የህፃናት የጭንቅላት ፈንገስ መፍትሄዎች | Dr. Fasil

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 75

  • @samrawitmulugetateferi9008
    @samrawitmulugetateferi9008 2 หลายเดือนก่อน +38

    የ 6 አመት ልጄ ሁለት ጊዜ ህክምና ወስዷል እየጠፋ ይመለሳል።ት/ቤት ያስጨንቁት ነበር። ሶስተኛ ጊዜ ሲመጣ ግን ፃድቃኔ ማርያም ገዳም ሄደን ግድግዳውን እየዳበስክ አክሚኝ በላት አልኩት። ስንሄድ መኪና ውስጥ ነጭና ቢጫ ሆኖ ሰዉ እያዘነለት ነበር። ስንመለስ በነጋታው ታጠበ ቁስሉም ጠፋ።
    አሁን 9 አመቱ ነው ምንም የለም
    እመብርሃን ምስጋና ይድረሳት😊

    • @tesfayenahusenay7261
      @tesfayenahusenay7261 2 หลายเดือนก่อน +2

      እመቤቴ ለኔም ለልጆቼ ትድረስልኝ

  • @LemraSolomon
    @LemraSolomon 2 หลายเดือนก่อน +19

    እናመሠግናለን 🙏እጃቸው ፊታቸው ላይ የሚወጣው .ጭርት ብለን የምንጠራው ... በዚህ ላይ ፕሮግራም ሥራልን ...ብዙ ልጆች ላይ ስለማየውነው አለመታከሙ ችግር ይኖረው ይሁን ?

    • @HaqMedia236
      @HaqMedia236 2 หลายเดือนก่อน

      አወ በጣም የኔም ልጂ ላይ ተቸገርኩ

    • @bossuae7497
      @bossuae7497 2 หลายเดือนก่อน +1

      የነም እደሱ ነው

    • @RydttRydyg
      @RydttRydyg หลายเดือนก่อน

      ይሄየኔምጥያቄነው

    • @Menar4573
      @Menar4573 หลายเดือนก่อน

      Doctor please tell me the cream my baby is 6 months he has white dot dot all his body and dry skin he is iching also I'm out of country please ❤❤

  • @amanufekir6373
    @amanufekir6373 2 หลายเดือนก่อน

    ዶክተርዬ ተባረክ 🙏❤እናመሰግናለን

  • @FikaduAbera-n1f
    @FikaduAbera-n1f หลายเดือนก่อน

    Enamesegnalen Doctor

  • @ወለተስንበትየሰላሴባሪያ
    @ወለተስንበትየሰላሴባሪያ 2 หลายเดือนก่อน +2

    በህክምና በመታገዝ ፅበል እና ቅባ ቅዱስ መከታትል ጥሩ ነው።
    የእውነት ህክምና ካላገዘ ይህ የቡዳ መንፈስ ነው

  • @genetmesay527
    @genetmesay527 2 หลายเดือนก่อน

    Thanks Doc for your information.

  • @kalabgizaw9526
    @kalabgizaw9526 2 หลายเดือนก่อน

    Can you please make a video about cradle cap?? Thank you in advance!!

  • @gashpawlos
    @gashpawlos 2 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን !!!

  • @wesenawesena8726
    @wesenawesena8726 2 หลายเดือนก่อน

    Doctoriye 🙏🙏thanku

  • @MskDiresi
    @MskDiresi 2 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን

  • @mimisultan8586
    @mimisultan8586 2 หลายเดือนก่อน

    አመሰግናለሁ ዶክተር

  • @EyerusHabtamu-tx4uu
    @EyerusHabtamu-tx4uu 2 หลายเดือนก่อน +3

    ዶክተር ልጄ 8 አመቷ ነው ፀጉሯ ተሰርታ ሲፈታ ቆዳዋ ላይ ነጭ ልጥፍ ያለ ነገር አለ ፈቅፈቅ ሲደረግ ይነሳል ፀጉሯ ቁመት የለውም ምን አይነት ነገረ ልጠቀምላት እባክህ መልስ እባክህ

  • @MeronOumer-x6d
    @MeronOumer-x6d 2 หลายเดือนก่อน

    ዶክተርዬ ትምህርት በቤቴ ነው የምፈልገውን ሁሉ መረጃ በአግባቡ ነው የማገኘው ብዙ ተጠቅሜበታለሁ ነገር ግን በዚህ ነገር ግራ ገብቶኛል አልተውም ያለ ያሰለቸኝ ነገር ሆኗል

