaHasan-c7l
    @FatmaHasan-c7l 19 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤ማሻአላህ🎉🎉❤❤❤❤❤❤

  • @زينب-غ3ط3ط
    @زينب-غ3ط3ط 19 วันที่ผ่านมา

    እዴትባስቦርትአገኘህ

  • @Semira-u8h
    @Semira-u8h 19 วันที่ผ่านมา

    የት ነዉ ያወጣሀዉ እኛ የልደት ካርድ ቦመትነዉ ያወጣሀዉ

  • @ZAhra-n8r6l
    @ZAhra-n8r6l 19 วันที่ผ่านมา

    ደስታህያመሸይሁን

  • @SaudiSaudi-s9n
    @SaudiSaudi-s9n 19 วันที่ผ่านมา

    እሽ እናስገባዉ😢😢😢😢😢

  • @yesufMohamed-hf8mz
    @yesufMohamed-hf8mz 19 วันที่ผ่านมา

    ኧረ አሳከኝ ሰያ ባለፈ ሰድቤህ ነበረ ለምን ብትል ሰዉ የሚበድል አይመቸኝም

  • @bhredinabdu9966
    @bhredinabdu9966 18 วันที่ผ่านมา

    የት ነው ? ደሴ ነው ወይ ነገረኝ

  • @VjhTysh
    @VjhTysh 20 วันที่ผ่านมา

    እኳን ደስአለህ

    • @LubabaYmam
      @LubabaYmam 20 วันที่ผ่านมา

      ደምሪኝ ውደ🎉

  • @امفهد-ب2ع
    @امفهد-ب2ع 19 วันที่ผ่านมา

    ماشاءالله عبشر 👍👍👍👍👍

  • @zemzamsofian4473
    @zemzamsofian4473 19 วันที่ผ่านมา

    ደየበለህ👆👆👆👆👆👆

  • @ZamzamOmar-g4x
    @ZamzamOmar-g4x 19 วันที่ผ่านมา

    መሸ አላ🎉🎉🎉🎉

  • @raibamstefa2507
    @raibamstefa2507 19 วันที่ผ่านมา

    ማሸቀላህ🎉🎉🎉

  • @FhgFu-p1t
    @FhgFu-p1t 19 วันที่ผ่านมา

    ማሻአላህ💪💪💪👍👍👍🎉🎉🎉

  • @mareammm4037
    @mareammm4037 19 วันที่ผ่านมา

    መሻአላህ🎉🎉🎉

  • @yesufMohamed-hf8mz
    @yesufMohamed-hf8mz 19 วันที่ผ่านมา

    ሰያ የጠፍ ፓሰፐርት እዛ ንገኝ እሰኪ

  • @hdjfjrdhhrh8498
    @hdjfjrdhhrh8498 19 วันที่ผ่านมา

    😂😂😂😂😂መብሩክ

  • @جمالل-ي9ض
    @جمالل-ي9ض 20 วันที่ผ่านมา

    አብሽር።ኢሻ።አላህ

  • @RashidSeyid
    @RashidSeyid 19 วันที่ผ่านมา

    ወየት ነዉ የወጣሀዉ አዲስ አበባ ነዉ

  • @ZenetAbu
    @ZenetAbu 20 วันที่ผ่านมา +1

    ማሻአላህ እንኮንምደስአለህ ግንሰኡድን አይጠቅሰምደ ዱባይብቻ 😂😂😂😂እርሸነው ለማንኛውም ደስታህንነውየምንፍልገው እኛሁልግዜምደሰተኛእድትሆን ነውምኖታቸን

    • @LubabaYmam
      @LubabaYmam 20 วันที่ผ่านมา

      ደምሪኝ ውደ🎉

    • @YouTbe-qr7ln
      @YouTbe-qr7ln 19 วันที่ผ่านมา

      እርባክሽ,ሁላችነንም,አይወክልመ😅

  • @LubabaMo
    @LubabaMo 19 วันที่ผ่านมา

    መብሩክ

  • @toybaseid7802
    @toybaseid7802 20 วันที่ผ่านมา

    እንኳን ደስ አለህ ውሸቶ😅

  • @HawaG-g4i
    @HawaG-g4i 19 วันที่ผ่านมา

    መሸአላ ባ4 ቀንበጅህ ሂደህ ነው በእግርህ መቸም በእግሬ አተልም መብሩክ😅😅😅😅

  • @maqdsmaqds5132
    @maqdsmaqds5132 20 วันที่ผ่านมา +1

    ደስታህደስታችነውግን:ወድምዋአታውራ:ሴጣንይገባልይባላል:በተረፈዱባይመጠተህ:ወደዎማንምጎራካልክ:እናገኝሀለን😂

  • @መሲየማታው
    @መሲየማታው 19 วันที่ผ่านมา

    ጥር

  • @branishmesfin8217
    @branishmesfin8217 9 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤

