የጋሞ ብሔር የለቅሶ ጭፈራ!!!ባእድሜ ጠገብ አዛውንቶች ሞት!!!ጌታቸው ሜላ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 132

  • @nabuteyimer1557
    @nabuteyimer1557 2 ปีที่แล้ว +16

    ለቅሶ እንዲህ የሆነ ሰርጋቸው እንዴት ሊሆነ ነው።በጣም ደስ ይላል።ለቅሶም አይመስል።

  • @sisaydesalegne3317
    @sisaydesalegne3317 ปีที่แล้ว +5

    የጋሞ አባቶች ሲኖሩም ሲሞቱም ተከብረው ነው ይህባህል ያስደስታል በቋንቋው ብምረቃችሁ ደስ ይለኛል ስለማልችል ነው በማውቀው ቋንቋ ጋሞዎች ተባረኩ ብያለሁ

  • @tigistmelakehiwot163
    @tigistmelakehiwot163 ปีที่แล้ว +8

    ድሮ አዲስ አበባ ከሽሮሜድ እስከ ቀጨኔ መድሀኒያለም በጣም በሚያምር ሰልፍ በመስመር በመስመር እየሆኑነበር ቀብር የሚሄዱት
    ባህሉ ባለመጥፋቱ በጣም ደስ ብሎኛል
    በደርግ ነበር የቀረው ኮሚኒዚም የሀገ ጠላት ስንት ነገር አበላሸ
    በርቱ ቀርፃችሁ ላቀረባችሁልን ምስጋና ይገባችህዋል

  • @masaratbanti9106
    @masaratbanti9106 ปีที่แล้ว +4

    ለየትኛውንም ባህላችን ትልቅ ክብር ልኖረን ይገባል፣በጣም ደስ የሚል ሽኚት ነው፣ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ለሞተ ሰው እራሳችሁን አትንጩ፣ሰውነታችሁንም አትቧጭሩ ሲል አስተምሮናል፣እሄ ሕዝብ የገባው ህዝብ ነው፣ ኣቦ ተባረኩ።

  • @berhanubanti9482
    @berhanubanti9482 ปีที่แล้ว +5

    የማከብረው ውብና ድንቅ ባህላቸው ነው ።

  • @tjbeyu3705
    @tjbeyu3705 ปีที่แล้ว +1

    Beautiful 😻 people 😢with beautiful culture!

  • @AhmadAhmad-bv3vu
    @AhmadAhmad-bv3vu 2 ปีที่แล้ว +5

    ይህንን፡ባህል፡አውቀዋለሁ፡ነብስ፡ይማር

  • @heyriamaar4615
    @heyriamaar4615 ปีที่แล้ว

    sergachewun asayen bro endemiyamre ergtegna negn.

  • @ayshamohammed1969
    @ayshamohammed1969 ปีที่แล้ว +2

    ወይኔ ወላሂ በጣም ነዉ ሚገርመዉ ሱብሀን አላህ እየዘፈኑ እየጨፈሩ ምኑን አዘኑ እኔህማ ሰዉ እንዴሞት ይናፍቃቸዋል ለመጨፈር😏

  • @sofiaa6110
    @sofiaa6110 ปีที่แล้ว +5

    የጉድ ቀን አይመሽም ሰውን. ያክል ሞቶ ጭፈራ አላህየ ይቅር በለን የምናደርገው አናቅምና

    • @hantehaato9838
      @hantehaato9838 ปีที่แล้ว +1

      Yeh eko ye "bahel"lekso new what do you meam ?
      This big traditional lekso! I am born shiro meda I know properly

    • @MMMoneyMae4sure
      @MMMoneyMae4sure ปีที่แล้ว

      ከሞት በኋላ ህይወት እንዳለ ለሚያምን ሰው ትክክል ነው ወደ አምላኩ ነው ይህ ሰው የሚሄደው
      ከዚህ በኋላ ህመም የለ ዚሀ አለም ችግር የለበትም እና ባህላቸው ነው እንደ እኔ እና አንች ግን ባህላችን ላልሆነው ከባድ ነው።

  • @tamrin_negadiew
    @tamrin_negadiew ปีที่แล้ว

    በጣም አንጀት ይበላል... ጭፈራ ቢመስልም ግን የደስታ እንዳልሆነ ግን ምንም የማያውቅ ሰው እራሱ አያጣውም ... ደስ የሚል ባህል ቀብሬ እንዲህ ቢሆን 😊

