ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ለዚህ ያብቃኝ ወይ ማንዉ እንደእኔ ኢትዮጵያ ገቢቱ ለመደን የችኮል እንደእኔ እመናቱ ፀበሎ ወይይይይ እግዚአብሔር እሪዳኝ
አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን
enama betam new yena kena yemanafeqaw ehta egzbiher. yerdasha
Aሜን
አኔ ፀዳለ ማርያም እባላለሁ የምኖረው USA ሜሪላንድ ነው መምህር ተስፋዬ ልክ አሁን ሰይፈ ስላሴን እና ውዳሴ ማርያምን ደግሜ እንደጨረስኩ ባልኩበት አፌ ነው የማወራህ የዛሬ 10 አመት በሰርጌ ማታ እለት የ ስምንት ወር እርጉዝ ሖኜ ነበር ህመሙ የጀመረኝ ማለትም ከደረቴ ጀምሮ እስከ ጀርባዬ ይከበኛል በቀኝ በግራ በኩል መተኛት አልችልም በደረቴ መተኛት ካልሆነ መሬት ላይም ቁጭ ማለትም አልችልም ወደ ዘጠኝ የተለያየ አይነት ህክምና አድርጌአለሁ እንደ MRI እና CT scan endoscopy የልብ ህክምና ጨምሮ ግን ምንም የለብሽም ነው የሚሉኝ የንሰሐ አባቴን አባ ወልደ ገብርኤልን በቅርቡ በሞት ተለዩኝ ልጆቼን ቤተሰቤን እቤት መተው ይጠምቁኝ ነበር: ስለ ቤተሰቤ መዳን ብዙ ነገር አስበው ነበር ይህ ክፉ ሰይጣን በበሽታ ቀጨብን ምን ላድርግ መምህር ሆይ አንድ ቀንም ቢሆን ፀዳለ ማርያምን ከያዛት ደዌ ፈውሳት ብለህ ስላሴዋችን አሳስብልኝ አደራህን በተለይ ስጋ ወደሙን ስትቀበል አስበኝ እኔ እና ባለቤቴንም ለስጋ ወደሙ እንድንበቃ አስበን ሐይለ እየሱስ ይባላል ቸሩ መድሐንያለም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ ፀጋውን ይጨምርልህ መምህር🙏
አይዞሽ እህታችን እመአምላክ ትፍውስሽ
@@rahel6463 አሜን🙏ፀዳለ ማርያምን ፈውሻት በይልኝ የጌታችንን እናት ድንግል ማርያምን አመሰግናለሁ የኔ እህት🙏
መምህር ተስፋዬ እባኮህን የኔ ወንድም የአባታችን የመላከ መንክራት ግርማን አድራሻ አሳውቀን በጣም በቡዙ ነገር ተጨንቂያለሁ እባክህን ፀልይኘ አንተን በጣም ማግኘት እፈልጋለሁ ፅጌ ማርያም እና ወልደ መድህን።
መምህርዬ ይሄ ሁሉ ለኛ ብለህ እኮ ነው እግዚያብሄር ይስጥህ 🙏
ምን ያድርግ ካላይን አናምን ከባድ ሆንን
እውነት አዎ እግዚአብሔር ይስጥክ እንደዚህ እዳንተ አይነቱን ስንሳሳት የሚገስጸንን ስንጠፋ በርቱ ጸልዩ እያለ የሚያበረታታንን ያብዛልን
አሜን
እረ መምህር በግድ ነው የጨረስኩት አቃጠልሽኝ እያለ እየተማረረ የተረገምሽ ብሎ እየተሳደበ ነው ያስጨረስኩት መምህር ፀጋውን ያብዛላቹ አባታችንንም ፀጋውን ያብዛላቸው ደስ ስሉ ለሀገሪ ያብቃኝ ልዑል እግዚያብሂር
አሜን አሜን አሜን አባታችን በረከትዎ ይድረሰን ቃለ ሂይወት ያሰማልን አሜን(3)
በመጀመሪያ ክብር ለድንግል ማርያም እንዲሁም ለጌታችን መዳኒታችን እየሱስክርስቶስ ምዝጋና አቀርባለሁ መምሕር አነተ ለሕዝበተዋሕዶ አያረክ ላለዉ ተጋድሎ በእዉነት ክርስቶስ እጥፉን ይክፈልክ
አሜን አሜን አሜን❤❤❤
አሜን አባታቸን ይባርኩን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ።መምህራችን ተስፋዬ እንመሰግናለን በእውነት ፀጋውን በረከቱ የቅዱስ ሚካኤል ይድረሰን ስደት ነው ያለሁት በፀሎት አሰቡኝ ወለተ እየሱስ ።
አሜን አሜን ረድኤት በረከቶት ይደርብኝ አባታችን እንዴት ደስ እንዳለኝ ከመአላችሁ እንደቆምኩ ያህል ነው የተሰማኝ እጣኑ ፀሎቱም ሁሉ ደርሶኛል ረጅም እድሜ ይስጥልኝ ደግሞ እንዴት የሚያሳዝኑ አባት ናቸው ማግኘት ከተቻለ ደስ ይለኛል ድፍረት ካሎነብኝ ስልካቸውን ባገኝ ደስ ይለኛል መምህር እናመሰግናለን በረከታችሁ ይደርብኝ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
የሊቀ መላእክት የቅዱስ ሚካኤል እምላክ እግዚአብሄር ይባርክችሁ እኛም ተረጫጨን ባስባረክነው ውሃ እግዚአብሔር ይስጥልን አገራችን ያለን ነው ዩመሰለን በየወሩ ቢደገምልን ደስ ይለናል ግን ለዚህ በጣም ነው የምናመሰግነው ለባራኪ አባታችን ፀጋ ጤና እድሜና ብርታቱን ያብዛላቸው መልካም ትዕግስተኛ መካሪ አባት አንተንም ከነቤተሰንህ በረከቱን ያብዛልህ አሜን
Amen ! Amen! Amen! Likemelaikiti Kidusi Mikael ye ignanim yemoti debidabie yetelati sera yidemisisilini, Memihirachinin kekifu Yitebikilin Yibariken! Labatachini kale hiwetin yasemalin ,Idimena Tena yisitilini Amen! Memihir Igiziyabiheri yisitilini silasibarekeni Mesikelachewinim Mesalimenali beiwineti Igiziyabiheri Yakibirilini yalasebikewini bereket yimulalihi ! Likemelaikiti Kidusi Mikael Yitebikilin Amen ! Liuli Igiziyabiher Tsegawini Abizito Abizito Yistih Amen! Mezimur betachinin kidus Mikael Yitebikilin Amen ! Imebizuhan Dinigili Maryam Tigobignilin Amen !
