ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
🎉🎉እኔ የታየኝ #ፊዳከ የሚለዉ ባስ ያሠላም
መብሩክ🎉🎉🎉🎉🎉 😢ባልስቅም በአሁን ሰአት🟩🟨🟥ድል ለአማራ ፋኖ💪🟩🟨🟥🟩🟨🟥ድል ለአማራ ፋኖ💪🟩🟨🟥🟩🟨🟥ድል ለአማራ ፋኖ💪🟩🟨🟥🟩🟨🟥ድል ለአማራ ፋኖ💪🟩🟨🟥🟩🟨🟥ድል ለአማራ ፋኖ💪🟩🟨🟥🟩🟨🟥ድል ለአማራ ፋኖ💪🟩🟨🟥🟩🟨🟥ድል ለአማራ ፋኖ💪🟩🟨🟥🟩🟨🟥ድል ለአማራ ፋኖ💪🟩🟨🟥🟩🟨🟥ድል ለአማራ ፋኖ💪🟩🟨🟥🟩🟨🟥ድል ለአማራ ፋኖ💪🟩🟨🟥🟩🟨🟥ድል ለአማራ ፋኖ💪🟩🟨🟥🟩🟨🟥ድል ለአማራ ፋኖ💪🟩🟨🟥🟩🟨🟥ድል ለአማራ ፋኖ💪🟩🟨🟥🟩🟨🟥ድል ለአማራ ፋኖ💪🟩🟨🟥🟩🟨🟥ድል ለአማራ ፋኖ💪🟩🟨🟥🟩🟨🟥ድል ለአማራ ፋኖ💪🟩🟨🟥🟩🟨🟥ድል ለአማራ ፋኖ💪🟩🟨🟥
አዎ ልድ ለተገፋው አማራና ፋኖ😢🎉🎉
😅😅😅😅
ዝም በይ አስመሣይ የሐገር ተቆርቋሪ ለመምሰልነዉ ዝምብለሽ ለአብርሽና ሩታ ላኪ እየሸቀልሽ
አላህየ ሀገራችንን ሠላም አድርገህ እኛንም የመዳም ቅመሞችን ለዚህ ወግ ማረግ አብቃን በሀገራችን ላይ❤😥💚💛❤
አሚንንንንያረብ
አሚንን ያረብ ግን ያወል እህት ናት እደ ማሻአለህ
አሚን
አሚንንንያረብ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉😢😢😢
አሜን❤❤❤
የሙዚቃዉ ነገርስ ኢላሂ ሂድያ ስጠን ሀገራችን ሰላም አድርግልን ያረብ
ወላሁ ሙስተአን ማሻ አላህ የትሉ ልጆች ግን አላህ ልትፈሩ ይገባል መች ኢስላማዊ ሆነና ነው ማሻ አላህ የምትልት ከለባበሷ ጀምሮ
ሳህ
Sah
ሳህ. አላህ ይዘንልን. እህት
እውነት ከሆነ ኮመንት ላይ ያየሁት ፍትህ ፍትህ ለ ስደተኛዋ እህቴ ምስኪን አብሽር የኔ እህት አላህ የተሻለ ይስጥሽ
ማሥገደልነበር። ይህወራዳ
ከጎኗ ሠዉ ያሥፈልጋታል የኔ ታሪክ ነዉ ግን ጠንካራ መሆን ያሥፈልጋል ሁሉም ሥለሚያልፍ ጠንካራ መሆን ያሥፈልጋል አላህ የጃቸዉን ይሥጣቸዉ አይሥቁም መቸም የኔዉማ አሁኑ እያለቀሰነዉ ያር ዱንያ ትፈትንህ ብየዉ አለሁ
ማሻአላህሀይቅነው
@@FatumaFatuma-ku3bb ይሸአላ። ደም። ያልቅሥ አይዞሺ
🥰🥰🥰🥰🥰
አላህ ያማረ የሠመረ ያርግላቸዉ🎉🎉🎉
ሚዜኤቹ። የግመል ሻኛ ወትፈው እይ ለማንኛውም መብሩቅ
ሱሱች የኔቅመ ሞች ጀግና ናቹህእኮ ለተቸገረው ማዘን ያጠፋውን አጥባቹህ ማሰጣት እፍ ምን ልበላቹህ🎊🎊🎊🎊💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋 አውል አተንምአንለቅህም😂 ብር በልቶከሆነ ኢተርቪው አቅርብልን ይመልሰ ብቅእዳረክ ጨረሰው
እኮ መላቀቅ የለም እኔ እንዴዚህ የተናዴድኩ ልጅቱ እዴት እዴምትሆን አላህ የተሻለውን እርዚቅ ይስጣት
@@add9654 የምር ይመልሰ እኔ በጋዝ ነው የማርከፈክፈው እጂ በኔብር ሌላሴት እደውም በስራቸው ውቤትገብታመቀመጥ የለባትም ታፍረሰው ከዛውጪ ታልፈለግ ማግባትይችላል እራሱንችሎ
@@amalaledaili ይሄ የቀን ጅብ ስት መከራዋን አይታ ባመጣችው ብር እድህ ባዴባባይ ማግባት
@@amalaledailiአይድረስ በይ የኔም በኔ ብር ነው እደዚህ ልጂ ዘንጦ ያገባ ያዉምኮ የገዛ ጓደኛየ ናት ያገባችዉ በሁለቶች ነዉ የተጎዳሁ 150ሺብሬም ቀልጦ ቀረ😢
@@hilamoo928 ያረቢ ጌታየ ቤትካልሰራሺለት አብሺሪ ታያለሺ የተሻለውን ይሰጥሻል እህቴ
ዋው ያምራል ሀገራችንን ሠላም ያርግልን
አሠላሙ አሌይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ ወዲም አወል ማሻአላህ ማሻአላህ ያመረ የሠመረ ትዳር ያረግ ላቸው አህለን ሰብ ላይክ 🌹🌹🌹👍👍👍