  • @betebirhanu9382
    @betebirhanu9382 10 หลายเดือนก่อน

    የት ነው?😍😍

  • @Mz-pq5fl
    @Mz-pq5fl ปีที่แล้ว +1

    ሞቴን በሳቅ በኣልልታ በዶርዚ ጭፈራ ያድርገው ብሎ ምኞቱን በግጥም የገለጸው ፀጋየ ገ/መድህን ኑዛዜው አልተከበረም

  • @ፎዚያ.የሱፍ
    @ፎዚያ.የሱፍ 2 ปีที่แล้ว +15

    ሱብሃናላህ. ሰው ሞቶ ጭፍራ. አጅብ ስንት ባህል አለ ይሄ ደግሜ በጣም ያስጠላል ኤጬ

    • @temesgendebalke14
      @temesgendebalke14 ปีที่แล้ว +7

      እኝኝኝኝ……የሚለዉን ለቅሶ ለምዳቹ ምን ሊገባችሁ ትጠብቃላቹ? ጠይቃቹ ተረዱ:: but it is traditional funeral of Gamo area

    • @zainasied615
      @zainasied615 ปีที่แล้ว +1

      በጣም ይገርማል

    • @Blenuaalem_22..
      @Blenuaalem_22.. ปีที่แล้ว +3

      እና ሰዉ ሲሞት እኮ ወደ አምላኩ ነዉ ሚሄደዉ በጣም ልክ ናቸዉ

    • @mame642
      @mame642 ปีที่แล้ว

      Are bakeshi behulum ale beguragem endezhi kelet yale new

    • @tjbeyu3705
      @tjbeyu3705 ปีที่แล้ว +3

      የማታውቂውን አትዘባርቂ:: ፈጠሪ አልቅሱ አይልም:: ሰው በህይወት ይረዳዳል እንጂ ሲሞቱ ለምን ይለቀሳል ፈጣሪ ሲጠራን በደስታ መሄድ ነው :: ከዚህች ከተበሻቀጠት በሃጢያት ከቆሸሸች ምድርር::

  • @tigistmoges6922
    @tigistmoges6922 ปีที่แล้ว +3

    ሀዘኑ ይህ ከሆነ ደስታ ምን ይሆን በእመቤቴ

  • @kirosaberra4615
    @kirosaberra4615 ปีที่แล้ว +1

    ሲወልዱ ለምን ወደ እዝች እርኩስ ዓለም መጣ ብለው የሚያለቅሱ ከሆነ አይፈርድባቸውም:: ለማንኛውም ለአምስትና አስር አመት ሳይነጋገር ቆይቶ በቀብር ላይ ያዙኝ ልቀቁኝ ከሚል በሺ ጊዜ ይበልጣሉ::

  • @agareth1659
    @agareth1659 ปีที่แล้ว +2

    ሰዉ በሞተ እድህ ያለ ጭፈራና ደሰታ ምን ጉድ ነዉ ጭካኔ🤔

  • @ozianmama2143
    @ozianmama2143 4 ปีที่แล้ว +6

    ወንድማችን ጌታቸው ሰፈሬን ስላስታወስከኝ እግዚአብሔር ይስጥልን ወደ ሀገሬ በሀሳብ ወሰድከኝ ልብ የሚነካ የሀዘን መግለጫ ስርዐት ነው ሌሎች ነገሮችንም እንዲሁ ብታካፍለን

    • @tigistmoges6922
      @tigistmoges6922 ปีที่แล้ว +1

      ኧረ ለሀዘን እንድህ ከሆነ ለደስታ ምን ይሆን ብታስረጅኝ

    • @hantehaato9838
      @hantehaato9838 ปีที่แล้ว

      Me too

  • @maryammm4345
    @maryammm4345 ปีที่แล้ว +1

    በጭረሽ ለቁሶ ልሆን አይችልም ሰርግ ይሁን እንጅ እልል እየሉ እጨፈሩ ለቁሶ

    • @medinatube2080
      @medinatube2080 ปีที่แล้ว

      እኔ በአካል አዲስ አበባ አይቻለሁ በጣም ነበር የገረመኝ

  • @Giday-dz8wt
    @Giday-dz8wt ปีที่แล้ว

    Ezi entay eu nau mot du nay hagis?

  • @gezahagngebremedhen3436
    @gezahagngebremedhen3436 ปีที่แล้ว

    beautiful funeral ceremony and culture.

  • @FatumaAdem-i9q
    @FatumaAdem-i9q ปีที่แล้ว

    ሰላም ሰላም ትክክል ናቹ ሰው ከአላህ ነው የሚመጣው ወደ አላህ ነው የሚመለሰው ብዙ ሀዘን አያስፈልግም የማቹን ነብስ ይማረው

    • @maryammm4345
      @maryammm4345 ปีที่แล้ว

      ነዉ ግን መጨፈር አለበት

  • @onegodonepeople2
    @onegodonepeople2 ปีที่แล้ว

    God bless our differences, we Ethiopians are unique and I love our different cultures

  • @yeshe4098
    @yeshe4098 ปีที่แล้ว

    eda eyagba new eymot??????