አሜን አሜን አሜን በጣም ደሴ የሚል ነዉ እግዚአብሔር ለዚህ ቀን ያበቃን
ሰሰመማው ጭንቅላቴ ተንጫጫ ጭንቅ ጭንቅ ይለኛል ቅድሰ ምካኤል ድረሰልኝ ሰይጣን ጠላቴን አሰወግድልኝ 😢😢አሜን አሜን አባታችን
አባታች በረከቶ ይደረብን የመላኩ የቅድስ ሚካኤል እረደየተ በረከት ምልጃው በረከቱ አይለየን መምህር ጸጋውን ያብዛልህ መዳኒሐለም የተዋህዶ እንቁ ሺ አመት ኑርልን ዘርህ ይባረክ
አሜን አሜን አሜን ይሁን ይደረግልን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜና በጤና ይጠብቅል አብዝቶ ይስጥልን ወለተሚካኤል ነኝ ይፍቱኝ ፀሎትዎ አይለየን መምህ ተስፉስላሴ እግዚአብሔር ያክብርልን ጸጋውን ያብዛልህ እኛን እንዳሰብከን እመአምላክ ታስብልን እድሜና ጤና ይስጥልን ኑርልን ቅዱስ ሚካኤል ጥላ ከለላ ይሁነን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ በጤና ።ቅዱስ ።አማኑኤል ይጠብቅህ አሜን
መምህር ተሰፋዬ አበራ እግዚአብሔር ይባረክ ለኛ የምታረገው ነገር ሁሉ የድግል ማርያም ልጅ የሰብከውን ያሰካለክ አባታችን ቃል ህይወት ያሰማልን በጣም ደሰ የሚል ትምህርት ነዉ ያሰተማሩን አደበታቸው የሚጠፈጥ ነዉ ደሰ በሚል የእግዚአብሔር ቃል ነዉ ያሰተማሩን እግዚአብሔር ለንስሐ ያብቀኝ የሥላሴን ልጅነት ለማገኘት ያብቃኝ
አባታችን ወንድማችን መምህር ተስፍየ እድሜና ጤና ይሥጥልን ወለተ ትንሣኤ ብላችሁ ፀልዩልኝ ለአገራችን ያብቃን አሜንንንንንን
አሜን አሜን አሜን ይፍቱን አባታችን መምህራችን እግዚአብሔር ያክብርልን
እግዚአብሔር ይመስገን ልመናችንን ፆሎታችንን እመቤታችን ትቀበለን አሜን በእውነት በጣም ደስስስስስስስ የሚል የፆሎት ላይቭ ነው
እውነት ነው አባታችን እኔ በአመት አንድ ቀን መግባት አልቻልኩም አባ በስደት ሃገር እውነት እድሚና ጤና ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን ኑሩሉን እድሜ ይስጥዎት።
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በጸሎት አስብኝ
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛሎት አባታችን በረከቶት ይደርብን አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህር
እግዚአብሔር ይስጥልን እግዚአብሔር ያክብርልን አባቴ በጽሎትዎት አስቡኝ. እህተ ማርያምወንድሜ ተስፋ ሥላሴ እግዚአብሔር ያክብርልን በዉነት ቃል የለኝም እግዚአብሔር ይስጥህ
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባእናቴን በፆሎታችሁ አስቧት ወለተ ኪዳን
ይፍቱኝ አባቴ ቃለህወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመኑን ያርዝምልን እድምከጤናጋራ ይስጥልን አባቴ መምርዬ እናመሰገን አለን 💚💛❤️
ጸሎት ልመናችሁ አይለየን የሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል ጥበቃ አይለየን አሜን እናመሰግናለን መምህራችን እመብርሃን ትጠብቅልን እኔም አብሬ አደረስኩ ተመስገን አብሬ በአካል ያለው ያክል ነው የተሰማኝ መምህር ይቀጥሉበት እኛ በስደት ላለነው ትልቅ በረከትና ጥሩ እድል ነው
ዛሬ መዝሙር ቤት መጥቼ ሰላየሁ ደስ ብሉኛል
የት ነው ቦታው መዝሙር ቤቱ ንገሩኝ ሥወዳችሁ የተዋህዶ ልጆች
እድለኛ ነሽ
አሜን አሜን አሜን በርከታቸህሁ ይደረሰን በርከት ቅደሰ ሚክኤል ይደርብን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህር ፀጋውን ያብዛላችሁ
ቃለ ህይወት ያሰማልን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የቅዱስ ሚካኤል ረዴት በረከት አይለየን አሜን
መምህር ሰላሙንያብዛልህ የድንግል ማሪያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ፀጋውን ያብዛል ።ወለተ መድህን ና ወልደ ዮሐንስ በፀሎታችሁ አስቡን
እንደምነህ ምህራችን እግዚአብሔር ይስጥልን ለኛ ብለህ እንደዚህ ትለፋለህ እግዚአብሔር የልፋትህን ዋጋ ይክፈልህ። ያባታችን ጸጋ በረከታቸዉ ይደርብን አብረናቸዉ እንድንጸልይ የፈቀን እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን።
ኤፍታህ. መምህር ተስፋየ እንኻን ያባታችን ቤት ለዚህ አበቃቸዉ. ለመክፈት. ለመስራት ሰዉ ሳይሆን እግዚአብሔር የሚፈርደዉ ብጣዕሚ ተሓጊሥና. ካብ. ስኡድ. ዓረብ
እግዚአብሔር ይመስገን እሰይይይይይይይይ እልልልልል መምህር እግዚአብሔር ይስጥልን አባታችን ቡራኬዎ ይድርሰን ፈቅረ ዮሐንስ// ወለተ ኪሮስ በፀሎት አስቡን አሜን ፫ ይፍቱን አባታችን👐👐👐
ወለተኪዳን ባለቤቴ ሚካኤል በጣም የስቸገረኝ ነውልጆቼ ደግሞዲያቆን ጳውሎስ እሱም በጣም ያስቸገረኝ ልጅ ነው ሴት ልጄ ባትሴባ (ቤርሳቤህ) እናወለተ ሀይማኖት ናቸውእባክህ መምህር በጣም የተጨነቅኩ ሰው ነኝ በጸሎት አሳስብልኝ ለአባታችን ቃለሂወት ያሰማልን አሜን
ነስሃ አባተወን ስወዳቸው አነጋገራቸው እራሱ ከልብ ይገባሉ የኔ አባት እረዠም እድሜ ያኑርልን በረከታቸው አይለየን አሜን
አባታችችን ቃል ይህወት ዪሰማለሰን ቅደሱ መካኤል ጥበቃወ አይለሰንን😊
እሽ እግዚአብሔር ይስጥልን ባጣም ደስ ይለለ💚 እኔም ፈጣረ ለሀገሬ ምድር ብየበቃኝ መጥቼ ወስዳለው
እልልልልልል ቅዲስ ሚካኤል የጠበቀን ቤታችን ተበረከ ለምን ሁሎ ይችለዉል አምን አለዉ
ለማያምን ሁሎ ይችልውል
አልደርስነው ያለኝ ከሁለትወር ቡሀላእገባለሁ እግዝብሄር ይመስገን
