የሐበሻ ሴቶች እና ዌስት አፍሪካ ወንድ Habesha Women dating West African men

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 พ.ค. 2024
  • የሐበሻ ሴቶች እና ዌስት አፍሪካ ወንድ Habesha Women dating West African men
    ▪️$2000 Giveaway at 10K Subscribers!
    ▪️Like and subscribe the channel:
    / @qalbeqalpodcast
    ▪️TikTok: @qalbeqalpdocast
    ▪️Instagram: @mikeyamare @blunyle @qalbeqalpodcast
    #ethiopia #habesha #addisababa
    #podcast #relationship #ethiopia #habesha #dating #entertainment yefikir music ሳውዲ #comedianeshetu #donkeytube አፍላ ፍቅር #manyazewaleshetu ዱባይ #seifufantahun ሴት #seifuonebs መልካም #ebsworldwide ደባሎቹ #ethiopiantiktok #ehudinbeebs /high school life/ ሀይ ስኩል ላይፍ #kidame_keseat ሳራ #feker #fikir #fkr #dubai #fekeryelkal #ephremtamiru saudi #hualaendaykochsh #Ethiopianmusic ዮኒ #silefikir #sile #fikir #abaytv #aboltv አሜሪካ #feker #ethiopianmusic #ethiopian #ethiopia #habesha #ethiopianwomen #habeshabeauty #addisababa #ethiopianfood #habeshafashion #habeshawedding #eritrean #ethio #eritrea #habeshastyle #habeshakemis #habeshadress #africa #ethiopians #ethiopiancoffee #habeshagirl #ethiopianmusic #habeshaqueens #addisabeba #habeshabrides #reviewethio #amharic #habeshamemes #love #african #oromo #ethiopianwedding #ethiopianmusic #ethiopianmovie #habsha #ethiopia🇪🇹 #ethiopiamusic🇪🇹 #ethiopia🇪🇹 #ethiopiamusic🇪🇹👍🏾 #ertria🇪🇷 #ertriamusic #culture #habshatiktok #habsselfie #jamaica#facebook #tiktokethiopia #onelove❤️ #ኢትዮጵያዬ💚💛❤ #ሀበሻ #loveyou #ethiopianculture #habesha #blakestar #brothers #habshaartist #habshamusic #butfirstcoffee #biutiful #cultura #loveislove #boystyle #lovestory #man #ethiopianmusic #mem #mem_records
    #Ethiopian #Music #ethiopianmusic #amharicmusic #dagi_d, #dagi_d #newmusic #ኢትዮጵያ_ሙዚቃ, #ዳጊ_ዲ #ባይሽ, #ethiopiannews #ethiopianmovie #ethiopiancomedy, #ethiopianclassicalmusic #ethiopiandrama #ናሆም_ሬከርድስ #nahomrecords #nahomfavorite #habeshachewata #habeshadance #eskista #Dagi_D #Newmusicvideo, #ethiopia #ethiopianhistory #eritreanmusic #tigrignamusic #oromomusic2022 #ebs #ebsnews #today #kanatv #etvnews #ethio360 #abiyahmed #habeshaunity #habesha #ethiopiamusic
    #elatv #Jegna #Eyayu #mastewal #eyayu #ጀግና #mastewaleyayu #newmusic #mastewaleyayu #mastewaleyayu #jegna #ethiopianmusic #newethiopianmusic2022, #ethiopianmusic2023 #newethiopianmusic2022 #thisweek #teddyafro #rophnan #oromomusic #tigray #esubalewyetayew #Kalkin #eritreanmusic #neweritreanmusic2023 #eritreanmusic2022 #newethiopianmusic2023 #new #addiszefen #zefen #ethiopianmusic2022 #eskista #eskistamusic #ethiosong #habeshamusic #ethiomusic #brothers #ethiopianmusic #habesha
    #Ethiotiktok #besttiktok #Ethiopiantiktoker #funny #funnyvideos #Ethiopianfunnyvideo, #fun #bestfunnyvideo #መዝናኛ #አስቂኝ #አዝናኝ #አንቱ #ከንቱ #አንቱከንቱ #አስቂኝማስታወቂያ #Viraltiktok #Tiktok #tiktokvideo #Ethiopiantiktok #Amharictiktok #Ethiopianviraltiktokvideo #safari #safaricom #safaricom #Ethiopia #Ethiopia #Abelbrhanu #abelbrhanu2 #abel2 #denklijoch #dinklijoch #Dinklijoch #besintu
  • บันเทิง

ความคิดเห็น • 70

  • @fentax111
    @fentax111 2 หลายเดือนก่อน +5

    ሴቶቻችን ለምን ወደ ተለያየ ሰዎች ሄዱ ብሎ ከማውራት ለኮምኒቲ ትዳርን በቀላሉ ጎደኛ በቀላሉ እንዲያገኙ የሚያረግ ኮሚኒቲ የሚጠቅም አስተሳሰብ እና ፕላትፎርማ መፍጠር ጥሩ ነው ። ለምሳሌ እንደ ኢንተርኔት አድራሻ መዝገቢያ የመሳሰሉ ርቀት ያለን ሰውም የሚያስተዋውቅ የሚያገናኝ ጥሩ በጥራት በጠራ ስራ ለትክክለኛ ኮሚኒቲ ጥቅም በርትቶ መስራት ለኮምኒቲ መለወጥ በጣም ጥሩ ነው። ከእስራኤሎች እና ከህንዶች ቻይናዎች ኢትዮጵያውን እንማር።

  • @emmaluv6690
    @emmaluv6690 หลายเดือนก่อน +1

    I appreciate this podcast. hopfully this will change a lots of habesha men and women perspective. I LOVE IT 😂😂😂

  • @abemelekbehailu7503
    @abemelekbehailu7503 2 หลายเดือนก่อน

    Big up bro🔥🔥

  • @user-jx7md8xj5k
    @user-jx7md8xj5k 2 หลายเดือนก่อน +1

    Arif new bertuu hulem emetametut topic ❤❤❤❤

  • @DjTD3841
    @DjTD3841 2 หลายเดือนก่อน +8

    Guys, please step up. Is this a podcast or gossip. You guys are over generalizing about my people.
    Poor judgment
    Over generalized
    Disrespect a nation
    Very disturbing

    • @qalbeqalpodcast
      @qalbeqalpodcast  2 หลายเดือนก่อน

      Listen before you speak and comment !

