ካሳሁን ፍስሃ፣ ልያት ስዩም full Ethiopian film 2021

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 265

  • @ባለጸጋእመቤትየአማኑኤልእ
    @ባለጸጋእመቤትየአማኑኤልእ 11 หลายเดือนก่อน +3

    ሰሜን ሸዋላይ ለሁለተኛ ግዜ ምርጥ ፊልም ተሰራ ከእንሳሮ ፊልሚ ቀጥሎ ሁለተኛ ደረጃ አርጌዋለሁ እንደኔ እወነት ገና ሲጀምር ከነአለባበሳቸው ጀምሮ የሸዋ ሴቶች ሞንሟና ናቸው

  • @hibahibasho9250
    @hibahibasho9250 2 ปีที่แล้ว +215

    ማነው እንደኔ ከቲክቶክ አይቶ የመጣ😂😜

  • @mekdeshabtamu4248
    @mekdeshabtamu4248 ปีที่แล้ว +55

    ማነው እንደኔ አገርቤት (ገጠር) የተሰራ ፊልም የሚወድ ?

    • @arsamaenate1070
      @arsamaenate1070 ปีที่แล้ว

      betam new yemwedew

    • @WouldGodbless
      @WouldGodbless 11 หลายเดือนก่อน +1

      እኔ❤❤❤

    • @ShewaYeweba
      @ShewaYeweba 7 หลายเดือนก่อน

      እኔ በጣም ነው የምወደው

    • @GodadaDarge
      @GodadaDarge 5 หลายเดือนก่อน

      እኔ❤❤❤❤❤

    • @MESERETTASEW-iw9jl
      @MESERETTASEW-iw9jl 4 หลายเดือนก่อน

      እኔ

  • @mekdestefrie7293
    @mekdestefrie7293 ปีที่แล้ว +7

    ማነው እንደኔ አማርኛ ፊልሞች እንደገና ማየት የጀመረ 👍👍አሪፍ ፊልም ከነጉድለቶቹ 👍👍

    • @EslemanMuh
      @EslemanMuh 2 หลายเดือนก่อน

      ፊልምች

  • @ሰአድ-ቸ8ገ
    @ሰአድ-ቸ8ገ 2 ปีที่แล้ว +34

    አንቀባሮ እሚያስተምር በተሰብ አለኝ አለች አቦ ይመችሽ ለምለም 💪💪💪💪💪💪

  • @ተዉህልሜተፈታ
    @ተዉህልሜተፈታ 2 ปีที่แล้ว +50

    ማነዉ እንደኔ ከቲክቶክ ኮሜት ላይ እርእስ ሰርቆ የመጣ🤣🤣

  • @tgstft
    @tgstft ปีที่แล้ว +1

    ዋዉ በጣም ቆንጆ እኔ እስተማሪ ነዉ ለምሳሌ ከልጅታ ተምራለሁ ገበዘን አብሮ ማገበዝ ነዉ እንጂ ወደሃላ መጎተት የለብንም ማንም ከህግ አያመልጥም❤❤❤

  • @mastewalzelalem5767
    @mastewalzelalem5767 ปีที่แล้ว +4

    አባይነሽ ግን የሆነች የስራ ባልደረባየን መሰለችኝ😊እግዚአብሔር ይማራቸው አባይነሾችን

  • @Habetam19
    @Habetam19 ปีที่แล้ว +4

    በጣም ደስ ይላል ኃይል የእግዚአብሔር ነው በርቱ

  • @meseretmeseret5373
    @meseretmeseret5373 2 ปีที่แล้ว +5

    በጣም በጣም እንጂግ አሪፍ እና አስተማሪ ፊልም ነው omg😍እንዲ አሪፍ ነገር አቅርቡልኝን ሁሌም

  • @seada6004
    @seada6004 ปีที่แล้ว

    ማዴላ የምገርም ተዋናይነህ በጣምነዉ የምወድልህ ፊልሞችህን

  • @MuluRega
    @MuluRega ปีที่แล้ว +6

    ማነው እንደኔ ከ fb አይቶ የመጣ😂😂

  • @KebenKebe
    @KebenKebe ปีที่แล้ว +2

    ዋው ፍቅር ላፍቃሪው ነው ደስ ይላል በርቱልን💕💕💕💕

  • @YfyfhfGx
    @YfyfhfGx 5 หลายเดือนก่อน

    አማረኛ ፊልም ማየትያሥጠላኝነበረ አጨሪረሥሥ ለማይቺለ ለመጀረራግዚ ይህንገና ደሥየሚል አጨራረሥ❤

  • @hiwotehiwote3594
    @hiwotehiwote3594 5 หลายเดือนก่อน

    ማንድዬ አስተማሪ ፊልም ለምለምዬ አሳዘነችኝ ፊልም መሆኑን እያወኩ ግን አስለቀሽኝ የኔ ውድድ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ekra9136
    @ekra9136 2 ปีที่แล้ว +3