  • @tube-tm6rt
    @tube-tm6rt ปีที่แล้ว +2

    ልስቅ ነበር ሰው ሞቷል ጉድ ነው እንዴት እባ ይወጣቸዋል እየተዝናኑ እየጨፈሩ አትሻብን

  • @hawaakadir5932
    @hawaakadir5932 2 ปีที่แล้ว +1

    enkuwan mota naw?

  • @aumnejat23gemlcom99
    @aumnejat23gemlcom99 ปีที่แล้ว

    እስተግፊርሏህ ቆይለቅሶው እድህከሆነ ሰርጉ ምንሊሆን ነው

  • @ስአዳይርሱልውዳጅአባቲይይ
    @ስአዳይርሱልውዳጅአባቲይይ ปีที่แล้ว +1

    እያረሩው ምሳቀ ይባላል ግድ ባል ውሎ

  • @ethiopianorthodoxtewahdoki5308
    @ethiopianorthodoxtewahdoki5308 11 หลายเดือนก่อน

    በጣም ደስ ይላሉ

  • @wudemelka5653
    @wudemelka5653 ปีที่แล้ว

    ገና የተወለደ መሰላቸው ወይ ጉዴ ሀገሬ ምን ያልተሽከምሾው አለ ሰላምሽን ይመልሰው ዘንድ ሮ ታመሻል ህዝብሽም ታሟል ምህረት ከላይ እጠብቃለን

  • @mariamnogus3567
    @mariamnogus3567 ปีที่แล้ว +1

    እሰይ 😳😳🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️🤦‍♀️🤦‍♀️🤦‍♀️🤦‍♀️🤦‍♀️አልሃምዱሊላህ 🤲🤲🤲🥺🥺☝️☝️☝️

  • @fozihabeshawit5965
    @fozihabeshawit5965 ปีที่แล้ว +2

    እንኳን መቱልን ነው🙄

    • @Merijo860
      @Merijo860 9 หลายเดือนก่อน

      Aw enkuan kezi asitelita midr wede degu amlak hedu new 🙄

  • @ስአዳይርሱልውዳጅአባቲይይ
    @ስአዳይርሱልውዳጅአባቲይይ ปีที่แล้ว +2

    እድው ወሎ አርገህ ይፍጥርክኝ አላህምዱሊላህ

  • @metslalaxum3939
    @metslalaxum3939 ปีที่แล้ว

    Wow des yilal Baldachin

  • @Tajituayele
    @Tajituayele ปีที่แล้ว

    Algebahim.eshi.elllllllllllllllll.👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @እሙኢምራንየቡታጀራዋ
    @እሙኢምራንየቡታጀራዋ ปีที่แล้ว

    አረ የሰርጋቸውንም ማየት እንፈልጋለን
    ወይኔ ጉዴ ዝቅ ባህል ነው።

  • @ተፍጥሮንማስታውስ
    @ተፍጥሮንማስታውስ ปีที่แล้ว +2

    لا حول ولا قوه الا بالله ربنا لا تؤاخذنا بما يفعلون

  • @azmeratenange8534
    @azmeratenange8534 ปีที่แล้ว

    ማልቀስ እኮ 3 ያስፈልጋል 1ነፍስ ከስጋ ስትለይ 2 ከቤት ሲወጣ 3 አቨር ሲቀምስ ግድ ነዉ ኢትዮጵያ ስንት ባህል አላት

  • @ሀያትእንድሪስ-ኈ3ቐ
    @ሀያትእንድሪስ-ኈ3ቐ ปีที่แล้ว

    ሱበሀናላህ ሰርግነው ወይስ ለቅሶ እልልታው ደግሞ ስት ባህልአለ

  • @ለሚያልፍቀንየማያልፍ-አ1ፈ
    @ለሚያልፍቀንየማያልፍ-አ1ፈ 2 ปีที่แล้ว +1

    አዳር አወለኚ ሠረገ ወይስ ሞት🤔🤔🤔🤔🤔🤔

  • @ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ
    @ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ 2 ปีที่แล้ว +4

    ምን ጉድ ነው አኡዙቢላህ ስንት ባህል አለ

  • @atalearega2607
    @atalearega2607 ปีที่แล้ว +1

    ክክክክክ እልል

  • @freweynitesfay472
    @freweynitesfay472 2 ปีที่แล้ว +1

    Beautiful culture

  • @tigistgarda654
    @tigistgarda654 ปีที่แล้ว

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @ليلىا-ن9د
    @ليلىا-ن9د ปีที่แล้ว +3

