አሪፍ ለሀበሻ ፀጉር የሚሆን ማለስለሻ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 9 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 263

  • @habeshagebeta6414
    @habeshagebeta6414 2 ปีที่แล้ว +7

    ሰላም በጣም ቆንጆ ማበጠርያ ነው ማድረቂያውም ማለስለሻውም በጣም ቆንጆ ነው ስላካፈልሽን እናመሰግናለን የኔ ውድ በርቺ

  • @hasettube
    @hasettube 2 ปีที่แล้ว

    ማስለሻው ቆንጆ ነው አሪፍ ነው ስላሳየሽን እናመሠግናለን

  • @artituber1858
    @artituber1858 2 ปีที่แล้ว

    እውነት የበጣጠሳል አሪፍ ነው ማብጠርያው

  • @ruki2620
    @ruki2620 2 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ ቲጂየ አሪፍ መረጃ ነው እናመሰግናለን ውዴ

  • @anafthehabesha3987
    @anafthehabesha3987 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ቲጂዬ አሪፍ ነው ወድጄዋለሁ በርቺልኝ 👍👍👍

  • @እኔምያንተአንተምየእኔ
    @እኔምያንተአንተምየእኔ 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ውዴ አሪፍ መረጃ ነው እናመሠግናለን ሀሴት

  • @ruki394
    @ruki394 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ቲጂየ ማሻ አላህ ጥሩ ትምህርት ነው እናመሰግናለን

  • @ፍኖተቅዱሳን-ኈ4መ
    @ፍኖተቅዱሳን-ኈ4መ 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን እናመስግናለን አርፍ ትሪት ነው

  • @safare5555
    @safare5555 2 ปีที่แล้ว +1

    ጥሩ ነገር ነው ያጋራሽን እናመሰግናለን

  • @kadijaessatube
    @kadijaessatube 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ለዚህ ቤት ሰላምሽ ይብዛ ምርጥ አሰራር አሰየሽን እናመሰግናለን👍👍👌👌

  • @rimkitchen9516
    @rimkitchen9516 2 ปีที่แล้ว

    ቲጂየበጣም አሪፍፀጉር አሰራር ነው እናመሰግናለን

  • @zagolechanale7250
    @zagolechanale7250 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ሰላም ማማዬ እዴኤት ነሽ ዋዉ አሪፈ ነዉ እናመሰግናለን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @belayneshe4780
    @belayneshe4780 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም የኔድ ቲጂየ እህቴየዋውውው ብጣም አሪፍ ማብጠሪያ ነው

  • @anafthehabesha4458
    @anafthehabesha4458 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም የኔ ውድ ቆንጆ ማበጠሪያ ነው ዋጋውም በጣም ርካሽ ነው

  • @meymunatube
    @meymunatube 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ
    ከልብ እናመሰግናለን ጠቃሚ ነገር ስላካፈልሽን እህቴ 👍👍👍👍🍓🍓🍓🍒🍒🍒🍒

  • @ሚዛንአማን5-ፀ2ወ
    @ሚዛንአማን5-ፀ2ወ 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ቲጂዬ እናመሰግናለን የኔ ዉድ ስወድሽ የማለስለሻዉን ስሙንን አፊልኝ

  • @HanaWuletawtube
    @HanaWuletawtube 2 ปีที่แล้ว

    Egzabeher yimesgn ehitachin yene wud enkuan dehna metashi Selamsh yibza baleshibet waw konjo aregesh new yetekoshw waw ❤️❤️❤️❤️

  • @ሀግእዝHaGeez
    @ሀግእዝHaGeez 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ላንች ይሁንልሽ ማማዬ ድምጥ አንደኛነው ምርጥ አራፍ ነው ማማዬ ግን ማድረቂያወሰ ለፀጉር አይመከርም ለኛ ፀጉር

  • @genattawahidho3114
    @genattawahidho3114 2 ปีที่แล้ว

    ሰላምሽይብሻ እህታችን በጣምአሪፍነዉስላካፈልሽን እናመሰግናለን

  • @ቀናበልቀንአለኢ2
    @ቀናበልቀንአለኢ2 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ጡሩነዉ እናመሰገነለን ሁለተኛ ኢክራም ነኝ

