በቃ ዳርናቸው ተጨፈር ደስ የሚል የገጠር ሰርግ😍

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 177

  • @እናትዩቱብmothertube
    @እናትዩቱብmothertube 10 หลายเดือนก่อน +150

    አሁን የሄ እሚዘለዉ ሁላ እህቱ ባረብ ሀገር ስቱ እየጮህባት በምትልክለት ብር ነዉ እሧ ግን ልመጣ ነዉ ስትል የኑሮዉን ዉድነት ይተርክላታል ለራሱ ደስታዉን እያጣጣመ በስደት ያላችሁ እህቶቸ አላህ ሀሳባችንን ያሳካልን ስራ ስሰሩ እራሳችሁን እየጠበቃችሁ ለኛ ከአላህ እና ከእናት በስተቀር እሚዝንልን እሚቆረቆርልን የለም መስጠት ካቆምን ይረሱናል

    • @ፋፈነኝእማየንአባየንናፋቂ
      @ፋፈነኝእማየንአባየንናፋቂ 10 หลายเดือนก่อน +3

      ለወድ ብር ለሚልኩ አላዝንም

    • @AminaAmina-ps9qo
      @AminaAmina-ps9qo 10 หลายเดือนก่อน

      😂እኔም ግንአላህይጠብቀን ፍቅር የሚባል አጋጉል​@@ፋፈነኝእማየንአባየንናፋቂ

    • @sadhakonjo7971
      @sadhakonjo7971 10 หลายเดือนก่อน +3

      ኢ ወላ

    • @zeyinbomer
      @zeyinbomer 10 หลายเดือนก่อน +1

      Sa

    • @neima2690
      @neima2690 10 หลายเดือนก่อน +2

      በጣም ምን አይነት ናቸው 😢😢😢😢😢

  • @EmanMuhammad-f5w
    @EmanMuhammad-f5w 10 หลายเดือนก่อน +2

    አረጉ ሙሀመድ ከሴቱሁላ መሀል አንች ተለየሺ የኔ ከርታታ😢😢😢😢😢😢ወላሂ ልቤ ነዉ የደማዉ😢😢😢😢😢

  • @EmanMuhammad-f5w
    @EmanMuhammad-f5w 10 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ ዉድ ወንድም መብሩክ ከጎንህ ባልሆንም ደስታህ ደስታየነዉ ኡስማን እንድሪስ የኔዉድ❤ዘመዶቸን ሁላ በደንብ አየሁዋቸዉ ከድር ኑርየ ናፍቆቴዋ ሱዋሊህ ሙሀመድ ሙባረክ አደም አቡከር ሙሀመድ ኧረ ስንቱ አላህ ይጠብቃችሁ❤❤❤❤

  • @zabibalove9378
    @zabibalove9378 10 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻ አሏህ አሏህ ያሳምርላችሁ መብሩክ ❤❤❤
    ግን ከመቼ ወድህ ነው ወንዱ ሙሽራ የእቅፍ አበባ መያዝ የተጀመረው 😂😂😅😅