ሀይቅ ማሻአላህ ማሻአላህ 👍👍🌹🌹🌹
ልጆቹ ሁሉ እደዚ ያገባሉ እኔ ወንድ ሳይ ይጨንቀኛል ወይ ከስራዬ አልሆንኩ ወይ ከትዳሬ በሽተኛ ሆኘ ቀረሁ ኧረ አሁንስ አፈር አባቴ በበላሁ ራሴን ጠላሁት 😢 አዳዴ ዱኒያ ፊቷን ስታዞርብን ሁሉም ነገር ይጨልማል አሁን ሀገር ልግባ ወይስ ትንሽ ልታገል ጨክኔ እያልኩኝ እያሰቃየኝ ይሄው አለሁ 6 ወሬ ከጀመረኝ አመት አለፈኝ ከለከፈኝ 14 አመቴ ከደሜጋ ተቀላቅሎ ዛር ጅን አይነጥላ ሲህር። ምናቁድሪው ሁሉ ተጠራቅሞብኝ ህይወቴን አጨለመው ግራ ገብቶኛል ቤተሠቦቸኳ ደውለው አይዞሽ አይሉኝም እቅልፍ አጣሁኝ ኤርፎን ደቅኘ ራሴን አባብየ ነው የማስተኛው አሁን ስፅፍ እጀ እየተቀጠቀጠ በጣም እያስጨነቀኝ ነው መድረሻየን ነው ያሳጣኝ ከኢትዮ ከመጣሁ ገና 6 ወሬ 2 ቴ ሂጀ ቁርአን ተቀራብኝ ግን ይደበቃል ብቻየን ስሆን ያስጨንቀኛል ኡፍፍ በኔ የደረሴ በጠላቴ አይድረስ
የኔ እህት አሏህ ያሽርሽ
የኔ እህት አለህ ያሽርሽ ሁለየም የምችይውን ቀረ አን በራሥሽ እሩቃ አድርጊ
@@حضرمحمدسيد ከበር አይልም ቁርአን አይፈራም ልመና ይሻለዋል በጣም ከባድ ነው ሁቢ ሰው እያጎራጉሮ ሲለምነው ማስጨነቁን ተወት ያረገኛ ል ከየት እደመጣብ አላቅም ተሰቃየሁኝ😭😭
@@hadeyaaabera189አንችው ራሥሽ ሩቃ ቅሪበት
አብሽሬ እህቴ ሙስሊም ከሆንሽ አብዝተሽ ቁረአን አዳምጭ አላህ አፍያ ያረግሽ ያረብ
ማሻአሏህ መጋቢት 3,እድህ ነበር የኔም ወድም ሲያገባ ሃይቅ አደባባይ
አይ ዱንያ ለባለትዳሮች አላህ የሠመር ትዳር ያርግላቹሁ ግን ኮንመቱ በጣም ያሳዝናል እህቴ ሀቅሽን አላህ ይመልስልሽ ማማየ
ማናት እሷ
ማሻአላህ መብሩክ ሀይቅዋ አገሬ እንደት እደናፈቀኝ
ኧሯ አህመድአህመድ ስትሉ ደግሞ ሀይቅ አላችሁ የኔው ባል መስሎኝ ደግሞ የተካደችው ከናባቷ ስም መኩሸየ ናት😂 ቴት ጠፋ ብሎ ሰርፕራይዝ አርጎ ሊጠብቀኝ ነውብየ😂 ሆ ከናገባት ሴት ነበር ሂጀ እማነደው እቤቴማ አያገባትም😅 እልቅ መጣሁልህ እዲሁ ሰርጋችንን አዲሰን እንቀጥላለንበሰላም አንቺ የተካድሽው አይዞሽ ከይሩን ይዞልሻል ይሄ የሞተ ኑሮምአይጠቅም ውለታቢስ😢
😂😂😂😂ደግ ፔት ሳትነቅይብን😂
@@mekaneslame6910 ክክክክክ እሩብጉዳይ ሁኔ ነበር
ወላሂ የኔም አረጎኛል😢 አይ ዘመን ወንዶች ካሃዲ ናቸው 😊
ያላገባነው ተጨነቅን እኮጉዴ
@@hilamoo928 ወንድ ልጅ ሲያገኝ ይርሳናል እኔም ደርሶብኛል በኔ ህዝብ አግብቶ ወልዶል የት አቅሻለሁ አለኝ ይሄ ችጋራም የወንዶች ነገርተከድኖይብስል
ኡፍ እኔም እምዬ ኢትዬ ሀገሬነው ማገባው አቦ የሳዑዲ ትዳር እኝክ ደስአይለኝም ማማሩ ድባቡቡቻ ኡፍፍፍፍፍፍፍ😘💖💖💖💖እስኪ ለዚህ ያብቃን😘💖💖
አሠላሙአለይኩም ስደት የመረራችሁ የመዳም ቅመሞች የማታ እንጀራ አሏህ ይፍቃችዉ አላህ አገራችንን ሰላም ፍቅር ይስጥልን የኔ ማደግ የሚስደስታችዉ ቅኖችየ ፎሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ አድርጋችዉ አስደስቱኝ
ዋአሀይኩምሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁአሚን
አወል ጀግና❤❤❤❤ አወል ጀግና ነው
ኮካውለምዲነውየሚዴፋው
አላህ ያማረ የስመረ ትዳር ያድርግላቸው❤❤❤
😢😢ወለሂ አወል ማስሎኝ ማደገጤ ኡፉፉፉፉፉ😢😢😢😢😢
ማሻአላህ ደሞ ሀይቅ ነው