  • @ኡሙሡመያልጓማ1
    @ኡሙሡመያልጓማ1 2 ปีที่แล้ว

    እናመሠግናለን ሁሉምሀሪፍነው ውደበርቺልኝኝኝኝ✅✅✅✅🍒🍒

  • @ያለጥረትስኬትየለም-ሐ6ቐ
    @ያለጥረትስኬትየለም-ሐ6ቐ 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ ዋውውውው በጣም ደስየሚል ዘደነው ያሳየሽን ክበሪልን እናመሰግናለን ለሴትልጅ ውበቷ ፀጉሯነው ❤❤❤❤

  • @anafthehabesha2857
    @anafthehabesha2857 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም የኔ ውድ ቆንጆ ነው ዋጋውም ጥሩ ነው👍👍

  • @buzetube1356
    @buzetube1356 2 ปีที่แล้ว

    ሰላምሽ ይብዛ እህቴ ጥሩ ነገር ስላካፈልሽን እናመሰግናለን በርችልኝ

  • @buzatube3894
    @buzatube3894 2 ปีที่แล้ว

    እህታችን እናመሰግናለን ጥሩ ነገር ነው ያሳየሽን

  • @yddyteked7544
    @yddyteked7544 2 ปีที่แล้ว

    ሰላምሽ ይብዛ እኅታችን በጣም ጥሩ ይመስላል ግን ተጠቅሜው አለቅም

  • @safare2959
    @safare2959 2 ปีที่แล้ว +1

    ፀጉርሽ ያምራል ብዙም ባታበዢበት ይሻላል እሳት ይጎዳል

  • @ኡሙሡመያልጓማ4
    @ኡሙሡመያልጓማ4 2 ปีที่แล้ว

    ሠላም ሀሪፍነው በርቺ✅✅✅✅🍒🍒🍒✅✅

  • @elafnur5129
    @elafnur5129 2 ปีที่แล้ว

    selam selam lezibet wowwww arif new enamesgenalen ethiopian lezelaleme tenure 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹

  • @Batibati380
    @Batibati380 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ለዚህ ቤት ሰላምሽ ይብዛ እነመሰግናለን

  • @ስኬት2
    @ስኬት2 2 ปีที่แล้ว

    ሰላምሽ ይብዛ እህታችን አወ በርችልኝ በጣም ሳላደንቅሽ አላልፍም ጎበዝነሽ ውደ የመር እድህነው ሴትልጅ እራሷን ስጠብቅ እሚያምርባት

  • @kalkidan
    @kalkidan 2 ปีที่แล้ว

    ዎውውው እህቴ እናመሰግናለን አዎ ማድርቂያ ባኔጠቀም ጥሩ ነዉ ጸጉር ይሰባብራል መተኮሰም አይመከርም ብዙ ግዜ

  • @safare4702
    @safare4702 2 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን በርቺ

  • @safare3818
    @safare3818 2 ปีที่แล้ว +1

    የጠቀመሽን ነገር ለኛም ስላካፈልሽን እናመሰግናለን

  • @firetube4963
    @firetube4963 2 ปีที่แล้ว

    ሰላምሽ ይብዛ የኔ ውበታም ጠቃሚ መረጃ ነው እኔም እጠቀማለሁ

  • @BasratBasrat
    @BasratBasrat 2 ปีที่แล้ว

    የኔን መልካም ያለህን እውቀት ማካፈል የመልካም ሰው ነው ተባረኪ ውዴን
    እና ባለሰትራው ሰሙን ፃፍልኝ የኔን ቅመም

    • @tgtube845
      @tgtube845  2 ปีที่แล้ว

      amzn.eu/d/2eX8QWo ይህ ነው ውዴ ሊንኩን ተጭነሽ ግቢ ተሎ ስላልመለስኩ ይቅርታ🥰

  • @AMINA_ALI
    @AMINA_ALI 2 ปีที่แล้ว

    ሠላም ለዚህ ቤት ጥሩ ሥራ ነው እናመሠግናለን🙏

  • @gafatemedia8475
    @gafatemedia8475 2 ปีที่แล้ว

    ሰላምሽ ይብዛ ቴጅ ክበሪልኝ ዋው

  • @ሚዛንንአማን4
    @ሚዛንንአማን4 2 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ ስሙን ጻፊልልኝ ስወድሽ

