አብይ አህመድ ስለ ኤርትራ ወደቦች ተናገሩ: ኤርትራ ለየመን ምላሽ ሰጠች

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 ต.ค. 2024
  • #asmara #eritreanews #solomedia #eritrea #keren #eritreancomedy #eritreafilm #eritreanmusic #tigrignamusic

ความคิดเห็น • 47

  • @fitsumberhe
    @fitsumberhe 3 หลายเดือนก่อน +12

    የጀመረዉ መንገድ የኣንድ መሪ ሳይሆን የእብድ መንገድ ሲራመድ የረሳ ይመስለኛል ፡ ኣሁን የፈለገዉ መንገድ መሄድ ይችላል ፡ ከኤርትራ ግን የሚታሰብ ኣይደለም ኤርትራ ከኣንድ እብድ ቆሻሻ ለመነጋገር ፍላጎት የላትም 4።

    • @DerejeTadesse-hx6co
      @DerejeTadesse-hx6co 3 หลายเดือนก่อน

      የኢሱን ስልጣን የተሻማህ አይመስልህም ወይስ ለምን ለኤርትራ ጥያቄ አላቀረበም ብለህ ቀንተህ ነው ...

    • @fitsumberhe
      @fitsumberhe 3 หลายเดือนก่อน

      @@DerejeTadesse-hx6co ወዳጄ በሳቅ እንዳትገድለኚ ሌላ እንተዉና እንዃንም በዓለም በህዝቡ ቅብሉነት ያጣ 75% ኣገሪቱ የማይስተዳድር የበሻሻ ኣጭበርባሪ 7ኛ ክፍል ምን ብሎ ይጠይቃል ?ለማንስ ይጥይቃል ? 50 ኪ.ሜ በሱዳን የተቀማ 5 ወረዳ በኑዌር ብዱን የተቀማ ያለ ትግራይ /ኣማራ /ኦሮሚያ/ የማያስተዳድር መንግስት ተብየዉ ምን ይጠይቃል ? እዉነቱ ኣዳነች እና 7ኛ ንጉስ ሁለቱም የኣዲስ ኣበባ ከንቲባ ናቸዉ ፡ ለዛም ነዉ በ40 ቢልዮን ብር የሚጫወትባቹህ ፡35 ሚልዮን ህዝብ ረሃብተኛ 40ቢልዮን ብር መዝናኛ እና ኣቤቴ ተወኚ እባክህ ።

  • @abrahamtesfay4027
    @abrahamtesfay4027 3 หลายเดือนก่อน +15

    ዶክ ማይ ባሕሪ ባሕሪ ከም ጡብ ኣዴኻ ረሳኣዮ ፈሳም. ምሳኻ ንምዝራብ ወዲ አፈ ግዝየ የቡሉን ምስ ቶንኮሎና.::

  • @jimihune9650
    @jimihune9650 3 หลายเดือนก่อน +8

    የውስጥ ችግሩን መፍታት ሰያቅተው የህዝቡን ትኩረት ለመቀየር የወደብ ጥያቄን ደጋግሞ ያነሳል የኢትዮጵያ ህዝብ በአሁኑ ሰአት ከወደብ በላይ ሰላም ነው የሚያስፈልገው ትከፍላለህ መጠቀም ትችላለህ አጉል በትእቢት መወጠር ዋጋ ያስከፍልሀል.

    • @zzeeyib3009
      @zzeeyib3009 3 หลายเดือนก่อน

      Agree 👍

  • @EriTesfu
    @EriTesfu 3 หลายเดือนก่อน +7

    ጅብ ካለፈ ውሻ ጮህ በለው ይሄ የበሻሻ ፋራ ሄድ የነጭ ድስት ጥረግ በለው

  • @FilmonTesfagergish
    @FilmonTesfagergish 3 หลายเดือนก่อน +5

    ስልጣኑ ሊባረር የተቃረበ ባህር ባህር ይላል ግን ምንም ኣያመጣም ኣይ ኣቢ ለ ሩቅ የማያይ መሪ ታሪክ ይነግረዋል ግን ተዉት ወደ ቀይ ባህር ይምጣና ይቀምሳታል ያቺ የማትምር ዱላ ኣራት ነጥብ ።

    • @EluZkerya
      @EluZkerya 3 หลายเดือนก่อน

      Somaliland user mikegna!

