Ethiopia - በአማራው ጉዳይ የጄነራሎቹ ዝግ ስብሰባበ፣ መንግስት ላይ የብድር ማእቀብ፣ ከቦሌ የወጣው አስደንጋጭ መረጃ፣ በፕሬዝደንት ኢሳያስ ከባድ ክስ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 20 มิ.ย. 2024
  • Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
    #Ethiopianews #Ethiopia
    Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

ความคิดเห็น • 167

  • @user-kr2ne3gn2p
    @user-kr2ne3gn2p 6 วันที่ผ่านมา +11

    💚💛❤💪💪እየጎመደ ሰጠው ላሞራ አንድ አማራ አንድ ፋኖ ቤቴ አማራ አንድ እና አንድ 💚💛❤💪💪 በባህልም በጀግንነትም ከሚመሳሰሉን በፍቅር ወደፊት 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🐅🐅🐅👍👍✌💪💪💚💛❤

  • @user-hb2vm4fy3q
    @user-hb2vm4fy3q 6 วันที่ผ่านมา +16

    ድል ለተካደው ለጭቁኑ ለአማራ ህብና ፋኖ❤❤❤❤

  • @geremewbayenew3038
    @geremewbayenew3038 6 วันที่ผ่านมา +24

    ድልለአማራውፋኖ❤

  • @Endalamawu
    @Endalamawu 6 วันที่ผ่านมา +6

    ጌታ ሆይ አቤቱ የሆነብንን አስብ የትቢተኞችን የከሃዲዎችን የዉሸታሞችን የዘረኞችን ክንድ ስበር ኢትዮጰያንና ባንዲራወዋን የሚጠሉ የሰይጣን ተላላኪዎች አጥፋልን በሆዳችሁ የተገዛችሁ ያማራ ባንዳዎች ልብ ይስጣችሁ ሰልፍ የፋኖወች ሃይል የእግዚያብሄር ነዉ፡እግዚያብሄር ተዋጊነዉ ስሙም እግዚያብሄር ነዉ አሜን

  • @meseretgatanenh6662
    @meseretgatanenh6662 6 วันที่ผ่านมา +12

    ሰላም የነበረ ክልል ጦርነት እያወጁ የምን ምክክር ነው አትግደሉኝ ብሎ ሰላማዊ ሰልፍ ሲወጣ ድምፁን ሲያሰማ የነበር ህዝብ እኮ ነው እንዲጠፍ የተፈረደበት የእውነት አምላክ ግን ይፈርዳል ሆድ አደር ባልስልጣን አይመለከተውም ድል ለፋኖ

  • @DersolegneEndeshaw
    @DersolegneEndeshaw 6 วันที่ผ่านมา +4

    የፋኖ ጥያቄ እየታወቀ የምንቀልድ ነው ነገሮች ሁሉ ሲተነተን አሁንም የአማራን ሕዝብ ትግል ለማሳነስ መላላጥን ነው

  • @temesgenmoges889
    @temesgenmoges889 6 วันที่ผ่านมา +14

    የሚዋጋዉ የጎጃም የጎንደር የወሎ እና የሸዋ ሰዉ ነዉ፡፡ ስለጦርነቱ የሚገናጋገረዉ ደግሞ አዲ አበባ ተቀምጦ ኬክ የሚቆርሰዉ ነዉ

    • @NothiMoyo
      @NothiMoyo 6 วันที่ผ่านมา +1

      Eko ayegermim

    • @WorkiyWase
      @WorkiyWase 6 วันที่ผ่านมา +2

      ይህእኮነው ችግራቸው
      እረ ምን እንበል አምላክሆይ ሰላም ለሀገራችን😢

    • @meba1792
      @meba1792 6 วันที่ผ่านมา +1

      የጨነቀ ለት የሚባለው ይህ ነው😂

  • @user-mw9ht8ig9c
    @user-mw9ht8ig9c 6 วันที่ผ่านมา +9

    ድል ለአማራ ፋኖ ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @Enawug
      @Enawug 6 วันที่ผ่านมา +1