  • @anafthehabesha4806
    @anafthehabesha4806 2 ปีที่แล้ว

    ሰላምሽ ብዝት ይበል ጥሩ ነገር ነው በርቺ👍👍👍👍

  • @Temir5172
    @Temir5172 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ጤናይስጥልን እናመሰግናለን ስላሳየሽን በርችልን💚💚💛💛❤❤

  • @t.m.d3872
    @t.m.d3872 2 ปีที่แล้ว

    ዋዉ ያምራል እናመሰግናለን💚💚💛💛❤❤ተምር

  • @መይሙና3
    @መይሙና3 2 ปีที่แล้ว

    ዋው 👍👍👍👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @hirutabe
    @hirutabe 2 ปีที่แล้ว +1

    ዋው ቲጂዬ በጣም ጠቃሚ ቪድዮ ነው እናመሰግናለን ❤️🌺🌹

  • @tirubirhantube4414
    @tirubirhantube4414 2 ปีที่แล้ว

    ዋው በጣም አሪፍ የሆነ ፀጉር አለሽ ቱቱቱ ተፈጥሮ ነው ያምራል

  • @Jawesawu12
    @Jawesawu12 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ለዚህ ቤት እናመሰግናለን

  • @ጌጤነሽ
    @ጌጤነሽ 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን እህት ውዴ በጣም ደስ የምል ነው ያስየሽን እናመስገናለን

  • @ፋፊ-ገ2ጘ
    @ፋፊ-ገ2ጘ 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ለዚህ ቤት ዋው አሪፍ ነው

  • @hamdyatube9734
    @hamdyatube9734 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ሰላም እህቴ ውዴ የኔ ችግር በርበሬም ብቀባው አላድግ አለ ክክክክ እና ዋውውው ምርጥ ማስክ ነው እጠቀማዋለሁ ከዛ ለውጡን አየዋለሁ💚💛❤👌🙏

  • @mizanamanmidiya8284
    @mizanamanmidiya8284 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም የኔ ዉድ እህት ጥሩ ምክር ነዉ

  • @efuyegelastube
    @efuyegelastube 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ጎበዝ ነሽ በርቺ ውዴ ሰላምሽ ይብዛልን

  • @fafikalu392
    @fafikalu392 2 ปีที่แล้ว

    ዋው አሪፍ ነው ብር አለቀ በይኛ እንግድህ

  • @anjagranja
    @anjagranja 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ለዚህ ቤት ይሁን ብያለሁ አሪፍ ነገር ነው♥♥♥♥

  • @mesiethiotube6950
    @mesiethiotube6950 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ቲጂዬ ለመረጃሽ እናመሰግናለን

  • @rossethiotube
    @rossethiotube 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ቲጂዬ ፀጉርሺ እራሱ ቆንጆ ነዉ ደርቅ አይደለም እናማ ዉብ ነገር ነሺ እማዬ ያምራል መሳሪያዉን ስላስተዋወቅሺን እናመሰግናለን

  • @WAZEMAMEDIA12
    @WAZEMAMEDIA12 2 ปีที่แล้ว

    ሠላም ለዚህ ቤት ጥሩነው በርች ላይክ ጨርሻለሁ።

  • @እሙሂዋ3
    @እሙሂዋ3 2 ปีที่แล้ว

    Mashallah

  • @kanazegelila1670
    @kanazegelila1670 2 ปีที่แล้ว

    ቲጁየ በጊዜ መንቃትሽ አሪፍ ነው ማዳም ያለችው ለስድስት ወር ይቆያል ግን ይጎዳል

  • @anafthehabesha1175
    @anafthehabesha1175 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ቲጂዬ መተናል በጣም ቆንጆ ነገር ኘው👍

  • @sofisusu2143
    @sofisusu2143 2 ปีที่แล้ว

    ሀገራችንን ሰላመሰ ያርግልነሰ በእስር ሚሰቃዩ ወገኖቻችንን ፈጣሪ ይዘንላቼዉ በጣም ያምራል ካይን ያዉጣሽ ለመረጃሽ አመሰግናለሁ ግን ፀጉር አይጨርስም