  • @ፈንታቲዮብ
    @ፈንታቲዮብ 10 หลายเดือนก่อน +10

    ❤❤❤❤❤ገጠወስጤነው አንኳንም የገጠሪ ልጂ ሆንኩ በላይክ አሣየኝ የወደዳችሁትት

  • @زمزمالامام
    @زمزمالامام 10 หลายเดือนก่อน +12

    እስኪ ማን ይሙት ምኑ ላይ ነው ኑሮው ውድ የሆነው የለበሱት ልብስ እኔ አለበስኩትም አይዞችሁ የመዳም ቅመሞች ❤

  • @saadasaada440
    @saadasaada440 10 หลายเดือนก่อน +8

    ውድ እህቶቸ የሰው ቤት በቃችሁ ብሎ በሀገራችን ለዚህ ክብር አላህ ያብቃን ለሙሸሮችም መልካም የትዳር ዘመን ይሂንላችሁ

    • @saadas9954
      @saadas9954 10 หลายเดือนก่อน

      አሚን አሏሁመ አሚን ያረበል አለሚን

    • @njahn1676
      @njahn1676 10 หลายเดือนก่อน

      አሚንንንንያረብ🤲🤲🤲

  • @ekrame7439
    @ekrame7439 10 หลายเดือนก่อน +13

    መሻአላህ እረ ፈጣሪየ ለኛም ለሸቃሎቹ ቀን አውጣልን እስከመቸ ግርድና😢😢😢😢😢

    • @uaekalba3062
      @uaekalba3062 10 หลายเดือนก่อน +1

      እፍፍፍፍፍ😢😢

    • @Ahlu567
      @Ahlu567 10 หลายเดือนก่อน

      ​@uaekደምሪኝሁቢ🎉alba3062

    • @Ahlu567
      @Ahlu567 10 หลายเดือนก่อน +1

      ኢንሻአላህ እኛንማ ብርነው የሚፈልጉን 😂

    • @የራያዋ-ኰ5ዘ
      @የራያዋ-ኰ5ዘ 10 หลายเดือนก่อน

      እፍፍፍፍፍፍ😢😢😢😢

    • @ekrame7439
      @ekrame7439 10 หลายเดือนก่อน

      @@Ahlu567 ውነትሽነው የኗሪ አኗኗሪ ነን እኛን አትምጡ እያሉ እነሱ ሰርጋቸውን ይበላሉ እኔመቸም ደከመኝ ሰለቸኝ😢😢😢

  • @EmanMuhammad-f5w
    @EmanMuhammad-f5w 10 หลายเดือนก่อน +1

    ዘዉደ እንድሪስ ማሻአላህ የማይነጥፍ ዉበት❤

    • @kerima194
      @kerima194 9 หลายเดือนก่อน

      አይደለ👍

  • @teslimahmedahmed4942
    @teslimahmedahmed4942 10 หลายเดือนก่อน +2

    ማሻ አላህ ኡስማን እንድሪስ

  • @ሀያትቢንትአወል
    @ሀያትቢንትአወል 10 หลายเดือนก่อน +3

    🎉🎉🎉🎉መልካም ትዳርልህ ይሁንልህ የከድሬ ታናሽ ወንድም

  • @uaeuae2428
    @uaeuae2428 10 หลายเดือนก่อน +2

    ገጠራ ቤሎ😂😂😂😂😂ኩንነስ ነዉ የሚለዉ ግን እንም ገጠሬነኚ ልብሱግን አይመችም ወላ ምርጥ ያበሻቀማስ ለምን አንለብሥም የምር🥰🥰🥰

  • @NajetHussenኮቻ
    @NajetHussenኮቻ 10 หลายเดือนก่อน +3

    ተዛዘብን ግን ለሠደቶኝቸ ነው ኑሮ ዉደነቱ😢😢😢😅

  • @ሀዩይቱብ-ፐ3ዀ
    @ሀዩይቱብ-ፐ3ዀ 10 หลายเดือนก่อน +4

    ማሻላህ አህለን ሥአድ እድ አወል❤❤❤ እ የዝህ ቤተብ የምወዱ ላይክ አረጉኝ የመዳም ቅመሞቺ ለዝህ ያብቃን የረፍት እጀራ ይሥጠን

  • @fatmah1744
    @fatmah1744 10 หลายเดือนก่อน +4

    ማግባት አማርኝ ድጋሜ ደምኮ አግብቻለሁ የካሊድ መሀመድ እናት ነኝ😅😅😅😅

  • @HhKk-f4s
    @HhKk-f4s 10 หลายเดือนก่อน

    ውይ በያገሩ ያለ ባህል በኛ የጥፍር ቆረጣ እሸወይናዬ ነው የሚባለው አጂብነው

  • @rahmayasin2923
    @rahmayasin2923 10 หลายเดือนก่อน +2

    ማሻላህ

  • @ዜዲነኝየስደቷልእልትእማእ
    @ዜዲነኝየስደቷልእልትእማእ 10 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ ይህ ኮልኮሌ ስራፈት ጎረምሳ ሁላ ተሰብስቦ ተጋሾቹው ጥናቱን ይስጣችሁ እናቴ ቆይ ግን ኑሮ ውዲ የሆነው ለኛ ለስደተኞች ብቻ ነው እደ ጦርነት ነው ኑሮ ውዲ ነው ይላሉው ግን እናተ ኑሮውን ችላችሁበታል