      ፋኖ አማራ❤❤❤❤❤❤😢😢😢

  • @SamA-dc9sh
    @SamA-dc9sh 6 วันที่ผ่านมา +5

    እውነት ፈጣሪ እንዲህ በተሰበሰቡበት መአት ያውርድባች 😢😢😢😢😢

  • @vhgu1589
    @vhgu1589 6 วันที่ผ่านมา +3

    ድል ለፋኖ❤❤❤❤

  • @user-ce5mu3qn4i
    @user-ce5mu3qn4i 6 วันที่ผ่านมา +18

    ድል በግፍ ለተገፋ የአማራ ህዝብ❗️❗️

    • @YonasTadesse-yg7rc
      @YonasTadesse-yg7rc 6 วันที่ผ่านมา +1

      😂😂😂 ለመሆኑ ማነው ገፊው ሠው ለእኩልነት ይታገላል እናንተ ለበላይነት 😅😅😅 የት ያያችሁት ነው!!?

    • @meba1792
      @meba1792 6 วันที่ผ่านมา

      @@YonasTadesse-yg7rc ሞትና ውድቀት ለተከፋይ አሳማወች
      ፋኖኖ ያሸንፋል ድል ለጀግኖቻችን💪🏼💪🏼💪🏼

  • @MdMeeqa-tr1zo
    @MdMeeqa-tr1zo 6 วันที่ผ่านมา +2

    ሰላም ፍቅር መተዛዘን መተሳሰብ ለሀገራችን በጦርነት ማሸነፍ የለም በጦርነት ሰላም አይመጣም ፍቅር ያሸንፋል በቃ በለን ምንም የማያቁት አለቁ

  • @user-xl9ze5td7y
    @user-xl9ze5td7y 6 วันที่ผ่านมา +5

    ድል ለአማራ ፋኖ

  • @user-zz9wb6in2h
    @user-zz9wb6in2h 6 วันที่ผ่านมา +1

    ድልለአማራህዝብፋኖ።

  • @Ademgeta
    @Ademgeta 6 วันที่ผ่านมา +1

    ድል ለፋኖ🎉🎉

  • @user-ip6yv2kx2q
    @user-ip6yv2kx2q 6 วันที่ผ่านมา +2

    ኢ ት ዮ ጵ ያ❤❤❤ኢ ት ዮ ጵ ያ ውዷ አገሬ የእግዚአብሔር አምላክ የባረከሽ የክርስቲያንና የሙስሊሞች እምዬ እናታችን ሀገራችንን ሠነደቅዓላማችንን አንድነታችንን የሚሸረሽርብንን አርቅልን አጥፋልን ኢትዮጵያዊው የአማራ ፋኖ የተዋደቅክለት ዓላማህ አንድና አንድ ነው ያም ማለት ሐውዲቷ እናታች ነውና ዓላማህን ትፈጽም ዘንድ የወደቁት ወገኖች ደም በእግዚአብሔር ፊት ቀርቦ የነሱ መሰዋእትነት ለሀገራችን ድል ያመጣልን ዘንድ ሁላችንም በፀሎት ከእናንተ ጋር ን አሜን 6:36

  • @user-yc4wi6xm5e
    @user-yc4wi6xm5e 6 วันที่ผ่านมา +2

    እግዚአብሔር የሰላም እጁን ይዘርጋልን ኪዳነ ምህረት በምልጃዋ ትርዳን ህዝቡ ሰላም ወቶ ሰላም መግባት ናፍቆታል ሰርቶ መኖር እጅ ጦር ነት አይፈልግም 😢