  • @tirubrhantube1816
    @tirubrhantube1816 2 ปีที่แล้ว

    ሰላምሽ ይብዛ ቲጅዬ አለን እንደት ነሽ ሰብ ላይክ ሰላም ለሀገራችን ይሁን ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለሳውድ እስረኞች 😥😥

  • @habtamugondere1157
    @habtamugondere1157 11 หลายเดือนก่อน

    በጣም ያምራል ውዴ

  • @tube8708
    @tube8708 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም።አርፍነዉ።እንሞክረዋለን።እናመስግናለን🙏🙏🙏🙏😘

  • @kanazegelila6704
    @kanazegelila6704 2 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ሁለተኛን ይሻላል

  • @hanawuletaw3373
    @hanawuletaw3373 2 ปีที่แล้ว

    Waw ehite tegursh edet yamral

  • @nuryenetube
    @nuryenetube 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ለዚህ ቤት ሰላም ለሀገራችን ፍትህ ለታሰሩት በመቀጠል ቲጅዬ የኔ ቆንጆ አሪፍ ነገር ነው ያሳዬሽን ዋው እናመሰግናለን በርችልኝ 💞💞😘😘😘😘

  • @Momi_tube
    @Momi_tube 2 ปีที่แล้ว

    Mashalhe mashalhe tegy enamesegenalen habibty berchiy

  • @ፍቅር2-ዀ8ዀ
    @ፍቅር2-ዀ8ዀ 2 ปีที่แล้ว

    እናመሠግናለን ውደ 👍👍👍👍

  • @hani4428
    @hani4428 2 ปีที่แล้ว +1

    ቲጂዬዬ እንኳን ሰላም መጣሽ የምወድሽሽሽ ዋውውው

  • @nefisatube2Y
    @nefisatube2Y 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ውደ የኔ ጠጉር ነበር ይህን የሚያስፈገው

  • @kanazegelila9314
    @kanazegelila9314 2 ปีที่แล้ว

    ሰላምሽ ይብዛልን የናቆንጆ

  • @almaslooo9659
    @almaslooo9659 2 หลายเดือนก่อน

    መሸለ

  • @ሀናው2
    @ሀናው2 2 ปีที่แล้ว

    Waw betam konjo aregesh new yeserashiwu ❤️❤️❤️

  • @web3406
    @web3406 2 ปีที่แล้ว

    wow!betam arif new

  • @aberashhune7025
    @aberashhune7025 2 ปีที่แล้ว

    Selam lachi yihun ehite enkuan dehna metashi waw betam yamral yene wud ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @Lijisami9956
    @Lijisami9956 2 ปีที่แล้ว

    selam lezihe bete selamshe yibiza ehtachen arif new enameseginalen selam lehagerachen

  • @sofisusu1284
    @sofisusu1284 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ሀገራችንን ሰላም ያርግልን በእስር ሚሰቃዩ እህትና ወንድሞቻችንን ፈጣሪ ይዘንላቼዉ ያምራል

  • @hanabitwoded2241
    @hanabitwoded2241 2 ปีที่แล้ว

    በርች ቲጅ አሪፍ ነው

    • @tgtube845
      @tgtube845  2 ปีที่แล้ว +1

      አመሰግናለሁ ውዴ 🥰

  • @tigisttube5648
    @tigisttube5648 2 ปีที่แล้ว +1

    ፀጉርሽ በጣም ያምራል በደንብ ተከባከቢዉ ግን ከቻልሽ ፀጉርሽን በራሱ ሰአት እንዲደርቅ ብታረጊዉ ይሻልሻል እህቴ እና ደም ፀጉርሽን ከታጠብሽ በሃላ በርጥቡ ቅባት ብትቀቢዉ በጣም አሪፍ ነው ይሄየኔ አስተያየት ነው እሺ በተረፈ በርችልኝ😘😘

  • @webchannel2572
    @webchannel2572 2 ปีที่แล้ว

    selam tg betam arif new yemabetriyawu aruf new berchi ema

  • @web8752
    @web8752 2 ปีที่แล้ว

    selam tg wow betam arif new berchi

  • @ወይኒንጋቱ2
    @ወይኒንጋቱ2 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ለአንቺ ይሁን ቲጂዬ የኔ ቆንጆ ስለ ሰጠሽኝ መረጃ አመሰግናለሁ መዳምሽ ልታሰራሽ የፈለገችው ክሬቲን ነበረ ለአበሻው ፀጉር ከስድስት ወር በላይ አይቆይም ፀጉርሽ ይባረክልሽ ብያለሁ በጣም ያምራል