  • @kebedekebede5757
    @kebedekebede5757 3 หลายเดือนก่อน +5

    Game over abiy

  • @user-wl8or2be1j
    @user-wl8or2be1j 3 หลายเดือนก่อน +4

    Dr Abi you can Trust Even he never use The ports for one year why he never Ask Jubiti instead Eritrea shame full for both Leaders ❤🇪🇷🇨🇦

  • @yosiefghebrezghi3830
    @yosiefghebrezghi3830 3 หลายเดือนก่อน +4

    No more trust game over

  • @samsonmehari7013
    @samsonmehari7013 3 หลายเดือนก่อน +4

    አውነት ለመናገር ኤርትረአ ለ ኢትዮጵያ ወደብ አንድታከራይ ኣይፈለግም ኸ ጥቅሙ ጉዳቱ ያመዝናል ሁላታቸው በራቸው ዘግተው ባሉበት መከባበር ይመረጣል ::

    • @rozaghebrelul1251
      @rozaghebrelul1251 3 หลายเดือนก่อน +1

      እኔ እንደተረዳኝ ,,,፡ ወደቡ ኢትዮጵያ በነጻ ነው የምትጠቀመው ነገር ግን ዶክተር ኣብይ ለዘላለም ይሰጠን ነው የሚለው,,፡ ክክክክክክክ ማሽላ እያረረ ይስቃል ኣሉ,,,,፨ 30 ኣመት በደምና በኣጥንት ተዋግተው ያመጡትን ባህር በስጦታ ይሰጠን ሲሉ ,,,, ቃላት የለኝም ,,,

    • @gelilahailom6609
      @gelilahailom6609 3 หลายเดือนก่อน +1

      Ber zeget selam ysetal 🇪🇷 ega Eritrean we need peace we have respect for all Contry and people 🇪🇷

    • @EluZkerya
      @EluZkerya 3 หลายเดือนก่อน

      Roza Eritrea minalat poor nat free also kkkkkkkk!

    • @rozaghebrelul1251
      @rozaghebrelul1251 3 หลายเดือนก่อน

      @@EluZkerya ኣዎ ሃብታም እኮነው ስስታም ክክክክክ ,፡ የሚገርምሽ ልክ እንደናንተ ተበድረን የባቡር መንገድ,, ቀለበት መንገድ ኣልሰራንም,, ብድር በፍጹም ኣንፈልግም,, ከኣፍሪካ ብድር የሌላት ነጻ ሃገር ናት ,, ደስ ሲል ,,,,ከወደብ ክራይ በላይ ሲራገፍ እና ሲጫን ወደቡ ኣካባቢ ያለው የስራ እድል በጣም ከፍተኛ ስለሆነ እሱ ለኤርትራ በቂ ነው ,,,,፡ ምክንያቱም ከወያኔዎች ጋር እያለን ውጤቱን ኣይተነዋል ,,,፡ ለዛ እኮነው መለስ የኤርትራን መበልጸገ ሲያይ ,,, ካደግን ኣብረን ,, ከወደቅንም ኣብረን ብሎ,,,፡ ባህራችሁን ግመል ኣጠጡበት ብሎ ዶላሮችን እየከፈለ ከጅቡቲ መጠቀም ጀመረ,,,፡ ,,ከዛ እዳ በእዳ ሆናቹ ክክክክክ,,, ብቻ እናንተ ተውን እንጂ በመኣድን ብቻ ራሳችንን እንችላለን ,,, እናንተ ግን ሰላም ስጡን ጦርነት ሰልችቶናል፡