የኔ ውድ መብሩክ ረሂም አወል ባለመኖሬ😢
አወል 😅እህቴ ነች አላለምደ። እረሂም አወል ከዛሥ እሱ አወል አባቱ አወል😮
@@ሀዋራሠይድእህቱ አደለቺም የኔ ዉዲ እህት
ማሻ አላህ 🌹🌹🌹🌹
ኧረ ጉድነው ኮሜተሮች የተከዳሽው እህቴ አብሽሪ መጨረሻው አያምርም ዛሬ ቢደሠትም😥
እ ጉድሽን አመጣሽሳ አግብቶነበርደ
@@hadiass2781 ብዙ ኮሜቶች ሳነብ በሚስቱብርነው ያገባው ይላሉ አላሁ አእለም
ሥታምሩ
ያረቢ ይኼቀንናፈቀኝ ዉደ
ፉስታኑ ያምራል❤❤
መብሩክ❤❤❤❤❤❤❤
እኳን ደስ አላችሁ መብሩክ የማዳም ቅመሞች ሀገራችንን ሰላም አድርጎ እኛንም አሏህ ለሀገር ያብቃን ደስታም ሀዘንም በሀገር ያምራል😢🇪🇹💔
አሚን ያረብ
አሚንንን
አሚንን
ማሻ አላህ ደስ ሲል
ገን ያወል እህት ናት ለምትሉ ውነት ያወል እህቱ ከሆች. ወላሂ ነገሩኝ አተ እህትህ እኳ የሰው ቤት ስታፍርስ ያውም የስደት እህትህን ቤት ዝም አልክ ግን የማያቀው ከሆን ነው ችግሩ ልጂቱ እኔጋር ናት ዱባይ ከራሷ በላይ ነበር የምታምነው እኝ እራሱ በስልክ ያናገርን ነበር ወላሂ ለራሷ ሳትለብስ ለሱ ነው የምታለብስው
እነት ከሆነ ሰርጉ በለቅሶ ይቀየርበት
ግን እውነታቹህን ነው በቴክቶክ አምጧቸው እንቦጭቅ😂😂😂
@@reyanyoutub2743😂😂😂😂😂
😳😳አህመድ ሚስትነበርቺውዴ ባአላህ ንገሩኝ😂😂😂😂😂
@@zeynyamelkamu2265😂😂😂😂የተመታሺ
ማን እንዳገሬ ወላሂ❤🎉🎉🎉🎉
ማሻ አላ
ሴቶች ብራችሁን ያዙ ብታገቡም ለወንድ አንትላኩ ይሄ ባለሰርጉ ያገባው በሚስቱ ብር ነው እሷ መከራዋን እያየች ቤታችን ይቃናል ብላ እሱ ግን ይሄው በሷ ብር ሌላ አገባ ትዳርህ አይመር ኢንሻ አላህ እሷን አስለቅሰህ አይቀናህም መቸም አወል አማና አሳየዉ የህ ሌባ አህመዲ ፍታዉ
የአላህ ከባድነዉ በጣም ማንኛዉ ሰዉነዉ የሚታመነዉ ከቶ
የተበላብሽ ልጅ አላህ ያጠንክርሽ አብሬሽ አዝኛለሁ የስደቷ እህቴ
ወላሂ ልጅቱን ሳላውቃት ንባየ ፈሰሰ ባሌ አብሮኝ ለመለወጥ እየደከመ እራሱ ስደት ከባድ ነው
@@zuzutube6444 አወ እኛ ብቻነው ስሜቱን የምንረዳት ሳህ
ወላሂ ባላውቃትም አስዘንችኘ ልጂቱ አብሽሪ ለግዜው ነው አላህ ተተበዳዩች ነው ያገኘታል
መብሩክ ❤☺️☺️☺️☺️☺️🥀🥀🥀🥀🥀💃💃💃💃💃💃
👏👏👏👏🎉🎉🎉
እንዴካገባቆይቷል እኮ ይች ደሞ ማናት
መብሩክ ልልነበር ኮመቶች ግራ አጋቡኝና ተውኩኝ??😒🤔🤔
እኔስ አዎል አገባብየ😢😂😂😂
ውይይይ አህመድ ለካጉደኛነህ 😳😳የሚወራው ኡነትከሆነ እኳንም ቀረህብኝ ሆሆሆ
😂😂
መብሩክ🎉🎉
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
አገሬዋ ናፍቃኚነበ አየሆት 🎉🎉🎉🎉😢😢😢😢😢❤❤
የምር ነው🙄ግን ወይስ
እንደተባለው የሌላ እንባ ካለብህ ከልብሽ ይቅር በይኝ አጥፍቻለው ብለህ በጥሩ ሥነምግባር በማሳየት ልትክሳት ይገባል የሴትልጅ እንባ በጣም መጥፎነው በድርጊትህ ብታዝን ሴትልጅ ጥፋትህን አውቀህ አጥፍቻለው አፉበይኝ ካልካት በጣም ቅናትናሌላው እኛ ሙሥሊሞክች ሌላ እምነት ተካታዎች ከሚያደርጉት ማየት የለብንም እኛ እንደ እሥልምናችን ነው መሄድ ያለብ ማለቴ ኮካውን እንደ ክርሥቲያኖች ሻባይኙን እንደ ሚረጩት ልታደርጉት ነበር እንኳንም እሺ አላላቹም እንደገና ኬክም ሆነ ዳቦ ሥትቆርጡ 1 ብቻ ነው የሚቆረጠው ለምን እንደናንተ አቆራረጥ ከሆነ ክርሥቲያን ወገኖናችን መሥቀል ሰርቶ እንደሚቆርጡት ነው የቆረጣቹት እያወቃቹ አይመሥለኝም አላህ ይቅር ይበላቹ
