ሰበር ዜና - ስለ ፋኖና መንግስት ድርድር የተሰማው | እስራኤልና ሊባኖስ ፍጥጫ አሁን የወጡ መረጃዎች

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 1 ต.ค. 2024
  • Join this channel to get access to perks:
    / @abelbirhanu
    Welcome to my channel I'm Abel Birhanu from Ethiopia if you subscribe my channel you get more benefits. news, blogging , information,vine .....all Entertainment are available in my channel subscribe now
    youtube
    www.youtube.co....
    Facebook
    / abelbirhanu21

ความคิดเห็น • 157

  • @hanamaryam4599
    @hanamaryam4599 3 หลายเดือนก่อน +18

    የድንግል ማርያም ልጅ ሀገሬ ኢትዮጵያን እና ሊባኖስን ከተፈራው ጦርነት ሰውርልን ደሀ ሰርቶ ይብላ አቤሎ አንተን ነው የምንጠብቀው ነግቶ ምን ተፈጥሮ ይሆን እያልን

    • @aynadisyeshambel6944
      @aynadisyeshambel6944 3 หลายเดือนก่อน

      Ayzochiw Egzabher ale❤

    • @መይሙናተንታአጅባርyouTube
      @መይሙናተንታአጅባርyouTube 3 หลายเดือนก่อน

      አብሽሪ ማማየ ዛቻና ተግባር ይለያያሉ በተረፈ አላህ ሰላሙን ይመልስልን እናንተንም አላህ ይድረስላችሁ

  • @niguseymedia2396
    @niguseymedia2396 3 หลายเดือนก่อน +14

    ሠላም ለእናት አገር ኢትዮጵያ እና ህዝቦችዋ እንዲሁም ለመላው ዓለም ህዝብ✅

  • @ibronure8321
    @ibronure8321 3 หลายเดือนก่อน +19

    ቀናቹ ይባረክ ምእመናን

  • @MlugetaBekele
    @MlugetaBekele 3 หลายเดือนก่อน +2

    እንኳን በኢትዮጵያ ላይ እርሱ አልመነንም የሰው አገር ቀርቶ😢😢😢 አገሮች በላይ በሰማይ ነው አትሸወዶ😢😢😢

  • @SamA-wk2jq
    @SamA-wk2jq 3 หลายเดือนก่อน +10

    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ሠላም ለሰው በሙሉ ይሁን ❤❤❤

  • @גחקסיעשרים
    @גחקסיעשרים 3 หลายเดือนก่อน +5

    18 ቆሰለዋል ነው ተገለዋል አይደለም ዜናህን አሰተካክል

  • @zx9713
    @zx9713 3 หลายเดือนก่อน +11

    ሊባኖስ ቤሩት ናት አደል ዉይ ቤሩትየ እወድሻለሁ ሁለተኘዋ ሀገሬ እዛ ያላችዉ እህቶች ፈጣሪ ይጠብቃችዉ😢😢😢😢

    • @hanamaryam4599
      @hanamaryam4599 3 หลายเดือนก่อน +3

      አሜን አዎ ሊባኖስ ቤሩት ነው እህቴ

    • @AsdeKroe
      @AsdeKroe 3 หลายเดือนก่อน +1

      Amen yesan kefu ayaseman❤

    • @Mahi1630
      @Mahi1630 3 หลายเดือนก่อน

      አሜን እሱ ይጠብቀን እኛ አከባቢማ ከባዲ መሳሪያው እየተጣለ ዲንጋጤው አስቀዲሞ ሊገለኝነው አንዲ ቀን 6ጊዜ ጣሉ ትላንት 4ጊዜ ጣሉ ዛሬ አንደ ጣሉ እፍፎፍፎ