  • @tekeleyodit9304
    @tekeleyodit9304 6 วันที่ผ่านมา +4

    ድል ለአማራ ጀግኖች ለፈኖ 💚💛❤

  • @tootshreef1064
    @tootshreef1064 6 วันที่ผ่านมา +1

    ድል ለአማራው ህዝብ ፋኖ ፋኖ ፋኖ❤❤❤❤❤

  • @SsftsEfwfe-bq6sr
    @SsftsEfwfe-bq6sr 6 วันที่ผ่านมา +2

    ድል ላማራ ህዝብ

  • @user-rz5gu5bx8e
    @user-rz5gu5bx8e 6 วันที่ผ่านมา +9

    ድልለአማራ ህዚብ

  • @aregahailu2487
    @aregahailu2487 6 วันที่ผ่านมา +8

    ምን ማለት ነዉ እኛን አይመለከተነም ድንጋይ ታዲያ ለምን ሰበሰበቸዉ የታሰሩት ይፈቱ

  • @Ayenew-rm5ck
    @Ayenew-rm5ck 6 วันที่ผ่านมา +3

    ድል ለተገፋው አማራ ፋኖ ያሸንፋል❤❤❤

  • @user-mv4hk1xl1m
    @user-mv4hk1xl1m 6 วันที่ผ่านมา +10

    ድል ለህዝብ ልጅ ፋኖ❤❤❤❤❤❤❤❤❤አማራዬ

  • @yohanishabite
    @yohanishabite 6 วันที่ผ่านมา +4

    ነፃነት በሌለበት ፈሽታ ውርደት ነው። ስለኢኮኖሚ ታወራለህ ተስፋ ለሚያደርግ ነው።ግን መኖር ላልተፈቀደለት ህዝብ ምን ሊጠቅም።ኮሚቴማ ሺ ጊዜ ቢዋቀር ጠብታ አይኖርም።በትግል ብቻ ውጤታማ መሆን ለነፃነት ያበቃል።ከዚያ ውጪ ከንቱ ድካም ነው።በዚህ እየተጨናበረ በኮሚቴ ውጤት ይመጣል ብሎ የሚጠብቅ አማራ እንኳን በምድር በገሃነም የከፋ ይመስላል።❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-lo9dj6ed2d
    @user-lo9dj6ed2d 4 วันที่ผ่านมา

    ድል ለጀግናው ፋኖ

  • @AmaheraGonder
    @AmaheraGonder 6 วันที่ผ่านมา +2

    ደል ለፋኖ❤❤❤❤

  • @user-ds8wm8tz6k
    @user-ds8wm8tz6k 6 วันที่ผ่านมา +1

    ድል ለአማራ ህዝብ

    • @YonasTadesse-yg7rc
      @YonasTadesse-yg7rc 6 วันที่ผ่านมา

      ማንም መቼም አማራም ቢሆን በዘር አ ያ ሸ ን ፍ ም ኢትዮጵያዊነት ብቻ ነው የሚያሸንፈው!!!🎉🎉🎉

  • @user-lb7cm1bq2c
    @user-lb7cm1bq2c 6 วันที่ผ่านมา +1

    ድል ለእማራ❤❤❤❤❤❤❤

  • @amhakelemu5775
    @amhakelemu5775 6 วันที่ผ่านมา +7

    አማራ ላይጨርስ አልጀመረም አባቴ እያንዳንዷ የ 50 አመት ሒሳብ ትወራረዳለች።

  • @Tigist-qj4ic
    @Tigist-qj4ic 6 วันที่ผ่านมา +2

    ድል ለተገፊው ለአማራ ፋኖ❤❤

    • @YonasTadesse-yg7rc
      @YonasTadesse-yg7rc 6 วันที่ผ่านมา +1

      😂😂😂

    • @addiegezahegn8493
      @addiegezahegn8493 6 วันที่ผ่านมา

      ሊጦ ምን በየኮመንቱ ስር እየገባህ ትርመጠመጣለህ????😂​@@YonasTadesse-yg7rc

  • @wandeyohanis7934
    @wandeyohanis7934 6 วันที่ผ่านมา +1

    We will fight until we win 💪💪💪.

