Ethiopian Music : Kiya Tesfaye (Abate) ኪያ ተስፋዬ (አባቴ) - New Ethiopian Music 2021(Official Video)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 30 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 972

  • @nenishashamil2853
    @nenishashamil2853 ปีที่แล้ว +21

    ወላሂ ዘፈን አላዳምጥም ግን ይሄን እያለቀስኩ ነው የሰማሁት አባቴ አላህ የጀነት ያርግህ አባቴ ሁሌም ወድሀለው እስካሁሉ አይ አባቴ

    • @سميرهنصر-ذ6ف
      @سميرهنصر-ذ6ف 4 หลายเดือนก่อน +1

      ابي ان قضيت عمري كلهو ادعوه لك فلن اوفيك حقك اللهم لا تهرم ابي منل جنه وابا المسلمين

    • @T0yiba-g5j
      @T0yiba-g5j 3 หลายเดือนก่อน

      😢አይዞን ሞትክፉ 😭😭😭😭ስብራቴ💔💔💔አላህ የጀነት ያድርጋችው😭😭

    • @Dhc-q4j
      @Dhc-q4j หลายเดือนก่อน

      እኔም ወላሂ በጣምነውየናፈቀኝ አይዱኒያ አላህጀነትይወፍቃቸውለሁም

    • @Dhc-q4j
      @Dhc-q4j หลายเดือนก่อน

      ​@@T0yiba-g5jበጣምሞትክፉነው

  • @AbdulllaA-l3v
    @AbdulllaA-l3v 7 หลายเดือนก่อน +5

    አባት ግን ከቤተሰቡሁሉ ቀድሞ ቶሎ የሚሞተው ለምን እንደሆነ ታቃላችሁ አታቁም ሁሉንም ነገር በልቡ አምቆ ስለሚይዝነው የቤተሰቡን ሁሉ ክፍተት ለማንም ሳይናገር እራሱ ብቻ ክፍተቱን ለመሙላት ስለሚፍጨረጨርነው አወ ለዛነው ሁለረ የአባቶች እድሜ የሚያጥረው 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @Bizuyeyimer-x7k
    @Bizuyeyimer-x7k 3 ปีที่แล้ว +80

    በቅርብ ነው አባቷን ያጣችው አሳዘነችኝ የኔ እናት ፅናቱን ይስጥሽ

  • @እደምነውወሎየደጋጎችሀገር
    @እደምነውወሎየደጋጎችሀገር 3 ปีที่แล้ว +296

    ውስጤን ነካሽው አባቴ ሁሌም ወድካለው አባት ያላችሁ ለዘላለም ይኑርላችሁ

  • @ሄሩጓልዓባይሃገረትግራይ
    @ሄሩጓልዓባይሃገረትግራይ 3 ปีที่แล้ว +159

    አባት ያለቹ መነኛ የታደለቹ ነቹ ኣባየ ነፍሰህን በገነት ያኑረልኝ

  • @BrexHabeshawi
    @BrexHabeshawi 3 ปีที่แล้ว +55

    አኽኽ አይዞሽ ፅናቱን ይስጥሽ እህቴ 🙏
    እኔም ልክ እንዳንቺ አባቴን ያጣሁ ሰው ነኝ 😭
    ያለ አባት ህይወት ከባድ ነው ። ስሜቱን የደረሰበትን ሰው ብቻ ነው የሚያውቀው 😭
    እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጥሽ
    እግዚአብሔር አባትሽን በአፀደ ገነት ያኑርልን 🙏