  • @kerima194
    @kerima194 9 หลายเดือนก่อน

    ኡሥማን መብሩክ ጎረቤቴ 🎉 አወል እናቴን ፈልገህ ለምን አልቀረፅክም😂 አይ ሙሽሪት ቬሎ በገጠር

  • @weynshetmarem5579
    @weynshetmarem5579 10 หลายเดือนก่อน +5

    ኑሮ ተወደደ የሚሉት ለኛ ለስደተኞች ነው እነሱ ዘና ብለው እየኖሩ❤❤❤❤❤❤

    • @SAMEERATUBe-xb7qu
      @SAMEERATUBe-xb7qu 10 หลายเดือนก่อน

      አኛንማ ያስጨንቁናል ሀገር እዳገባ😂

    • @HahahahVhaahh
      @HahahahVhaahh 10 หลายเดือนก่อน

      የምርውነሽን. ነው

    • @heyimanotmekaneselam4593
      @heyimanotmekaneselam4593 10 หลายเดือนก่อน

      አወ እኔ ልሙት የኛ መከራ ማለቂያ የለዉም

    • @YeEhr
      @YeEhr 10 หลายเดือนก่อน

      እኔም ስደውልየኑሮውድነት ነውየሚያወሩትአይይይይይይይዮ❤❤

  • @ነኢማነኝስደተኝዋ
    @ነኢማነኝስደተኝዋ 10 หลายเดือนก่อน +1

    አውል ሶልያማ የት ደረሰ??

  • @ToybaToyba-br1ci
    @ToybaToyba-br1ci 10 หลายเดือนก่อน

    አወልየ ሱሱን እደዚህ አርገህ ዳግም አግባት ያልበለዛ ሱሱ ሁለተኛልጂ እዳሰጭ😜ኢሻአላ ሰፍሬ ስለሁን የገባችሁት አገኛችሁለሁ በተርፍ ለምናዛችሁ እቃ ችላ አትበል አወል ከሀይቅ ሀራ አስቤዛ ለርመድን

  • @ZiiiZiii-w5g
    @ZiiiZiii-w5g 9 หลายเดือนก่อน

    ሆታ አይችሉም ለማንኛዉም ማሻአላህ

  • @Hanif323
    @Hanif323 10 หลายเดือนก่อน

    በየሀገሩ እንድህ መስመር የሰታ ሰርግን በሽሪአው ህግ ልክ እንደ ባቲው ከሜሴ መውጣት አለበት የድሀ ልጅ በአቅሙ እዳያገባ ዝሙት እድስፋፋ እያረጉ ነው በዚህ ኑሮ ውድነት ለዚህ ቬሎ አሁን ለአንድ ቀን ኪራይ የሚሰጠው ስንት ሚስኪን ያበላል 😢😢 አንዷ የያረገችው አይቅርብኝ ነው እኮ

  • @መክያወሎየዋቤተአማራ
    @መክያወሎየዋቤተአማራ 9 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ 🎉🎉❤❤

  • @FatimaF-j1d
    @FatimaF-j1d 10 หลายเดือนก่อน +2

    እሸወይና ነውጅ የወፌብራበባ አገዳ ሰበራ ላይ ነው በኛ

  • @የመዳምቅመምየዩቱብቻናል
    @የመዳምቅመምየዩቱብቻናል 10 หลายเดือนก่อน +1

    ማነሸ አርሸ ሰገቢ ልሰርገሸ በራሰሸውጨ ደገሰሸማገባትያሰብሸ😂😂

  • @aykelyoutubeaykelyoutube5943
    @aykelyoutubeaykelyoutube5943 10 หลายเดือนก่อน

    ያረብ ሰላም ለሀገራችን ደስታችሁን እጂ ክፏችሁን አያሰማን

  • @zinetmuhamedimam222
    @zinetmuhamedimam222 10 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ ምርጥ ሰርግ እኔም ታናሽ እህቶቸኝ አክስቴን ድሬ ጨርሸ እኔደሞ መዳም ጋር እጨቃጨቃለሁ አየ ዘመን ስደት አፈር ይብላና 😢ብቻ አላሀምዱሊላህ ሰዉን ማስደሠትም ደስይላል

