ታላቁ ህዳሴ ግድባችን ከአለማ ሌላ አስደናቂ ደረጃን ተቀናጀ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 9 ก.ย. 2024
  • "Welcome to our channel! Don't forget to subscribe and hit the bell icon to stay updated with our latest uploads. Your support means the world to us!"

ความคิดเห็น • 15

  • @user-mo1ds7jm5w
    @user-mo1ds7jm5w หลายเดือนก่อน +3

    ከሀሉ በፊት እግዘአብሔርን አመሰግናለሁ ። ሁሉ ህዝብ ሲመኘው የነበረ እኔም ስመኘው የነበረ ለዚህ በመብቃቱ እንኳን ደስ ያለን በዚህ ታላቁ የህዳሤ ግድባችን የሀገራችን ሠላም ተጠብቆ ልማታችን የሚያፋጥን :ሁሉም በመከባበርና በመተሳሰብ :በሥራና በመዋደድ: በሀገር ፍቅርና ትጋት: እግዘብሔርን ከሁሉም በላይ
    በመፍራትና በመታዘዝ ሃገራችን በዕድገት ማማ ላይ እንድትሆን እመኛለሁ።

  • @korebmount1203
    @korebmount1203 หลายเดือนก่อน +2

    እሰይይይ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ ወንድሜ ለሀገራቸው እና ለወገናቸው ጠላት ለሆኑት መርዶ ነው ስለተሰራው ድንቅ እና መልካም ነገሮችን ከፍ በማድረግ በእንድነት ደስ ሊለን ይገባል ሰው እንዴት ለምድሩ ጠላት ይሆናል ?? ይህ የእይምሮ በሽታ ነው እንዲህ እያደንክ ያሉንን ሀብቶች እውጣልን ምድራችን ባላት ሀብት ከመዝፈን ወጥታ ልትከብርበት ነው ይህ ህልም ግን ለጨለምተኞች እይሆንም በቅርብ እልቆ ተጠናቆ ሁላችን እምላካችንን እናከብረዋለን የሰሩትንም የዘመናችን ጀግኖችን ክፍ እርገን በታሪክ ማህደራችን ላይ እናሰፍራቸዋልን ተባረክ

  • @ShegerBusiness
    @ShegerBusiness หลายเดือนก่อน +1

    በጣም : አስደሳች ዜና ነው! ተቀናጀ ሳይሆን ተቀዳጀ ነው አማርኛው!... በተረፈ በርቱ!

  • @TemesgenShanko
    @TemesgenShanko หลายเดือนก่อน +3

    አምላክ አንደኛ ያርገን አሜን፣፣

  • @abdurahmanabdo1345
    @abdurahmanabdo1345 หลายเดือนก่อน +2

    Masha Allah congratulations to all of us

  • @MilkesaGiduma
    @MilkesaGiduma หลายเดือนก่อน +2

    Enati hagare

  • @kassiealebiemelese85
    @kassiealebiemelese85 หลายเดือนก่อน +1

    I think you omit the giant Chinese Three Gorges dam which generates 22,500 MW of electricity and the biggest dam in the world?

  • @zenebenegash2315
    @zenebenegash2315 หลายเดือนก่อน +2

    ተቀዳጀ ወይስ ተቀናጀ?

  • @user-sv3ev6ee3g
    @user-sv3ev6ee3g หลายเดือนก่อน

    Yaltemuwala ina yetesasate information new. Indihum yetezaba siyame new. (Informetion kemastelalefachihu befit tikikileniynetun aregagtu, ye informetion teknologi badegebet zemen indih aynet DISINFORMATION mastelalef BETAM YASAZINAL).

  • @Ja-yu7sg
    @Ja-yu7sg หลายเดือนก่อน

    🔴የእንጭጩ አብዮት አህመድ ካድሬ😂

    • @habibulrhahman6734
      @habibulrhahman6734 หลายเดือนก่อน

      😂

    • @zenebenegash2315
      @zenebenegash2315 หลายเดือนก่อน

      ሰው በጥሊቻ ሲታወር ሁሉን በጨለምተኝነት እይታ ይመለከታል። ምንም ተስፋ እንደሌለ ስለሚያስብ ውስጡ በመራርነት ይሞላል። እንጭጭ አመለካከት ምንጩ ምክንያት የለሽ ሀሳብ የተጠናወተው ሰው ነው። አንተም የዚህ ስንድሮም ተጠቂ እንደሆንህ ይታያል። እንጭጭ አእምሮ ያለው ሌሎችን ይተቻል እንጂ ሥራ መስራት (ሰርቶ ማሳየት) አይችልም። ከጭፍን አመለካከት ውጣ በጥላቻ የምትጎዳው አንተው እንጂ የምትጠላው ሰው አይደለም። አንተ ታውቀዋለህ እንጂ እርሱ አያውቅህም፣ አያነበውም ።

    • @belayneshali2401
      @belayneshali2401 หลายเดือนก่อน

      Teru new eskahun deres yalenewen asyetonal ersew sisadebu yemiasayew hualaker adro teja mehonewen new yelek kuch belew yemketu Egziabheren yamesegenu melekete new shallom 🙏🙌🙋

  • @NB-pd1dw
    @NB-pd1dw หลายเดือนก่อน

    አሽቃባጭ! ለምስኪኑ ኢትዮጵያ ምን ፈየደለት?