ትክክል እኔ ለራሱ የመስቀል አቆራረጥ ሲቆርጡ ደነገጥኩ ምክንያቱም ይቅርታ ጥላቻ አይደለም ግን መስቀል ሙስሊሞችን አይመለከትም
ለምን የጨረቃ አቆራረስ አታሳዬም በየድግሱ እየዞራችሁ ዛሬስ አበዛችሁት እንተዋወቃለን የናቶቻችን እኩዬች ሙስሊም ሁነው የጠር ሚካአል ይዘክሩ ነበር ያኔ ሰላም ፍቅር ነበር ያሁኖቹ እስልምና ተከታዩች በዛ በናተ ዘመን የሰዉ ደም የሚዘከርበት አሁንስ በዛ እጭ ቆሻሻ ሁላ ችጋራም ሺንት ቤት አጠባ እየሄዱ ቁራአን ቀራን እያሉ አሁንስ አበዙት
@@YeshiDeress𝐝𝐚𝐝𝐛𝐢𝐧𝐬𝐢
መብሩክ የማረየሰመር ትዳርአህያርግላችችሁ ውለዱክበዱ ተጋቡ ተፋቱሳይሆን ወለዱ ከበዱ የምትባሉ አላህ ያርጋችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂
kkk
ማሻአላብያለሁአ❤❤❤❤❤❤❤
አገራቺንደሥቲል❤❤
የትአገርነዉ ኮምበልቻትመስለሳለችበግምት ማሻአላህመብሩክ
ሀይቅ🥰🥰🥰
@@ethiopia227 እሽአመሰግናለሁአላህሰላምያርግልንኢትዮጵያን
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤መብሩኩ
ማሻአላህ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ሙዚቃ ይቅር እምትሉ
ኩሜቱች የመጥፉትን አያገባችሁም ሀሉ በኒአዳም የሳሳታል አንች እራስሽ ነውርኝ ነሽ
የሤቶቹ ሻርፕ እዴትነው አሁን ይሄ አለባበስ ምን ውበትአለው 🤔🤔🤔🤔🤔🤔
ማሻአላህ
መብርክ
ያረቢ ሹፈን 😢😢
🎉
ሀይቃቺን
ኬክ አቆራረጣችሁ በሥመአም ወመፈሥ ቅዱሥ ሆነኮ 😂😂😂😂
ቢቀርስ የብርጭቆ ኮካ ለመጠጣት ያደረጉት ትግል እንዴት እዳሰቀኝ😅😅😅😅
☺️☺️☺️☺️☺️✍️✍️
መብሩክ እኛንም ለዚህ ያብቃን
መብሩክ
መሸአላ ሠሸአላ አገራችሀይቅላይ መብሩክ❤❤❤❤❤❤
አህመድ ፈንታው ♥♥ማሻ አላህ
ሀይቅየ ሀገሬ ሰላምሽ ዪብዛ
🤣🤣🤣🤣🤣🤣
4ተኛ 💃💃💃💃ቅመሞቺየ ለኛም ታማኝ ለሚስቱ ሞቺ አላህ ይስጠን 💃💃እኔም የዛሬ15ቀን ሰርጌ ነዉ 😆😆😆😆👰👰👰👰👰 በሰርግ አግቡ ሴቶቺ አለማቺሁን እዩ 😆
ማሻአላህ እኔንም ጥሪኝ🥰💃💃💃👠👠💼👓🌂🤗😍😂😂
እመጣለሁ መብሩኪን
ማሻአላህ ማሻአላህመብሩክ ❤❤❤😂
@@bintOmer-xt6tj ነይልኝ
@@saadas9954 ነይ ቅመም
🥰🥰🥰🥰🥰🥰
እረ የአወል አይደለም ሠርጉ መብሩክ ብያለሁ ወንድም አህመድየየየ
የሌባአይነደረቅእኔአንተንብሆንከበረትአልወጣምሌባማፈሪያ ታገኛለህ እህታችንአልቅሣአቀርምጠብቅብቻ ኗሪያድርገን
ማንን ነዉ
@@Guggi-zw4evሙሽራው
ለምንታለቅሳለች እሷምታግባ
ደግሞ ቢላ አየያዙ በግ ሊያርድ ነው የሚመስለው
አይ ወዶች አላህ ይይላችሁ ወላሂ እኔም 14 አመታችን ከተጋባን ሳኡድ አረቢያ 12 አመት የለፋሁበትን አግብቶ ወልዶ ገዘቤን አውድሞ ይሄው ቁጭ ብያለሁ የእኔ እባ በጉጨ ሲወርድ እደሚያቃጥለኝ እሱን እባየ እሳት ይሁንበት ያረብ አላህ ይፈትነው
አብሽሪ እህቴ አላህ የተሻለውን ይሰጥሻል
አይዞሽ ማር በሁላችንም ላይ ገው😢😢😢
ኧረ ሰውየው መጣጣነው እሳካሁን ስቱን አማስሎል የስደተኛዋን አላህ ሀቆን ይፈረድላት
❤❤❤❤❤❤❤❤😂
my ሀይቅ ዉዷ ሀገሬ
ንፍቅብላኛለች
@@taibah5903 እኔም ድባቡም አየሩም ሀይቅ ላይ ያልናፈቀኝ የለም ትዝታ ብቻ አይ ስደት
አህመድ ያገሬልጂ 😢😢😢😢😢
የማነውሰርግ ግን የባለፈው ነውደ
ቆይ ዳታ ተለቀቀ እዴ ግን
ላ
ስደተኛዋእህቴአላህየተሻለውንይስጥሽ.