  • @NatalBruck1948
    @NatalBruck1948 6 วันที่ผ่านมา +2

    ✌️🇪🇹 HIZBAWI GINBAR AMHARA FANO 🇪🇹✌️

  • @adenelamma4676
    @adenelamma4676 6 วันที่ผ่านมา +4

    👍Sallam La Ethiopia 🙏

  • @taibah5903
    @taibah5903 6 วันที่ผ่านมา +1

    አማራዬ አላህሰላልያምጣልን ያረብ መቼነዉ ከስቃይ የምንወጣዉ

  • @user-pu2qd3gf7v
    @user-pu2qd3gf7v 6 วันที่ผ่านมา +16

    ድል ለታላቁ ፋኖ አማሐራ ሞት ለብልጽግና ገዳዮች ንጹሀንን መግደል አቁሙ ብልጽግና

  • @geremewbayenew3038
    @geremewbayenew3038 6 วันที่ผ่านมา +3

    ይቅርታ የግ ድነ ለእግር ስር መውደቅ ካሳ መክፈል ርበታልምክኒያቱምአማራውተርቦልተደፍሯልይካስ❤

  • @user-ds8wm8tz6k
    @user-ds8wm8tz6k 6 วันที่ผ่านมา +2

    ድል ለአማራ ፋኖ አብይ ይውደምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምም

  • @amanuelgebrerufael9540
    @amanuelgebrerufael9540 6 วันที่ผ่านมา +2

    በአማራ ቀልድ የለም ብልፅግና ፎክሮ አማራን እያተራመሰ ባለበት ሁናቴ የአማራ ችግር እንዴት እንፍታው የሚለው ጥያቄ አንስቶ ማልቀስ የችግሩ ከፍታ ያሳያል

  • @KsKsa-nz9bc
    @KsKsa-nz9bc 6 วันที่ผ่านมา +2

    መጀመሪያ መከላከያ ክልሉን ለቆ ይውጣ

  • @hailumulat276
    @hailumulat276 6 วันที่ผ่านมา +2

    መጀመሪያ የተቀመጡት ስለ አማራዉ ክልል ያለዉ ጉዳይ ከሆነ የታሰሩትም ሰዎች በዚያዉ ምክንያት ነዉ እኛ አደለንም ፖለቲከኛ ነዉ ማለት ለምን መጣህ ታዲያ መፍትሄዉ ከስር ነዉ የሚጀመረዉ ነገሩን አብርዶ መፍትሔ መክፈቻ ሁለተኛ ከአማራ ክልል ወታደሩ ለቆ መዉጣት የአንተ የመጀመሪያ መፍትሔ ነዉ ነገሮችን በሌሎች ላይ ለመላከክ ለመፍትሔ ምክር አይመጣም።

  • @rahmarahma3427
    @rahmarahma3427 6 วันที่ผ่านมา +10

    ያልታደለ አማራ ስንት ጊዜ ይመከርበታል የአማራ ህዝብን ለመጨረስ ይዘዋል አላህ ይፍረድባቸው

  • @nahumdegefa7641
    @nahumdegefa7641 6 วันที่ผ่านมา +1

    ሰላም ሰላም ፈታ ዴሊ አገሬ እዴት አደረች ሞት የቀን ገቢዋ የሆነቸ አገር መከራ የመጣባት አገር አርዳ እስኪ እንስማ 🙇‍♀️🙇‍♀️ ከጀርመን