    • @gete2808
      @gete2808 3 หลายเดือนก่อน +1

      አሜን አሜን አሜን አሜን እህት እዛናት እና ሰላም የአምጣልን😢😢😢😢😢

    • @znashchebero3313
      @znashchebero3313 3 หลายเดือนก่อน

      Barut malet Wana ketemawa new yagerita Wana sma libanos new

  • @ሀረገወይንሀረገወይን
    @ሀረገወይንሀረገወይን 3 หลายเดือนก่อน +13

    ድል ለተገፋው ለታላቁ ለአማራ ህዝብ ፋኖ💪💪💪💪💪

    • @feridnura-xg9hq
      @feridnura-xg9hq 3 หลายเดือนก่อน +3

      ፋኖ ይደመሰሳል አራጅ ሁላ

    • @SofiaA-kq9bx
      @SofiaA-kq9bx 3 หลายเดือนก่อน

      ጂል​@@feridnura-xg9hq

    • @ajmanbaldiya3338
      @ajmanbaldiya3338 3 หลายเดือนก่อน +1

      በሰማአም ታላቅ እግዝአቢሔር ቢቻነዉ💯💯

  • @df69794
    @df69794 3 หลายเดือนก่อน +2

    ሰላም ካውንስል የተባለ ምናምን አየ ተባለ ይሄንን ወንጀለኛ መንግስት የ13አመት ልጅ ከመንገድ እያፈሰ አሳት ውስጥ የሚጨምር ከመጣ ጀምሮ የፈሰሰው ደም ልጆች ያለ ወላጅ ያስቀረ ምኑ ይነገራል ስንቱን እናውራው ሀገሪቷን አፈራርሶ ሰው በሀገሩ ከቤቱ እንዲሰደድ አድርጎ ካልደረሰባቹ መቼ ይገባቹሀል ይሄ ይቋቋማል የተባለው የሰላሙ ነገረ እውነት ቢሆን ደስ ይለን ነበር ግን አላምነውም ።ስር ነቀል ለውጥ ብሏል ፈኖ ።ድል ለ ፈኖ ❤❤❤❤❤❤

  • @didy898
    @didy898 3 หลายเดือนก่อน +7

    አይሠማም የምትሉ እረ በደንብ ነዉእሚሠማዉ🎉

  • @TigistAsefa-op2zk
    @TigistAsefa-op2zk 3 หลายเดือนก่อน +5

    በሠላም ያሳደረን ደግ አምላክ በሠላም ያዉለን መልካም ቀን ይሁንልን🙏🙏🙏🙏

  • @BdbbBbsb-th9tm
    @BdbbBbsb-th9tm 3 หลายเดือนก่อน +7

    እስራኤል የሴቶችና የሕፃናት ደም መጠጭ
    ከምድር ገፅ ትጥፋ

    • @zeydashamil7438
      @zeydashamil7438 3 หลายเดือนก่อน

      ኢንሻ አላህ መጥፊዋ ቅርብ ነው

  • @kokikokiy5008
    @kokikokiy5008 3 หลายเดือนก่อน +10

    🇱🇧🇱🇧ክፍሽን አያሰማኝ ሊባኖስ

  • @ifaahikma2773
    @ifaahikma2773 3 หลายเดือนก่อน +6

    ሰላም ነው ወዳጆች

  • @FirstTygd
    @FirstTygd 3 หลายเดือนก่อน +1

    አንተ ብሽቅ ንፁሐን ሲቀደል ሲጨፈፍ አንድም ቀን አልዘገብህም ዛሬ ድርድር እያልክ ታላዝናለህ አተላ አፈር ያብላህ

  • @elaybright8884
    @elaybright8884 3 หลายเดือนก่อน +1

    OK ከአፍሪካ ስደት ለምን እነሱ ጨንቋቸዉ ሰዉ እየነገዱ እየለመኑ አይደል የራሳቸው ዜጎች በሙሉ ወደ ሌላ ሀገር እየተሰደዱ እኮ ነው ችግሩ ወሬዎች በወቅቱ ስለማይደርሳችሁ ነው አዉሮጳዉያኑ የራሱን ሀገር እና አሮጊቶችን ቤተሰብ እየጣሉ ወደላቲን አረብ ሀገር እየመረሹ ነው የስራ ፈጠራ አልቋል ኑሮ ቤት ተወድዷል ይቅርባችሁ ወቅቱ የአፍሪካ አገራት መነሳሳት ነው በአስራ ፈጠራና ሀብት ማፍራት።