    ነብስይማር

  • @vipqatar7973
    @vipqatar7973 2 ปีที่แล้ว +2

    እርገጠኛነኝ,ሽሮሜዳ,ጥመቀተባህር,,አካባቢ,,መሆንአለበት,ይሄን,ባህላቸውን,በመጠበቃቸው,በማቆየታቸው,,ሊመሠገኑይገባል,ነፍሥይማር

  • @ashajamareshrwiw5411
    @ashajamareshrwiw5411 ปีที่แล้ว

    😭😭😭😭😭

  • @seblewongelbelachew1846
    @seblewongelbelachew1846 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ኢትዮጵያዊ ሆንኩ፤ ይህንም ከምንጩ በማየቴ እጅግ ደስ ብሎኛል። አቅራቢውን አመሰግናለሁ!

  • @roomirommi4848
    @roomirommi4848 ปีที่แล้ว

    Ena melew.deseta new weyes hazene new miyasevheferachew weye gudi agule behale echhhhiii

  • @adaahchpatal5527
    @adaahchpatal5527 ปีที่แล้ว

    የአገር ሕዝብ ይመቸቹ😭😭😭

  • @zakirgetahon168
    @zakirgetahon168 ปีที่แล้ว +1

    ጭራሺእልል፡እኳንሞትክነው

  • @q8kuwaiti107
    @q8kuwaiti107 ปีที่แล้ว

    ምን ጉድ ነው

  • @Laila-wh7kg
    @Laila-wh7kg ปีที่แล้ว +1

    አኡዝብለሂ🙌🙌🙌

  • @BoomBoom-un5xu
    @BoomBoom-un5xu ปีที่แล้ว

    ደስ ይላል የአአ ተወላጅ ነኝ እምኖረው ራሻ ነው የዛሬ 4 አመት አአ ኔጄ ሽሮ ሜዳ አካባቢ አሉ ሆ ሴ ሆሆ ሆሴ አንሆሴ ጋላ ነው የማይመቸኝ

  • @zabibalove9378
    @zabibalove9378 ปีที่แล้ว +1

    የምር ግን ሰርግ ነው ሞት እኔማ በሞተው ባዝንም በሰወቹ ሁኔታ በሳቅ ፈረስኩኝ ጉድ ያለው ባህል መገን ኢትዩ ስንቱን ጉድ ይዘሸዋል