    • @battyyone9974
      @battyyone9974 3 ปีที่แล้ว +2

      አይዞን ፅናቱን ይሥጥል ነፍሣቸውን ከፃድቃን ጎን ያኑርልን

    • @mosesadulis1443
      @mosesadulis1443 3 ปีที่แล้ว

      👏

  • @messia8257
    @messia8257 3 ปีที่แล้ว +19

    ምንም ደሀ ቢሆን
    ባይኖረውም ሀብት
    በሩ ላይ ሲቀመጥ
    ደስ ይላል አባት

    • @DestawGashaw-b6h
      @DestawGashaw-b6h 3 หลายเดือนก่อน

      ❤✅💋

    • @Dhc-q4j
      @Dhc-q4j หลายเดือนก่อน

      አባቴለኔሁለነገሬነበር አይዱኒያ

  • @ethiomeket1338
    @ethiomeket1338 3 ปีที่แล้ว +43

    የኔ እናት አንጀቴን በላሽው
    አባትዬ ክፉህን አያሰማኝ

  • @alexalax1722
    @alexalax1722 ปีที่แล้ว +7

    አባ መከታዬ ድምፅህ ብቻ ያጀግነኝ ነበር ፣ አባ ነፍስህ በሰላም ትረፍልኝ ከቅዱሳን እቅፍ ያኑርህ ሁሌም ትናፍቀኛለህ

  • @HiwotNigatu-in9sn
    @HiwotNigatu-in9sn ปีที่แล้ว +23

    አባት ያለዉ ፈጣሪ አባታቹሁን ያኑላቹ የለለን መፅናናቱን ይስጠን 😭😭😭😭😭

  • @mesayabaasrat1196
    @mesayabaasrat1196 3 ปีที่แล้ว +37

    አባይዬ መተኪያ የሌለህ በህይወቴ ። ብቻ መደሀኒያለም በቀኙ ያቁምህ በህይወት ላሉ አባቶች እረጅም እድሜን ያጎናፅፍልን።

    • @minaseminaseeshete9583
      @minaseminaseeshete9583 6 หลายเดือนก่อน +1

      😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤🎉

  • @mayayara9069
    @mayayara9069 3 ปีที่แล้ว +95

    ሁ ሁሁፍ አባቴ ናፈቀኝ አባት ያላቹ እድሜን ጤናን አምላኬ ይስጣቸው 🙏😭😭😭😭😭😭😭

    • @mayayara9069
      @mayayara9069 3 ปีที่แล้ว +2

      አባቴ ናፈቀኝ 😭😭😭😭ነብስህን ከደጋጎቹ ጋር ያኑረው

    • @miimii5398
      @miimii5398 3 ปีที่แล้ว +1

      አሜን

    • @Tena77721
      @Tena77721 4 หลายเดือนก่อน

      አሜን

    • @DinaDina-y7y
      @DinaDina-y7y 4 หลายเดือนก่อน

      ኣሜን

    • @العتيبي-ط2ط
      @العتيبي-ط2ط หลายเดือนก่อน

      አሚን ይረብ የሞቱንም ጀነተል ፍርዶስ ዪወፍቃቸዉ

  • @Zaynab-y2h
    @Zaynab-y2h 3 ปีที่แล้ว +101

    እህቴ ፅናቱ ይስጥሽ እኔ መሰልሽኝ እኔም በስደትነው አባቴ አጣሁት አባት የሌለን ሁላችን አላህ ያፅናን አባት ያላቹ እድሜ ያቸዉ ይጨምርላቹ😭😭😭😭😭😭😭

    • @hanatasfy7475
      @hanatasfy7475 3 ปีที่แล้ว

    • @reham5077
      @reham5077 3 ปีที่แล้ว

      😭😭😢

    • @gygu938
      @gygu938 2 ปีที่แล้ว +1

      አሚን እህቴ ያረብ ያባቴን ክፉ እዳታሰማኝ😢😢😢😢😢😢😢😔😔😔😔😔😔😔😔😔😔😔😔😔😔😔😔😔

    • @አንዷለምዩቱብ
      @አንዷለምዩቱብ 2 ปีที่แล้ว

      ወላሂ እኔም በስደት እያለሁ ነው ያጣሁት ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ

    • @حليمهحلي
      @حليمهحلي ปีที่แล้ว +1

      ውዴ አብሽሪልኝ ውዷ አላሕ ይዘንለት መቸም ቢሆን በዱአሽ አትርሽው

  • @HagosAklom
    @HagosAklom 3 หลายเดือนก่อน +3

    ላያስችል አይሰጥም ይባላል የኔ የዋህ አባት አንተ ሞተህ ቆሜ መሄዴ አባቴ ፈጣሪ ነፍስህን በገነት ያኑራት 😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @antenehtedla3483
    @antenehtedla3483 ปีที่แล้ว +11

    አባት ያላችሁ በጣም ደስተኛ ሁኑ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mastena4657
    @mastena4657 3 ปีที่แล้ว +15

    አባቴ ይቅር በለኝ ውይ እመቤቴ ድንግል ማርያም አደራሽን መግቢያ እዳታሳጭኝ እዴት ውስጥ ያማል 💔

  • @fetleworktsnfie5682
    @fetleworktsnfie5682 3 ปีที่แล้ว +28

    ያለአባት ህይወት ከባድ ነው ሀዘኑ መቸም ከልብ አይጠፍም ሁሌም አዲስ ነው

    • @emebetgedamu4671
      @emebetgedamu4671 ปีที่แล้ว

      እዉነት ነዉ

    • @Tube-ib8ud
      @Tube-ib8ud 4 หลายเดือนก่อน

      😢😢😢😢😢

  • @amtellah756
    @amtellah756 ปีที่แล้ว +8

    Heart touching & amazing voice
    😭😭😭😭😭😭😭
    የሁላችንንም አባት ረዥም እድሜ ይስጣቸው 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @mahletgirma9861
    @mahletgirma9861 2 ปีที่แล้ว +9

    አባቴ ሁሌም በልቤ ትኖራለህ አባት ያላቹ እድሜን የጤና ይስጥላቹ

  • @MeMe-hd1cm
    @MeMe-hd1cm 3 ปีที่แล้ว +51

    በሰደት ያላችሁ እህቶቸ በሰደት የቤተሰብን ክፍ አያሰማቸሁ አሜን

  • @ኪያዬኪያ
    @ኪያዬኪያ 3 ปีที่แล้ว +13

    እፍፍፍፍፍፍፍ ኪያዬ አንቺ ስትበረቺ ነው የሚበረቱት በተሰብ ብርቺልን መፅናናቱን ይስጣቹ ነብሣቸውን በአፀደ ገናት ያኑርልን አፈሩን ገለባ ያርግላቸው ለተለዩን አባቶች ነብስ ይማስልን በህይወት ላሉት እረድም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን

  • @berihunbitew5482
    @berihunbitew5482 8 หลายเดือนก่อน +2

    አባቴ ሁሌም በልቤ ውስጥ ትኖራለህ
    ነብስህ በሰላም ትረፍ
    አባት ያላችሁ ሽ አመት ይኑርላችሁ

  • @fendishatube
    @fendishatube 3 ปีที่แล้ว +34

    ፈጣሪ የቤተሰብ ሃዘን አያሳያቹ አሜን(3)

  • @BuzayehuShemels
    @BuzayehuShemels 5 วันที่ผ่านมา

    አምላኬ ሆይ ከኒ እድሜ ላይ ቀንሰሕ ላባቴ ስጥልኝ😢😢አባ ድምፅሕን ስሰማ ድካሜ ሑሉ ነው የሚጠፋልኝ😢 የኒ ውድ አባት እረጅም እድሜ ላባቶቻችን😔🙏🙏🙏

  • @ljimoss5435
    @ljimoss5435 3 ปีที่แล้ว +7

    ኡፍፍፍፍ ያማል በዚህ ቦታ /ሀዘን ላላችሁ ፅናቱን ይስጣችሁ ምርጦችየ

  • @maledatub
    @maledatub 3 ปีที่แล้ว +11

    ያለአባት ህይወት ከባድ ነው ሀዘኑ መቸም ከልብ አይጠፍም ሁሌም አዲስ ነው !!!!

  • @ማህሌትደጀኔ
    @ማህሌትደጀኔ 3 ปีที่แล้ว +8

    አፍፍፍፍፍ አንጀቴን በላችው💔💔😭😭😭😭😭ነፍሳቸውን በአፀደ ገነት ያሳርፍልን አይዞሽ ማማየፅናቱን ይስጣችሁ አባቴክፉ አይንካሕ በስደት ያላቹሕእንደኔ በሰላም ያገናኘን
    ከቤተሰቦቻችን

  • @poonilavilum8404
    @poonilavilum8404 ปีที่แล้ว +7

    በተደጋጋሚ እየሰማሁ ማልቀስ ነው ስራዬ አባ እንደ ቀለድ 6 አመት😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔

    • @Umieg1zp
      @Umieg1zp ปีที่แล้ว

      አይዞን😭😭 እኔ ከአባቴ ጋር ከተጣላሁ 2 አመቴ😭😭ስሜቱ ከባድ ነው

    • @EmuEmu-w7w
      @EmuEmu-w7w 2 หลายเดือนก่อน

      እድሜልኬነዉ የማለቅሰዉ አገኘሁትስል ላጣሁት አባቴ አባእወድሀለሁ ፈጣሪያፅናሽ

  • @battyyone9974
    @battyyone9974 3 ปีที่แล้ว +28

    በዚ ሃዘን ውሥጥ ያላችሁ ሁሉ ፅናት ብርታቱን አምላከክ ይሥጣችሁ

  • @hseid4061
    @hseid4061 2 ปีที่แล้ว +1

    ኡፍ አባቴ የኔ ሥሥት የዘላለም እሳት በስደት ሀዘን😭😭😭😭

  • @bekiygeta6249
    @bekiygeta6249 ปีที่แล้ว +4

    ለማላገኘው ነገር ይናፍቀኛል አባቴ💔🖤😭😭😭😭😭

  • @birkelama2928
    @birkelama2928 3 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጥሽ አባት ምንም መተኪያ የሌለው ነው

  • @ሳራነኝየልጀናፋቂ
    @ሳራነኝየልጀናፋቂ 3 ปีที่แล้ว +9

    እግዛብሄር መፅናኛውን ይስጥሽ ማማዬ አይዞችሁ እህቶቸ ላያስችል አይሰጥም ነፍሳቸውን በደጋጎቹ ጎን ያኑራቸው 😭😭😭😭

  • @hiwotalemu5980
    @hiwotalemu5980 3 ปีที่แล้ว +1

    የእኔ እናት ሰው አባቱ ይወዳል ያንቺ ግን ልዩ ነው ኪዩዬ ክርስቶስ ብቻ ያጽናሽ

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ጰ5ደ
    @እግዚአብሔርፍቅርነው-ጰ5ደ 3 ปีที่แล้ว +4

    የኔ እናት አይዞሽ ፈጣሪ መፅናናቱን ይስጥሽ እግዚአብሔር የውደደውን አደረገ በርታ በይ 😭😭😭😭😭

  • @kewletali2902
    @kewletali2902 4 หลายเดือนก่อน

    አባዬ የኔ አባት አላህ በጀነት ያበሽርህ😢😢😢😢
    አባት ያላችሁ ጊዜአችሁን ተጠቀሙ የአባት ጎደሎ የምታውቁት ስታጡት ነው

  • @ቤቲየፅዮንልጅተዋህዶ
    @ቤቲየፅዮንልጅተዋህዶ 3 ปีที่แล้ว +19

    አባቴን የዘላለም ፀፀቴን አስታወስሽኝ እህህህህህ አባቴ ናፍቅከኝ ዛሬም እንደጨለመብኝ እንደተከራተትኩኝ አለሁኝ በስደት😭😭😭😭😭😭😭