  • @KkKk-xc2lm
    @KkKk-xc2lm 6 วันที่ผ่านมา +14

    ድል ለፋኖ

  • @asegedehdemas435
    @asegedehdemas435 6 วันที่ผ่านมา +4

    ሰላም ለኢትዮጵያየየ

  • @klieben9942
    @klieben9942 5 วันที่ผ่านมา

    ሺህ ግዜ ብትሰበሰብ ፋኖ ወደ ኋላ አይመለስም ።

  • @user-ip5ch4qj3x
    @user-ip5ch4qj3x 6 วันที่ผ่านมา +1

    ሰላም

  • @user-gy9zv5bb2x
    @user-gy9zv5bb2x 6 วันที่ผ่านมา +2

    አማራ በማንም ቅማላም ተዋርዶ አይቀርም ቀበቶውን ፈቷን 4 ኪሎንም ይፈታታን ፋኖ king of king💪🦁

  • @NothiMoyo
    @NothiMoyo 6 วันที่ผ่านมา +4

    Deli lafano ❤❤❤❤❤❤

  • @ygggdhgg3356
    @ygggdhgg3356 6 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤

  • @user-rx9bb7xj2r
    @user-rx9bb7xj2r 6 วันที่ผ่านมา +1

    Del ላ tagafaw amhara ፋኖ 💚💛❣️

  • @AmaheraGonder
    @AmaheraGonder 6 วันที่ผ่านมา +1

    ያማአራ ጥያቄ ካልተመለሠ ፍኖ ውጊያ ይቀጥላል

  • @AbdiMehari
    @AbdiMehari 6 วันที่ผ่านมา +1

    መጀመሪያ ውይይት ከተባለ በእውነተኝነት ላይ ያማራ ተወላጆች ታስረው ድርድር ማለት ግን ያሳፍራል መፍትሄው ይፈቱ ይቅርታ ይጠየቅ ተበድሎል

  • @user-yg8tx3by2v
    @user-yg8tx3by2v 6 วันที่ผ่านมา +1

    😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @BerhaneAbed
    @BerhaneAbed 6 วันที่ผ่านมา

    Enamesegnalen❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Yedingillij2127
    @Yedingillij2127 6 วันที่ผ่านมา +1

    ሰላም ናፈቀን

  • @super-star3
    @super-star3 6 วันที่ผ่านมา +1

    the generals said it not our business to relase politicians from prison , but they gather business men by force to find solution about military solution.

  • @super-star3
    @super-star3 6 วันที่ผ่านมา +1

    If releasing Political prisoner is not the generals job, then why is specifically Amhara business men has to be involve in Military solution.

  • @user-zz9wb6in2h
    @user-zz9wb6in2h 6 วันที่ผ่านมา +1

    የአማራተወላጂጀኔራሎችየታሪክተወቃሽአትሁኑ፡የአማራንህዝብአትጨፍጫፉ

  • @zenbumer.yutube
    @zenbumer.yutube 6 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @ntombiseleho
    @ntombiseleho 6 วันที่ผ่านมา +1

  • @AlemuMola-dl2ce
    @AlemuMola-dl2ce 5 วันที่ผ่านมา

    ችግሩ መግስ ከአማራ ጋር ሲደራደር ከትግራይ ጋር ይጣላል ከትግራይ ጋር ሲደራደር ከአማራጋር ይጣላል ምክንያቱም በሁለቱ ህዝቦች ጥያቄወች ስላሉ መደራደሪቸዉም ያነዉ ነዉ ስለዚህ ኢትዮጲያ ዉስጥ ሰላም እዲመጣ ከተፈለገ መጀመሪያ እነዚህን ህዝቦች ማስማማት ማስታረቅ ያስፈልጋል።

  • @aditsiabe
    @aditsiabe 6 วันที่ผ่านมา

    ስለ ፋኖም ሆነ ስለ አማራ እኔን ያላካተተ ስብሰባ ፋይዳ ቢስ ነው። ማለቴ የሰላም መፍትሄ ድሀ ምሁርም እንደሆኑ አንዘንጋ።

  • @hassetassefa242
    @hassetassefa242 5 วันที่ผ่านมา

    ገሎ ክልሉን አፍርሶ ፋኖ ጋር የአማራን ባለሀብት መላክ አብይ የገሃነመ እሣት ፍርድ ይገባዋል።
    ዝንተዓለም አማራ ❤
    የማይሰበረው አማራ 💪
    ፋኖነትና ነፍጠኝነት ይለምልም 💪