  • @Sariethiopian
    @Sariethiopian 3 หลายเดือนก่อน +8

    Salmi la lebanon 🇱🇧 and la ethiopian 🎉😢😢😢😢

  • @temesgenmoges889
    @temesgenmoges889 3 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም ለሀገራችን አንድነት ለህዝባችን ጥሩ ተመኙ ጥሩ ምኞት ሸጋ ነዉና

  • @maruwerku
    @maruwerku 3 หลายเดือนก่อน +1

    "ጦርነት ይብቃ የሰው ፍጡር ሁሉ በሰላም ምድርን በጎ
    ሰርቶ እሚሰናበት ያድርገን
    ጦርነትእምትጎስሙ ለፈጣሪ ታዘዙ ሃያሉ
    ፍርድ ሲያመጣ
    ከባድ ነው ማዕበል እንዳይበላን በቃ ይበለን "

  • @የቀየፈርማርያምአንቺጠብቂ
    @የቀየፈርማርያምአንቺጠብቂ 3 หลายเดือนก่อน +5

    ሠላም ለሀግራችን ፈጣሪ ሰላሙን ያመጣልን❤❤🙏🙏🙏🙏🙏ይስማል አር ከስልካችሁነው

  • @nurddinelaj
    @nurddinelaj 3 หลายเดือนก่อน +3

    ድል ለሩስያና ኢራን❤

  • @yghezudenku8734
    @yghezudenku8734 3 หลายเดือนก่อน +2

    ድል ና ሰላም ብልጽግና ለአማራ ህዝብ።

  • @rahaldemis442
    @rahaldemis442 3 หลายเดือนก่อน +1

    ፈጣሪ እውነት ያርገው ሰላሙን ያውርድልኝ ጦርነት እርሀብ መሰደድ መፈላቀል እንጅ ጥቅም የለውም

  • @amhara74
    @amhara74 3 หลายเดือนก่อน +6

    ድል ለፋኖ💚💛❤💪💪አብይ ፈሪ😂😂😂

    • @EFRMEEFRMELOVELOVE
      @EFRMEEFRMELOVELOVE 3 หลายเดือนก่อน

      ዶቆሮ አንተ ደሞ ፋኖ ሚና ገባ ሴጀማሪ ኢናቴ ዶቆሮ ናቹ

  • @All.don2024
    @All.don2024 3 หลายเดือนก่อน +2

    18 አልሞቱም ቀላል እና ከባድ ቆሰሉ እንጂ።

  • @yghezudenku8734
    @yghezudenku8734 3 หลายเดือนก่อน +1

    ጀነራል ተፋራ ፋኖ ብለህ አውራ? ፋኖ የኦሮሞ ብልጽግና ሰራዊትን እየደመሰሰ ነው።።።

    • @rozazouba7538
      @rozazouba7538 3 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂😂beygiza hzbcune eyqeberacu ezi metcu tgoreralcu😂😂😂 alqacu ko😂😂😂

  • @SalomonanGeaw
    @SalomonanGeaw 3 หลายเดือนก่อน

    ለምን የኢትጵያ ህዝብ እየረገፈ እደቅጠል እናተደሞ የዱባ ማሳወቅያ ለምን ትጋብዛለ አቤል ቡሩሃኑ????