  • @BhxHhh-m5r
    @BhxHhh-m5r 19 วันที่ผ่านมา

    Jil aymut endachawt alu

  • @Sadsad-m2r
    @Sadsad-m2r 20 วันที่ผ่านมา

    በአላህ አድስ ነው

  • @Sadsadx-w9b
    @Sadsadx-w9b 19 วันที่ผ่านมา

    እህደግሳክልኝአቦ😢😢😢😢አብሬህአልቅሽነበር

  • @AmnatMhie
    @AmnatMhie 14 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍👌👌👌👌

  • @QTA-wb7oq
    @QTA-wb7oq 19 วันที่ผ่านมา

    የትነውያወጣሀውደሴነውመልሲልኚለህቴለማውጣትነውመልሲልኚ

    • @Lulu8049-c8d
      @Lulu8049-c8d 19 วันที่ผ่านมา

      አድስ አበባ

  • @SeadiSeadi-x6c
    @SeadiSeadi-x6c 19 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤

  • @NaeemaImam-tp9fp
    @NaeemaImam-tp9fp 19 วันที่ผ่านมา

    ቦረጮ አጥፉ ባአላህ እስፖርት ሰራ

  • @EaerHahhe
    @EaerHahhe 19 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢

  • @EkramAssefa-g2l
    @EkramAssefa-g2l 19 วันที่ผ่านมา +4

    አንተ ሞኛሞኝ ነህደ እቅድህን አታውራ የሚወድህ እዳለ የሚጠላህም ምቀኛ አለ ስለዛ ሲሳካ ወይም ሲልፍነው ማውራት ስንት ሀሲድ መተተኛ ሰው አለ የሠውን ሀዘን የሚለፋ የማይተኛ

    • @fusr.4440
      @fusr.4440 19 วันที่ผ่านมา

      ውነትነውየዋህነግርነው

  • @LubabaYmam
    @LubabaYmam 20 วันที่ผ่านมา

    አሰላሙአለይኩም ውዶቸ ደምሩኝ በአላህ ተው አይከፈልበትም አድሽ ሙሉልኝ😢🎉🎉

  • @SoafiyaSoafita
    @SoafiyaSoafita 19 วันที่ผ่านมา

    ሰይድ

    • @SoafiyaSoafita
      @SoafiyaSoafita 19 วันที่ผ่านมา

      ደሰ ይላል ወንድም

    • @SoafiyaSoafita
      @SoafiyaSoafita 19 วันที่ผ่านมา

      ወይት አወጠህው ነገርኝ እሰኩ ደሴ ነው

    • @SoafiyaSoafita
      @SoafiyaSoafita 19 วันที่ผ่านมา

      አላህ የሳኩልህ ወንድም

  • @ሀዋtube-e5o
    @ሀዋtube-e5o 19 วันที่ผ่านมา

    እስኪ እኔንም አስገቡኝ ስወዳችሁ 😢😢😢😢 ከፍቶኛል

  • @RuurFu
    @RuurFu 20 วันที่ผ่านมา

    በተከታታይ ቢደወ ስራበት ወዲሜ አምሳሺ ትገባለህ ቀላል ነዉ

  • @AbdMHMd-n3c
    @AbdMHMd-n3c 19 วันที่ผ่านมา

    ከውፍረትላይ ዱባይ ተጨምሮ ምንሆነ ኑሮ

    • @YouTbe-qr7ln
      @YouTbe-qr7ln 19 วันที่ผ่านมา

      😅😂ዱባይኮ,ያከሳል

  • @FhffgFfgchg
    @FhffgFfgchg 19 วันที่ผ่านมา

    የትነው በ4ትቀን የተቀበልከው መልሥ

    • @Lulu8049-c8d
      @Lulu8049-c8d 19 วันที่ผ่านมา

      አድስ አበባ ነው ለ5ቀን 27500ብር ነው ለሁለት ቀን 30ሺ ብር ነው

  • @fatumaseid8314
    @fatumaseid8314 20 วันที่ผ่านมา +1

    እዴትነው በ4ቀን የተቀበልከው ወዲሜ አምስት ወር ነው የተቀጠረው

    • @ኡሙቲዩብ
      @ኡሙቲዩብ 20 วันที่ผ่านมา +1

      ደምርኝወዴ

    • @Lulu8049-c8d
      @Lulu8049-c8d 19 วันที่ผ่านมา +1

      አድስ አበባ ነው ለ5ቀን 27500ብር አለ የሁለት ቀን 30ሺብር ነው

  • @habibaa3292
    @habibaa3292 19 วันที่ผ่านมา

    እናአኸራልተህዱበትነውእድጉረኛ ቦራጫም አትቀደድ

  • @MsKusi-f3h
    @MsKusi-f3h 19 วันที่ผ่านมา

    እና ዳቦ ለመብላት ነው እምመጣው

  • @fathimakk9719
    @fathimakk9719 20 วันที่ผ่านมา

    مشال❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @RSd-d8x
    @RSd-d8x 19 วันที่ผ่านมา