    • @HabibaJemal-f2g
      @HabibaJemal-f2g 10 หลายเดือนก่อน

      የኔቢጤነሽ😂😂😂😂

  • @Seadayemam-dr7ln
    @Seadayemam-dr7ln 10 หลายเดือนก่อน +2

    እኔን ያስጠላኝ የገጠር ቪሎ 🤜

  • @ኩንፈየኩን-ጘ8ዘ
    @ኩንፈየኩን-ጘ8ዘ 10 หลายเดือนก่อน

    ለምን እደሁ ባላዉቅም ሰርግ አልወድም ምን ይሻለኝ ይሆን

  • @የማሜእናት
    @የማሜእናት 10 หลายเดือนก่อน

    አረ ሆታስ ቦረና

  • @aziza5072
    @aziza5072 10 หลายเดือนก่อน +4

    የኔእህት ያገሬልጅ ራህማየእኳንለዚህ አበቃሽ እልፍመብሩክ ሀያቲ❤❤❤❤❤

    • @meyrema2736
      @meyrema2736 10 หลายเดือนก่อน

      የት ሠፈር ነች ውዴ

    • @aziza5072
      @aziza5072 10 หลายเดือนก่อน

      @@meyrema2736 ሶሮ ነኝ እህት

    • @እማናፍቆቴ-በ1ቐ
      @እማናፍቆቴ-በ1ቐ 10 หลายเดือนก่อน

      ከሀይቅ ወጣ ብሎ ቅርብ ነው ለከተማው​@@meyrema2736

  • @ٱمويسر
    @ٱمويسر 10 หลายเดือนก่อน +1

    እኔ የሚመስለኝ ህዝቡ ስደት ነው ግን አይመስልም የኑሮ ውድነት ደግሞ እንደት ነውነገር ኑ እንግባ

    • @uaekalba3062
      @uaekalba3062 10 หลายเดือนก่อน

      ውዱ ለኝ ሰዱትኝ ነወ የተወደደዉ ኑሩዉ😢

  • @SaadahSaeed-zc8rv
    @SaadahSaeed-zc8rv 10 หลายเดือนก่อน

    የትነው ባአላህ ሚዳነው እዴ አወሌ❤

  • @የዉርጌሳዋ
    @የዉርጌሳዋ 10 หลายเดือนก่อน

    እረ የት ጠፋችሁ😢

  • @ሱሱሀይቅ-የ5ረ
    @ሱሱሀይቅ-የ5ረ 10 หลายเดือนก่อน

    😅😅😅😅ኑሮ ውድነው😂😂😂ድቄም ባሌ ልመጣነው😂ስለው😂እኔልመጣነው ኑሮውድነውሀሀሀሀሀሀሀ

    • @YeEhr
      @YeEhr 10 หลายเดือนก่อน

      አይይይይይዚብለሺህጂ አይአይሉም እነሡ

  • @Rነኝቤተሰቤንናፋቂ-y3d
    @Rነኝቤተሰቤንናፋቂ-y3d 10 หลายเดือนก่อน

    ሙሽራዉ ሰፈራችን ነዉ 😂😂😂ያላየሁት ሰዉ የለም ወይ ጉድ ለካ አልቀረም ሰርግ

  • @SaleemaSalee-kg1qu
    @SaleemaSalee-kg1qu 10 หลายเดือนก่อน

    የዛሪአመት እንሻአላህ እኔም

  • @AnshaAhmed-f5t
    @AnshaAhmed-f5t 10 หลายเดือนก่อน

    አወልሡለሂማንየትነውበጣምጠፋበሠላምነው

  • @FtomYasin
    @FtomYasin 10 หลายเดือนก่อน

    መሻአላህ

  • @ከድር-21
    @ከድር-21 10 หลายเดือนก่อน

    አቃቸዋለሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @neima2690
    @neima2690 10 หลายเดือนก่อน +2

    😢😢 እኛ ታዳ እንምጣ ስንል ለምነው ሰቀቆን የሚያሰሙን

    • @fatumaassen877
      @fatumaassen877 10 หลายเดือนก่อน +1

      በጣም ኑየሚልየለምኮ

    • @amiyimamgo7198
      @amiyimamgo7198 10 หลายเดือนก่อน +2

      አህህ አሁንማ ለመግባት ወሠንኩ ልምጣስሎ ሁሉም ኡኡኡ ሰው እንደኖር እኖራለሁ

    • @neima2690
      @neima2690 10 หลายเดือนก่อน

      @@amiyimamgo7198 እኔ ሁሌም እሂዳለሁ እዳልኩ አልተሳካም አሁን ለረመዳን አስቤ ነበር አሁንም ቀረሁ 💔💔💔

  • @MhhMhh-n7w
    @MhhMhh-n7w 10 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ

  • @meyrema2736
    @meyrema2736 10 หลายเดือนก่อน +2

    ቀይ ኮት የለበሠው ✌️ እና ነጭ ቲሸርት የለበሡት ፍቅረኞቸ ናቸው 🥰🥰🥰🥰😍😍😍😍😍😍 መጀመሪያ ቪደዎ ላይ አየዋቸው
    አድኛው ሚዜ ደግሞ የጓደኛየ ወድም ነው እድሪስ መሀመድ ❤❤❤❤

    • @ToybaSeid-w9p
      @ToybaSeid-w9p 10 หลายเดือนก่อน

      ሁለት ይዘሽ ነዋ እኛ ከነ አንዱ ያጣነው ክክክ በተረፈ ትርፍ መጫን ክልክል ነው😂

    • @AkraamSs
      @AkraamSs 10 หลายเดือนก่อน

      እኔ ላይልሺ ነበር ምናይነት ነዉ ባልሺ

    • @ራቢየወጫሌዋ
      @ራቢየወጫሌዋ 10 หลายเดือนก่อน +1

      ማንኛወነወ የኔኑም ጨምረሽወ ይሆንደ ለቀጣይ የኛ ብየ እንዲጠራወ አሳወቂኝ😂😂😂😂😂

    • @الحمدالله-ش6غ3ض
      @الحمدالله-ش6غ3ض 10 หลายเดือนก่อน

      አረ አላህን ፍሪ የምን ፍቅረኛ ነው ከተግባባችሁ ኒካህ አድርጉ😢😢😢

    • @እናትዩቱብmothertube
      @እናትዩቱብmothertube 10 หลายเดือนก่อน

      አጣርተን እንመጣለን

  • @አልሀምዱሊላህአልኢልምተል
    @አልሀምዱሊላህአልኢልምተል 10 หลายเดือนก่อน

    እኛም እድህ ነበር ያገባነው

  • @እትነኝየእሱአፍቃሪ
    @እትነኝየእሱአፍቃሪ 10 หลายเดือนก่อน

    ቀጣይ ልቀቅልን

  • @abcag2446
    @abcag2446 10 หลายเดือนก่อน

    ሲያምር ውርጌሳ ነው

    • @meyrema2736
      @meyrema2736 10 หลายเดือนก่อน

      05 ቀጤ

  • @dgggjd8147
    @dgggjd8147 10 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤

  • @uaeteam6287
    @uaeteam6287 10 หลายเดือนก่อน

    አየነውኮ የኑሮውድነቱን 😂😂🙏🙏ለኛነውየተወደደው😢

    • @YeEhr
      @YeEhr 10 หลายเดือนก่อน

      አወ ውደ

  • @meyrema2736
    @meyrema2736 10 หลายเดือนก่อน +1

    ሠፈራችን😭የቀጤ ልጆች ናቸው ጠቅላላ አውቃቸዋለው ጎረምሶቹን ❤ ✌️ ሁለት ፍቅረኞቸንም አይቻቸዋለው ወላሂ ሲጠይቁኚ እቢ ብየ ወላሂ ሳያቸው አገረሸብኚ 😢😢😢😂😂በተለይ አንዱ ናፍቆኛል ኦላይንም አይገባም 😰😰

    • @meyrema2736
      @meyrema2736 10 หลายเดือนก่อน

      ኑርየና & ጀማሌ 😢😢😢

    • @HussinHbh-zp1df
      @HussinHbh-zp1df 10 หลายเดือนก่อน +1

      እረ እዚህ ሰፈር ሚስጥር ወጣ🤣😜🤭

    • @WaleedLafi-qv9fl
      @WaleedLafi-qv9fl 10 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂😂😂

    • @መካያላህባሪያ
      @መካያላህባሪያ 10 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂

    • @sus2475
      @sus2475 10 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂😂

  • @JainobKsa
    @JainobKsa 10 หลายเดือนก่อน

    ጥፍሩን ሊቆርጡት ባልሆነ😳😳😁😁😁😁

  • @Seadademessis
    @Seadademessis 10 หลายเดือนก่อน

    ኑሮ ውድነት የለም እንደ?