  • @feridnura-xg9hq
    @feridnura-xg9hq 3 หลายเดือนก่อน

    ብሊንከን ለማያቅህ ታጠን በለው ምንድነው ኮንቲንየር ሙሉ መሳሪያ እየላከ የተቻለንን እያረግነው ይላል ጦርነት እንዳይፈጠር ይላል የሚላከው መሳሪያ የህፃን መጫወቻነው እንዴ

  • @ወለተሚካኤልነኝ
    @ወለተሚካኤልነኝ 3 หลายเดือนก่อน +1

    የኢትዮጵያን ምርጫ መቺ ነው

  • @SayfadinMohamad-dh4tk
    @SayfadinMohamad-dh4tk 3 หลายเดือนก่อน

    እነዛ አሜሪካና እስራኤል ምዕራቢዋን በመርከብ መሳሪያ እያገዙ ፍሊስጤም ህፃናትን ሲገሉ ድል ለስራኤል ስትሉ ስደግፉ ነበር አብራቹሁ አሁን ሊባኖስ ሲሆን ሰላም ይሁን ትላላቹሁ አይ የናንተ ነገር እስራኤል ምንግዜም ባሜሪካና ምዕራቢዋን ስትደገፍ እንደፈለገች ስትፈነጭ ትደግፋላቹሁ አሁንም እስራኤል በነሱ እገዛ ግፊት ነው ምትዋጋው ግን ኢራን እጅ አትሰጥም ።

  • @HiHi-g9t8q
    @HiHi-g9t8q 3 หลายเดือนก่อน

    ::ያሸነፉት ስደተኛ ጠል ብቻ ሳይሆኑ ጥቁር ጠል እና ሙስሊም ጠል መሆናቸውን መደበቅ አያስፈልግም

  • @uritakala-kp5uw
    @uritakala-kp5uw 3 หลายเดือนก่อน +4

    አይይይይ አቤሎ ስትዘግብ አጣርተህ ዘግብ, የት አይተህ ነው 39000 የሙቱት ፍልስጤሞች ሁሎች ንጹህ እንደሆኑ የተናገርከው, እርግጥ ነው በጣም ተሳስተሀል ?!😡😡😡😡

    • @fakihasherif7585
      @fakihasherif7585 3 หลายเดือนก่อน

      እንተ ቀጥቃጭ ማነትህ ያልታወቀ እስራኤል 10000 ወታደር ትፈልጋለች ሄደህ እንደ ዘመዳችህ ሄደህ ተዋጋ ክመንት ር ምን ትስራለህ ቀጥቃጭ😂😂😂

    • @uritakala-kp5uw
      @uritakala-kp5uw 3 หลายเดือนก่อน +1

      @@fakihasherif7585 እኔ ምለው, ከመቸ ቸምሮ ነው ሙስሊም ተምሮ ለመጻፍ እና ምንበብ ታይቶ የሚታወቀው, ደሞ የመጀመሪያዋ አንቺ ሰለሆንሽ ደስ ይላል 👍😁😁

    • @fakihasherif7585
      @fakihasherif7585 3 หลายเดือนก่อน

      @@uritakala-kp5uw ስለመማርማ እትዪቢያ ውስጥ ማን እንተማራ ማን እንዳልተማረ እስምረህ ታውቀዋለህ ወይም ስለምንም አታውቅም ማለት ነው ስለዝህ በመላ እታውራ ግን ባንተ እልፈርድም የምትስበክትን ነው ይምታንፀባርቀው ጥላቻህም የምትስበኩትን ነው የምታንፀባርቀውብትማሩማ ታነብ ነበርአንድ ነገር የሚገርመኝየአረብ ጥላቻችሁ ግን ዘርህ በአረብ ነው ያለፈለት

