Ethiopia | Ethiopian Newsድሬደዋ የተፈጠረው ምንድን ነው II አዲስ አበባ ለሰራተኞቿ አነጋጋሪ ነገር II አስደሳች ከእስር ተፈታ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 1 ก.ค. 2024
  • Ethiopia | Ethiopian News ድሬደዋ የተፈጠረው ምንድን ነው II አዲስ አበባ ለሰራተኞቿ አነጋጋሪ ነገር II አስደሳች ከእስር ተፈታ
    Welcome to the official Addis Media TH-cam channel.
    Addis Media is an information platform that engages its audiences using different designs. Addis Media is led by bold, diverse and outspoken news team that incorporates politics, entertainments and live events suitable for your ears. Addis Media is an independent news channel that values authenticity with its deliverable.
    Addis Media Channel is a news media channel that delivers new events every hour and every day in a measured and beautiful presentation. In particular, it focuses on new and current news happening in Ethiopia. ADDIS media provides impartial and balanced information.
    The purpose of Addis media news channel is to acquire the latest information and to present it in the form of news.
    ዉሏችሁ ያማረ ደስ የሚል ይሁንላችሁ!!!! ከእኛ ጋር ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡
    Like፣shear እና subscribe ማድረግ ሁሌም አዳዲስ መረጃዎችን ያገኛሉ
  • บันเทิง

ความคิดเห็น • 20

  • @hasanliafa6857
    @hasanliafa6857 2 วันที่ผ่านมา +3

    አዲስ ሜድያ ኤርትራኖች ለቢንያም ጀግንነት ያቀረባቹት ዜና እናመሰግናለን ፍቅር ሰላም ለሁለቱ ህዝብ🇪🇷🇪🇷🇪🇷❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @abdurazak6629
    @abdurazak6629 2 วันที่ผ่านมา +3

    ዝምታዋን ሰበረች ስትል ድርድሩ ረጅም ጊዜ የወሰደ እና ኢትዮጵያ ዝም ብላ የከረመች አስመሰሌከው ዛሬ ተደራደሩ ዛሬ ተናገረች

  • @user-pc6wx3uu6r
    @user-pc6wx3uu6r 2 วันที่ผ่านมา +2

    Bravo Bini our hero black lion of eritrea 🇪🇷

  • @destayohanesberaki2970
    @destayohanesberaki2970 2 วันที่ผ่านมา +4

    I'm very proud of you Binniyam 👏 Yes!@ your help strengthen comes from above.
    Praise God. More Blessings on your way!@@@

  • @samsonabera5969
    @samsonabera5969 2 วันที่ผ่านมา

    Bene 🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @fatoumamohammed1352
    @fatoumamohammed1352 2 วันที่ผ่านมา

    ❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤

  • @abdalmamadAbdi
    @abdalmamadAbdi 2 วันที่ผ่านมา +4

    Jawre lethiopan azinno Anita tw gashes wore midya

  • @haderakelati1160
    @haderakelati1160 2 วันที่ผ่านมา +1

    ክክክክክ:-የህልም እንጀራ ከየት የመጣ ነው።

  • @user-sl3uy1ob4e
    @user-sl3uy1ob4e วันที่ผ่านมา

    Melkiye betam enwedihalen

  • @zerihunadmassu1968
    @zerihunadmassu1968 2 วันที่ผ่านมา

    What about Afariga & Somaliga? By the way, Is this critical agenda for Ethiopian Citizens? In my view, the critical agendas are Peace & stability as well as inflation.

  • @tigimotigimo9572
    @tigimotigimo9572 วันที่ผ่านมา

    ወይ ሐገሬ ድሬ ምን አገኘሽ እረ መግስት የሰውልጅ አደጋሳይወድቅ መግስትም ሆነ ሌላውም የህብረተሰብ ክፍል በመተባበር እሳቱን ያጥፋ

  • @meyekasa5478
    @meyekasa5478 2 วันที่ผ่านมา

    የ ወደቡ ጉዳይ ለ መንግስት ብንተውለት ጥሩ ነው
    ጀዋር መሀመድ ሆነ ሌሎች መንጋ ሰብሳቢዋች ጥልቅ ባይሉ ጥሩ ነው

  • @NaniazeneNanii
    @NaniazeneNanii 2 วันที่ผ่านมา

    ለምንድነው ሰለ ጁሀር የምታወሩት እሱ ማለት እኮ ሀገሪቱን ለዚህ ያበቃው እሱ ነው ሰለ ኢትዮጵያም ሰለ ህዝቧም አያገባውም ምን ይሹለኮለኳል አንፈልገውም ገዳይ

  • @user-ry7vt7db6l
    @user-ry7vt7db6l วันที่ผ่านมา

    ቀጣፊ አልተገናኙም። አበረውም በአንድ ክፍል አልተቀመጡም። በቱርክ የውጭ ሚኒስትር አማካይነት መልዕክት ተለዋወጡ። በምንም ነጥብ አልተስማሙም። እንዳውም የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ የኢትዮጵያን መልዕክተኞችን ተላላኪዎች ብሎ ወርፏቸዋል። መረጃ ሳታጣራ አትቀባጥር።

  • @getachewtadesse4871
    @getachewtadesse4871 วันที่ผ่านมา

    የጁሃር ቃል አቀባይ ነህ?

  • @tsegaygebru
    @tsegaygebru 2 วันที่ผ่านมา

    ጅዋር መሐመድ አርፎ ቢቀመጥ ይሻለዋል ይሄንን የኩሽ ትረካ እዛው ወቢተወው ይሻላል

  • @nitsuhtaddesse9390
    @nitsuhtaddesse9390 2 วันที่ผ่านมา

    ጃ ዋር ዋ ዋ ዋ ዋ...................

  • @tsegayewoldesenbet-ef5rv
    @tsegayewoldesenbet-ef5rv วันที่ผ่านมา

    ጀዋር ምን አገባው አንተስ ምን አገባህና ትዘግባለህ ?

  • @abebemelse4906
    @abebemelse4906 2 วันที่ผ่านมา

    አማራ ጠሉ ስርአት አማርኛን ለማዳከም
    የማይፈነቅለው ድንይ የለም
    ቐንቐ ማወቅ ጥሩ ነው ግን በጥላቻ መሆን የለበትም
    ቻይናና ራሻ አማርኛን እያስፋፉት ነው
    ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
    ለኤውነት እንቁም