  • @muhamedSndew-s8l
    @muhamedSndew-s8l 10 หลายเดือนก่อน +9

    ሆታ የቦረና ጎረምሣ ይበለዉ ሌላዉ ዝብሎ ነዉ ❤❤❤❤

    • @Hayoa-m2n
      @Hayoa-m2n 10 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂

    • @Hayoa-m2n
      @Hayoa-m2n 10 หลายเดือนก่อน

      ምን አሥበሽነው

    • @meyrema2736
      @meyrema2736 10 หลายเดือนก่อน +5

      ሠርግስ ሀይቅ ተሁለደሬ🙄😜😜 ሲያምርሽ ይቅር😳

    • @አዚዛነኝወሎየዋቆንጆስደተ
      @አዚዛነኝወሎየዋቆንጆስደተ 10 หลายเดือนก่อน +2

      ቦረና ደሞ ገንዘብ ናቸዉ እንዴ እንደቀሬ ያጎራሉ
      😂😂😂😂😂😂😂ነይ እኛጋ ከሀይቅ መርሳ

    • @saadas9954
      @saadas9954 10 หลายเดือนก่อน +1

      እውነትሽን ነው ሆታ ቦረና ላይ አለላችሁ አያያ ይላሉ ዝም ብለው መገን ቦረና ይምጣብኝ ሆታቸው

  • @NejatYouTube
    @NejatYouTube 10 หลายเดือนก่อน

    መብሩክ🎉

  • @ሜሪየሀይሚአድናቂ
    @ሜሪየሀይሚአድናቂ 10 หลายเดือนก่อน +1

    አይ ቬሎ ገጠር እንኳን ባታከራቱት ምን አለ😂😂 ሁለት አለም 😢

  • @romioroman8011Hy
    @romioroman8011Hy 10 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤😢😢😢

  • @meram123
    @meram123 10 หลายเดือนก่อน

    አስላሙአሊኩም ወርህመቱላሂ ወበርካቱ ሠላም ሁላቸሁም 😂መልካም ጋብቻ

    • @YeEhr
      @YeEhr 10 หลายเดือนก่อน +1

      ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱላ ወበረካቱ ውዳ

  • @hiuhu6358
    @hiuhu6358 10 หลายเดือนก่อน

    ያልገባኝ ነገር ቅጠሉ ምድነው ክክክ

  • @JainobKsa
    @JainobKsa 10 หลายเดือนก่อน

    በሰርጉ ቀን ልጂ ያዢ የሆነ ብቸኛው ሙሽራ😁😁😁😁

  • @hadiatube
    @hadiatube 10 หลายเดือนก่อน

    ቤተሰብ እንሁን ውዶች

  • @hiuhu6358
    @hiuhu6358 10 หลายเดือนก่อน

    አይ እነሸቃሊት እኛ በየመዳም ቤቱ እንደክማለን እነሱ ይዘንጡበታል ስናሳዝን የምር አደየ እሄቴን ወድሜን ልዳር ላስተምር ልቀበል ሆነ የኛ መጨረሻ

  • @AminaAmina-td8ul
    @AminaAmina-td8ul 10 หลายเดือนก่อน

    የስፈሬልጆት❤ በስትመካራ የርሳሁትን ፍቅርኛየንአየሁት😢😢 የስራህን አወል😅

    • @meyrema2736
      @meyrema2736 10 หลายเดือนก่อน

      ዋይ ማነው ፍቅረኛሽ 🙄😜

    • @EmanMuhammad-f5w
      @EmanMuhammad-f5w 10 หลายเดือนก่อน

      ማነዉ ተናገሪ😂😂😂

  • @JainobKsa
    @JainobKsa 10 หลายเดือนก่อน

    ጭራሽ ሙሽራውን ልጂ አስታቅፈውትእርፍ😳😳

  • @ٱمويسر
    @ٱمويسر 10 หลายเดือนก่อน

    ግን ሙሽራውጋ ሢገናኙ መግለጥ አለበት ሙሽራጋ እየተሄደ መሸፈን አይነፋም አስተያየት እበላለሁ

  • @Kedija-c7m
    @Kedija-c7m 10 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