    • @samsonmehari7013
      @samsonmehari7013 3 หลายเดือนก่อน +1

      @@EluZkerya ሃብታም ትሁን ድሃ ምንም ችግር የለዎም ኩሩ ህዝብ ኩሩ ሃገር ኩሩ መንግስት አለን ስለ ሃገራችን ነው ይምንወክለው ስለ ሌላ ሃገር ሃብታም ይሁኑ ድሆች ይሁን አይገባንም ግን ጥሩ አን መኛለን ክብር አለን በ ኣገራችሁ አርስ በርስ ስትጋደሉ አንኩኣን አናዝናለን ከዛ አልፎ ግን ሰርተን አንጂ ለምንነን ሃብታም ብን ሆንም ኩራት ኣይሰጠንም ::
      ማነው ሃብታም አገር ማነው ድሃ አገር እውቀት ያለው ያውቃል ኢትዮጵያ ጥግዋ ከያዘች ለ ኤርትረአ ትልቅ ኣበርክቶ ነው አብሮ መስራት አብሮ ማደግ ኸ ኢትዮጵያ አንቆቅልሽ ነው ::
      አኔ በ ግሌ ኤርትረኣኖች ሰለ ኢትዮጵያ ምንም ደንታ አዳይኖራቸው ከምጥሩ ኣዱ ነኝ ኸ ኢትዮጵያ ችግር መጥፎ ባህል ሌላ ምንም ፋይዳ ኣይገኝም ስለዚህ ሁለታችን የሚጠበቅብን በራችን መዝጋት ነው የ ሁለቱ አገሮች ኤምባስይ ብዘጉም ደስታየ ኣልችለዉም!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @RahelA-w3e
    @RahelA-w3e 3 หลายเดือนก่อน +3

    Man kamte gar yaweral silefeleg new ende

  • @martagebremeskel1693
    @martagebremeskel1693 3 หลายเดือนก่อน +3

    አቢ አህመድ ከኤርትራ መንግስት ጋር አይደለም እሚነጋገር ከብርጌድ አህያዉ ጋር ይነጋገር 🇪🇷🇪🇷❤❤🎉

    • @rozaghebrelul1251
      @rozaghebrelul1251 3 หลายเดือนก่อน +1

      በትክክል ክክክክክክ ኣቅሙ እነሱ ናቸው

    • @Badema1991
      @Badema1991 3 หลายเดือนก่อน

      @@martagebremeskel1693 😂😂😂😂😂😂👍

  • @yosiefghebrezghi3830
    @yosiefghebrezghi3830 3 หลายเดือนก่อน +2

    Doctor water..get lost to Somalia

  • @YosepheYehdego-cc8zw
    @YosepheYehdego-cc8zw 3 หลายเดือนก่อน +1

    Very good progress first prime Minister abiy AHMED government. Bring peace with ERITREA 🇪🇷. Work together with all respect and resources at ERITREA and ETHIOPIA 🇪🇹 help each other. Stop ✋️ blaming each other for no reason 😒. We all hope peace ✌️ will prevele at ERITREA and ETHIOPIA. Thanks. BROTHER FROM ERITREA 🇪🇷 USA 🇪🇷 🇪🇹 🇺🇸

  • @Badema1991
    @Badema1991 3 หลายเดือนก่อน +2

    😂😂😂 አብዮት አሕመድ ገና ባሕር መጠቀም ታልማለህ😂😂። ጤነኛም አይመስለኝም አታስበው ባሕር ለመጠቀም ። አበላሽተህዋል መልካም የነበረውን ግንኙነት አሁን ምንም ግንኙነት አያስፈልግም በሰላም ተከባብረን ከመኖር በስተቀር። ለኢትዮጲያ መልካም የሆነ መንግስት እንመኛለን ፈሪሐ እግዛብሄር ያለው እንደ አብዮት አሕመድ ገዳይ በዘር ከፋፋይ መንግስት ሳይሆን። በፋኖ ትልቅ እምነት አለኝ በስላም ሐገሪቷን እንደሚያስተዳድሩ ፈጣሪን ስለሚፈሩ መስቀሉን ስለተሸከሙት

    • @RahelA-w3e
      @RahelA-w3e 3 หลายเดือนก่อน +2

      Absolutely 💯

    • @EluZkerya
      @EluZkerya 3 หลายเดือนก่อน +1

      BAdema meskelegnoch eri & Ethiopia are Muslim majority nations ok!!

  • @zehayeberaki60
    @zehayeberaki60 3 หลายเดือนก่อน +4

    Why does he need to talk about our ports,we don't have time to talk with him our Camels need the port.

    • @helenaki18
      @helenaki18 3 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂We'll said!!🙏🇪🇷❤️

    • @EluZkerya
      @EluZkerya 3 หลายเดือนก่อน

      Zehayber yes yes yes!!!

