Alemneh Wasse ትኩስ ዜና በበላይ በቀለ::

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 ก.ย. 2024

ความคิดเห็น • 18

  • @BuzuneTeshome
    @BuzuneTeshome 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    አለም ምርጣችን ሰላምክ ብዝት ይበል

  • @ቾምቤ
    @ቾምቤ 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ንጹሀን ስር እየተደበቁ ህዝቡን አስጨረሱት አሁን ነገ ንጹሀን ተገደሉ ብለዉ ዋይ ዋይ ሊሉ ነዉ።

  • @DebelaAsefa-x7k
    @DebelaAsefa-x7k 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    alemneh asheker ye abiye ena ye israel new hodam menche enkone yelewem

  • @KalaOnana54
    @KalaOnana54 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    🇵🇸👊💪

  • @DebelaAsefa-x7k
    @DebelaAsefa-x7k 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    viva egypt,somalia

  • @zablonmelak4840
    @zablonmelak4840 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    አንድ አመት ሙሉ ዘግበህ አታቅም ያሳዝናል

  • @MamDemo-pn3kv
    @MamDemo-pn3kv 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የኼቨን ደፋሪው በላይ እዚህ ዜና ያነባል

  • @adigamo
    @adigamo 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ዘገባው ከመነበቡ በፊት ኤዲት የተደረገ አይመስልም:: 1ኛ) ዶናል ትራምፕ በዚህ ምርጫ ከተሸነፉ በ2025 እንደማይወዳደሩ ገልፀዋል ይላል:: 2028 ለማለት እንደሆነ ይገመታል ቢሆንም ከግምት ውጭ መሆን አለበት:: 2ኛ) ካማላ ሀሪስ በታህሳስ ወር ብቻ ከ190 ሚሊዮን ዶላር በላይ እንዳሰባሰቡ ተዘግቧል:: አሁን ያለነው መስከረም ውስጥ ነው:: ህዳር ውስጥ ለሚያልቅ ምርጫ ታህሳስ ድረስ ዘሎ ዘገባ ተሰርቷል:: ጥቃቅን ስህተቶች ቢሆኑም ከስርጭት በፊት ቢታረም ይመረጣል::

  • @danyoumans3518
    @danyoumans3518 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Garcia Michael Jones Scott Robinson Mary

  • @bekeleadugna7259
    @bekeleadugna7259 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    1111

  • @zablonmelak4840
    @zablonmelak4840 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    1 ግዜ እንኩዋን ለሚያከብርህ የአማራ ህዝቡ ዘግበህ አታቅም

    • @itsmydam5912
      @itsmydam5912 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      እሱ 360 አይደለም አለም እንደስሙ የአለም ነው

    • @mannasirak2183
      @mannasirak2183 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      እናቴ ሁሉም ከጊዜ ጋር ነው

  • @kumelgeremew9335
    @kumelgeremew9335 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ግብፅ ኬት አመጣች ብለህ ነው አሜሪካ ናት ሶማሊያን እያስታጠቀች ያለችው

  • @getenetbekelewmaryam6408
    @getenetbekelewmaryam6408 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አለም ዛሬ አፈርኩብህ ፍሊትስቶን እኛ ከ1500 በላይ በየፍርድ ቤቱ እየተከራተትን አንተ ምርጡ ምናምን እያልክ ታስተዋውቃለህ

  • @abebayehuhaile49
    @abebayehuhaile49 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ?

  • @saraahmed293
    @saraahmed293 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    አብይ የተባለ እጭጭ ሰው ኢትዮጵያን ከሁሉም ጓሮቤት አገራት ጋር ተባልቶ ግብፅን አፍጫችን ድረስ አመጣት ወደብ አገኛለው ብሎ የግብፅ መፈጫ አደረገን ይብላኝ ኦሮሙማውን አብይ አህመድን ለምትደግፉ ኢትዮጵያ ይቅር አትላቹም

  • @JemHassen-r8r
    @JemHassen-r8r 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሁል ግዜ የሰው ሀገር ወሬ ከምታወራ ሀገር ውስጥ በየቀኑ ቤት ስለሚፈርስባቸው እናቶች እንባ ብታወራ አረ ሸም ነው ስለማይመለከትህ አትጩህ የሄ ህዝብ ዛሬም ነገም ይታዘብሀል