እግዚአብሔር ሁላችንም በሰላ ለቅድስት ሀገራችን የብቃን እኔም ፆም ውስጥ ፈጣረ ከሌ ሀገሬ ገባለው
አድራሻቸው የት ነው
ኤፍታህ በለኝ ጌታ ሆይ እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ደህና መጣህልንአሜን አባታችን ይፍቱንፅጌ ማርያም ብሎው በፀሎቶት ያስቡኝ
አሜን አሜን አሜን ይፍቱን ይባርኩ ወለተ ስላሴ በፀሎት አስቡኝ
አሜን አሜን አሜን ይፍቱን ክቡር አባታችን አድሜና ጤናዉን ይስጥዎት ወለተ ስላሴ ከነ ቤተሰቦቿን ብለዉበጾሎት ያሰቡኝ እኔን በማደንዘዝ ቤተሰቦቼን ጠቋር ያተራምሰን ይዟል ከኔ የበረታችሁ አስቡኝ በጾሎታችሁ😭🤲መምህር እኛ እንድንድን የምታደረግልን ጥረት የክርስትናን ግዴታ መወጣትን እያሰተማርከን ነው እመብርሃን ትባርክልን ከነ ቤተሰቦችህ
እንኳን ለእናታችን ለእመቤታችን ለአስተርዮ ማርያም አመታዊ ክብረ ባዓል አደረሰን አደረሳቹ የመላኩ የቅዱስ ሜካሌል ረዴት በረከት ለኛም ይድረሰን የኛንም የጥፋት እና የሞት ደብዳቤ መላኩ ቅዱስ ሜካኤል ወደ ህይወት ይቀይርልን አሜን አሜን አሜንመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን በረከቶት ይድረሰን
መምህራችን በኡነት አተ ለኛ እየለፋህ ነው እግዚአብሄር ይጠብቅልን እደት ደስ እደሚል ከ4 ወር በኋላ አገሬ አመጣለሁ በፀሎትህ አስበኝ ወለተ ሰንበት ብለህ ለሃገሬ እድበቃ በትምህርትህ ተለውጨ 8አመት ሳኡድ አረቢያ ተቀምጨ ሃገሬ መግባት ትዝ አይለኝም ነበር አሁን እግዚአብሄር ይመስገን መግባት አሰብኩኝ እግዚአብሄር አተላይ አድሮ አስተማረኝ አነቃኝ እደመጣሁ ኤፍታህ መዝሙር ቤት መጥቸ እደማገኝህ ተስፍ አለኝ አባ ይፍቱኝ
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
አሜን አሜን አሜን ይፊቱኝ አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
አሜን አሜን አሜን በፀለታቻሁ አሠብን ወለተ ኪዳን በአረብ ሀገር ነኚ
አሜን አሜን አሜን አባታችን በጾለተወ ያስቡኝ ወለተ ስላሴ
እንኳን ለነገዋ አስተሪዎ ማርያም ክብር በአል በሰላም አደረሳችሁ አገራችንን ሰላም ታድርግልን እናቴ እርጅንጭንቅ አማሏጇ
አሜንንንን
ወለተ ጊዮርጊስ ከነ ቤተሰብ ይፍቱኝ ይባርክልን አሜን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜንአሜን አሜን ቃለ ህይወት የያሠማል አባ እባክሒ መምሂር ተስፋዬ በፀሎት ያስቡኝ የክርስትና ስሜን አላቅም መሠረት ከነቤተሰቦቼ ልጆቼ የለውት በሰው ሀገር ነው
እፍ እንደት ደስ የሚሉ አባት ናቸው አባታችን እድሜ ጤናውን ይስጦት በሪከቶት ይደርብን በፀሎቶት አስቡን እባኮት አባታችን (ወልደ ገቡርኤል እና ፍቅርተ ማርያም )
ይፍቱን አባቴ አሜን በረከታችሁ ይደርብን ። መምህር ተስፋዬ እግዚአብሔርብ ፀጋውን ያብዛልህ በጣም የምትገርም ትሁት ሰው ነህ ሁሉን በግልፅ የምታቀርብልን እናቴ እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ትጠብቅህ ።
በረከቶት ይድረሰን አባታችን ይፍቱኝ ታድላቹህ መቼ ነዉ እኔ እደዚ የሚባረከዉ😢😢😢😢😢😢😢😢 ጌታ ሆይ እኔንም ለዚ ክብር አብቃኝ🙏🙏🙏🙏
በፀሎታችሁ አስቡን ወለተ ማርያም እህተ ሚካኤል
ያባቶቻችን በርከት ይደርብን ወይኔ መምህር ይህ ሁሉ ለኛ ስትል ለከፍልከው ዋጋ ያብርሀም አምላክ ዘርህን ይብርክልህ እንደምድር አሽዋ እንደሰማይ ከዋክብት ያብዛልህ በእውነት የኛ መልካም
አሜን አሜን አሜን ቃለህወት ያስማልን አባ በፅሎቶት አስቡኝ እርግበ ሰለሞን
ይህን ቀን ላሳየን ክብር ለቅድስት ድንግል ማርያምና ለልጇ ለኢየሱስ ክርስቶስ ለዘላለም ይሁን በእግዚአብሔር መታደም ምንኛ መታደል ነው።"ወደ እግዚአብሔር ቤት እንሒድ ባሉኝ ጊዜ ደስ አለኝ" እንዳለ መዝሙረኛው ዳዊት
አባታችን በፀሎት አስቡኝ ወለተ ስላሴ
የአገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክልን አባታችንአስካለ ማርያም ብለው በፃሎቶው ያስቡኝ ሰላም ያለው እንቅልፉ ተኝቶ መነሳት ናፋቆኛል በመናፋስቶኝ ስጨናነቅ ዳገቱን ቁልቁለቱን ሲያስቦጥጠኝ ነው እማርው
#እግዚአብሔር ውለታህን ይክፈልህ መምህር ☝️👏 #እግዚአብሔር ልጆችህን ይባርክልህ ☝️👏 በእውነት በጣም ነው ደስ ያለኝ እንዲህ እንዳስደሰትክኝ #ድንግል_እመቤቴ ደስታህን ታብዛልህ ☝️👏 አባቴ በረከትዎ ይድረሰኝ ✝️👏
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen
ፍቅረ ማርያም ና ወለተ ፃድቅወለተ ኃይማኖትእህተ ፃድቅ
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ቃለ በረከተ ያሰማልን አባታችን ይፊቱን
በጣም ደስ ይላል አባታችን በረከቶዎ ይድረሰኝ ሰይፈ ሚካኤል ነኝ ። መምህር ተስፋይ በቃይህ ነው አንተ ለእዚህ ነው የተመረጥክ ከእኛ የሚጠበቅ ማመን መታመን ብቻ ነው ። በርታ ልኡል እግዚአብሔር ከአንተጋር ይሁን ።
የመምህር ተስፋ ስላሴ ተማሪዎች የት ናቹህ ኑ አብርን እንፀልይ ቅዱስ ሚካኤል በያለንበት ይጠብቀን አሜን ፫ አባታችን ስላየዎወት ደስስስስ ብሎኛል❤❤❤
አሜን አሜን አሜን ቢመቸኝ ኖሮ አብሬ በቆምሁ ነበር በረከታችሁ አይለዬን ይድረሰን አሜን እኔን ደካማ ልጃችሁን ወለተ ሰማእት በፆለት አስቡኝ
አባ መምህር እግዚያብሄር እድሜ ከጤና ያድልልን
አሜንንን አሜንንን አሜንንን አባ ፈጣሪ እድሜሆን ያርዝምልን🙏🙏🙏🙏