  • @user-ce5mu3qn4i
    @user-ce5mu3qn4i 6 วันที่ผ่านมา +3

    አበባው ታደሰ ባንዳ❗️❗️❗️❗️❗️

  • @zeruhengebru368
    @zeruhengebru368 6 วันที่ผ่านมา

    ''ቆርፂ እወ ቆርፂ'' 1981 ታሪክ ሲደገም

  • @SleepyDesk-bx5jx
    @SleepyDesk-bx5jx 6 วันที่ผ่านมา +1

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Rahawa91
    @Rahawa91 6 วันที่ผ่านมา +1

    What . . . There’s government in Ethiopia . . .?!

  • @Ethiopia1612
    @Ethiopia1612 3 วันที่ผ่านมา

    ስብሰባ ስብሰባ ስብሰባ-------++

  • @Meka-Tube
    @Meka-Tube 6 วันที่ผ่านมา

    የፈታ ደይሊ የየቀኑ አድማጭ ነኝ። ዜናውና አቀራረቡ በጣም ቆንጆ ነው ። አንድ ነገር ግን በግሌ ሁሌም ይሰቀጥጠኛል ። እሱም ጆሮዬ ላይ ድንገት እንደ ቦንብ የሚፈነዳው የመሸጋገሪ ሙዚቃ ለማለት ይከብዳል ግን ለጆሮ ሰቅጣጭ ነው። እኔ ብዙ ጊዜ በኢርፎን ወይም ቀነስ አድርጌ ነው የምሰማው እና የዜና አንባቢውና የሚጮኸው ነገር ቶኑ ሰማይና መሬት ነው ልዩነቱ። ቀንሱት መሻጋገሪ ሙዚቃ ለስለስ ያለና ከአንባቢው በድምፅ ቀነስ ያለ ነው መሆን ያለበት። ለጆሯችን አስቡልን። ካልሆነ ያለመስማት መብቴን እጠቀማለሁ።

  • @muleagidaw6426
    @muleagidaw6426 6 วันที่ผ่านมา +5

    ድል ለፍኖኖኖኖኖኖኖ ሞት ለከቲባዉ አብይ

    • @gravitymobile7558
      @gravitymobile7558 6 วันที่ผ่านมา

      ዝም በል ወይም ዝም በይ እንዲህ እያላችሁ ህዝብ አታስጨርሱ

  • @magdesgazin7603
    @magdesgazin7603 6 วันที่ผ่านมา

    😢😢😢😢😢😢😢

  • @HidifhicoshcijcBxnkxfjxjkxnkx
    @HidifhicoshcijcBxnkxfjxjkxnkx 6 วันที่ผ่านมา

    Hi

  • @Tybatube
    @Tybatube 6 วันที่ผ่านมา

    የአገሬ ልጆች ሰላም የአግራችን ይሁን እሰት የአግራች. ሰላም የኖፍቀወ እሰት ቤትሰብ አርግኝ ደብሮኖል ወዴች እሰት አሰድሰቱኝ😢😢

    • @MuluneshJenberu
      @MuluneshJenberu 6 วันที่ผ่านมา +1

      ምነዉ አማርኛ ፊደላችን ተጫወታችሁበት እ እንደት ይነበብላችሁ አትፃፉ ላይነበብ 😅😅😅

  • @user-fz9yz8hl8o
    @user-fz9yz8hl8o 6 วันที่ผ่านมา

    ይሄ ዘዶ መግስት ካልወረደ ሰላም የለም ድል ለፋኖ

  • @sengalbereket1063
    @sengalbereket1063 6 วันที่ผ่านมา +1

    Ye Eithopea Gude ayalkem

  • @ShasheShashitu
    @ShasheShashitu 6 วันที่ผ่านมา

    Okkkkkk

  • @ambauendeshew8982
    @ambauendeshew8982 6 วันที่ผ่านมา +1

    Vecty Fano for sure❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @durimohammed5282
    @durimohammed5282 6 วันที่ผ่านมา +2