    • @fakihasherif7585
      @fakihasherif7585 3 หลายเดือนก่อน

      @@uritakala-kp5uw ሁለተኝ ደግሞ እስላም ክምትጠላ የራስህ ዘር የምትለው መስለኝ የተማረ ይምትለው ዘር መስለኝ ቀጥቃጭና ብዳ ብሎ ክልል ስቶ ክስው እንድትገለል ያደረገህ እህን በታርክ እንብቤ ነው እንጅ በምን አውቃለሁ እህ ያንተው ዘር መስለኝ በኝማ በእስላም ሁሉም እንድ ዘር ነው ሁሉም የተክበረ ነው ማን ሱልጡን ነው ማን በዘር የትክፈለ ነው ታውቀዋለህ በኝ ሀሉም የተክበረ የስው ዘር ነው

  • @SamsungGalaxy-o6m
    @SamsungGalaxy-o6m 3 หลายเดือนก่อน

    ከብልፅግና የተመረጡ የድርድር አመቻች ከማባባስ ዉጪ ፋይዳ የለውም ! ለትክክለኛ ድርድር ገለልተኛ አካል ምንም የፖለቲካ ተሳትፎ የሌላቸው ሰዎች መሆን አለባቸው ።

  • @אייופקדו
    @אייופקדו 3 หลายเดือนก่อน +2

    አረ 18 ወታደር አልሞቱም ምን አይነት መዋሸት ነው

    • @ahmedyasin9879
      @ahmedyasin9879 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ክክክክክ

  • @bzuayehumabrej9532
    @bzuayehumabrej9532 3 หลายเดือนก่อน

    እረ ሰላም ወዴት ነሽ 😢😢እረ ፈጣሪ ሰላሙን መልስልን ላለማችን ለፍጥረትህ ላለማችን

  • @AmanuelNegash-g3j
    @AmanuelNegash-g3j 3 หลายเดือนก่อน +1

    አቀራረብ ይችላክ

  • @SaedAndres
    @SaedAndres 3 หลายเดือนก่อน +5

    አቤሎ ሀቀኛው ያተን መረጃ በጉጉት ነው የምጠብቀው

  • @ibronure8321
    @ibronure8321 3 หลายเดือนก่อน +2

    ኧረ ድምፅ አቤሎ

  • @abby87877
    @abby87877 3 หลายเดือนก่อน +7

    ድል ለፋኖ 💚💛❤

  • @hageraethiopia513
    @hageraethiopia513 3 หลายเดือนก่อน

    ስለወገኖቼ ቸር ያሰማን ሰላም ለሃገራችን ሰላም ለአለማችን ይስፈን።

  • @tekeleyodit9304
    @tekeleyodit9304 3 หลายเดือนก่อน +12

    ድል ለአማራ ጀግኖች ፈኖ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @zd820
    @zd820 3 หลายเดือนก่อน +4