መብሩክ መጨረሻላይ አሳቁኝ😂
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ኮሜንቶች የምታወሩት እዉነት ከሆና እባዋ ኮርፍ ሁኖ ይዉሰደዉ ስደት ያላችሁ እህቶቸ ተጠቀቁ አሁን የሚታመን ወንድ የለም ሌባች ናቸዉ
❤❤❤
😊😊😢😢😢
በሴት ላይ ሴት የሚደርብ ወድ መሽኛው አይቁምለት የተኮለሰ ድመት ይሁን
ሻንፖይን ሲርጩ አይተው እነሱ ኮካ ኮላ ይሁን ብለናል😂😂😂
ክክክ
😂😂😂😂ሰው ባለው ነው
ሀራ ሊገብነውደ
አብሬአደጌአህመዲፈታዉ
አላህ ያልምዳቸው
ማሻአላህልልልልልልልልል👏👏👏👏👏💍💍💍💍💍💍💍❤❤❤💃💃💃💃💃💃💃💃🏃🏃🏃🏃🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
በክረምት ሰርግ አይደብርም
ሀይቅዬ እንዴት ነሽ ሀገሬ
የእውነት እደዚህ አድርገህከሆነ አህመድ አንተ ሠው አይደለህም ምናለ እንዳተአይነት ዘመድ ባይኖረኝ 😢😢😢😢
ምን አድርጎነዉ ሙሽራዉ ነዉዴ
መብሩክ እዳንል ኮይመቴች ምን እያላችሁነው ግማሹ አስረገዘ ይላሉ ግማሹ ብር በልቶ ይላሉሳ አልገባኝም እኔመቸም ፍትህ???
😢😢ውነትም ፍትህ ለተገፋችው ሴት ያረቢ ትግስቱን ይስጣት እንኳን የ11 አመት የወርም ያመኛል ለኔ
ኧረወላሂእዉነትከሆነየምሰማዉኮመት እህቴ የኔከርታታአላህብርታቱንይስጣት😢😢😢
አላህይፍረድየሡንእሄሌባአ
ማለት ያኔ ይኸ ያገባውልጅነውደ የምወቅሡት ምን ሠርቶነው አልገባኝም
Enim አልገባንግም
ቡድወ ታልተደረገ ኒካሀው የሚፀድቅ አይመስላችሁምደ ኧረ አበዛችሁት አሁንስ
ማሻአላህ❤❤❤❤❤❤
እሷ ግን የስተና ልጅነች ላቃት አልቻልኩም
ህተ ጆታ ልብሴን ውሰደው ቢላት ወላሂ አላህ ምስክር ነው በጣም ማርካልብስ ገዝታ ላከችለት ወላሂ አስራአድ 11አመት ስትሰራ አንድ ቀን አጉላበት አታወቅም
አላህ የስራው ይስጠው
🎉🎉እኔ የታየኝ #ፊዳከ የሚለዉ ባስ ያሠላም
መብሩክ🎉🎉🎉🎉🎉 😢ባልስቅም በአሁን ሰአት🟩🟨🟥ድል ለአማራ ፋኖ💪🟩🟨🟥
🟩🟨🟥ድል ለአማራ ፋኖ💪🟩🟨🟥
🟩🟨🟥ድል ለአማራ ፋኖ💪🟩🟨🟥
🟩🟨🟥ድል ለአማራ ፋኖ💪🟩🟨🟥
🟩🟨🟥ድል ለአማራ ፋኖ💪🟩🟨🟥
🟩🟨🟥ድል ለአማራ ፋኖ💪🟩🟨🟥
🟩🟨🟥ድል ለአማራ ፋኖ💪🟩🟨🟥
🟩🟨🟥ድል ለአማራ ፋኖ💪🟩🟨🟥
🟩🟨🟥ድል ለአማራ ፋኖ💪🟩🟨🟥
🟩🟨🟥ድል ለአማራ ፋኖ💪🟩🟨🟥
🟩🟨🟥ድል ለአማራ ፋኖ💪🟩🟨🟥
🟩🟨🟥ድል ለአማራ ፋኖ💪🟩🟨🟥
🟩🟨🟥ድል ለአማራ ፋኖ💪🟩🟨🟥
🟩🟨🟥ድል ለአማራ ፋኖ💪🟩🟨🟥
🟩🟨🟥ድል ለአማራ ፋኖ💪🟩🟨🟥
🟩🟨🟥ድል ለአማራ ፋኖ💪🟩🟨🟥
🟩🟨🟥ድል ለአማራ ፋኖ💪🟩🟨🟥
አዎ ልድ ለተገፋው አማራና ፋኖ😢🎉🎉
😅😅😅😅
ዝም በይ አስመሣይ የሐገር ተቆርቋሪ ለመምሰልነዉ ዝምብለሽ ለአብርሽና ሩታ ላኪ እየሸቀልሽ
አላህየ ሀገራችንን ሠላም አድርገህ እኛንም የመዳም ቅመሞችን ለዚህ ወግ ማረግ አብቃን በሀገራችን ላይ❤😥💚💛❤
አሚንንንንያረብ
አሚንን ያረብ ግን ያወል እህት ናት እደ ማሻአለህ
አሚን
አሚንንንያረብ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉😢😢😢
አሜን❤❤❤
የሙዚቃዉ ነገርስ ኢላሂ ሂድያ ስጠን ሀገራችን ሰላም አድርግልን ያረብ
ወላሁ ሙስተአን ማሻ አላህ የትሉ ልጆች ግን አላህ ልትፈሩ ይገባል መች ኢስላማዊ ሆነና ነው ማሻ አላህ የምትልት ከለባበሷ ጀምሮ
ሳህ
ሳህ