    • @samrawitmulugetateferi9008
      @samrawitmulugetateferi9008 2 หลายเดือนก่อน

      የ 6 አመት ልጄ ሁለት ጊዜ ህክምና ወስዷል እየጠፋ ይመለሳል።ት/ቤት ያስጨንቁት ነበር። ሶስተኛ ጊዜ ሲመጣ ግን ፃድቃኔ ማርያም ገዳም ሄደን ግድግዳውን እየዳበስክ አክሚኝ በላት አልኩት። ስንሄድ መኪና ውስጥ ነጭና ቢጫ ሆኖ ሰዉ እያዘነለት ነበር። ስንመለስ በነጋታው ታጠበ ቁስሉም ጠፋ።
      አሁን 9 አመቱ ነው ምንም የለም።
      እመብርሃን ምስጋና ይድረሳት😊

  • @mesiYimer-x8y
    @mesiYimer-x8y หลายเดือนก่อน

    ዶክተር እኔ በጣም ያስቸገረኝ ቋቁሻ ነዉ መድሀኒት እወስዳለሁ ግን አይጠፋም

  • @EthiopiaHagere-sk1kd
    @EthiopiaHagere-sk1kd 2 หลายเดือนก่อน

    Selam new Dr ene bizeh ayente fegise tetike ngen yalhute Hager laye medaniton magengit alchalikum

  • @TadeleKebede-me6so
    @TadeleKebede-me6so หลายเดือนก่อน

    ደጉተር እኔ አዋቂ ነኝ ነገር ግን የተለያዩ ቦታ ህጀ ታኪምያለሁኝ የምሰጡኝ መዳሃኒት የተለያዩ ሻምበዎች እና የምቀቡ ነገሮች ናቸው ስለዚህ የምዋጥ መዳሃኒት ካለው እንዲትነግሩኝ እና ገዝቸ ልጠቀም ቡዙ ግዜየ ሁነታል ብያንስ አስር አመት ይሆናል ፡፡ ፈንገስ ነው ሌላ አይደለም፡፡

  • @alemitutsegaye857
    @alemitutsegaye857 2 หลายเดือนก่อน +1

    Dr lije 3 Amet nw gin melasu yeqoselale hikeman wosge fungs nw alugn gin leuti yelam min laderg

  • @derejeyohannes5166
    @derejeyohannes5166 หลายเดือนก่อน +1

    ምኔም የመድኃኒትን ወይም የሻንፖ ስም አልጠቀክም። እየገለፁ ብትጠቅስ ጥሩ ነበር።

  • @helenaseefa6560
    @helenaseefa6560 2 หลายเดือนก่อน

    Aras lij lay sehones doctor

  • @bizuayehuawilachew58
    @bizuayehuawilachew58 2 หลายเดือนก่อน +3

    Ewunetun lemenager ekiminawu legizewu nw yemeyatefawu temeliso yimetal,enam lezeh medanetu yebahil nw nu anagirigu eras lay lale kusilet mefitihe medanet etkumachihualewu bekininet

    • @TezuKebede
      @TezuKebede 2 หลายเดือนก่อน

      Mndnew bnatesh?ene ye 6 amete legen teskayehu yemetal yhedal ahunm ye 6 were yemiwat medhanit azewlalatal

  • @tiruneshmama5818
    @tiruneshmama5818 2 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ጠናስጥልኝ ዶክተር የእኔ ጥያቄ ወንድሚ ቆቁቻ አለበት መላው ሰውነቱ ለዚህ ምን አይነት መድሃኒት ቢጠቀም ለመዳን ይችላል በጣም ብዙ ግዚ ቆይቶበታል አይተህው መፍትሄ አገኛለሁ ብዬ አስባለሁ አመሰግናለሁ

  • @HaymanotTesfaye-d9u
    @HaymanotTesfaye-d9u 23 วันที่ผ่านมา

    ብዙ ጊዜ ህክምና ሄዶል ግን መፍትሄ የለውም ። ደግሞም ወደ አንገቱ ወርዶል።መፍትሄውን please 🙏

  • @FetiyaIndris
    @FetiyaIndris 2 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን ዶክተር ልጄ ነበረበት እጁም ላይ ጭርት ነበረው እንዴት እንደሆነ ባላቅም ወደ አራስ ልጄ ጭርቱ ተላልፎባታል በየቦታው ሰውነቷላይ ወቷል ምን ላድርግላት