    • @zeinabnehme400
      @zeinabnehme400 3 ปีที่แล้ว +1

      Ayezoshe eheta

    • @አፀደማርያም-ቀ2ኘ
      @አፀደማርያም-ቀ2ኘ 3 ปีที่แล้ว +1

      እኔም አባቴን በስደትነዉ ያጣዉት የእግር እሳትነዉ የሆነብኝ

    • @ነፍጠኛዋነኝያባቴልጅ
      @ነፍጠኛዋነኝያባቴልጅ 3 ปีที่แล้ว +1

      😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @store8674
      @store8674 ปีที่แล้ว

      እኔም ሥደት ቀማኝ አባቴን ትፍፍ ፀፀት አይ አባት😭😭😭😭የእግር እሣት😭

  • @sunkun3379
    @sunkun3379 2 ปีที่แล้ว +1

    ተፅናኚ እህት
    ሕይወት ይቀጥላል። ሀዘኑን ዋጥ አድርጎ ተፅናንቶ ቀጣይ ሕይወት መጀመር ነው

  • @tigstgirma7398
    @tigstgirma7398 3 ปีที่แล้ว +4

    የኔ አባት ምነው በኖርክልኝ 😭😭 ምነው እኔ ሞቼ አንተ በኖርክልኝ አባ የምገባበት እኮ ነው ያሳጣኸኝ 😭😭😭 ወይኔ ተንገበገብኩልህ የኔ አባት .. ነፍስህን በገነት ያኑርኝ 🙏🙏

  • @Asee2567
    @Asee2567 2 หลายเดือนก่อน +1

    Ende qalidi ka talayayani 7 amati Mola ayideli abate😭😭😭😭 zaremi tinafiqagnale 2016😭😭😭

  • @destakeremela3591
    @destakeremela3591 3 ปีที่แล้ว +10

    እደኔ ለአባቱ በልዩ ሁኔታ ለሚሳሳ ላጣችሁ ሁሉ ነፍሳቸውን በአፀደገነቱ ያኑልን ። አባቴ ተስፋዬ ሄወቴ ሁሉም ነገርሬ ለኔ አባቴን የሚተካ ምንም ነገር አልነበረም ግን አልሆነም አፈሩን ያቅልልህ ከደጋጎች ጎን ያሳርፍልኝ የኔ መልካም ደግ አባት ሁሌም ሳስብህ እባዬ እየጎረፈ አለሁ ያላተ ባይመቸኝ ደልቶኝ ባልኖር ቢመሰቃቀልብኝም የጎደለብኝን ሁሉ አተን በማጣቴ እያሳበቡ ቀጥያለሁ የምትወደው እግዚአብሔር እደሚወድህ አልጠራጠርም የኔ የዋህ አባት።😭😭😭😭😭😭😭😭🙏💔

    • @lingerewkassa445
      @lingerewkassa445 ปีที่แล้ว

      Hi

    • @melattibebu2555
      @melattibebu2555 ปีที่แล้ว

      የኔ አባት እናቴ ነበር ሚስጥረኛዬ

    • @FikirZemdkhun
      @FikirZemdkhun 5 หลายเดือนก่อน

      የኔ አባት 😢😢ሁሌም ተ
      ትናፍቀኛለህ

  • @asayeayele4514
    @asayeayele4514 ปีที่แล้ว +2

    Very touching with hearty tearing. Memorizing our fathers for those of us who lost our FATHERS.

  • @zuzuuser-sj4sh8wt1s
    @zuzuuser-sj4sh8wt1s 3 ปีที่แล้ว +5

    አባቴ ክፋህን አልስማ❤❤ያተን ክፉ ለኔ አባየ እኔኮ ያላንተ ስር የሌለዉ ዛፍ ነኝ😭😭🙏ያላተ ተስፋ የለኝም ሒይወቴ ነህ አባቴ😭😭ዘላለም ኑርልኝ ከሌለህ የለሁም አባየ😭😭😭አይ ስደት😭😭🙏🙏

    • @hayatdubai5031
      @hayatdubai5031 2 ปีที่แล้ว

      አባቴ ዘላለም ኑርልኝ እኔም እሱ ከሌሌ ቦዶ ነኝ እህቴ ረጅም እድሜ ለአባቶች አያቴ ከሞተብኝ 15ቀኑ ነፍሰህን በጀነት ያኖራት ሁሌዬ አሰታውሳሀለሁ 😭

    • @zuzuuser-sj4sh8wt1s
      @zuzuuser-sj4sh8wt1s 2 ปีที่แล้ว

      @@hayatdubai5031 አይዞሽ ዉዴ😥😥😥

  • @gogoethio-zo9gm
    @gogoethio-zo9gm 7 หลายเดือนก่อน

    አባት ያላቹ እባካቹ ተንከባከቡት ማን እንደ አባት የኔም አባት ይሄ ክፍ አፈር በላብኝ ግን ሁሌም እየሰማውት ማልቀስ ነው ስራዬ ዘፈኑ አባቴን ይገልፀዋል የዋህ እሩሩ ለልጁቹ ሞች ከእናት በላይ ነበር አባቴ መካሪዬ ጉዋደኛዬ ወንድሜ እረ ሁሉ ነገሬ ነበር
    እና አባት እናት ያላቹ እግዚአብሔር አመስግኑ የምር እንደእኔ አባትም እናትም የሌላቹ ደሞ እግዚአብሔር ያፅናቹ ብርታቱን ይስጣቹ 😭😭😭😭