Enkwghn adersachu le asitero mareyam wodimache memiherachgn ye ageligeloti zemenacheu yebareki. Wolte mareyam ebalalu betehloti asibugn abatachin ! Amen Amen Amen
እልልልልል እሰይ አባታችን እንኳን መጡልን እንዴት መንፈሰን ያድሳልን የቅዱስ ሚካኤልምልጃ እና ፀሎት ጠበቃው አይለየን ➕👏
ወተለ ማርያም ብላች አሰቦኝ አባታችን አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን ይፍቱኝ አባቴ በረከትሁ ይድረሰኝ ወደ ኢትዮጵያ ስመጣ እወስዳለሁ
አፀደ ማርያም በፀሎታችሁ አሰቡኝ
አባታችን በረከትዎት ይደርብን በፀሎታቾሁ አስቡኝ ፍቅርተ መድህን
Amen Amen Amen kaleyote yasemaleni abatacheni yeftuni belachu asebugne welate rufael belachu 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
እግዝአብሄር፡ለዚህያብቃንመምህርእናመሰግናለንለአባታችን፡ቃለሂወትያሰማልንአሜንአሜንአሜን💚💛❤
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሳማልን አባታችን በጸሎት አስበኝ ወለተ እየሱስ ከነ ቤተሰቦቼ ወለደ ፃዲቅ ከነ ቤተሰቦቹ ወለተ ሰንበት ከነ ቤተሰቦቿ አስካለ ማርያም ከነ ቤተሰቦቿ
BesimeAb Wewelid Wemenifes Kidus Ahadu Amilak Amen
እዚ ያደረሰን እግዚአብሄር ይመስገን በጸሎታችሁ አስቡኝ ፍቅርተ ስላሴ ነኝ
እፍፍ ይህ ቀን ናፈቀኝ እግዚአብሔር ይመስገን በመንፈስ ቅዱስ ይፈቱን ይባረኩን
መምህራችን እንኳንም በሰላም መጣቹልን አባታችን ወለተዮስስ ከነ መላአ ቤተሰበችዋን ብሎ በፀሎታቸውን ያስብን በረከታቸውን ይዶረስብን ፀጋውን ያብዛልን
አባቴ ጸሎት አደርጉልኝ ወለተ ሥላሴ እሰከ ቤተሰቦቻዎ
አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሠማልን ገብረ መሥቀልን በፀሎትዎ አሥቡኝ አባዬ 🙏
የአባታችንን መላከ መንክራት መምሕ ግርማን መፀሐፎች ቅባ ቅዱሦችን መቁጠሪያቸውን የት እናገኛለን ብላችሁ ለጠየቃችሁ ሁሉ እንደ አምላክ ፈቃድ በቅርቡ ተመርቆ በሚከፈተው በራሣቸው በቤተ ሣይዳ ያገኛሉ
እስይ እስይ እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ፀሎታች ብረከታች ይደረስን አባታችን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይስጥልን እናመስግናለን በጣም ደስ ይላለ ሺ አመት ኑርልን💓💓🙏🙏
ኤፍታህ መምህር ፈጣሪ ዘመንህ ይባረክ
Amen amen amen 🙏
በእውነት መምህር ሕይወትን ቀይረው
*እግዚአብሔር ይመስገን ውድ መምህራችን አባታችን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ፀሎተ መላእክት ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን በረከታችሁ ይድረሰኝ አሜን አሜን አሜን**ቡሬኬዎ ይድረሰኝ ይፍቱኝ አባታችን**እናመሰግናለን መምህራችን ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምን እኛም ለሀገራችን በቅተን የበረከቱ ተካፋይ ያድረገን ፀበሉ እምነቱ የአባቶቻችን ቡራኬ ናፍቅናል በፀሎታችሁ አስቡን መምህርዬ*
ደስ ይለል በጣም በዚህ የቅዱስ ሚካኤል ድርሣን ፀሎት ይባርከን አሜን
አባታችን በረከቶ ይደርብን በእውነት እንዴት ደስ ይላል ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያሰማን መምህር ተስፋዬ. በስደት ያለን በሰላም ለሀገራችን እንድንበቃ በጸሎት አስበን. ከስደት ስንመለስ እንወስዳለን በምክርህም ሰው እንድምሆን ተስፋ አደርጋለሁ እግዚአብሔር ይርዳኝ
ሰላም ማ ችሁ ይብዛልኝ የክርስቶስ ቤትሰቦች ውድ መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ ጸጋውን ይብዛሎት እድሜና ጤና ያድልለን ጸሎትን ሳዳምጥ አመምኝ እያቅልሽ ሁዴን የሚክሳቀሰ ነ ገር ይስማኛ እንባዬ ይፍሳል የቅዱስ ሚካኤል ደርሳን ድንቅ ታምር ምህር እህተ ማርያም አስቡኝ በጸሎት
መምህር በርታ ፣ ብዙ ፈተና እያሳለፍክ እንደሆነ ይገባናል ግን በርታ፣ገና በብዙ አብዝቶ ይባርክሀል ጌታ መድሀኒአለም ፣ እማምላክ ድንግል ወላዲተ አምላክ ምልጃ፣ጸሎታም አይለይህ።
እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን ለእናታችን ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም ለዕረፍቷ መታሰቢያ በዓል ለአስተርዮ ማርያም የእግዚአብሔር ቤተሰቦች አሜን አሜን አሜን መምህር እግዚአብሔር ያክብርልን ቃለህይወትን ያሰማልን ከወራት ቡሀላ ሀገር እገባለሁ እግዚአብሔር ከፈቀደ እንመጣለን እንገዛለን
Amen amen amenEgzibaher ba edime ba tsega yitabikilin
አሜን አሜን አሜን አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን ቃለ ህይወይ ያሰማልን በእውነት በጣም ደስ ይላል መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ እድሜና ጤና ይስጥህ ከነ ቤተሰብህ አባታችን በፀሎቶ ያስቡኝ ገነተ ማርያም 👏👏💞✝️✝️✝️⛪️💞💞💞💞💚💛❤️💚💛❤️
አባታችን ይፍቱን ይፍቱን ይፍቱን ቃለህወትን ያሰማልን አባታችን በረከቶ ይደረብን አሜን፫ መምህራችን በረታልን እግዚአብሔር ሁሉንም በቤቱ ያፀናን እልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን መምህራችን አሜን ፫