Sah
ሳህ. አላህ ይዘንልን. እህት
እውነት ከሆነ ኮመንት ላይ ያየሁት ፍትህ ፍትህ ለ ስደተኛዋ እህቴ ምስኪን አብሽር የኔ እህት አላህ የተሻለ ይስጥሽ
ማሥገደልነበር። ይህወራዳ
ከጎኗ ሠዉ ያሥፈልጋታል የኔ ታሪክ ነዉ ግን ጠንካራ መሆን ያሥፈልጋል ሁሉም ሥለሚያልፍ ጠንካራ መሆን ያሥፈልጋል አላህ የጃቸዉን ይሥጣቸዉ አይሥቁም መቸም የኔዉማ አሁኑ እያለቀሰነዉ ያር ዱንያ ትፈትንህ ብየዉ አለሁ
ማሻአላህሀይቅነው
@@FatumaFatuma-ku3bb ይሸአላ። ደም። ያልቅሥ አይዞሺ
🥰🥰🥰🥰🥰
አላህ ያማረ የሠመረ ያርግላቸዉ🎉🎉🎉
ሚዜኤቹ። የግመል ሻኛ ወትፈው እይ ለማንኛውም መብሩቅ
ሱሱች የኔቅመ ሞች ጀግና ናቹህእኮ ለተቸገረው ማዘን ያጠፋውን አጥባቹህ ማሰጣት እፍ ምን ልበላቹህ🎊🎊🎊🎊💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋 አውል አተንምአንለቅህም😂 ብር በልቶከሆነ ኢተርቪው አቅርብልን ይመልሰ ብቅእዳረክ ጨረሰው
እኮ መላቀቅ የለም እኔ እንዴዚህ የተናዴድኩ ልጅቱ እዴት እዴምትሆን አላህ የተሻለውን እርዚቅ ይስጣት
@@add9654 የምር ይመልሰ እኔ በጋዝ ነው የማርከፈክፈው እጂ በኔብር ሌላሴት እደውም በስራቸው ውቤትገብታመቀመጥ የለባትም ታፍረሰው ከዛውጪ ታልፈለግ ማግባትይችላል እራሱንችሎ
@@amalaledaili ይሄ የቀን ጅብ ስት መከራዋን አይታ ባመጣችው ብር እድህ ባዴባባይ ማግባት
@@amalaledailiአይድረስ በይ የኔም በኔ ብር ነው እደዚህ ልጂ ዘንጦ ያገባ ያዉምኮ የገዛ ጓደኛየ ናት ያገባችዉ በሁለቶች ነዉ የተጎዳሁ 150ሺብሬም ቀልጦ ቀረ😢
@@hilamoo928 ያረቢ ጌታየ ቤትካልሰራሺለት አብሺሪ ታያለሺ የተሻለውን ይሰጥሻል እህቴ
ዋው ያምራል ሀገራችንን ሠላም ያርግልን
አሠላሙ አሌይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ ወዲም አወል ማሻአላህ ማሻአላህ ያመረ የሠመረ ትዳር ያረግ ላቸው አህለን ሰብ ላይክ 🌹🌹🌹👍👍👍
ሀይቅ ማሻአላህ ማሻአላህ 👍👍🌹🌹🌹
ልጆቹ ሁሉ እደዚ ያገባሉ እኔ ወንድ ሳይ ይጨንቀኛል ወይ ከስራዬ አልሆንኩ ወይ ከትዳሬ በሽተኛ ሆኘ ቀረሁ ኧረ አሁንስ አፈር አባቴ በበላሁ ራሴን ጠላሁት 😢 አዳዴ ዱኒያ ፊቷን ስታዞርብን ሁሉም ነገር ይጨልማል አሁን ሀገር ልግባ ወይስ ትንሽ ልታገል ጨክኔ እያልኩኝ እያሰቃየኝ ይሄው አለሁ 6 ወሬ ከጀመረኝ አመት አለፈኝ ከለከፈኝ 14 አመቴ ከደሜጋ ተቀላቅሎ ዛር ጅን አይነጥላ ሲህር። ምናቁድሪው ሁሉ ተጠራቅሞብኝ ህይወቴን አጨለመው ግራ ገብቶኛል ቤተሠቦቸኳ ደውለው አይዞሽ አይሉኝም እቅልፍ አጣሁኝ ኤርፎን ደቅኘ ራሴን አባብየ ነው የማስተኛው አሁን ስፅፍ እጀ እየተቀጠቀጠ በጣም እያስጨነቀኝ ነው መድረሻየን ነው ያሳጣኝ ከኢትዮ ከመጣሁ ገና 6 ወሬ 2 ቴ ሂጀ ቁርአን ተቀራብኝ ግን ይደበቃል ብቻየን ስሆን ያስጨንቀኛል ኡፍፍ በኔ የደረሴ በጠላቴ አይድረስ
የኔ እህት አሏህ ያሽርሽ
የኔ እህት አለህ ያሽርሽ ሁለየም የምችይውን ቀረ አን በራሥሽ እሩቃ አድርጊ
@@حضرمحمدسيد ከበር አይልም ቁርአን አይፈራም ልመና ይሻለዋል በጣም ከባድ ነው ሁቢ ሰው እያጎራጉሮ ሲለምነው ማስጨነቁን ተወት ያረገኛ ል ከየት እደመጣብ አላቅም ተሰቃየሁኝ😭😭