  • @halapiyartube7229
    @halapiyartube7229 3 ปีที่แล้ว +19

    አባቴ ሁሉ ነገሬ ነበርክ እኮ እኔን እንዴት አስችሎህ ለማን ተተከኝ ሄድክ 😫😭💔ቁስሌን ነካካሽኝ ያለ እናት አሳድጎኝ እሱም ጥሎኝ ሄደ አባቴ አላህዬ ይማርህ ጀነት ይወፍቅህ አፈሩ ይቅለልህ 😭💔💔💔እወድሃለው አባቴ የኔ ብቻ😭💔

    • @sarahbash7031
      @sarahbash7031 3 ปีที่แล้ว

      እፍፍፍ😥😥😥😥አይዞሽ ማማዬ

    • @MymoonhMomo
      @MymoonhMomo 6 หลายเดือนก่อน

      አይዞሽ

  • @titigetachew5341
    @titigetachew5341 3 ปีที่แล้ว +79

    አባቴ በጣም እወደዋለው ግን ፍራት ለይ ነኝ መከላከያ ነው ያለው ሀገር ለማስከበር ይንሩልሽ በሉኝ🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @እመቤትየደሴዋ
      @እመቤትየደሴዋ 3 ปีที่แล้ว

      አይዞሽ ዉዴ ፈጣሪ ይጠብቀዉዋል ደሞም ለሀገር መሞት ክብር ነዉ አብሽሪ ሂወት ያለቀኗ መቸም አጠፍ

    • @titigetachew5341
      @titigetachew5341 3 ปีที่แล้ว

      @@እመቤትየደሴዋ eshi ehite amesgnalew

    • @jannathethopia890
      @jannathethopia890 3 ปีที่แล้ว

      እይዞሽ ማር

    • @ወለተወልድ-ፐ8በ
      @ወለተወልድ-ፐ8በ 3 ปีที่แล้ว

      እግዚአብሔር ይጠብቅልሽ

    • @hayatmohmmed4763
      @hayatmohmmed4763 2 ปีที่แล้ว

      Yenorelse

  • @eskedartessema6318
    @eskedartessema6318 3 ปีที่แล้ว +4

    ጥናቱን ይስጥሽ የኔ እመቤት።
    አባቱን ላጣ ሁሉ ይህንን መርጫላችለኋለው
    🙏🙏🙏

  • @SalomonAsefa
    @SalomonAsefa 5 หลายเดือนก่อน

    ኪያ ምርጥ ሙዚቃ ነው በእውነተኛ ታሪክ ላይ የተመሰረተ መሆኑ የእነ ጥላሁን ገሰስ ብቸኛ ተተኪ ነሽ

  • @yetmworkjagema9467
    @yetmworkjagema9467 3 ปีที่แล้ว +8

    ወይኔ አባቴ ለኔ ነው ይህቺ ልጅ የዘፈነችው እስኪመስለኝ ውስጤ አብከነከነኝ

  • @מאיהטספהון
    @מאיהטספהון 2 ปีที่แล้ว +2

    ያባት ሞት በጣም ይከብዳል ያፅናሽ😭😭

  • @temesgenalemtsehay5354
    @temesgenalemtsehay5354 3 ปีที่แล้ว +7

    አባቴ ምርጥ ሙዚቃ ነው ሆድ ለባሰው ማጭድ አታውሰው

    • @Ethio2001
      @Ethio2001 3 ปีที่แล้ว

      በጣም በጣም በጣም

  • @rozalemu5760
    @rozalemu5760 2 ปีที่แล้ว +1

    ልቤን ነካሽዉ አይዞሽ እኔም አባቴን በጣም መልካም ሰዉ ነበር ሁሌ ስለ አባቴ ሳስብ ዉስጤ ይረበሻል አባየ ነብስህን ይማረዉ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @ሰአዲየጀግኒትልጅ
    @ሰአዲየጀግኒትልጅ 3 ปีที่แล้ว +4

    ወይኔ ይችን ልጅ ኢነስተግራም ላይ በጣም ተጎድታ አይቻት ነበር 😭💔😭😭😭😭😭💔 ፈጣሪ ያፅናሽ እህት 💔😭💔😭

  • @store8674
    @store8674 ปีที่แล้ว +2

    አባታለሜ የኔ እርሀብ ነብሥገን ይማራት ከደጋጎቺ ጉን ያኑራት 😭😭😭😭😭😭 አይደት ትርፍ አተን ማጣት ሆነ አባዬ😭

  • @emuka9187
    @emuka9187 3 ปีที่แล้ว +6

    በእንባ ነው የሰማውት አባ ነብስክን በገነት ያኑርክ

  • @teweresbeyene9149
    @teweresbeyene9149 2 ปีที่แล้ว +1

    የአባት ሞት በጣም ይጎዳል በተለይ በሰው አገር ስትኖሩ ለመመለስ ስታስቡ እና ለመደወል ስልክ ስታነሱ ውስጥን የሚጎዳው ነገር አለ አባቴ መኩሪየ መከታየ ዞሮዞሮ መግቢያ ያንተን ሞት ከሰማሁባት ቀን ስአት ደቂቃ አንስቶ አብዬ ለኔ ምን ልበልህ ሁሉንም አምላክ ያውቃል አባት የሌላችሁ እንፈልግ ሽማኔ አባት ይሚሰራ ብናገኝ ሸማኔ ባይበላ ባይጣ ባይገባ ከቤት እበራፍ ቁጭ ሲል ደስ ይላል አባት