    ሰላም ፍቅር ለሰው ዘር በሙሉ አቤል እና መሰግናለን በርታ

  • @tzitab8961
    @tzitab8961 3 หลายเดือนก่อน +3

    አጃቢወች ምንም አያመጡም እደጋዛ ሊባኖስን ያስበሏታል መሳርያ ከማቅረብ ወጭ ገብተዉ አይዋጉም ድል ለፋኖ

    • @hamidabas9094
      @hamidabas9094 3 หลายเดือนก่อน

      አስባቹታል , አሜሪካ እና አውሮፓ ባይኖሩ ሀማስ ብቻውን ያዝናናት ነበር

  • @ትዝታየማሪያምልጅ
    @ትዝታየማሪያምልጅ 3 หลายเดือนก่อน +6

    ሰላም ለዓለም ድል ለፋኖ❤

    • @brightfortomorrow19
      @brightfortomorrow19 3 หลายเดือนก่อน

      Fando yibdesh😂

    • @feridnura-xg9hq
      @feridnura-xg9hq 3 หลายเดือนก่อน

      ፋኖ መጨረሻው ደርሷል

    • @brightfortomorrow19
      @brightfortomorrow19 3 หลายเดือนก่อน +1

      Yetignaw fando yet abetu yidersal ezaw geberewn yasekeyew enji

  • @mariedissa-we8zp
    @mariedissa-we8zp 3 หลายเดือนก่อน

    የኛ ዜጎች መቼ ነው የሚወጡት ? ሌላው አገር ዜጎቻቸውን እያወጡ ነው

  • @SaRa-v8y2n
    @SaRa-v8y2n 3 หลายเดือนก่อน

    በ ጸሎታቹ asebuny 7 ቀን kerany🤦🏻‍♀️

  • @azebgeremew4624
    @azebgeremew4624 3 หลายเดือนก่อน

    ሰለቸን ምንድነዉ ህዝብ እነደዘ እያለቀ እንዴት ሽማግሌ ጠፋ አንዴ ከትግራ ይ ወንድሞቻችን አሁን ደሞ ከአማረ ወንድሞቻችን እረ በቃ በለን ጣሪ እነደዉ የማሚየስታርቅ የጠፋ💔

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 3 หลายเดือนก่อน +3

    ሊባኖስ ያሉ ኢትዮጲያውያንሰ ?

    • @aberabafa7577
      @aberabafa7577 3 หลายเดือนก่อน

      ሌላው እንደሚወጣ ሁሉ እናንተም በጊዜ ውጡ። በሄድክበት ሁኔታ ምልስ ማለት ነዋ!!ምን ተማምነህ ነው ሌላው ሲሸሽ እያየህ ዘና ያልከው ?

    • @keyriaissa1538
      @keyriaissa1538 3 หลายเดือนก่อน +1

      አለና ደጋፊነን ያው ሲጀመር እንሰለፍለን 😂😂

    • @Ayehut
      @Ayehut 3 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂

    • @woyay2095
      @woyay2095 3 หลายเดือนก่อน +1

      ​@@keyriaissa1538😂😂😂😂

  • @ZamzamZamzam-n1w
    @ZamzamZamzam-n1w 3 หลายเดือนก่อน +2

    ሠላም የአቤሎ ቤተሠቦቺ

  • @TtRy-lv4hs
    @TtRy-lv4hs 3 หลายเดือนก่อน +6

    ያአላህ ሀገራችን ጡሩን ነገር አሰማን

  • @Betegozamine-be7ec
    @Betegozamine-be7ec 3 หลายเดือนก่อน +5

    ፋኖ ያሽንፋል

  • @gebregziabheraberash4121
    @gebregziabheraberash4121 3 หลายเดือนก่อน

    ABELOO FRANCE YALKEWE BE JULY 7 yeregagetal.
    Vive la France Vive la République💙🤍❤🙏

  • @loweyer345
    @loweyer345 3 หลายเดือนก่อน

    ante dikala dereder yelem eyetebale tasetebabelaleh aynoremem sele fano zegebeh ematakee mengeset amno fano malet sijemer antem fano alek yedikala lij sele fano hone amara atzegeb zembel lela media alu lenesu tew

  • @asresgesses3980
    @asresgesses3980 3 หลายเดือนก่อน

    ሰላም የሚመጣው አብይን ይዞ ከተሰቀለ በሗላ ሬሳው ተቃጥሎ ሲጣልና ፋኖ ሐገሪቱን ሙሉ በሙሉ ሲቆጣጠር ብቻ መሆን አለበት!!!!!

    • @rozazouba7538
      @rozazouba7538 3 หลายเดือนก่อน

      entikine afedidki bedati yane tigzalki ahyawe😂😂😂

  • @tube-qs5wg
    @tube-qs5wg 3 หลายเดือนก่อน +1

    እንደምን አደራችሁ ውድ ያገሬልጆች❤

  • @danieljabengo440
    @danieljabengo440 3 หลายเดือนก่อน

    It's good for Africa and Africans because Frances Economy depends on resources of africa.