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ወድማችን እኳን በሰላም መጣህልን እግዚአብሔር ለንስሀ ሞት ለስጋወ ደሙ ያብቃን አባታችን እድሜ ፀጋ አብዝቶ ይስጥልን እኛንም በስደት ላለንው በጾሎት እሰቡን ላገራችን ምድር ያብቃን አገራችነን ድግል ማርያም ትታደገን ከመጣብን ፈተና መከራ አቤቱ አምላክ ሆይ ይቅር በለን
ያባታችን በረከታቸው ይደርብን በፀሎተዎ አስቡኝ ወለተ እየሱስ
ለዚህ ያብቃኝ ወይ ማንዉ እንደእኔ ኢትዮጵያ ገቢቱ ለመደን የችኮል እንደእኔ እመናቱ ፀበሎ ወይይይይ እግዚአብሔር እሪዳኝ
አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን
enama betam new yena kena yemanafeqaw ehta egzbiher. yerdasha
Aሜን
አኔ ፀዳለ ማርያም እባላለሁ የምኖረው USA ሜሪላንድ ነው መምህር ተስፋዬ ልክ አሁን ሰይፈ ስላሴን እና ውዳሴ ማርያምን ደግሜ እንደጨረስኩ ባልኩበት አፌ ነው የማወራህ የዛሬ 10 አመት በሰርጌ ማታ እለት የ ስምንት ወር እርጉዝ ሖኜ ነበር ህመሙ የጀመረኝ ማለትም ከደረቴ ጀምሮ እስከ ጀርባዬ ይከበኛል በቀኝ በግራ በኩል መተኛት አልችልም በደረቴ መተኛት ካልሆነ መሬት ላይም ቁጭ ማለትም አልችልም ወደ ዘጠኝ የተለያየ አይነት ህክምና አድርጌአለሁ እንደ MRI እና CT scan endoscopy የልብ ህክምና ጨምሮ ግን ምንም የለብሽም ነው የሚሉኝ የንሰሐ አባቴን አባ ወልደ ገብርኤልን በቅርቡ በሞት ተለዩኝ ልጆቼን ቤተሰቤን እቤት መተው ይጠምቁኝ ነበር: ስለ ቤተሰቤ መዳን ብዙ ነገር አስበው ነበር ይህ ክፉ ሰይጣን በበሽታ ቀጨብን ምን ላድርግ መምህር ሆይ አንድ ቀንም ቢሆን ፀዳለ ማርያምን ከያዛት ደዌ ፈውሳት ብለህ ስላሴዋችን አሳስብልኝ አደራህን በተለይ ስጋ ወደሙን ስትቀበል አስበኝ እኔ እና ባለቤቴንም ለስጋ ወደሙ እንድንበቃ አስበን ሐይለ እየሱስ ይባላል ቸሩ መድሐንያለም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ ፀጋውን ይጨምርልህ መምህር🙏
አይዞሽ እህታችን እመአምላክ ትፍውስሽ
@@rahel6463 አሜን🙏ፀዳለ ማርያምን ፈውሻት በይልኝ የጌታችንን እናት ድንግል ማርያምን አመሰግናለሁ የኔ እህት🙏
መምህር ተስፋዬ እባኮህን የኔ ወንድም የአባታችን የመላከ መንክራት ግርማን አድራሻ አሳውቀን በጣም በቡዙ ነገር ተጨንቂያለሁ እባክህን ፀልይኘ አንተን በጣም ማግኘት እፈልጋለሁ ፅጌ ማርያም እና ወልደ መድህን።
መምህርዬ ይሄ ሁሉ ለኛ ብለህ እኮ ነው እግዚያብሄር ይስጥህ 🙏
ምን ያድርግ ካላይን አናምን ከባድ ሆንን
እውነት አዎ እግዚአብሔር ይስጥክ
እንደዚህ እዳንተ አይነቱን ስንሳሳት የሚገስጸንን ስንጠፋ በርቱ ጸልዩ እያለ የሚያበረታታንን ያብዛልን
አሜን
እረ መምህር በግድ ነው የጨረስኩት አቃጠልሽኝ እያለ እየተማረረ የተረገምሽ ብሎ እየተሳደበ ነው ያስጨረስኩት መምህር ፀጋውን ያብዛላቹ አባታችንንም ፀጋውን ያብዛላቸው ደስ ስሉ ለሀገሪ ያብቃኝ ልዑል እግዚያብሂር
አሜን አሜን አሜን አባታችን በረከትዎ ይድረሰን ቃለ ሂይወት ያሰማልን አሜን(3)
በመጀመሪያ ክብር ለድንግል ማርያም እንዲሁም ለጌታችን መዳኒታችን እየሱስክርስቶስ ምዝጋና አቀርባለሁ መምሕር አነተ ለሕዝበተዋሕዶ አያረክ ላለዉ ተጋድሎ በእዉነት ክርስቶስ እጥፉን ይክፈልክ
አሜን አሜን አሜን❤❤❤
አሜን አባታቸን ይባርኩን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ።
መምህራችን ተስፋዬ እንመሰግናለን በእውነት ፀጋውን በረከቱ የቅዱስ ሚካኤል ይድረሰን ስደት ነው ያለሁት በፀሎት አሰቡኝ ወለተ እየሱስ ።
አሜን አሜን ረድኤት በረከቶት ይደርብኝ አባታችን እንዴት ደስ እንዳለኝ ከመአላችሁ እንደቆምኩ ያህል ነው የተሰማኝ እጣኑ ፀሎቱም ሁሉ ደርሶኛል ረጅም እድሜ ይስጥልኝ ደግሞ እንዴት የሚያሳዝኑ አባት ናቸው ማግኘት ከተቻለ ደስ ይለኛል ድፍረት ካሎነብኝ ስልካቸውን ባገኝ ደስ ይለኛል መምህር እናመሰግናለን በረከታችሁ ይደርብኝ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
የሊቀ መላእክት የቅዱስ ሚካኤል እምላክ እግዚአብሄር ይባርክችሁ እኛም ተረጫጨን ባስባረክነው ውሃ እግዚአብሔር ይስጥልን አገራችን ያለን ነው ዩመሰለን በየወሩ ቢደገምልን ደስ ይለናል ግን ለዚህ በጣም ነው የምናመሰግነው ለባራኪ አባታችን ፀጋ ጤና እድሜና ብርታቱን ያብዛላቸው መልካም ትዕግስተኛ መካሪ አባት አንተንም ከነቤተሰንህ በረከቱን ያብዛልህ አሜን
Amen ! Amen! Amen! Likemelaikiti Kidusi Mikael ye ignanim yemoti debidabie yetelati sera yidemisisilini, Memihirachinin kekifu Yitebikilin Yibariken! Labatachini kale hiwetin yasemalin ,Idimena Tena yisitilini Amen! Memihir Igiziyabiheri yisitilini silasibarekeni Mesikelachewinim Mesalimenali beiwineti Igiziyabiheri Yakibirilini yalasebikewini bereket yimulalihi ! Likemelaikiti Kidusi Mikael Yitebikilin Amen ! Liuli Igiziyabiher Tsegawini Abizito Abizito Yistih Amen! Mezimur betachinin kidus Mikael Yitebikilin Amen ! Imebizuhan Dinigili Maryam Tigobignilin Amen !