@@hadeyaaabera189አንችው ራሥሽ ሩቃ ቅሪበት
አብሽሬ እህቴ ሙስሊም ከሆንሽ አብዝተሽ ቁረአን አዳምጭ አላህ አፍያ ያረግሽ ያረብ
ማሻአሏህ መጋቢት 3,እድህ ነበር የኔም ወድም ሲያገባ ሃይቅ አደባባይ
አይ ዱንያ ለባለትዳሮች አላህ የሠመር ትዳር ያርግላቹሁ ግን ኮንመቱ በጣም ያሳዝናል እህቴ ሀቅሽን አላህ ይመልስልሽ ማማየ
ማናት እሷ
ማሻአላህ መብሩክ ሀይቅዋ አገሬ እንደት እደናፈቀኝ
ኧሯ አህመድአህመድ ስትሉ ደግሞ ሀይቅ አላችሁ የኔው ባል መስሎኝ ደግሞ የተካደችው ከናባቷ ስም መኩሸየ ናት😂 ቴት ጠፋ ብሎ ሰርፕራይዝ አርጎ ሊጠብቀኝ ነውብየ😂 ሆ ከናገባት ሴት ነበር ሂጀ እማነደው እቤቴማ አያገባትም😅 እልቅ መጣሁልህ እዲሁ ሰርጋችንን አዲሰን እንቀጥላለንበሰላም አንቺ የተካድሽው አይዞሽ ከይሩን ይዞልሻል ይሄ የሞተ ኑሮምአይጠቅም ውለታቢስ😢
😂😂😂😂ደግ ፔት ሳትነቅይብን😂
@@mekaneslame6910 ክክክክክ እሩብጉዳይ ሁኔ ነበር
ወላሂ የኔም አረጎኛል😢 አይ ዘመን ወንዶች ካሃዲ ናቸው 😊
ያላገባነው ተጨነቅን እኮጉዴ
@@hilamoo928 ወንድ ልጅ ሲያገኝ ይርሳናል እኔም ደርሶብኛል በኔ ህዝብ አግብቶ ወልዶል የት አቅሻለሁ አለኝ ይሄ ችጋራም የወንዶች ነገርተከድኖይብስል
ኡፍ እኔም እምዬ ኢትዬ ሀገሬነው ማገባው አቦ የሳዑዲ ትዳር እኝክ ደስአይለኝም ማማሩ ድባቡቡቻ ኡፍፍፍፍፍፍፍ😘💖💖💖💖እስኪ ለዚህ ያብቃን😘💖💖
አሠላሙአለይኩም ስደት የመረራችሁ የመዳም ቅመሞች የማታ እንጀራ አሏህ ይፍቃችዉ አላህ አገራችንን ሰላም ፍቅር ይስጥልን የኔ ማደግ የሚስደስታችዉ ቅኖችየ ፎሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ አድርጋችዉ አስደስቱኝ
ዋአሀይኩምሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
አሚን
አወል ጀግና❤❤❤❤ አወል ጀግና ነው
ኮካውለምዲነውየሚዴፋው
አላህ ያማረ የስመረ ትዳር ያድርግላቸው❤❤❤
😢😢ወለሂ አወል ማስሎኝ ማደገጤ ኡፉፉፉፉፉ😢😢😢😢😢
ማሻአላህ ደሞ ሀይቅ ነው
የኔ ውድ መብሩክ ረሂም አወል ባለመኖሬ😢
አወል 😅እህቴ ነች አላለምደ። እረሂም አወል ከዛሥ እሱ አወል አባቱ አወል😮
@@ሀዋራሠይድእህቱ አደለቺም የኔ ዉዲ እህት
ማሻ አላህ 🌹🌹🌹🌹
ኧረ ጉድነው ኮሜተሮች የተከዳሽው እህቴ አብሽሪ መጨረሻው አያምርም ዛሬ ቢደሠትም😥
እ ጉድሽን አመጣሽሳ አግብቶነበርደ
@@hadiass2781 ብዙ ኮሜቶች ሳነብ በሚስቱብርነው ያገባው ይላሉ አላሁ አእለም
ሥታምሩ
ያረቢ ይኼቀንናፈቀኝ ዉደ
ፉስታኑ ያምራል❤❤
መብሩክ❤❤❤❤❤❤❤
እኳን ደስ አላችሁ መብሩክ የማዳም ቅመሞች ሀገራችንን ሰላም አድርጎ እኛንም አሏህ ለሀገር ያብቃን ደስታም ሀዘንም በሀገር ያምራል😢🇪🇹💔
አሚን ያረብ
አሚንንን
ሳህ
አሚን
አሚንን
ማሻ አላህ ደስ ሲል
ገን ያወል እህት ናት ለምትሉ ውነት ያወል እህቱ ከሆች. ወላሂ ነገሩኝ አተ እህትህ እኳ የሰው ቤት ስታፍርስ ያውም የስደት እህትህን ቤት ዝም አልክ ግን የማያቀው ከሆን ነው ችግሩ ልጂቱ እኔጋር ናት ዱባይ ከራሷ በላይ ነበር የምታምነው እኝ እራሱ በስልክ ያናገርን ነበር ወላሂ ለራሷ ሳትለብስ ለሱ ነው የምታለብስው