  • @እግዚአብሔርእረኛየነ-ፐ9ጐ
    @እግዚአብሔርእረኛየነ-ፐ9ጐ 2 ปีที่แล้ว

    የኔ መልካም በጣም ያምራል

  • @userwy9zg3rc1iekru
    @userwy9zg3rc1iekru 2 ปีที่แล้ว

    Salme weddde yene Konjo. Waw batme arfe new Tg. Waw

    • @tgtube845
      @tgtube845  2 ปีที่แล้ว

      ኢክራም የኔ ውድ አመሰግናለሁ 🥰

  • @kanazegelila7755
    @kanazegelila7755 2 ปีที่แล้ว

    ኣሰላምሽ ይብዛልን ዋው ብያለው ፀጉርሽ ያምራል ሁለተኛውን ብቻ ተጠቀሚ

  • @መጨረሻችንይመር
    @መጨረሻችንይመር 2 ปีที่แล้ว

    ፍኖተ

  • @አለምነኝ-የ2ዐ
    @አለምነኝ-የ2ዐ 2 ปีที่แล้ว

    ዋውው ቲጂዬዬ ውድ የሀገሪ ልጆች በአላችሁበት ሰላምና ጤና ይስጣችሁ ሰላም ለሀገር በሰውዲ የሚሰቃዩ ወድሞች እህቶች ፈጣሪ ይድረስላቸው ያረብ😍🌹🌹🌹🌹❤❤

  • @zedzedo4104
    @zedzedo4104 2 ปีที่แล้ว

    Tsegurishi erasu betam wib newu enameseginalen mama

  • @tiztatube2837
    @tiztatube2837 2 ปีที่แล้ว

    ቆንጆ መረጃ ነው በርቺ እህታችንንንንንንንን

  • @amelwerk3318
    @amelwerk3318 2 ปีที่แล้ว

    እሺ እኅታችን እናመሰግናለን

  • @haben351
    @haben351 2 ปีที่แล้ว

    Selam tena yesitlgn yen mare woooo betam wodijiyalo

  • @hanayoutube2343
    @hanayoutube2343 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ለዚህ ቤት ጥሩ ነው ግን ሁልግዜ ለጸጉር ተኩስ ይጎዳል

  • @hayemanottube
    @hayemanottube 2 ปีที่แล้ว

    ሰላምሽ ይብዛ እህቴ ተሞክሮሽን ስላካፈልሽን ምስጋናችን ከልብ ነው በርች

  • @woynitube315
    @woynitube315 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ለአንቺ ይሁን ቲጂዬ የኔ ቆንጆ ስለ ሰጠሽኝ መረጃ አመሰግናለሁ

  • @web-ef3pu
    @web-ef3pu 2 ปีที่แล้ว

    selam tg betam arif new

  • @ወርቅነሽባላገሯ1
    @ወርቅነሽባላገሯ1 2 ปีที่แล้ว

    ሰላምሽ ይብዛ እህት እንኳን ደህና መጣሽ ስላሳየሽን እናመሰግናለን / ግን ተኩሱ ፀጉርሽን እንዳይጎዳው ሁልጊዜ ባትጠቀሚ ይመረጣል 🙏

  • @meskelyezatube9863
    @meskelyezatube9863 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ላንች ይሁን ቴጅ እናመሰግናለን ፍትህ ለእስርኞች ሜሮን

  • @rukitube8634
    @rukitube8634 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ቲጂየ ማሻ አላህ ፀጉርሽ በጣም ነው እሚያምረው ግን ስቲሻወሩ ፀጉር አይጎዳም

  • @መይሙ4
    @መይሙ4 2 ปีที่แล้ว

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍👍ሰላም ቲጅየ

  • @YegaTube
    @YegaTube 2 ปีที่แล้ว

    Selam selam enkuwan dena metashi wow new slasayeshin betam enamesegnalen harif koyeta nberen Ethiopia hagerachn hulem tsak tnur besedet yalachu ehit wendmoch fetare yetebkachu