አሜን አሜን አሜን በጣም ደሴ የሚል ነዉ እግዚአብሔር ለዚህ ቀን ያበቃን
ሰሰመማው ጭንቅላቴ ተንጫጫ ጭንቅ ጭንቅ ይለኛል ቅድሰ ምካኤል ድረሰልኝ ሰይጣን ጠላቴን አሰወግድልኝ 😢😢አሜን አሜን አባታችን
አባታች በረከቶ ይደረብን የመላኩ የቅድስ ሚካኤል እረደየተ በረከት ምልጃው በረከቱ አይለየን
መምህር ጸጋውን ያብዛልህ መዳኒሐለም የተዋህዶ እንቁ ሺ አመት ኑርልን ዘርህ ይባረክ
አሜን አሜን አሜን ይሁን ይደረግልን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜና በጤና ይጠብቅል አብዝቶ ይስጥልን ወለተሚካኤል ነኝ ይፍቱኝ ፀሎትዎ አይለየን መምህ ተስፉስላሴ እግዚአብሔር ያክብርልን ጸጋውን ያብዛልህ እኛን እንዳሰብከን እመአምላክ ታስብልን እድሜና ጤና ይስጥልን ኑርልን ቅዱስ ሚካኤል ጥላ ከለላ ይሁነን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ በጤና ።ቅዱስ ።አማኑኤል ይጠብቅህ አሜን
መምህር ተሰፋዬ አበራ እግዚአብሔር ይባረክ ለኛ የምታረገው ነገር ሁሉ የድግል ማርያም ልጅ የሰብከውን ያሰካለክ አባታችን ቃል ህይወት ያሰማልን በጣም ደሰ የሚል ትምህርት ነዉ ያሰተማሩን አደበታቸው የሚጠፈጥ ነዉ ደሰ በሚል የእግዚአብሔር ቃል ነዉ ያሰተማሩን እግዚአብሔር ለንስሐ ያብቀኝ የሥላሴን ልጅነት ለማገኘት ያብቃኝ
አባታችን ወንድማችን መምህር ተስፍየ እድሜና ጤና ይሥጥልን ወለተ ትንሣኤ ብላችሁ ፀልዩልኝ ለአገራችን ያብቃን አሜንንንንንን
አሜን አሜን አሜን ይፍቱን አባታችን መምህራችን እግዚአብሔር ያክብርልን
እግዚአብሔር ይመስገን ልመናችንን ፆሎታችንን እመቤታችን ትቀበለን አሜን በእውነት በጣም ደስስስስስስስ የሚል የፆሎት ላይቭ ነው
እውነት ነው አባታችን እኔ በአመት አንድ ቀን መግባት አልቻልኩም አባ በስደት ሃገር እውነት እድሚና ጤና ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን ኑሩሉን እድሜ ይስጥዎት።
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በጸሎት አስብኝ
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛሎት አባታችን በረከቶት ይደርብን አሜን አሜን አሜን
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህር
እግዚአብሔር ይስጥልን እግዚአብሔር ያክብርልን አባቴ በጽሎትዎት አስቡኝ. እህተ ማርያም
ወንድሜ ተስፋ ሥላሴ እግዚአብሔር ያክብርልን በዉነት ቃል የለኝም እግዚአብሔር ይስጥህ
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባ
እናቴን በፆሎታችሁ አስቧት ወለተ ኪዳን
ይፍቱኝ አባቴ ቃለህወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመኑን ያርዝምልን እድምከጤናጋራ ይስጥልን አባቴ መምርዬ እናመሰገን አለን 💚💛❤️
ጸሎት ልመናችሁ አይለየን የሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል ጥበቃ አይለየን አሜን እናመሰግናለን መምህራችን እመብርሃን ትጠብቅልን እኔም አብሬ አደረስኩ ተመስገን አብሬ በአካል ያለው ያክል ነው የተሰማኝ መምህር ይቀጥሉበት እኛ በስደት ላለነው ትልቅ በረከትና ጥሩ እድል ነው
ዛሬ መዝሙር ቤት መጥቼ ሰላየሁ ደስ ብሉኛል
የት ነው ቦታው መዝሙር ቤቱ ንገሩኝ ሥወዳችሁ የተዋህዶ ልጆች
እድለኛ ነሽ
አሜን አሜን አሜን በርከታቸህሁ ይደረሰን በርከት ቅደሰ ሚክኤል ይደርብን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህር ፀጋውን ያብዛላችሁ
ቃለ ህይወት ያሰማልን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የቅዱስ ሚካኤል ረዴት በረከት አይለየን አሜን
መምህር ሰላሙንያብዛልህ የድንግል ማሪያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ፀጋውን ያብዛል ።ወለተ መድህን ና ወልደ ዮሐንስ በፀሎታችሁ አስቡን
እንደምነህ ምህራችን እግዚአብሔር ይስጥልን ለኛ ብለህ እንደዚህ ትለፋለህ እግዚአብሔር የልፋትህን ዋጋ ይክፈልህ። ያባታችን ጸጋ በረከታቸዉ ይደርብን አብረናቸዉ እንድንጸልይ የፈቀን እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን።
አሜን
ኤፍታህ. መምህር ተስፋየ እንኻን ያባታችን ቤት ለዚህ አበቃቸዉ. ለመክፈት. ለመስራት ሰዉ ሳይሆን እግዚአብሔር የሚፈርደዉ ብጣዕሚ ተሓጊሥና. ካብ. ስኡድ. ዓረብ
እግዚአብሔር ይመስገን እሰይይይይይይይይ እልልልልል መምህር እግዚአብሔር ይስጥልን አባታችን ቡራኬዎ ይድርሰን ፈቅረ ዮሐንስ// ወለተ ኪሮስ በፀሎት አስቡን አሜን ፫ ይፍቱን አባታችን👐👐👐
ወለተኪዳን
ባለቤቴ ሚካኤል በጣም የስቸገረኝ ነው
ልጆቼ ደግሞ
ዲያቆን ጳውሎስ እሱም በጣም ያስቸገረኝ ልጅ ነው
ሴት ልጄ
ባትሴባ (ቤርሳቤህ) እና
ወለተ ሀይማኖት ናቸው
እባክህ መምህር በጣም የተጨነቅኩ ሰው ነኝ በጸሎት አሳስብልኝ ለአባታችን
ቃለሂወት ያሰማልን አሜን
ነስሃ አባተወን ስወዳቸው አነጋገራቸው እራሱ ከልብ ይገባሉ የኔ አባት እረዠም እድሜ ያኑርልን በረከታቸው አይለየን አሜን
አባታችችን ቃል ይህወት ዪሰማለሰን ቅደሱ መካኤል ጥበቃወ አይለሰንን😊
እሽ እግዚአብሔር ይስጥልን ባጣም ደስ ይለለ💚 እኔም ፈጣረ ለሀገሬ ምድር ብየበቃኝ መጥቼ ወስዳለው
እልልልልልል ቅዲስ ሚካኤል የጠበቀን ቤታችን ተበረከ ለምን ሁሎ ይችለዉል አምን አለዉ
ለማያምን ሁሎ ይችልውል
አልደርስነው ያለኝ ከሁለትወር ቡሀላእገባለሁ እግዝብሄር ይመስገን
እግዚአብሔር ሁላችንም በሰላ ለቅድስት ሀገራችን የብቃን እኔም ፆም ውስጥ ፈጣረ ከሌ ሀገሬ ገባለው
አድራሻቸው የት ነው