  • @lattuoromiyaatube2467
    @lattuoromiyaatube2467 3 ปีที่แล้ว +4

    Uuuuuuuuffff abbaa koo waan hundumaa koo eessaan si fidaa egaa si yaade dhugaa 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @ElleniTesfaye-vv8gk
    @ElleniTesfaye-vv8gk 9 หลายเดือนก่อน

    አባቴ እያየሁ አመለጥከኝ ኬቴ ላግኝህ 😭😭😭😭😭ኩራቴ መከታዬ ጥላዬ ሚስጥረኛዬ መታወቅያዬ አባ ብዙ የምነግርህ ነበረኝ ለማን ላውራ ማን እንዳንተ የኔ ደግ አባት😭😭😭😭😭 ነብስህ በሰላም ትረፍልኝ አባቴ🙏🙏🙏🙏

  • @alemalehenig7350
    @alemalehenig7350 ปีที่แล้ว +3

    እህህህህ 😭😭😭😭😭😭 አባየ ኑሮየ ሁሉ ጨለማ ሆኖብኛል ለአንድ ሠአት መጠህ ብታየኝ😭😭😭😭😭😭

  • @alebelkehaliw24
    @alebelkehaliw24 3 ปีที่แล้ว +1

    አባቴ የብቻውን ነው ያሳደገኝ በልቼ እንኳን የበላሁ አይመስለውም።እጅግ እወደዋለሁ።እህቴ አይዞሽ 😭😭😭😭😭😭😭

  • @Sነኝየእሙታናሽየእናትናፋ
    @Sነኝየእሙታናሽየእናትናፋ 3 ปีที่แล้ว +14

    😭😭😭የኔም አባት ሙቶብኛል የማይወጣ ጠባሳ

  • @አሊፍቲዩብ
    @አሊፍቲዩብ 3 ปีที่แล้ว

    እኔ እምጠብቅ የአንችን ቆንጆ ድምፅ ዜማ በሌላ ነበር ግን ጌታ የፈቀደው ሆነ አይዞን ኪያየ በርች

  • @justethiopianonly7317
    @justethiopianonly7317 3 ปีที่แล้ว +42

    ነፍስ ይማር ለሁሉም አባቶች በሞት ለተለዩን ይሆናል መታሰቢያነቱ በሞት ላጣናቸው አባቶች ይሁንልን

  • @battyyone9974
    @battyyone9974 3 ปีที่แล้ว +1

    ፅናቱን ይሥጥሽ ኪዩ ነፍሣቸውን ከፃድቃኖች ጎን ያኑርልን

  • @abdit1108
    @abdit1108 2 ปีที่แล้ว +3

    With this song I cried 😢 my heart out. I missed you everyday daddy!

    • @biniamtessema9384
      @biniamtessema9384 ปีที่แล้ว

      I can't stop crying why I wish my dad was here😭😭💔💔💔

  • @Zeritu-h9i
    @Zeritu-h9i 11 หลายเดือนก่อน

    አባት ያላችዉ ታድላችዉ አምላክ እረጅም እድሜ ይስጥላችሁ ኡፍፍፍ አባየ ነፍስህን በገነት ያኑርልኝ፡ ህይወቴ መተኪያ የሌለህ😢😢😢😢

  • @kokobtgraweyti2948
    @kokobtgraweyti2948 3 ปีที่แล้ว +13

    ኣባየ ናፍቆቴ ዉስጤ ነህኾ ሁሌ😭
    እየናፈቅኩህ እኖራለዉ ነብስህን በገነት ያኑርልን😢🙏

  • @deseyetgh714
    @deseyetgh714 3 ปีที่แล้ว +2

    Good job sweetheart 😘💖 it's sad & 😥true feelings you make me cry 😢😭 ..... !!!!

  • @yyeshew959
    @yyeshew959 3 ปีที่แล้ว +14

    ሲመስለኝ እውነተኛ ነው ታሪኩ ። መፅኛውን ይስጥሽ .