እነት ከሆነ ሰርጉ በለቅሶ ይቀየርበት
ግን እውነታቹህን ነው በቴክቶክ አምጧቸው እንቦጭቅ😂😂😂
@@reyanyoutub2743😂😂😂😂😂
😳😳አህመድ ሚስትነበርቺውዴ ባአላህ ንገሩኝ😂😂😂😂😂
@@zeynyamelkamu2265😂😂😂😂የተመታሺ
ማን እንዳገሬ ወላሂ❤🎉🎉🎉🎉
ማሻ አላ
ሴቶች ብራችሁን ያዙ ብታገቡም ለወንድ አንትላኩ ይሄ ባለሰርጉ ያገባው በሚስቱ ብር ነው እሷ መከራዋን እያየች ቤታችን ይቃናል ብላ እሱ ግን ይሄው በሷ ብር ሌላ አገባ ትዳርህ አይመር ኢንሻ አላህ እሷን አስለቅሰህ አይቀናህም መቸም አወል አማና አሳየዉ የህ ሌባ አህመዲ ፍታዉ
የአላህ ከባድነዉ በጣም ማንኛዉ ሰዉነዉ የሚታመነዉ ከቶ
የተበላብሽ ልጅ አላህ ያጠንክርሽ አብሬሽ አዝኛለሁ የስደቷ እህቴ
ወላሂ ልጅቱን ሳላውቃት ንባየ ፈሰሰ ባሌ አብሮኝ ለመለወጥ እየደከመ እራሱ ስደት ከባድ ነው
@@zuzutube6444 አወ እኛ ብቻነው ስሜቱን የምንረዳት ሳህ
ወላሂ ባላውቃትም አስዘንችኘ ልጂቱ አብሽሪ ለግዜው ነው አላህ ተተበዳዩች ነው ያገኘታል
መብሩክ ❤☺️☺️☺️☺️☺️🥀🥀🥀🥀🥀💃💃💃💃💃💃
👏👏👏👏🎉🎉🎉
እንዴካገባቆይቷል እኮ ይች ደሞ ማናት
መብሩክ ልልነበር ኮመቶች ግራ አጋቡኝና ተውኩኝ??😒🤔🤔
🥰🥰🥰🥰🥰
እኔስ አዎል አገባብየ😢😂😂😂
ውይይይ አህመድ ለካጉደኛነህ 😳😳የሚወራው ኡነትከሆነ እኳንም ቀረህብኝ ሆሆሆ
😂😂
መብሩክ🎉🎉
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
አገሬዋ ናፍቃኚነበ አየሆት 🎉🎉🎉🎉😢😢😢😢😢❤❤
የምር ነው🙄ግን ወይስ
እንደተባለው የሌላ እንባ ካለብህ ከልብሽ ይቅር በይኝ አጥፍቻለው ብለህ በጥሩ ሥነምግባር በማሳየት ልትክሳት ይገባል የሴትልጅ እንባ በጣም መጥፎነው በድርጊትህ ብታዝን ሴትልጅ ጥፋትህን አውቀህ አጥፍቻለው አፉበይኝ ካልካት በጣም ቅናትና
ሌላው እኛ ሙሥሊሞክች ሌላ እምነት ተካታዎች ከሚያደርጉት ማየት የለብንም እኛ እንደ እሥልምናችን ነው መሄድ ያለብ ማለቴ ኮካውን እንደ ክርሥቲያኖች ሻባይኙን እንደ ሚረጩት ልታደርጉት ነበር እንኳንም እሺ አላላቹም እንደገና ኬክም ሆነ ዳቦ ሥትቆርጡ 1 ብቻ ነው የሚቆረጠው ለምን እንደናንተ አቆራረጥ ከሆነ ክርሥቲያን ወገኖናችን መሥቀል ሰርቶ እንደሚቆርጡት ነው የቆረጣቹት እያወቃቹ አይመሥለኝም አላህ ይቅር ይበላቹ
ትክክል እኔ ለራሱ የመስቀል አቆራረጥ ሲቆርጡ ደነገጥኩ ምክንያቱም ይቅርታ ጥላቻ አይደለም ግን መስቀል ሙስሊሞችን አይመለከትም
ለምን የጨረቃ አቆራረስ አታሳዬም በየድግሱ እየዞራችሁ ዛሬስ አበዛችሁት እንተዋወቃለን የናቶቻችን እኩዬች ሙስሊም ሁነው የጠር ሚካአል ይዘክሩ ነበር ያኔ ሰላም ፍቅር ነበር ያሁኖቹ እስልምና ተከታዩች በዛ በናተ ዘመን የሰዉ ደም የሚዘከርበት አሁንስ በዛ እጭ ቆሻሻ ሁላ ችጋራም ሺንት ቤት አጠባ እየሄዱ ቁራአን ቀራን እያሉ አሁንስ አበዙት
@@YeshiDeress𝐝𝐚𝐝𝐛𝐢𝐧𝐬𝐢
መብሩክ የማረየሰመር ትዳርአህያርግላችችሁ ውለዱክበዱ ተጋቡ ተፋቱሳይሆን ወለዱ ከበዱ የምትባሉ አላህ ያርጋችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂
kkk
ማሻአላብያለሁ
አ❤❤❤❤❤❤❤