  • @HĂBĚŠHĂWÎŤ-y3l
    @HĂBĚŠHĂWÎŤ-y3l ปีที่แล้ว

    ተሀሀሀሀሀሀ

  • @emmahmed8394
    @emmahmed8394 ปีที่แล้ว

    ሱብሀን አላህ

  • @hayuweloyewtube542
    @hayuweloyewtube542 ปีที่แล้ว +3

    ምን አይነት ባሀልነው
    እረ ኡኡኡ

    • @ሙኒራYouTube
      @ሙኒራYouTube ปีที่แล้ว

      እሻላል ተለቀሴ ተጨፈሪ አይመስለኝም ዘና ፊታ ይበሉ የምን ለቅሶ

  • @fatimahsid7376
    @fatimahsid7376 ปีที่แล้ว

    ጋሞ፣አባት፣የጠፉው፣እኔጋ፣ነው

  • @tube3923
    @tube3923 ปีที่แล้ว +1

    ምኑን አዘኑ ታዳ

  • @sm-vj2rp
    @sm-vj2rp ปีที่แล้ว +7

    ሰው በቁሙ ከተረዳዳ ሲሞት ተለቀሰ ተዘፈነ ለውጥ የለውም ጥሩ ባህል ነው

  • @ዜድየመርሳዋየመዳምቅመም
    @ዜድየመርሳዋየመዳምቅመም ปีที่แล้ว

    እኛ ባገራችን ነውርነውነውር አልቅሶማይቀብር ዘፍኖ የማይድር ምድን ጉድነው

  • @hayiratadem965
    @hayiratadem965 ปีที่แล้ว

    የጉድ ሀገር

  • @emmahmed8394
    @emmahmed8394 ปีที่แล้ว +1

    ሀገራችንን አነዉቃትም

  • @q8kuwaiti107
    @q8kuwaiti107 ปีที่แล้ว

    አይይይይ አረ በስመ አብ🙄

  • @ወሎሀይቅይቶብ
    @ወሎሀይቅይቶብ ปีที่แล้ว +1

    ሙሺራ።ሊመጣ።እካነዉየሜመሰለዉ

  • @abohussam6936
    @abohussam6936 ปีที่แล้ว

    SPREAD A KIEHE

  • @wudemelka5653
    @wudemelka5653 ปีที่แล้ว

    ኢትዮጵያ ውስት ነው ለመጀመርያ ጊዜ እንደዚህ አይነት ነገር ሳይ ያገር ባህሎች ገና እየወጡ ነው ይገርማል

  • @hailushibru9962
    @hailushibru9962 ปีที่แล้ว +1

    ወንድሜ በጋሞኛ "ባሌ" ይባላል የአማረኛ ቀጥታ ትርጉም ባላውቅም ከፍተኛ ሀዘን፣ የሟች ተግባራት በሽለላ በፉከራ የሚገለጽበት ባህላዊ የአደባባይ ለቅሶ ስነስርዓት እንጂ ጭፈራ ተብሎ ልወሰድ አይችልም።

    • @webnet700
      @webnet700 ปีที่แล้ว

      ሱባሓን አላህ ይገርማል ሰው ሙቶ። እልልልል ማለት ሃዘን ሳይሆን እሚገልፀው ደስታንን ነው ትክክለኛው ፍች ይሄ ነው ሞት እንድህ ከሆነ ❔ በዚህ ባህል ደስታስ እንደት ነው ❔ አሏሁም ኢዲነ ያረስ

  • @madeinah8029
    @madeinah8029 ปีที่แล้ว

    Ethiopia Holo

  • @xciteali30
    @xciteali30 ปีที่แล้ว

    አዉነት በጣም ይመቻል ዋዉዉ👍

  • @sewalemmola4146
    @sewalemmola4146 ปีที่แล้ว

    እንዴ እስኪ የሰርግ በዓላቸውን አሳዩን

  • @hirothailo7922
    @hirothailo7922 ปีที่แล้ว

    😭😭😭😭💔💔🖤🖤🖤

  • @meremmerem9436
    @meremmerem9436 ปีที่แล้ว

    ሰርግ ነው ለቅሶ

  • @tigistgarda654
    @tigistgarda654 ปีที่แล้ว

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🖤🖤🖤🖤🖤

  • @yirgalemt865
    @yirgalemt865 2 ปีที่แล้ว

    kkkk.....serg nw leqso

  • @alazarmaru4370
    @alazarmaru4370 ปีที่แล้ว

    🙈🙈🙈🙈🙈🙈

  • @hayiratadem965
    @hayiratadem965 ปีที่แล้ว

    ሰው ሞቶ ጨፈራ ሱብሀን አላህ

    • @onegodonepeople2
      @onegodonepeople2 ปีที่แล้ว +1

      It’s culture, it doesn’t mean they are happy but the person had a log life and they are probably happy God let him live this long. They are celebrating the life he lived on earth…I thought it was marvelous

  • @aminamametub694
    @aminamametub694 ปีที่แล้ว

    😳😳ሙሺራሊያመጡእየሄዱነው እኮየሚመስሉት 😂😂

    • @aminamametub694
      @aminamametub694 ปีที่แล้ว

      ሁሉምየራሱባህልና ወግአለው ኢትዩውስጥ😍

  • @lomitbeb3943
    @lomitbeb3943 ปีที่แล้ว +1

    ሰው ሞቶ እልልልልል ይባላል

  • @elolieloli8947
    @elolieloli8947 2 ปีที่แล้ว

    Fkroch tleyalachu nebs ymar

  • @መሬምከተማው
    @መሬምከተማው 2 ปีที่แล้ว

    ጉድ እኮ ነው የራቁ ነው

  • @ብሌንወረኢሉ
    @ብሌንወረኢሉ ปีที่แล้ว

    😀😀😀😀abet mediya sintun tasayegnaleh

  • @hawaakadir5932
    @hawaakadir5932 2 ปีที่แล้ว +1

    kkkkkkkkkkkk

  • @የሚጠብቀኝ_አይተኛም12
    @የሚጠብቀኝ_አይተኛም12 2 ปีที่แล้ว

    ኧራ ይኼ ነገር የዶርዜ ነው መሰለኝ!

  • @yostinaberhe5422
    @yostinaberhe5422 ปีที่แล้ว

    ይሄ ኢትዮጵያ ውስጥ ንው ?

    • @hghg2654
      @hghg2654 ปีที่แล้ว

      ወይለከጉድ ገርምካአዩ

    • @HĂBĚŠHĂWÎŤ-y3l
      @HĂBĚŠHĂWÎŤ-y3l ปีที่แล้ว +1

      እዋ ደቡብ ክልል