  • @jejekafood9107
    @jejekafood9107 3 หลายเดือนก่อน +2

    አይሰማም

  • @KonjKonj-n7n
    @KonjKonj-n7n 3 หลายเดือนก่อน +1

    እዝብን ታደግ ፈጣሪዬ

  • @Sas-ly5gk
    @Sas-ly5gk 3 หลายเดือนก่อน

    አላህ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን

  • @MengistuMariye
    @MengistuMariye 3 หลายเดือนก่อน +1

    አይሰማም😅😅😅

  • @SelamKidane-r7c
    @SelamKidane-r7c 3 หลายเดือนก่อน

    ቆይ ግን እኛ ኢትዬፕያን ከሊባኖስ መወጣት ያሰብነው አሁን ነው ወይስ ከሞቱን በሀላ 😊

  • @Birtukan565
    @Birtukan565 3 หลายเดือนก่อน +1

    ድምፅ የለውም አቤል

  • @ፈንታየስደተኛዋ
    @ፈንታየስደተኛዋ 3 หลายเดือนก่อน

    ምነዉ,ሀለም,ቁጥ,አባራ,ጠፊት

  • @abshowdiasporatube7871
    @abshowdiasporatube7871 3 หลายเดือนก่อน +2

    ኬኒያን ያየ

  • @CellJsusnd
    @CellJsusnd 3 หลายเดือนก่อน

    ሰለም ለአለም ህዝብ በሙሉ ❤

  • @MdBar-d7o
    @MdBar-d7o 3 หลายเดือนก่อน

    ያረቢ ሰለም ይሰማን😢

  • @bateldamte
    @bateldamte 3 หลายเดือนก่อน

    በቃ በለን ጌታ 😢😢😢

  • @MedhanitMesfin-t2f
    @MedhanitMesfin-t2f 3 หลายเดือนก่อน

    ብሩትን ጠብቅልን

  • @እሙፊርዶስ-ለ9ቈ
    @እሙፊርዶስ-ለ9ቈ 3 หลายเดือนก่อน +2

    ስልኬናው አይሰማማ

    • @tube-qs5wg
      @tube-qs5wg 3 หลายเดือนก่อน

      ለኔም አይሰማኝ

    • @mekdestemeche6871
      @mekdestemeche6871 3 หลายเดือนก่อน

      ይሰማል እኔጋ

  • @nanibelete8583
    @nanibelete8583 3 หลายเดือนก่อน

    Fetarey selamen yaweredelen le haferem lelebanusem selamn yabzalen eja be sew hager yalenaw esu fetare yetbekn yemnesmawen be ayenahen aysayen

  • @seenaoromiy2255
    @seenaoromiy2255 3 หลายเดือนก่อน

    Geta ixabiqin😢😢😢😢😢

  • @adiamberhane1483
    @adiamberhane1483 3 หลายเดือนก่อน

    ሶርያ ምንድነው የተፈጠረው መረጃአጋራን

  • @seenaoromiy2255
    @seenaoromiy2255 3 หลายเดือนก่อน

    😢😢😢😢😢😢😢

  • @SaraSara-bi7hc
    @SaraSara-bi7hc 3 หลายเดือนก่อน

    በምስሉ ላይ ያቀረብከው የት አካባቢ ነው

  • @Retaalto488
    @Retaalto488 3 หลายเดือนก่อน

    War is not option

  • @zx9713
    @zx9713 3 หลายเดือนก่อน +9

    ድል ለአማራ ህዝብ ድል ለፋኖ 💪💪💪💪💪

  • @zenebehagos3537
    @zenebehagos3537 3 หลายเดือนก่อน

    selam le israel

  • @mekades1239
    @mekades1239 3 หลายเดือนก่อน

    🥹🥹

  • @seenaoromiy2255
    @seenaoromiy2255 3 หลายเดือนก่อน

    😢😢😢😢😢😢uuf

  • @ashenafikebede1917
    @ashenafikebede1917 3 หลายเดือนก่อน

    ፋኖ ከእብድ ጋር ማን ይደራደራል ብሎዋል

  • @kerimtraditionalclothing
    @kerimtraditionalclothing 3 หลายเดือนก่อน

    Welo ayagebanm sle fano turu nen yalenew

  • @jemaladem6714
    @jemaladem6714 3 หลายเดือนก่อน

    Antonio blinken dngayras neh

  • @mareabe419
    @mareabe419 3 หลายเดือนก่อน

    Dereder yalam !!! Del l fano!!!!