    ዋው ጅግኒት በራሷ ምትተማመን 😘ተስፋም አልቆረጠች የምር 😘

  • @kedametube3615
    @kedametube3615 2 ปีที่แล้ว +6

    ማነው እንደኔ ከ Tiktok አይቶ የመጣ 😂

  • @dinatube6757
    @dinatube6757 3 ปีที่แล้ว +13

    ማንዴላ ሰላለበት ላየው ነው አዲስ ነው አይደል አየሁት ዋው በጣም ደስ ይላል የከተማ ፊልም ከማየት እንደዚህ የገጠር ፊልም ይሻላል

    • @gizamosu5640
      @gizamosu5640 2 ปีที่แล้ว

      የገጠር ሁሉም ደስ የይላል

  • @tizitatizita7367
    @tizitatizita7367 2 ปีที่แล้ว +4

    በጣም ያምራል ግንም ያሳቅቃል ማንዴላ የእዉነት ነዉ የጠላዉህ በዚ ፊልም 🙈😄😄

  • @SadsYsdf
    @SadsYsdf 5 หลายเดือนก่อน

    በጣም ደስብሎኛል ይጨምርላችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SaudiKsa-v3y
    @SaudiKsa-v3y 19 วันที่ผ่านมา

    WOW❤ጭራሽ ገደልኳትዴ አላለም😂😂

  • @RooomMooor
    @RooomMooor ปีที่แล้ว +1

    የልጅየ ስምኮ ነዉ በረድዬ ተጠራ አለ ያገሬ ሰዉ

  • @fifiall
    @fifiall ปีที่แล้ว +1

    አሪፍ እና አስተማሪ ፊልም ነው። እንደጉድለት የማነሳው የኮንቲኒቲ ጉዳይ ነው

  • @magnetwube9028
    @magnetwube9028 2 ปีที่แล้ว +2

    እኔ ከቲክቶክ አይቸ ነው የመጣሁ

  • @fantanesh7777
    @fantanesh7777 ปีที่แล้ว +2

    እኔ ትክቶክ አይቼ ነው የመጣሁት ማንዴላን ነው የታየኝ

  • @هلا-ذ1ل2ذ
    @هلا-ذ1ل2ذ ปีที่แล้ว

    በሰቀቀን ጨረሰኩት ተሰፋ አለመቁረጥ ከሰት ጉድ ያወጣል ለካ አስተማሪ ፊልም

  • @EmukaKonju
    @EmukaKonju 8 หลายเดือนก่อน

    ዋው እንድት ደስ እንደሚል ❤❤❤❤

  • @MulugetaEzra
    @MulugetaEzra 25 วันที่ผ่านมา

    ማነው እንደኔ ከቲክክ ታክ አይቶ የመጣ

  • @ፍቅርነዉመንገዴ-ቀ1ኈ
    @ፍቅርነዉመንገዴ-ቀ1ኈ 3 ปีที่แล้ว +6

    ማንዴላ ስላለ ነዉጅ ኮሜንት የሌለዉ ፊልም ማየት አወድም

  • @Asnaku
    @Asnaku 4 หลายเดือนก่อน

    ወይኔ ስወደው🙏💘💘

  • @mestero8747
    @mestero8747 9 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን
    ኢትዮጵያ ውስጥ ዚፕ ባጉ የት ነው የሚገኘው

  • @WasKan-pl3be
    @WasKan-pl3be 4 หลายเดือนก่อน

    የዛሬ ሶስት አመት ሳየው አየለ ቀስ ከነ በር አሁንም እጀ ዘው ግንመጨረሻውሲያምር

  • @Tewodros52
    @Tewodros52 10 หลายเดือนก่อน +1

    የውበት አይነት: ተመስገን አምላኬ ካውያ ከበላው ፀጉር: ከአመድና ዱቄት የፀዳ ውበት ለአመታት ከውበት ማየት የታገድኩበት ነፃ ያወጡኝ የዚህ ድራማ ተዎንያን በፍቅር ነው ያየሁት:: ሴቶቹ ከቁንጅና ነው የታለቡት::

  • @Kingdomofheaven942
    @Kingdomofheaven942 ปีที่แล้ว

    Excellent. You took all my attention. Amazing performance.

