ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
በጣም አመሰግናለሁ።ልዩ ነው ከአንተ ብዙ ተምሬአለሁ በርታልን 👍👍
እናመሰግናለን
እግዚአብሔር ይስጥልን
አሜን
እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥህ ተባረክ ነፂዬ
Amen
Netsi,tebarek thanks a lot !!! Yemir beteseb nen....!!!
እናመሰግናለን ሁሌ የምፈልገው ትምህርት ነበር ስለልጆ አስዳደግ እና ያልከውን ሁሉ ባልሆንም በጣም በጣም ለልጆቼ ርስፔክት አለኝ እስካሁን ምርጥ እናት ነኝ ብያለሁ ያዝልቅልሽ በሉኝ
Thanks very much
Thank u netsiye fetary kene betesebochih ytebkh!❤
You are welcome
Blessing to you and your fa2
🙏🙏🙏
Betam Enamesgenalen 🇩🇪🇩🇪👍
Thank you
አመሰግናለሁ ነጺ እግዚአብሔር ልጆቻችህን ያሳድግልን ይጠብቅልህ የልጄን ባህሪ የመረዳት ጭንቀት ውስጥ ነበርኩ የመጀመሪያው ራሴን ማስተካከል እና ልጄ መረዳት እና እንዴት መወጣት እንዳልበኝ መማር ፕሮግራም ማውጣት እንዳለብኝ አስጥምረሀኛል አምሰግናልሁ ጥያቄ አለኝ ልጄን እንዲያምነኝ ምን ላድርግ እራሱን ሲያወዳድር እሱ ያለውን ጥንካሬ ስነግረው ከኔ ይልቅ ሌሎችን ያምናል ምን ላርግ 😢
ያለውን ጥንካሬ ደጋግሞ መንገር:: በይበልጥ ወደፊት ምን መስራት: ምን ለሀገር ማበርከት እንደሚችል: ንገሪው:: አንቺ ከልብ እንደምታምኚበት ሁልጊዜም ንገሪው:: በይበልጥ ለማስረዳት ዕድሜው ስንት ነው?
@@netsanetzenebeworku አምስገናልሁ እሺ ልጆች ላይ ለመስራት ብዙ ትምህርቶች ያስፈልገናል በቋንቋችን በባህላችን በርታልን የ6 አመት ልጅ ነው
Thank u
Welcome
በጣም አመሰግናለሁ።
ልዩ ነው ከአንተ ብዙ ተምሬአለሁ በርታልን 👍👍