    ኤርትራን በተመለከተ የወጣው ሪፓርት ፍጹም ሀሰት መንግስቱን የሚመጥን አይደለም : አትድከሙ የኤርትራ ሕዝብና መንግስት መከፋፈል አይቻለም አልተቻለምም: ኤርትራ በመሬትዋ ነው ያለችው የአልጀርስ ስምምነት ቸክ አድርጉ

  • @malikShahzad-rd3nn
    @malikShahzad-rd3nn 6 วันที่ผ่านมา +2

    አይንን አጥፍቶ ይቅርታ የለም።ትግለችንይቀጥላል ድል ለፋኖ ድል ለተገፈዉ ለአማራህዝብ ።

    • @DerejeTadesse-hx6co
      @DerejeTadesse-hx6co 6 วันที่ผ่านมา

      አርግጠኛ ነኝ አንዱ ከተማ ውስጥ ተሸጉጠሀል ውጣና ተዋጋ

  • @user-xq7fq8ul2h
    @user-xq7fq8ul2h 6 วันที่ผ่านมา

    wtf! where is the photos?????

  • @biriktihaile5499
    @biriktihaile5499 6 วันที่ผ่านมา

    ለ60 ዓመት ለኤርትራ ህዝብ የገደላቹ ሃገሩን ያቃጠላቹ እገዳው ህዝቡን ያፈናቀላቹ ንስሃ ብትገቡ እቅርታ ብትጠይቁ ያንን ሁሉ እንግልታ ኣይደሳችሁም ኣምላክ እኮ ኣንድ ቀን እጃቹ እንደሚከፍላቹ የታወቀ ነው :
    ያለ ኣባት እናት እህት ወንድም የቀረን እምባችን ኣምላክ ኣይሰማንም ይመስላቹሃል ::

  • @NatalBruck1948
    @NatalBruck1948 6 วันที่ผ่านมา

    Julaa - Lemin
    Qebeto alasfetam❓️
    TULTULA - Belew❗️

  • @selamkidane716
    @selamkidane716 6 วันที่ผ่านมา +1

    ❤Dele le FANO ❤ Amharan. Betelacha 🎉🎉Setglute be Manentu leyetachu Setafenaklute Setegfut Min Yedrge Yalew Mercha Yehew New 😂😂😂

  • @thestar2137
    @thestar2137 6 วันที่ผ่านมา +3

    ተበዳ በለው እንኳን ትጥቁን ቀበቶውን አስፈታዋለሁ ያለው የ3ጊዜ ምርኮኛው ብርሀኑ ጁላ በአይበገሬው ፋኖ አከርካሪው ሲመታ አይቅዘን ገጥመሀል ገጥመሀል በለው

  • @amaretafesse3501
    @amaretafesse3501 5 วันที่ผ่านมา

    አበባው ፡ እግዚአብሔር ፡ የስራህን ፡ ይስጥህ

  • @etaferahuamare3408
    @etaferahuamare3408 6 วันที่ผ่านมา +1

    ይሄ ለፋኖ መሪዎች አደገኛ ማዘናጊያና ለጠላት ግዜ መግዢያ ነው። ህዝብ መጨፍጨፋን መች አቋሪጠና ነው።

  • @user-hx1qc3vn1t
    @user-hx1qc3vn1t 5 วันที่ผ่านมา

    ግራውድገብተህተሰብሰብእዛውእናጋይሀለንከሀድ😂😂😂😂😂😂ድልለጀግናውፋኖ💪💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @saved1580
    @saved1580 6 วันที่ผ่านมา +1