    • @melatshemelis8391
      @melatshemelis8391 3 ปีที่แล้ว +1

      Awo ewunat new😢😢😢😢

    • @tshayetogu149
      @tshayetogu149 3 ปีที่แล้ว +1

      Awe Ewenetena Tarikenewe Merexe Abate teneshune Telequne Miyakebere Melekame Sewe nebere

  • @beruberu8832
    @beruberu8832 3 ปีที่แล้ว +1

    አባትዬ ምን አባቴ ይዋጠኝ ፀፀቱ ገደለኝ ሰላም አሳጣኝ አባትዬ 😭😭

  • @እናቴሄወቴእወድሻለሁ
    @እናቴሄወቴእወድሻለሁ 3 ปีที่แล้ว +15

    👎የዚህን ምልክት እምሰጡት ግን ለምድነው ሞት የሁሉንም ቤት ያንኳኳን እሚቀር የለም ትገርሙኝ አላችሁ እንደው ውይ መታሰቢያነቱን በመዝሙር አድርጋው ቢሆን ይልቅ የተሻለ ነበር ግን በቻለችው ሞክራለች እረ እኛ ሰዎች እኮ ሆሆሆ አይዞሽ እህቴ አባትሽን ነፍሱን ይማርው የኛም አባት ገና ህፃን እያለን ጥሎን ሄዶን 😭😭

    • @abebayeblessed6498
      @abebayeblessed6498 3 ปีที่แล้ว

      እውነት!!!!!!!እኔ በጣም ነው የሚገርመኝ የሚሰጠውን እና የማይሰጠውን ለይተው የሚያውቁ አይመስለኝም

  • @samrawit2485
    @samrawit2485 3 ปีที่แล้ว +2

    ፈጣሪ መፅናናቱን ይስጥሽ እህቴ አይዞሽ ነብሳቸውን ይማርልን

  • @bitar7641
    @bitar7641 3 ปีที่แล้ว +4

    አባ አጭሯን እድሜክን ለኔ ኖረክ ሳልኖርልክ ስሜ ሳልሰናበትክ ተሰደድኩ ዳግም ላላይክ አመለጥከኝ እኔ ስሞት አገኝክ ይሁን ስደት እድሜሽ ይጠር😭💔😭

  • @የወሎልጅ-ኀ3ፀ
    @የወሎልጅ-ኀ3ፀ 3 ปีที่แล้ว +1

    አባት ያላችሁ እረጀም እድሜ ተመኘሁላችሁ እኔስ አልታደልኩም😭😭😭😭😭😭😭

  • @buraale5055
    @buraale5055 3 ปีที่แล้ว +9

    የእውነት ለመናገር እያለቀስኩ ነዉ የፃፍኩት አያቴ (አባብዬ)ነብስን በገነት ያኑራት ።።።።

  • @zufain1292
    @zufain1292 2 ปีที่แล้ว

    ኦፍፍፍፍ አባቴን ሙቸነዉእምወደዉ አባትያላችዉ ፈጣሪያፅናቸዉ ያለችዉ እረዥምእድሜይስጥልን

  • @zinabhassan7102
    @zinabhassan7102 2 ปีที่แล้ว +3

    ህመሙን የሚያዉቀዉ የታመመ ብቻ ነዉ😭18 አመት አነባሁ

  • @yemaryamtube
    @yemaryamtube 2 ปีที่แล้ว

    የኔ ቆንጆ ይሔ ለኔም ነዉ አባትን ማጣት ከባድ ህመም ነዉ እንኳን ይሄንን አጊቼ የኔ አባት ሁሌም እንደናፈቀኝ እና እያለቀስኩ ነዉ ምዉለዉ ብቻ ነፍሳቸዉን በአፀደ ገነት ያኑርልን

  • @ALEM2497
    @ALEM2497 3 ปีที่แล้ว +7

    I can't stop crying

  • @YyPp-bq5mq
    @YyPp-bq5mq 4 หลายเดือนก่อน

    ዋው በልጅነቴ የሞተው ኣባቴ የሚያስታውሰኝ ዘፈን ኣንደኛ ነው ነፍስህ ይማረው በገነት ያኑርህ ኣባየ እወድሃለሁ ሁሌም ኣስታውስሃለሁ ደጉ እሩሩ ኣባት ሁሌም በልቤ ትኖራለህ😢😢😢፣ ፣ለዘፋኛ ምን ልበልሽ ብቻ ኣላቅምኡፍ'''''''''''''''''

  • @semiraseidendires47
    @semiraseidendires47 3 ปีที่แล้ว +4

    አባቴ ናፍቆቴ ሁሌ ትናፍቀኛል እኮ😭😭😭😭😭

  • @AselifAli
    @AselifAli 12 วันที่ผ่านมา

    አባት ማጣት በጣም ያማል የኔ ከርታታ አባተ አላህ ይዘንልህ

  • @samraasamraa9445
    @samraasamraa9445 ปีที่แล้ว +4

    እውነት ታድላችዋል ስደት ከባድ ነው በጣም ናፍቆኛል አባቴ

    • @حليمهحلي
      @حليمهحلي ปีที่แล้ว

      እኔስ ብት በድኔ ነው እንጅኮ ልቤማ ከነሱ ጋር ነው ሌሊትም ቀንም 💘💘😥😥😥😥😔😔😔😢😭😭😭😭😭

    • @habtamutekele-ho2yh
      @habtamutekele-ho2yh 8 หลายเดือนก่อน

      Ahizosh

  • @aschuhirpo
    @aschuhirpo 10 หลายเดือนก่อน +2

    አባዬ ናፈከኝ እኮ ያላንተ ከብዶኛል አባይዬ ናልኝ አልቻልኩም😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔😞😞😞😣😣😣