  • @HenokGio
    @HenokGio หลายเดือนก่อน

    ዶከተረ መዳንቱ መደነወ

  • @AbduKemal-y7j
    @AbduKemal-y7j 2 หลายเดือนก่อน +4

    ዶክተር ፎረፎር በጣም አስቸግሮኛል ምን ትመክረኛለህ ።

  • @MahiderTibebu-bx8ds
    @MahiderTibebu-bx8ds 2 หลายเดือนก่อน

    Ebakehen doctor leje fitua lay nech nech eyehon eyewetabat nw ende chert gn ayedelem yemn mleket lihon yechelal

  • @HidayaRejeb
    @HidayaRejeb 2 หลายเดือนก่อน

    Enmasgenalan doktare

  • @dagimmesfin2393
    @dagimmesfin2393 29 วันที่ผ่านมา

    የትልቅ ሰው ፈንገስ መድኃኒት

  • @tamirushiferaw23
    @tamirushiferaw23 2 หลายเดือนก่อน

    መድሀኒት ምንድነው

  • @KidstMulgeta
    @KidstMulgeta 2 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ዶክተር ልጄ 4ወሯ ነዉ ስትወለድም መአል እራሳ እና ማጆራቷ ላይ ቀይ ነዉ ችግር አለዉ እና ትላንት ትንንሽ ቀያይ ነገር ወጣባተ እባክህ ምን ላድርግ አኪም ላሳያት ወይ?

  • @GetachewBabye
    @GetachewBabye 2 หลายเดือนก่อน

    🙏

  • @MartaLulseged
    @MartaLulseged 2 หลายเดือนก่อน +2

    እባክህ ዶክተር መልስልኝ ልጄ አሁን 5ወሮ ነው 2ወሮ ላይ አካባቢ እንደ ፎሮፎር የመሠለ ነገር ወጣባት አሁን ብን ብን የሚለው ነገር ጠፍቶል ግን በጣም ታካለች ስታከው ቆዳዋ ይቀላል አለርጂ ይሆናል ይላሉ ምን ላድርግ ግራ ገብቶኛል

    • @MartaLulseged
      @MartaLulseged 2 หลายเดือนก่อน +1

      @ZelalemAbebe-s7d እሺ አመሰግናለሁ

  • @NoorA-i8m
    @NoorA-i8m 2 หลายเดือนก่อน

    Are eneme leje amotale eindalekwu kireme ena shape ttikmiwale gen aledanme

  • @HidayaRejeb
    @HidayaRejeb 2 หลายเดือนก่อน

    ጥያቄ ልጄ ፀጊሩዋን በቶንዶስ ከላጨሁዋት በሁላ እንደ ጭርት ሆኖ ጀመራት ከዛ ወደ አናቷ አካባቢ ቢጫ አይነት ቁስል ወጣባት ወደ አንገቷም እንደ ጭርት አድርጎ እየጀመራት ነው ምን ይሆን ዶክተር???

  • @AsniBekele
    @AsniBekele 2 หลายเดือนก่อน +1

    ዶር እባክህ ልጄ ክኒን የሚቀባ ወስዷል ግን በድጋሚ ተመለሰ እንደውም አሁን ፊቱ ላይ ነጭ ነጭ እየወጣበት ነው ምን ትመክረኛለህ?

  • @ATSEDEKASSAYA
    @ATSEDEKASSAYA 2 หลายเดือนก่อน

    ዶክተር አንድ ጥያቄ ልጠይቅህ።ለለ12 አመት ልጅ omg 3 ቫይታሚን ልሠጠው ፈልጌ ያለሀኪም ትዛዝ ብሰጠው ችግር አለው😊

  • @HabibaAbdo-l3k
    @HabibaAbdo-l3k 2 หลายเดือนก่อน

    መዳኑቱ ምንድነው

  • @habshawimedia47
    @habshawimedia47 2 หลายเดือนก่อน

    Enamsgnaln

  • @RediRedi-n4e
    @RediRedi-n4e 2 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ዶክተር ይህ ህመም አንድ ህጻን ከፀጉር ቤት ይዞ መጣ ግን እናቴ ቅጠላቅጠል ቀብታው ነበር መድሀኒትም ወስዷል እና እሱ ተሽሎታል እናቴ ግን እጇ ቆሰለ አሁ ወደ እግሬን አሳከከኝ ነው የምትለው ቆስሏል በጣም አብጧል አንድ ወር ይሆናታ በጣም ተሰቃየች እና ዶክተር ምን መፍትሄ አለው