ኤፍታህ በለኝ ጌታ ሆይ እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ደህና መጣህልን
አሜን አባታችን ይፍቱን
ፅጌ ማርያም ብሎው በፀሎቶት ያስቡኝ
አሜን አሜን አሜን ይፍቱን ይባርኩ ወለተ ስላሴ በፀሎት አስቡኝ
አሜን አሜን አሜን ይፍቱን ክቡር አባታችን አድሜና ጤናዉን ይስጥዎት ወለተ ስላሴ ከነ ቤተሰቦቿን ብለዉበጾሎት ያሰቡኝ እኔን በማደንዘዝ ቤተሰቦቼን ጠቋር ያተራምሰን ይዟል ከኔ የበረታችሁ አስቡኝ በጾሎታችሁ😭🤲
መምህር እኛ እንድንድን የምታደረግልን ጥረት የክርስትናን ግዴታ መወጣትን እያሰተማርከን ነው እመብርሃን ትባርክልን ከነ ቤተሰቦችህ
እንኳን ለእናታችን ለእመቤታችን ለአስተርዮ ማርያም አመታዊ ክብረ ባዓል አደረሰን አደረሳቹ
የመላኩ የቅዱስ ሜካሌል ረዴት በረከት ለኛም ይድረሰን
የኛንም የጥፋት እና የሞት ደብዳቤ መላኩ ቅዱስ ሜካኤል ወደ ህይወት ይቀይርልን አሜን አሜን አሜን
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን በረከቶት ይድረሰን
መምህራችን በኡነት አተ ለኛ እየለፋህ ነው እግዚአብሄር ይጠብቅልን እደት ደስ እደሚል ከ4 ወር በኋላ አገሬ አመጣለሁ በፀሎትህ አስበኝ ወለተ ሰንበት ብለህ ለሃገሬ እድበቃ በትምህርትህ ተለውጨ 8አመት ሳኡድ አረቢያ ተቀምጨ ሃገሬ መግባት ትዝ አይለኝም ነበር አሁን እግዚአብሄር ይመስገን መግባት አሰብኩኝ እግዚአብሄር አተላይ አድሮ አስተማረኝ አነቃኝ እደመጣሁ ኤፍታህ መዝሙር ቤት መጥቸ እደማገኝህ ተስፍ አለኝ አባ ይፍቱኝ
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
አሜን አሜን አሜን ይፊቱኝ አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
አሜን አሜን አሜን በፀለታቻሁ አሠብን ወለተ ኪዳን በአረብ ሀገር ነኚ
አሜን አሜን አሜን አባታችን በጾለተወ ያስቡኝ ወለተ ስላሴ
እንኳን ለነገዋ አስተሪዎ ማርያም ክብር በአል በሰላም አደረሳችሁ አገራችንን ሰላም ታድርግልን እናቴ እርጅንጭንቅ አማሏጇ
አሜንንንን
ወለተ ጊዮርጊስ ከነ ቤተሰብ ይፍቱኝ ይባርክልን አሜን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜንአሜን አሜን ቃለ ህይወት የያሠማል አባ እባክሒ መምሂር ተስፋዬ በፀሎት ያስቡኝ የክርስትና ስሜን አላቅም መሠረት ከነቤተሰቦቼ ልጆቼ የለውት በሰው ሀገር ነው
እፍ እንደት ደስ የሚሉ አባት ናቸው አባታችን እድሜ ጤናውን ይስጦት በሪከቶት ይደርብን በፀሎቶት አስቡን እባኮት አባታችን
(ወልደ ገቡርኤል እና ፍቅርተ ማርያም )
ይፍቱን አባቴ አሜን በረከታችሁ ይደርብን ። መምህር ተስፋዬ እግዚአብሔርብ ፀጋውን ያብዛልህ በጣም የምትገርም ትሁት ሰው ነህ ሁሉን በግልፅ የምታቀርብልን እናቴ እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ትጠብቅህ ።
በረከቶት ይድረሰን አባታችን ይፍቱኝ ታድላቹህ መቼ ነዉ እኔ እደዚ የሚባረከዉ😢😢😢😢😢😢😢😢 ጌታ ሆይ እኔንም ለዚ ክብር አብቃኝ🙏🙏🙏🙏
በፀሎታችሁ አስቡን ወለተ ማርያም እህተ ሚካኤል
ያባቶቻችን በርከት ይደርብን ወይኔ መምህር ይህ ሁሉ ለኛ ስትል ለከፍልከው ዋጋ ያብርሀም አምላክ ዘርህን ይብርክልህ እንደምድር አሽዋ እንደሰማይ ከዋክብት ያብዛልህ በእውነት የኛ መልካም
አሜን አሜን አሜን ቃለህወት ያስማልን አባ በፅሎቶት አስቡኝ እርግበ ሰለሞን
ይህን ቀን ላሳየን ክብር ለቅድስት ድንግል ማርያምና ለልጇ ለኢየሱስ ክርስቶስ ለዘላለም ይሁን
በእግዚአብሔር መታደም ምንኛ መታደል ነው።
"ወደ እግዚአብሔር ቤት እንሒድ ባሉኝ ጊዜ ደስ አለኝ" እንዳለ መዝሙረኛው ዳዊት
አባታችን በፀሎት አስቡኝ ወለተ ስላሴ
የአገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክልን አባታችን
አስካለ ማርያም ብለው በፃሎቶው ያስቡኝ ሰላም ያለው እንቅልፉ ተኝቶ መነሳት ናፋቆኛል በመናፋስቶኝ ስጨናነቅ ዳገቱን ቁልቁለቱን ሲያስቦጥጠኝ ነው እማርው
#እግዚአብሔር ውለታህን ይክፈልህ መምህር ☝️👏 #እግዚአብሔር ልጆችህን ይባርክልህ ☝️👏 በእውነት በጣም ነው ደስ ያለኝ እንዲህ እንዳስደሰትክኝ #ድንግል_እመቤቴ ደስታህን ታብዛልህ ☝️👏 አባቴ በረከትዎ ይድረሰኝ ✝️👏
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen
ፍቅረ ማርያም ና ወለተ ፃድቅ
ወለተ ኃይማኖት
እህተ ፃድቅ
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ቃለ በረከተ ያሰማልን አባታችን ይፊቱን
በጣም ደስ ይላል አባታችን በረከቶዎ ይድረሰኝ ሰይፈ ሚካኤል ነኝ ። መምህር ተስፋይ በቃይህ ነው አንተ ለእዚህ ነው የተመረጥክ ከእኛ የሚጠበቅ ማመን መታመን ብቻ ነው ። በርታ ልኡል እግዚአብሔር ከአንተጋር ይሁን ።
የመምህር ተስፋ ስላሴ ተማሪዎች የት ናቹህ ኑ አብርን እንፀልይ ቅዱስ ሚካኤል በያለንበት ይጠብቀን አሜን ፫ አባታችን ስላየዎወት ደስስስስ ብሎኛል❤❤❤
አሜን አሜን አሜን ቢመቸኝ ኖሮ አብሬ በቆምሁ ነበር በረከታችሁ አይለዬን ይድረሰን አሜን እኔን ደካማ ልጃችሁን ወለተ ሰማእት በፆለት አስቡኝ
አባ መምህር እግዚያብሄር እድሜ ከጤና ያድልልን
አሜንንን አሜንንን አሜንንን አባ ፈጣሪ እድሜሆን ያርዝምልን🙏🙏🙏🙏
Enkwghn adersachu le asitero mareyam wodimache memiherachgn ye ageligeloti zemenacheu yebareki. Wolte mareyam ebalalu betehloti asibugn abatachin ! Amen Amen Amen
እልልልልል እሰይ አባታችን እንኳን መጡልን
እንዴት መንፈሰን ያድሳልን የቅዱስ ሚካኤል
ምልጃ እና ፀሎት ጠበቃው አይለየን ➕👏