  • @እናትሀገሬኢትጵያከፍበለሽ
    @እናትሀገሬኢትጵያከፍበለሽ 3 ปีที่แล้ว +4

    ነብስ ይማር ፅናቱን ይስጣችሁ ፈጣሪ😢😢😢

  • @Birtuk-me8je
    @Birtuk-me8je หลายเดือนก่อน

    ልቤን የነካው የዚች ልጅ 😥😥😥😥💔💔

  • @ኩምሳገመቹ
    @ኩምሳገመቹ 3 ปีที่แล้ว +9

    አስለቀሽኝ ደና ያረፍኩትን አባቴን በሞት የተነጠኩ ሰው ነኝ በተለይ አሁን ሁሉም ነገር ሞልቶልኝ ኑሮዬ ምን አለ ለ1 ቀን ተነስቶ የድካሙን ውጤት ባየልኝ ሆድ ባሰኝ ውይይ

    • @nigstkonjo8745
      @nigstkonjo8745 3 ปีที่แล้ว

      😭

    • @sarhalharbe6994
      @sarhalharbe6994 3 ปีที่แล้ว

      አይዞህ

    • @ኩምሳገመቹ
      @ኩምሳገመቹ 3 ปีที่แล้ว

      @@sarhalharbe6994 በጣም አመሰግናለሁ ምን ማድረግ ይቻላል ልቤ በድጋሜ በሀዘን ተዋጠ ግን አመሰግናለሁ

    • @samrawit2485
      @samrawit2485 3 ปีที่แล้ว

      አይዞን መፅናናቱን ይስጥህ አትፀፀት ፈጣሪ ከፈቀደው ውጭ ማንም አይኖርም ነብሳቸውን ይማርልን

  • @menalearega3005
    @menalearega3005 2 หลายเดือนก่อน

    ውድ አባቴ ነፍስህን በአፀደገነት ያሳርፍልኝ ፈጣሪ

  • @werka9274
    @werka9274 3 ปีที่แล้ว +3

    ነብስ ይማር😭😭😭

  • @sebrinawerqu
    @sebrinawerqu 3 ปีที่แล้ว +1

    የኔ እናት አይዞሽ
    አላህ ይራህመዉ
    ኡኡኡኡኡኡኡፍ ከሁሉም አሥበልጬ
    ነዉ የምወደዉ ወላሂ
    ልዩ ፍቅር አለኝ
    ለአባቴ 😭😭😭

  • @tigestdesalgz5427
    @tigestdesalgz5427 3 ปีที่แล้ว +3

    ይህ የእኔ ሂወት ነው ካጣሁት አመታት ባስቆጥርም መሽቶ በነጋ ቁጥር አለቅሳለሁ እሱን ሳጣ ሂወቴ ባዶ ቀረ 😿😿😿😿😿😿😿😿

  • @esubalewabago4823
    @esubalewabago4823 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ነው ያሳዘነችኝ አባትን ማጣት ምንያህል እንደሚከብድ ስሜቱን አቀዋለሁ:: እኔም በልጅነቴ ነው አባቴን ያጣውት በ1986 መስከረም 13 ነው የ7 አመት ልጅ እያለው:: እግዝያብሄር ያፅናሽ የኔ እህት

  • @melateanedareg7680
    @melateanedareg7680 3 ปีที่แล้ว +3

    Nebes yemar 😭😭😭

  • @twerkingtv4243
    @twerkingtv4243 3 ปีที่แล้ว +1

    አይዞሽ ውዴ

  • @የጉራጌዋነኝከውቢታቡታጀራ
    @የጉራጌዋነኝከውቢታቡታጀራ 3 ปีที่แล้ว +5

    😭😭😭😭😭😭😭😭ተመስገን🙏አባት🙏ስላለኝ😍አባት🙏ያሌላቹ😪ፈጣሪ😪ያፅናቹ

  • @fantanesh7777
    @fantanesh7777 ปีที่แล้ว +1

    በአሁን ስአት አባት ያላችሁ ታድላችሁ አባቴ ነብስህን በአፀደገነት ትረፍልኝ😢😢

  • @ወዳጅስእናትናት
    @ወዳጅስእናትናት 2 ปีที่แล้ว

    😥😥😭አብሽሪ ውዴ 🥰 አባዬ ሽ ዓመት ኑርልኝ 🥺🥺💖

  • @አይመኖርደጉ
    @አይመኖርደጉ 2 ปีที่แล้ว +2

    አባቴ ነብስህ በሰላም ትረፍ

  • @Umieg1zp
    @Umieg1zp ปีที่แล้ว +2

    አባት እያለው በአባት ፍቅር የተሰቃዬ ማነው😢😭😭

    • @BetiMeti-k8f
      @BetiMeti-k8f 9 หลายเดือนก่อน

      Enne 😢

    • @emufikadu1845
      @emufikadu1845 8 หลายเดือนก่อน

      Enam😢😢😢😢😢

  • @abebayeeshet5246
    @abebayeeshet5246 3 ปีที่แล้ว

    ኪዬ አስለቀሽኝ ሁሌም ሳይሽ እንባዬ ይፈሳል በርቺ እመምሽ ይሰማኛል እግዛቤር ያበርታሽ መፅናናቱን ይስሽ የኔ እናት😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