    ኤፌሶን 6
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ¹³ ስለዚህ በክፉው ቀን ለመቃወም፥ ሁሉንም ፈጽማችሁ ለመቆም እንድትችሉ የእግዚአብሔርን ዕቃ ጦር ሁሉ አንሡ።
    ¹⁴-¹⁵ እንግዲህ ወገባችሁን በእውነት ታጥቃችሁ፥ የጽድቅንም ጥሩር ለብሳችሁ፥ በሰላም ወንጌልም በመዘጋጀት እግሮቻችሁ ተጫምተው ቁሙ፤
    ¹⁶ በሁሉም ላይ ጨምራችሁ የሚንበለበሉትን የክፉውን ፍላጻዎች ሁሉ ልታጠፉ የምትችሉበትን የእምነትን ጋሻ አንሡ፤
    ¹⁷ የመዳንንም ራስ ቁር የመንፈስንም ሰይፍ ያዙ እርሱም የእግዚአብሔር ቃል ነው።
    ¹⁸ በጸሎትና በልመናም ሁሉ ዘወትር በመንፈስ ጸልዩ፤ በዚህም አሳብ ስለ ቅዱሳን ሁሉ እየለመናችሁ በመጽናት ሁሉ ትጉ፤

    • @MuluneshJenberu
      @MuluneshJenberu 6 วันที่ผ่านมา

      አቤት ምነዉ 😢😢😢😢😢 አሳዘንከኝ😅😅😅

  • @zelekejenberu4998
    @zelekejenberu4998 6 วันที่ผ่านมา

    Tornetu aykomim gala Addis Ababa n eskalekeke dires

  • @Astewenhun
    @Astewenhun 6 วันที่ผ่านมา

    Mekelakeya kewetako teb yelam
    Mekelakeya limin sefer geba

  • @super-star3
    @super-star3 6 วันที่ผ่านมา

    why do the generals keep gathering Amhara business men, Amahra business men are not responsibly to administer or lead the country.

  • @bini6481
    @bini6481 5 วันที่ผ่านมา

    Amhara kezhe bhala cance yilwem Ahune new mewxer yailbet alia ailqlet eylqma new yemblcew

  • @LiseyasSanchase-kq8xd
    @LiseyasSanchase-kq8xd 6 วันที่ผ่านมา

    ሥራ ለሕዝባቸው ፈጥረው ሐገር ያጎለበቱ ዕንኳን ዕንደነኚሕ የሐገር ሸክሞች ዕንዲሕ አይተብቱም። ሌቦች ዘራፊዎች ነጣቂዎች ሥለ ሕግ ቢያወሩ አያምርም።

  • @user-iq1wy1fj4r
    @user-iq1wy1fj4r 6 วันที่ผ่านมา +2

    Pp media

  • @user-zz9wb6in2h
    @user-zz9wb6in2h 6 วันที่ผ่านมา

    ፋኖያሼንፋልጠላትአብይብልፅግናናህውሀትወያነይውደሙ።

  • @user-tk6qs1qd7b
    @user-tk6qs1qd7b 6 วันที่ผ่านมา +5

    ያረብ አተ እሄን የዋህ ህዝብ ሞትበቃበለን እረድርድር አድርጉና ህዝብንከሞት ታደጉ

  • @user-pu2qd3gf7v
    @user-pu2qd3gf7v 6 วันที่ผ่านมา +1

    ቤለሀብቱእውነት ነው

  • @user-gz5fs3xo3z
    @user-gz5fs3xo3z 6 วันที่ผ่านมา

    30ግዜቢሰበሰብ,ቢመክር,መፍቴየለዉም,ገናለሰብሰባ,ቀርቶ,ለምግብ,ግዜ,የሚያጣበት,ቀንይመጣል,ቀንህን,ጠብቅ

  • @konjiyekidus9054
    @konjiyekidus9054 5 วันที่ผ่านมา

    ወንድሜ በውሰጥ ያለውን ችግር በተመለከተ ብታወራ ሰለ ኤርትራ ምንም ይሁን ምንም አይመለከትህም