  • @DebelaAsefa-x7k
    @DebelaAsefa-x7k 3 หลายเดือนก่อน +1

    liferse new abiye meselengne

  • @jhonfanuel8135
    @jhonfanuel8135 3 หลายเดือนก่อน +3

    ከብርጌድ ነሃማቱ ጋር ተነጋገር በለው

    • @RahelA-w3e
      @RahelA-w3e 3 หลายเดือนก่อน

      😅😅😅 aye enante 🪰

    • @rozaghebrelul1251
      @rozaghebrelul1251 3 หลายเดือนก่อน +1

      ብርጌድ ንሃመዱ እኮ የትግራይ ተወላጆች ኢትዮጵያውያን ናቸው ,,,, ስለዚ ለኤርትራ ሁሉም ኣንድ ናቸው ,, ይምጡ ልካቸውን ያገኛሉ,,,፡ ኣይደለም ኤርትራ ኣሁን ታጥቃ ደሮም በማረከችው መሳርያ ተጠቅማ ነው ድል ያገኘችው,,, ,,፡ በግዜው የነበሩት የደርግ ጀነራሎች ይመሰክራሉ,,,

  • @alema3754
    @alema3754 3 หลายเดือนก่อน +1

    Never never

  • @Solomon-u8g
    @Solomon-u8g 3 หลายเดือนก่อน +3

    ለድርድር መቅረብ ማለት እንደፈለግከው እንዲቀበሉህ ማለት አይደለም ወይም በማስፈራራት አይሆንም ።የኤርትራ ቸርነት እንደፍርሀት ተቆጥሮ ስጡን ወይም በሀይል እንነጥቃቹሀለን ማለት አይሰራም ኤርትራ ጥገኝነት አትደግፍም ራስዋን ችላ መራመድ ነዉ።የሚሸጥና የሚለወጥ መሬት የላትም።በቃላቸው የማይጠብቁም መደራደር አያስፈልጋትም ።እንደፈለገች የምትከፈተውና የምትዘጋው ኤሌክትሪክና ከአቅሙ በላይ እዳ የተሸከመው አየርላይን ልናካፍላቸው አሰብ ወደብ ይስጡን የሚል ድርድር ሳይጀመር የከሸፈ ነው።

  • @nebber3428
    @nebber3428 3 หลายเดือนก่อน

    አታ ክንደይ ትሕሱ ኢኻ።እዋዕ ፡ሐስትካ አቃርጽ።👎

  • @fikadutewelte8817
    @fikadutewelte8817 2 หลายเดือนก่อน

    Yalante Yehone Memenete Fere Ayeleme Ante Donkoroe Bahere Behlemehe Engie Bewenehe Atgnoweme Duba Rase Hede Agerehene Yablashowene Asetekakele Ename Seifterbene Mefekere Anwekeme Tetenkeke Ena Atseflguneme Wedza

  • @TekesteFutwi
    @TekesteFutwi 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @JmaalJmaal-vp4jh
    @JmaalJmaal-vp4jh 3 หลายเดือนก่อน +3

    Wedi beshasha keahun wedia yemyamnh sew yelem dil Le fano

  • @naherdawit1701
    @naherdawit1701 2 หลายเดือนก่อน

    እኛ ግን ኣንፈልጋቹም ወረ ሁላ

  • @mebrahtumehari9107
    @mebrahtumehari9107 3 หลายเดือนก่อน

    🇪🇷🇪🇷👍👍👍♥️♥️💪💪💪🙏💞

  • @edenrose4380
    @edenrose4380 3 หลายเดือนก่อน +2

    Mamoosh( Abiy)
    Yoù disrespected the Eritrean people and disrespected the Eritrean sovereignty👈🇪🇷
    You already declared war by using fake history👈

  • @abrahamhayantu5910
    @abrahamhayantu5910 3 หลายเดือนก่อน +1

    የበሻሻ ሰዉ ህፍረት የለዉም የሀ ከሀዲ ሂወት እየከፈለ የኤረትራ ሰራዊት አብይ ግን ወይነ መሪዎች እንዳይመቱ ጦርነቱ እይቆመ ነዉ የሁሉ ሽግር የፈጠረዉ።ወይነ በብዙ ሽ አሰምየን እዝ በተኘበት ተጨፍጭፈዉ ለነሱም ክህደት ፈጽመዋል ።ፈኖ ከመንግሰት እየተዋደቀ ክህደት ተፈጸመባቸዉ ስለዚህ አብይ የምይምነዉ የለም።

  • @eregreat2038
    @eregreat2038 3 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤🎉❤❤❤