  • @Flower1234-h9g
    @Flower1234-h9g 2 หลายเดือนก่อน

    😮

  • @MrlemaLemma
    @MrlemaLemma 2 หลายเดือนก่อน

    ዶክ ልጄ ፊቱ ላይ ጭርት አለበት እና በዙ መድሀኒት ሞክርያለሊሁ ነገረ ግን ሊድን አልቻለም በምንሊጠፋ ይችላል አባክህ ነገረኝ

    • @adangizomaffed4056
      @adangizomaffed4056 2 หลายเดือนก่อน

      ጭርትና ቋቁቻ በድኝ ይጠፋል

  • @HelenAbiyHele
    @HelenAbiyHele 2 หลายเดือนก่อน

    ዶ/ር እባክህ ልጄ 3ወር ነዉ ፈንገስ አለዉ በጣም ያሳክከዋል ምን ላድርግ እባክህ

  • @Alassadfuad
    @Alassadfuad 2 หลายเดือนก่อน

    በናትህ ምን ላድርግ ልጄን አቁስሎብኛል

  • @AlimaKasem
    @AlimaKasem 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤👍👍👏

  • @MeronSamuel-u1g
    @MeronSamuel-u1g 2 หลายเดือนก่อน

    Dr ልጄ 7አመትዋ ነው ፈንገስ አላት ግን በጣም የገነነ ባይሆንም ምን ላርግ

  • @HAHA_17_A
    @HAHA_17_A 2 หลายเดือนก่อน

    ለምንድነዉ. ሲደዉሉላችሁ. የማታነሱት

  • @BelatuLema
    @BelatuLema 2 หลายเดือนก่อน

    አላርት ወስጄው ኪኒኒ ሰጥተውታል

  • @ZewdneshLulu
    @ZewdneshLulu หลายเดือนก่อน

    ኧረ ይፈነዳል ደምም አለው

  • @ماجدعبدالجبار
    @ماجدعبدالجبار 2 หลายเดือนก่อน

    እረዶክተርልጀላይምውቶባታል ግንመዳኒቱንሥትጠቀምይጠፋልሥትተውውይውጣል እናም

  • @meronwolde4275
    @meronwolde4275 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤

  • @RahmetMuhammed
    @RahmetMuhammed 2 หลายเดือนก่อน +3

    አመሰግናለሁ ዶክተር የኔ ልጄ ገና 3ወር ሊሆነው ነው እና ነጭ ልጥፍ የሚል ነገር እየወጣበት ነው ግን እብጠትም ቅላትም የለው አጥቤ ሳበጥርለት ይረግፋል ግን መልሶ ይመጣል ምን ላርግ እባክህ

    • @TigistAbera-u1o
      @TigistAbera-u1o 2 หลายเดือนก่อน

      የኔም ልጅ ከተወለደ ጀምሮ አለዉ አሁን 3አመቱ ነዉ አሁንም አለ ፀጉሩ ሊበዛ አልቻለም

    • @RahmetMuhammed
      @RahmetMuhammed 2 หลายเดือนก่อน

      @ ግን ምንም አያረጋቸውም እዴ

    • @MeskeremDogiso-lt1pc
      @MeskeremDogiso-lt1pc 2 หลายเดือนก่อน

      ይሄ እርጉዝ እያለሽ ጭንቅላት ላይ የሚለጠፍ ምግብ ስለበላሽ ነው በሂደት ይጠፋት

  • @mustefaabas5743
    @mustefaabas5743 2 หลายเดือนก่อน

    P

  • @MeskeremMeski-r2k
    @MeskeremMeski-r2k 3 วันที่ผ่านมา

    የ 8 ዓመት ል ጅ አሸግሮል

  • @TUBE-uj1yo
    @TUBE-uj1yo 2 หลายเดือนก่อน

    ዱክተር ካላስቸገርኩህ የምታጠባ እናት መጠቀም የለለባትን ነገሩች ብነግረን ቡርጭ አቸገረኝ ሎሚ ጅጅብል አረጉደ ሻይ ብጠቀም ችግር አለወይ ከወለድኩ6ወር አጠባለሁበሞቲ ስራልን ብዙ እናቱችም ስተት እየሰሩ የሁናል እያጠባን ዉፍረት ለመቀነስ የምጠቀማቸዉ መጠጡች

    • @zomalul1639
      @zomalul1639 2 หลายเดือนก่อน

      Moringa tea tetekemi

  • @BettyAddis-lp1pl
    @BettyAddis-lp1pl 2 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን❤❤

  • @Hadraabadru
    @Hadraabadru 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤

  • @Sah-ss4qb
    @Sah-ss4qb 2 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን❤❤❤

  • @JannatAbbew
    @JannatAbbew 2 หลายเดือนก่อน

  • @AbdulShkur-xy6gw
    @AbdulShkur-xy6gw 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