ወተለ ማርያም ብላች አሰቦኝ አባታችን አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን ይፍቱኝ አባቴ በረከትሁ ይድረሰኝ ወደ ኢትዮጵያ ስመጣ እወስዳለሁ
አፀደ ማርያም በፀሎታችሁ አሰቡኝ
አባታችን በረከትዎት ይደርብን
በፀሎታቾሁ አስቡኝ ፍቅርተ መድህን
Amen Amen Amen kaleyote yasemaleni abatacheni yeftuni belachu asebugne welate rufael belachu 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
እግዝአብሄር፡ለዚህያብቃን
መምህርእናመሰግናለን
ለአባታችን፡ቃለሂወትያሰማልን
አሜንአሜንአሜን💚💛❤
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሳማልን አባታችን በጸሎት አስበኝ ወለተ እየሱስ ከነ ቤተሰቦቼ ወለደ ፃዲቅ ከነ ቤተሰቦቹ ወለተ ሰንበት ከነ ቤተሰቦቿ አስካለ ማርያም ከነ ቤተሰቦቿ
BesimeAb Wewelid Wemenifes Kidus Ahadu Amilak Amen
እዚ ያደረሰን እግዚአብሄር ይመስገን በጸሎታችሁ አስቡኝ ፍቅርተ ስላሴ ነኝ
እፍፍ ይህ ቀን ናፈቀኝ እግዚአብሔር ይመስገን በመንፈስ ቅዱስ ይፈቱን ይባረኩን
መምህራችን እንኳንም በሰላም መጣቹልን አባታችን ወለተዮስስ ከነ መላአ ቤተሰበችዋን ብሎ በፀሎታቸውን ያስብን በረከታቸውን ይዶረስብን ፀጋውን ያብዛልን
አባቴ ጸሎት አደርጉልኝ ወለተ ሥላሴ እሰከ ቤተሰቦቻዎ
አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሠማልን ገብረ መሥቀልን በፀሎትዎ አሥቡኝ አባዬ 🙏
የአባታችንን መላከ መንክራት መምሕ ግርማን መፀሐፎች ቅባ ቅዱሦችን መቁጠሪያቸውን የት እናገኛለን ብላችሁ ለጠየቃችሁ ሁሉ እንደ አምላክ ፈቃድ በቅርቡ ተመርቆ በሚከፈተው በራሣቸው በቤተ ሣይዳ ያገኛሉ
እስይ እስይ እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ፀሎታች ብረከታች ይደረስን አባታችን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይስጥልን እናመስግናለን በጣም ደስ ይላለ ሺ አመት ኑርልን💓💓🙏🙏
ኤፍታህ መምህር ፈጣሪ ዘመንህ ይባረክ
Amen amen amen 🙏
በእውነት መምህር ሕይወትን ቀይረው
*እግዚአብሔር ይመስገን ውድ መምህራችን አባታችን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ፀሎተ መላእክት ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን በረከታችሁ ይድረሰኝ አሜን አሜን አሜን*
*ቡሬኬዎ ይድረሰኝ ይፍቱኝ አባታችን*
*እናመሰግናለን መምህራችን ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምን እኛም ለሀገራችን በቅተን የበረከቱ ተካፋይ ያድረገን ፀበሉ እምነቱ የአባቶቻችን ቡራኬ ናፍቅናል በፀሎታችሁ አስቡን መምህርዬ*
ደስ ይለል በጣም በዚህ የቅዱስ ሚካኤል ድርሣን ፀሎት ይባርከን አሜን
አባታችን በረከቶ ይደርብን በእውነት እንዴት ደስ ይላል ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያሰማን መምህር ተስፋዬ. በስደት ያለን በሰላም ለሀገራችን እንድንበቃ በጸሎት አስበን. ከስደት ስንመለስ እንወስዳለን በምክርህም ሰው እንድምሆን ተስፋ አደርጋለሁ እግዚአብሔር ይርዳኝ
ሰላም ማ ችሁ ይብዛልኝ የክርስቶስ ቤትሰቦች ውድ መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ ጸጋውን ይብዛሎት እድሜና ጤና ያድልለን ጸሎትን ሳዳምጥ አመምኝ እያቅልሽ ሁዴን የሚክሳቀሰ ነ ገር ይስማኛ እንባዬ ይፍሳል የቅዱስ ሚካኤል ደርሳን ድንቅ ታምር ምህር እህተ ማርያም አስቡኝ በጸሎት
መምህር በርታ ፣ ብዙ ፈተና እያሳለፍክ እንደሆነ ይገባናል ግን በርታ፣ገና በብዙ አብዝቶ ይባርክሀል ጌታ መድሀኒአለም ፣ እማምላክ ድንግል ወላዲተ አምላክ ምልጃ፣ጸሎታም አይለይህ።
እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን ለእናታችን ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም ለዕረፍቷ መታሰቢያ በዓል ለአስተርዮ ማርያም የእግዚአብሔር ቤተሰቦች አሜን አሜን አሜን መምህር እግዚአብሔር ያክብርልን ቃለህይወትን ያሰማልን ከወራት ቡሀላ ሀገር እገባለሁ እግዚአብሔር ከፈቀደ እንመጣለን እንገዛለን
Amen amen amen
Egzibaher ba edime ba tsega yitabikilin
አሜን አሜን አሜን አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን ቃለ ህይወይ ያሰማልን በእውነት በጣም ደስ ይላል መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ እድሜና ጤና ይስጥህ ከነ ቤተሰብህ አባታችን በፀሎቶ ያስቡኝ ገነተ ማርያም 👏👏💞✝️✝️✝️⛪️💞💞💞💞💚💛❤️💚💛❤️
አባታችን ይፍቱን ይፍቱን ይፍቱን ቃለህወትን ያሰማልን አባታችን በረከቶ ይደረብን አሜን፫ መምህራችን በረታልን እግዚአብሔር ሁሉንም በቤቱ ያፀናን እልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን መምህራችን አሜን ፫
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ወድማችን እኳን በሰላም መጣህልን እግዚአብሔር ለንስሀ ሞት ለስጋወ ደሙ ያብቃን
አባታችን እድሜ ፀጋ አብዝቶ ይስጥልን እኛንም በስደት ላለንው በጾሎት እሰቡን ላገራችን ምድር ያብቃን አገራችነን ድግል ማርያም ትታደገን ከመጣብን ፈተና መከራ አቤቱ አምላክ ሆይ ይቅር በለን
ያባታችን በረከታቸው ይደርብን በፀሎተዎ አስቡኝ ወለተ እየሱስ