  • @hiwot3385
    @hiwot3385 3 หลายเดือนก่อน +1

    ድምፁ

    • @tube-qs5wg
      @tube-qs5wg 3 หลายเดือนก่อน

  • @JhdHse
    @JhdHse 3 หลายเดือนก่อน

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏💚💛❤

  • @እሙበደሩዩቱብ
    @እሙበደሩዩቱብ 3 หลายเดือนก่อน

    ያርብ ሠላም አሰማን 🎉🎉🎉🎉

  • @etafraw9993
    @etafraw9993 3 หลายเดือนก่อน

    ❤️❤️❤️🤲🤲🤲🤲🤲😭

  • @Harge507
    @Harge507 3 หลายเดือนก่อน

    Er uuuuuu ayesmam eko 😮😮😮😮

  • @jemaladem6714
    @jemaladem6714 3 หลายเดือนก่อน

    Israel medemses alebat

  • @Holyghost_fire
    @Holyghost_fire 3 หลายเดือนก่อน +2

    Our leader dr, abiy we respect u 👏 also we are proud of u .

  • @Harge507
    @Harge507 3 หลายเดือนก่อน

    Ahun demo yesmal 😂😂🎉

  • @muslimamuslima7476
    @muslimamuslima7476 3 หลายเดือนก่อน

    ሊባኖስ የት ነው?
    ቤሩት ምንም የለም ብለዉኛል።
    ትክክለኛ መረጃ አቅርብ

    • @Ayehut
      @Ayehut 3 หลายเดือนก่อน +1

      ሊባኖስማ ቤሩት ነው አዎን እኔም ቤሩት ነኝ ግን ድንበር ላይ ነው ጦርነቱ ፈጣሪ ያውቃል እኛው ቁጭ ብለን እየጠበቅን ነው አረቦቹም ምንም ድንግጥ አላሉም 😊😊😊

    • @muslimamuslima7476
      @muslimamuslima7476 3 หลายเดือนก่อน

      @@Ayehut ከሆነም ጅሐድ ነው
      ለምን ይደነግጣሉ?
      እድለኝነት ነው እንጂ

  • @aberafeyisa6279
    @aberafeyisa6279 3 หลายเดือนก่อน +1

    አይሰማሞ

    • @tube-qs5wg
      @tube-qs5wg 3 หลายเดือนก่อน

      ይስማል

    • @JemalDuressa
      @JemalDuressa 3 หลายเดือนก่อน

      Ysemaml

  • @SelamNahom
    @SelamNahom 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤

  • @hamudiyoutub6744
    @hamudiyoutub6744 3 หลายเดือนก่อน

    🔇🔇🔇

  • @aregahagn1924
    @aregahagn1924 3 หลายเดือนก่อน +2

    ኢየሱስ ጌታ ነው

    • @MekiaAhmed-y2h
      @MekiaAhmed-y2h 3 หลายเดือนก่อน

      በግ እዚህ ሀይማኖትን ምን አመጣዉ

  • @ZaroMasama
    @ZaroMasama 3 หลายเดือนก่อน +1

    እኔ ሚገርመኝ የቆምጬ ፊን ፊን😂😂😂😂

  • @gerab7613
    @gerab7613 3 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ጣልቃ ይግባ ለሀገሬ🙏🙏🙏🙏

  • @PomiFitsum
    @PomiFitsum 3 หลายเดือนก่อน

    Demse yelwem abelo

  • @healthiswealth2560
    @healthiswealth2560 3 หลายเดือนก่อน

    ድመጺ ኢንጅሩ አለች ጫልቱ