    ❤❤🎉

  • @YoGi-w5v9s
    @YoGi-w5v9s 19 วันที่ผ่านมา

    ወይ አንተስ ከተቀመጥክበት በተነሳው በቢስማር ነዉ እንዴ የመቱህ

  • @سبحانالله-ر9ي3خ
    @سبحانالله-ر9ي3خ 19 วันที่ผ่านมา

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂👍👍👍👍👍👍👍

  • @رحمهمحمد-ك9ش3خ
    @رحمهمحمد-ك9ش3خ 19 วันที่ผ่านมา

    😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @Aisha-iw6ug
    @Aisha-iw6ug 19 วันที่ผ่านมา

    😂😂😂😂😂👍👍

  • @RuurFu
    @RuurFu 20 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @mrn3878
    @mrn3878 20 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤😂😂

  • @LubabaDebesa
    @LubabaDebesa 19 วันที่ผ่านมา

    እህቶች ከቤታቹ ደምሩኝ እደምራቹ አለው

  • @محمدمحمد-ك3ق8س
    @محمدمحمد-ك3ق8س 19 วันที่ผ่านมา

    😂😂😂😂😂👍👍👍👍

  • @ቅማሞች
    @ቅማሞች 19 วันที่ผ่านมา

    ታዳ ሄደህ ልትጦርህ ነዉ እንደህ
    ስራ ካልሰራህ😂
    ግን እህቴ ተጠቀቂ ወንድን አትመኒ ብርሽን ያጅ አታባክኒ የዋህ አትሁኒ

  • @LubabaMo
    @LubabaMo 19 วันที่ผ่านมา

    😂😂😂😂😂

  • @KalidAppf
    @KalidAppf 19 วันที่ผ่านมา

    😂😂😂😂😂😂😂

  • @Ieeiehehehr
    @Ieeiehehehr 19 วันที่ผ่านมา +2

    ዱባይ ለወንዶች ስራ እንዴትነው ሀባይቢ ለወንድሜ ፈልጌ ነው ሳውዲ አሻራ አለበት አሁንም በየመን እንዳይመጣ ወደዛ ቢሄድ እያሰብኩ ነበር መልሱልኝ

    • @YouTbe-qr7ln
      @YouTbe-qr7ln 19 วันที่ผ่านมา

      አዲካሚ,ነው የወዲስራ,ምናልባት,,የተማር,ከሆነ,በሹፋርናጠለብ

    • @zነኝወንድሜንናፋቂ
      @zነኝወንድሜንናፋቂ 18 วันที่ผ่านมา +1

      በካቢና.ስራ.ስም.አጭው.የኔም.እዳችውነው.ሳውድ.አሻራ.አለው..ዱባይ.ሊበጣነው..በካባኔስሪ

    • @YouTbe-qr7ln
      @YouTbe-qr7ln 18 วันที่ผ่านมา

      @@zነኝወንድሜንናፋቂ እዴት,እዴት,ነው ንገሪኝ,እስቲ

    • @Ieeiehehehr
      @Ieeiehehehr 18 วันที่ผ่านมา +1

      @@zነኝወንድሜንናፋቂ ጠሪቁ እንዴትነው ሀያቲ ንገሪኝ ወላሂ በበሀር ማመላለስ ሰልችቶኛል

  • @YouTbe-qr7ln
    @YouTbe-qr7ln 19 วันที่ผ่านมา

    ዝጥል

  • @FekiAhmed-r1n
    @FekiAhmed-r1n 19 วันที่ผ่านมา

    😅😅😅I

  • @MnGh-ku7ke
    @MnGh-ku7ke 20 วันที่ผ่านมา +11

    ወይት ነው 4 ቀን የተቀበልከው መልስልኝ ለወድሜ ፈልጌው ነው አማና

    • @sameerasame1612
      @sameerasame1612 20 วันที่ผ่านมา

      15:000 ብር እኮ ነዉ

    • @MnGh-ku7ke
      @MnGh-ku7ke 20 วันที่ผ่านมา

      ወይነው አድስ አባባ ነውደ

    • @RayaWelela-k3i
      @RayaWelela-k3i 19 วันที่ผ่านมา

      አድስ አበባ. 25. ሽብር ተከፍሎ አለ

    • @Sነኝወሎየዋ-c5o
      @Sነኝወሎየዋ-c5o 19 วันที่ผ่านมา

      አሁላይ አግደዋል

    • @RayaWelela-k3i
      @RayaWelela-k3i 19 วันที่ผ่านมา

      @Sነኝወሎየዋ-c5o ትናት ነው የኔ ውንድም የተቀበለው. ሙሉ በሙሉ አታገዳም አልፋልፈው ይሰጣሉ