  • @جناتحبوش
    @جناتحبوش 7 หลายเดือนก่อน

    ዋው በጣም አሪፍነው ❤❤

  • @mariouset142
    @mariouset142 3 ปีที่แล้ว +4

    ምረጥ ፊልም ነው ማንዴላ ይመቸኛል

  • @SaraLima-u1f
    @SaraLima-u1f 10 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤wow

  • @rahmayoutube5296
    @rahmayoutube5296 2 ปีที่แล้ว +6

    ዋው የገጥር ፊልም

  • @edata2356
    @edata2356 2 ปีที่แล้ว +1

    ከመቼ ጀምሮ ነው ደሞ የተወጋ እግር እንደዚ መሄድ የጀመረው አማላኬ ሆይ ህንድ ፊልም ነው በለኝ

    • @salamtesfay1286
      @salamtesfay1286 2 ปีที่แล้ว

      😁😁😁😁🏃‍♂️

    • @shumiyemohammed5319
      @shumiyemohammed5319 ปีที่แล้ว

      የፊልሙን እርዕስ ንገሩን እናመሰግናለን

  • @የድንግልማሪያምልጅነ-ጰ6ዠ
    @የድንግልማሪያምልጅነ-ጰ6ዠ ปีที่แล้ว

    ዋው በጣም አሪፍ ፊልም ነው ደግሞ አስተማሪም ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @የኔእናት-ኀ4ከ
    @የኔእናት-ኀ4ከ 2 ปีที่แล้ว +10

    ማዴላ ውስጤ ነዉ አቦ

  • @HaymanotMengste-q8g
    @HaymanotMengste-q8g 3 หลายเดือนก่อน

    ወይኔ ስወደው

  • @ገኒነኝየተዋህዶፍሬ
    @ገኒነኝየተዋህዶፍሬ 2 ปีที่แล้ว +6

    ደስይላን🥰🥰

  • @najatmhmaed-xq2xq
    @najatmhmaed-xq2xq ปีที่แล้ว +2

    ግን እኳ ገጠርውስጥ ማጅክ አያውቁም ሴትዮዋን ሰምታችሆታል😂😂😂

  • @mahi-u9n
    @mahi-u9n ปีที่แล้ว

    😂እኔ ነኝከቲከሰቶክ ላይ እርሱን አይቼ የመጣውት

  • @WsaedTup-t3i
    @WsaedTup-t3i หลายเดือนก่อน

    ዋውውውውውው

  • @medina6870
    @medina6870 10 หลายเดือนก่อน +1

    ክፍየለውአይበር😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @firewtadele2302
    @firewtadele2302 2 ปีที่แล้ว +3

    betam des yemil Ethiopiawi film nw wow

  • @sadamohammed-cg2pv
    @sadamohammed-cg2pv ปีที่แล้ว +2

    በሩ ይቀረቅሩት😂😂😂

  • @ስንትሽነኝ
    @ስንትሽነኝ 2 ปีที่แล้ว +4

    ዋው ያምራል

  • @عايشهجمال-ن9خ
    @عايشهجمال-ن9خ 11 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤🥰🥰🥰ok

  • @dirartilahun9325
    @dirartilahun9325 ปีที่แล้ว +1

    Ene erasu ke tiktok ayeche new yemetawet

  • @NawafNawaf-kc5yw
    @NawafNawaf-kc5yw 8 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤🎉

  • @tsion4317
    @tsion4317 2 ปีที่แล้ว +4

    እስቲ እንደኔ የፈራ

  • @medina6870
    @medina6870 10 หลายเดือนก่อน +1

    ጥፊውእደትነው😂😂😂😂😂😂

  • @AbrhamDegu-s2t
    @AbrhamDegu-s2t 4 หลายเดือนก่อน +1

    እጨትመፍለጥበጣምናፈቀኝ

  • @NejatAhimed-ly1cl
    @NejatAhimed-ly1cl ปีที่แล้ว +1

    እሰይ፡😅😅😅😅😅😅ጂል

  • @GhfHg-s6j
    @GhfHg-s6j ปีที่แล้ว +1

    እኔው መከረኛው❤😂😂

  • @sarasaron5620
    @sarasaron5620 ปีที่แล้ว

    እኔምከቲክቶክያየሁት

  • @user-dd8qn3et8b
    @user-dd8qn3et8b 6 หลายเดือนก่อน

    ማነዉ እደኔ 7 ያየዉ😮😮

  • @bettytube2
    @bettytube2 2 ปีที่แล้ว +2

    ዳሪክተሩ ግን ምን ነክቶት ነው ተደጋጋሚ ስተቶችን እያየ ዝም ያለው ስተት አንድ ጥያቄ እና መልሱ የታይት ሁለት ከብዙ ትምርት ተወዳዳሪሆች አንደኛ አለ 2 ለተኛ ዋሻውስጥ ሲጠብቃት የነበረው ክላሽ ይዞ ውሃ ሊያመጣ ዬደ ሲመለስ ግን ክላሹ የለም 3ማንዴላ ሲተኩስ ኩላሹ አልተቀባበለም መጡባበቂያው ተዘግቶ እሱ ግን ይተኩሳል ብቻ ብዙ ነገር አሉ ሁሉም በቀላሉ ሊቀነባበሩ የሚችሉ ነገሮች ነበሩ እንደነዚ ገንዘብ ስላላቸው ብቻ የኢትዮጵያ ን የፊልም እንዲስትሪ የሚገሉት

    • @ሔርሞን
      @ሔርሞን 2 ปีที่แล้ว

      ማንም ትኩረት አይሰጥም እውቀት የለንማ😂😂😂

  • @ባለጸጋእመቤትየአማኑኤልእ
    @ባለጸጋእመቤትየአማኑኤልእ 11 หลายเดือนก่อน +1

    ግን ጓጃም ነው ሸዋ የተሰራው

  • @HabetuHabetu
    @HabetuHabetu ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤❤❤

  • @MulugetaEzra
    @MulugetaEzra 25 วันที่ผ่านมา

    እኔ እያየሁ ነው

  • @Jmileh
    @Jmileh 7 หลายเดือนก่อน +1

    አይይይይይይዮ

    • @Jmileh
      @Jmileh 7 หลายเดือนก่อน

      አይይይይይይይ

  • @ፍቅርበፍቅር-ተ4ጰ
    @ፍቅርበፍቅር-ተ4ጰ 3 ปีที่แล้ว +6

    የመጀመሪያ ኮማች ነኝ ኑ አብረን እንይ 🤔

  • @eeee5472
    @eeee5472 ปีที่แล้ว +1

    አዱንም አልተወናችሁትም የገጠሩን አላወቃችሁበትም

  • @SeadaEdris-ko5nr
    @SeadaEdris-ko5nr ปีที่แล้ว +1

    አረ ጥፊ ጠላሁ 😂😂😂😂

  • @lemlemgulilat497
    @lemlemgulilat497 2 ปีที่แล้ว +4

    ዋውውውውውበጣም ያምራል❤❤💕💕💕💕💕

  • @netserabdagne5438
    @netserabdagne5438 2 ปีที่แล้ว +2

    የቀናተኛዋን ልጅ ሙሉ ስም የሚያውቅ

    • @Qelem-j7j
      @Qelem-j7j ปีที่แล้ว

      ዮርዳኖስ 😂😂❤❤ ስወዳት

    • @tigistitigisti4792
      @tigistitigisti4792 ปีที่แล้ว

      ዮርዳኖስ ኃይሉ

  • @mmn3040
    @mmn3040 2 ปีที่แล้ว

    አይ መንዴላ ሁሉም የምርብሀል አንቃበሮ ምየስተምር ቤታ ሰብ አለኝ አለችው ጃግኒን ይማችሽ ለምለም

  • @Muhamedkaseye
    @Muhamedkaseye 5 หลายเดือนก่อน

    እኔ😢😊

  • @Abdulla-j9h
    @Abdulla-j9h 4 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤😂😂😂😂

  • @bzoukalayu3977
    @bzoukalayu3977 3 ปีที่แล้ว +1

    ምን ተጀመረ መንፈስ ድራማ ባልሆነ ሲያልቅ ደረስኩ

  • @applered4091
    @applered4091 2 ปีที่แล้ว

    ዋው ደስ ሲል እውነተኛ ፍቅር

  • @የተዋህዶልጅነኝ-ጐ3ቀ
    @የተዋህዶልጅነኝ-ጐ3ቀ ปีที่แล้ว +1

    በኢወቴ ሚያስጠላኝ ገገማ ወንድ ሁሉ ነገር በጉልበቱ ሚያስብ ሴቶች አንድ ነገር ልገራቹ ካራቴ እንማር አቅም ስሌለለን በጉልበቱ ለሚያስብ ወንድ በጫማ ጥፊ እንለዋለን ሁሉንም አላልኩም ለገገሞች😢😢😢 ደግሞ አቅም ብቻ ሳይሆን ብልአት ከልጅቷ እንማር ጀግናናት ማንዴላ 😂😂😂

