የአባጮማን ጣዕም የቀመሰ ይናገር! ከእርሻ ወደ ጉርሻ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 22 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 13

  • @chernetzeleke9944
    @chernetzeleke9944 8 หลายเดือนก่อน

    😢በጣም የምደንቅ የአዝህርት ዘር ነው በርታ እኔ ከዚ ብዙ ትምህርት ተገንዘባለው በርታ

    • @WuqawZeleke
      @WuqawZeleke  8 หลายเดือนก่อน

      አመሰግናለሁ!

  • @hiwotgebremariam4527
    @hiwotgebremariam4527 8 หลายเดือนก่อน

    በንፍሮ፣ለሾርባ፣በወጥ ተሰርቶ በጣም ነው የምወደው በጥሩ ሁኔታ ነው ያቀረብከው ሰው እንዲያቀው ማድረግህን አድንቄሃለው በርታ

    • @WuqawZeleke
      @WuqawZeleke  8 หลายเดือนก่อน

      አመሰግናለሁ!

  • @ET.Living
    @ET.Living 8 หลายเดือนก่อน

    Good job!

    • @WuqawZeleke
      @WuqawZeleke  8 หลายเดือนก่อน

      Thank you!

  • @tizitaabebe8482
    @tizitaabebe8482 8 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን በተለያየ መልኩ መመገብ እንድንችል ስላሳየኸን ጤናማ ነው።

    • @WuqawZeleke
      @WuqawZeleke  8 หลายเดือนก่อน

      አመሰግናለሁ!

    • @hawabadma
      @hawabadma 8 หลายเดือนก่อน

      👍👍👍👍👍👍

    • @WuqawZeleke
      @WuqawZeleke  8 หลายเดือนก่อน

      Thanks@@hawabadma

  • @ammarcell2790
    @ammarcell2790 6 หลายเดือนก่อน

    ይህን ዘር በጣም እፈልጋለሁ የት ነው የሚገኘው

    • @WuqawZeleke
      @WuqawZeleke  6 หลายเดือนก่อน

      ከእህል መሸጫ ሱቅ የሚገኝ ይመስለኛል።

    • @ammarcell2790
      @ammarcell2790 6 หลายเดือนก่อน

      @@WuqawZeleke እሺ አመሰግናለሁ አረብ አገር ብቻ ያለ የምስለኝ ነበር ለካ አገራችንም አለ እዚህ ያለው በትልቁ እና በትንሹ የሚበቅል ነው ያለቸው በትልቁ የሚበቅለው በነጩ ነው