ስለሁሉም ነገር ለማወቅ ተዋህዶን መመርመር ግድ ነው (ክፍል 4)በመምህር ተስፋዬ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 13 พ.ค. 2020

ความคิดเห็น • 38

  • @meronmeron8872
    @meronmeron8872 3 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen kalhiywet yasmalin memiherachin bdeme betena yakoylini 🙏🙏🙏

  • @liubeletw7055
    @liubeletw7055 3 ปีที่แล้ว +2

    መምህር ፀጋውን ያብዛልህ እንድንማር ላደረገን ለድግል ማርያም ልጅ ለልኡል እግዚአብሄር ክብርና ምስጋና አምልኮና ውዳሴ ይግባው

  • @mesekeremtekle4926
    @mesekeremtekle4926 3 ปีที่แล้ว

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሂወት ያሰማልን ተስፋ መንግስቱን ያውርስልን አባታችን

  • @destayemeriyamlijj8786
    @destayemeriyamlijj8786 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen 👏🥰🥰🥰
    Waqaayyoon sagalee jirenyaa siin haa dhageesisuu👏

  • @meseret2813
    @meseret2813 4 ปีที่แล้ว

    መምህር ተሰፋ ስላሴ እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንክን እረጅም ያድርግልን በእውነት ፀጋውን እውቀት ጥበብን ያብዛልህ

  • @hiwotimariyamenata5806
    @hiwotimariyamenata5806 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምክ ይብዛ መምህር ቃል ህይወት ያስማልን እግዚአብሔር ፀጋው ያብዛላችሁ አሜን አሜን አሜን

  • @zamzamzam4317
    @zamzamzam4317 2 ปีที่แล้ว

    Amen....3

  • @classiphone5329
    @classiphone5329 4 ปีที่แล้ว +3

    Amen Amen Amen kale hiwotin yasemalen wandemachin

  • @mengistualamu9438
    @mengistualamu9438 4 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ደስ የሚል አስተምሮ ነው አሪፍ ማስረዳት ስለሆነ ደስብሎኝ ነው የምሰማው ። እኔ ሰጣን ወጣ አልወጣ አይደንቀኝም ግን ስለሴጣን መሰሪ ስራ መረዳት በጣም ነው የሚያጓጓኝ ። ሴጣን የሆነ ነገር እንደደበቀኝ ግን ይገባኛል ። የእግዚያብሄር ስራው ድንቅ ነው ። ያንን እንዳናቅ ወይንም እዳንረዳ ከፍለፊታችን የጋረደን አካል አለ ። እሱም የወደቀው ሴጣን ነው ።

  • @user-bu2ly2td1t
    @user-bu2ly2td1t 2 ปีที่แล้ว

    ቀለ ሂወት ያሰማልን በውነት መምህራችን

  • @user-kq4fv8kk4q
    @user-kq4fv8kk4q 4 ปีที่แล้ว +1

    ፀጋዉን ያብዛለዉት መምሕር

  • @user-nm7xc9qi8f
    @user-nm7xc9qi8f 4 ปีที่แล้ว +4

    መምህሬ እድሜ ጥበብ ይስጥህ።

  • @edenaraya6643
    @edenaraya6643 3 ปีที่แล้ว +1

    መምህር ሰለቅድሳን ታሪክ ነገርከን በረከታቸው ይደርብን እናመሰግንሀለን

  • @masy2770
    @masy2770 4 ปีที่แล้ว

    Amen kale hiwet yasemaln

  • @adislasti4907
    @adislasti4907 4 ปีที่แล้ว

    Ameen 3 kale hiwot yasemlen memeher tsegwun yabzlot

  • @user-th6nb3kj8x
    @user-th6nb3kj8x 4 ปีที่แล้ว +5

    ሲጀመር መምህር ግርማን ለማግኝት ንፁ የእምነት ሀይል ያስፈልጋል ስለዝ ቅድምያ እንፀልይ

  • @shameershami1017
    @shameershami1017 4 ปีที่แล้ว +1

    መምህራችን ፀጋውን አብዝቶ ይስጥህ ወንድሜ ህይወት ያሰማልን አሜን።

  • @meseretwalatamikaeel4345
    @meseretwalatamikaeel4345 4 ปีที่แล้ว +1

    Ameen Ameen Ameen memeherchin beunet kale hiwot yasemelen

  • @mohammadfarhat1865
    @mohammadfarhat1865 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏

  • @hdu4612
    @hdu4612 4 ปีที่แล้ว +3

    ሰላምላንተይሁን፣ወንድማችን፣ቃለሂወትንያሰማልኝ፣ያገልግሎትዘመንህን፣ይባርከው

  • @user-th6nb3kj8x
    @user-th6nb3kj8x 4 ปีที่แล้ว +2

    ሁሉን እድናቅ ውስጣዊ እምነት ሀይል ያስፈልጋል የልዑል እግዝያብሂር ሀይሉን በውስጣችን ያሳድርብን መምህር በእውነት ጥሩ ትምርት ነው መምህር ግርማ በጣም ምውዳቸው መጋው እዲመለስ ያረጉ ናቸው

  • @user-xg9oi9fg8i
    @user-xg9oi9fg8i 4 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ላንተ መምህር ተሰፋዩ አበራ ቃለ ህይወት ያሰማልን ጥሩ ትምህርት እና ምክሮችን እ/ግ ይሰጥልን

  • @solnetu1260
    @solnetu1260 4 ปีที่แล้ว

    Amen kale heywet yasemalen Yagelglot zemnhen yebarkelhe .

  • @asterethiopia6131
    @asterethiopia6131 4 ปีที่แล้ว

    Kale hiwot yasemalin

  • @user-xx5xq1qy4r
    @user-xx5xq1qy4r 4 ปีที่แล้ว +3

    ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህሬ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ አባቴ🙎

  • @memeke5620
    @memeke5620 4 ปีที่แล้ว

    Egzybiher yestalen kala hweat yasmalen

  • @ruthina1927
    @ruthina1927 4 ปีที่แล้ว +1

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @barazahrani4495
    @barazahrani4495 3 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ሕይወት ያስማልን መምህር አዎ መምህር አባታችንን አባ ዮሐንስ በመጥፎ መልኩ ነው በስልክ እሚውሩት ግን እውነት ያ አይደለም እኔ እራሴ ካአንድም ሁሉቴ ወንድሜን ልኬዋለሁ ትክክል ኛው ማውቅ እንፈልግ ሄዶ ማየት ነው የስዎች ወሬ በጣም ያሳዝናል እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው

  • @nardosyemaryamlji9216
    @nardosyemaryamlji9216 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ መምህራችን

  • @HELENTUBE7
    @HELENTUBE7 4 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ለዚህ ቤት እንዛመድ

  • @konjitfassil5281
    @konjitfassil5281 4 ปีที่แล้ว

    Temeret teru hono gen bemehal yemegebaw masetawekey bezatu makomeya yelewem yemerebesh new .

    • @thinkitsnotillegalyet
      @thinkitsnotillegalyet 2 ปีที่แล้ว

      Yann eko memhr mnm mareg ayichlm youtube rasu new yemiyametaw

  • @ermiasbahta7349
    @ermiasbahta7349 4 ปีที่แล้ว +1

    የድምፅ ጥራት አድርግበት

  • @frewoynisolomon8840
    @frewoynisolomon8840 4 ปีที่แล้ว

    Wonedm moktera yeabtachen kale betelkelge pelase

  • @barazahrani4495
    @barazahrani4495 3 ปีที่แล้ว

    እኔ በመቁጠሪያ ስቀጠቅጥው መምህር እራሴ ላይ እሚሄድ ነገር አለ ምንድነው?