    • @SebleLake-d1r
      @SebleLake-d1r 5 หลายเดือนก่อน

      Min,largishe,yenin,mgot,newu,lihan,lemeweyat,behadkubet,gegema,newuyigetmegi

  • @SerkeMeket
    @SerkeMeket หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @hawaaAhmad-f7v
    @hawaaAhmad-f7v ปีที่แล้ว

    አረይመችሺ

  • @ZewdnsheGebeyawu
    @ZewdnsheGebeyawu ปีที่แล้ว

    🙏🙏

  • @ህልምአለኝሲነጋዙዙነኝየባ
    @ህልምአለኝሲነጋዙዙነኝየባ 3 ปีที่แล้ว +1

    እስኪ ሊየውና እኮምታለሁ ለማንኛውም እናመሰግናለን

  • @hawaaAhmad-f7v
    @hawaaAhmad-f7v ปีที่แล้ว

    የኔውድማሻአላህ❤❤❤

  • @melakualebachew7791
    @melakualebachew7791 2 ปีที่แล้ว +2

    የገጠሩን ህይወት በትክክል አሳዩት እባካችሁ

  • @berukaberuka5722
    @berukaberuka5722 2 ปีที่แล้ว +1

    ጀግና ሴት😱😱🥵😍😍

  • @ዘሀራይማም-ተ6ነ
    @ዘሀራይማም-ተ6ነ 7 หลายเดือนก่อน +1

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @MikiasTadesse
    @MikiasTadesse 7 หลายเดือนก่อน +1

    Mateb Yelelew Balager Ale Ende

  • @zaidzeray6447
    @zaidzeray6447 11 หลายเดือนก่อน +1

    Me

  • @hiwnhiwna2604
    @hiwnhiwna2604 2 ปีที่แล้ว +4

    አሪፍ ፊልም ነዉ እዩት

    • @BhnB-rg4vu
      @BhnB-rg4vu ปีที่แล้ว

      ያንችን ኮሜንት አይቸ ላየው ነው

    • @Leahlady
      @Leahlady ปีที่แล้ว

      ​@@BhnB-rg4vu😂😂😂

  • @bezanegash-by8sr
    @bezanegash-by8sr ปีที่แล้ว +1

    ክንፍየለውአይበርአለች😂😂😂😂

  • @redietteshome113
    @redietteshome113 ปีที่แล้ว

    አለው

  • @mubarektub8129
    @mubarektub8129 ปีที่แล้ว

    እድሜ ለትክቶክ መጣን ልነይ

  • @TagegnawuShemales
    @TagegnawuShemales ปีที่แล้ว

    Daguu
    Kabada

  • @hasetmolla5479
    @hasetmolla5479 2 ปีที่แล้ว +2

    🥰🥰🥰

  • @nagasadufera8964
    @nagasadufera8964 2 ปีที่แล้ว +2

    Nagasa

  • @YemameMohamed-zw2ou
    @YemameMohamed-zw2ou ปีที่แล้ว +1

    ሲክስ

  • @TagegnawuShemales
    @TagegnawuShemales ปีที่แล้ว +1

    Appotdii

  • @proud482
    @proud482 2 ปีที่แล้ว +3

    ምንድን ነው አሁን እዚ ፊልም ላይ ምታሳተምሩት....የወንድን መጥፎነት እና የበላይነትን እና ጉልበተኝነትን ነው አይደል እና ደሞ የሴቶችን ስብእና ማዋረድና የወንድ እቃ እንደሆኑ ማሳየት ነው....ማፈሪያዎች ፊልም ሰርታችኋል በናንተ ቤት....ውርደታም ከብቶች

  • @maraki25የአባቷዋ
    @maraki25የአባቷዋ ปีที่แล้ว +1

    እውነት ምጥ ነው

  • @netserabdagne5438
    @netserabdagne5438 2 ปีที่แล้ว +1

    የፊልሙ ርዕስ የለም

  • @JgFh-z5h
    @JgFh-z5h 4 หลายเดือนก่อน +1

    ቀታነውደ

  • @hafidaneal5430
    @hafidaneal5430 2 ปีที่แล้ว +1

    ,ሀየ