  • @someone-bi7uk
    @someone-bi7uk 2 หลายเดือนก่อน +2

    hey guys welcome back with another banger video we need this we love this 😁😁Tame miki say all the time khat ጫት bet is there any ጫት in usa

  • @sisayshumet8119
    @sisayshumet8119 2 หลายเดือนก่อน +1

    I enjoy this podcast man ❤❤❤😂😂😂😂

  • @SSCsnap
    @SSCsnap 2 หลายเดือนก่อน

    The first one to comment ❤

  • @user-ge3lh6gl4v
    @user-ge3lh6gl4v 2 หลายเดือนก่อน +4

    ሚኪ ሃቀኛ ነሽ ከድሃ ሀገር መጥተን እንደ ሀብታም እኔ ነኝ አንዱ

  • @lilyg6986
    @lilyg6986 29 วันที่ผ่านมา +1

    My cousin is dating Ghanian guy in college and they're having their best life he's very caring for her like she's the queen idk it's just about meeting someone that treats you well 😅 plus I think human beings at all just love to try new things and as you said the demand from western or non habeshan guys towards habesha girls is high so it gets to the better they demand the better they treat you 😂

  • @Nasis1383
    @Nasis1383 2 หลายเดือนก่อน

    I love you guys❤️👏

  • @ethiopiahagere7625
    @ethiopiahagere7625 หลายเดือนก่อน

    እወዳችኋለሁ ❤🎉

  • @Jonjon-hm9xr
    @Jonjon-hm9xr 2 หลายเดือนก่อน

    Birgade qalbeqal

  • @Tesematek1988
    @Tesematek1988 2 หลายเดือนก่อน +1

    Speak the truth

  • @AbdulkaderBeshir
    @AbdulkaderBeshir 2 หลายเดือนก่อน +3

    አረ ዌስት አፍሪካ ሌላ race አይደለም we are all black ይሄን chauvinism እንተው 😂😂😂😂

  • @Roommateforever
    @Roommateforever 15 วันที่ผ่านมา

    🔥🔥🔥🔥🔥

  • @Nunu_123A
    @Nunu_123A หลายเดือนก่อน

    🔥🔥

  • @belin1018
    @belin1018 หลายเดือนก่อน

    What about carbian??

  • @JaraVLOGS2
    @JaraVLOGS2 2 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤

  • @faizaahmed7960
    @faizaahmed7960 2 หลายเดือนก่อน

    Mikiye 😘😘

  • @user-ge3lh6gl4v
    @user-ge3lh6gl4v 2 หลายเดือนก่อน

    Bro nafkeshngale kededa ena real ጭዌ አንደኛ ነሽ ሚኪ ነኝ

  • @wasutegegne274
    @wasutegegne274 15 วันที่ผ่านมา

    "Yelela wond upbringing atawukim" does it make sense. Two ethiopian women were murdered by North African men years ago.

  • @sarahissa2109
    @sarahissa2109 2 หลายเดือนก่อน +2

    What's the issue with dating West African men? I've never dated them before, but I believe dismissing them solely based on their origin or race is narrow-minded and potentially racist. It's 2024, let's move past such biases. Love should transcend geographical boundaries and skin color.

    • @qalbeqalpodcast
      @qalbeqalpodcast  2 หลายเดือนก่อน

      Did you even watch the episode? 🤔

    • @Sophia-angel
      @Sophia-angel 2 หลายเดือนก่อน

      Why did you even made this since when did we date Nigeria

    • @mikelary6071
      @mikelary6071 11 วันที่ผ่านมา

      why dont u date them and leave us alone then

  • @ShayiHour
    @ShayiHour 2 หลายเดือนก่อน

    Its natural ለኔ ምንም አያሳስብም ግን የሀይማኖቱ ጉዳይ ነው የሚደብረው

  • @bman4267
    @bman4267 2 หลายเดือนก่อน +1

    habesha wendim nech setochin lemin date mareg ayjemirum.... if habesha guy treats himself a little bit more in terms of workingout and selfcare, we are worldclass standard of men.... real masculine men.

    • @wedimat7293
      @wedimat7293 หลายเดือนก่อน

      Habesha men have been dating white women... Where have you been?

    • @bman4267
      @bman4267 หลายเดือนก่อน

      @@wedimat7293 thats good, lets keep it going

  • @user-sm1xn9qm6f
    @user-sm1xn9qm6f 2 หลายเดือนก่อน

    ሴቶችም ሆኑ ወንዶች ከባህላቸው እና ከምነታቸው ውጭ የሆኑ ዜጎችን የሚያገቡት
    ልክ እንደናተ ቦርኮዋች ስለሆኑ እና የበታችነት ስሜት ስለሚሰማቸው ብቻ ነው።

  • @Abrilala
    @Abrilala หลายเดือนก่อน

    Gossip and habesha are already hand and glove

  • @Mellow559
    @Mellow559 2 หลายเดือนก่อน

    ሁል ጊዜ ክፍል ሁለት እንድንሰራላቹ ከፈለጋቹ አሳዉቁን ትላላቹ ግን ሰርታቹ አታዉቁም እስቲ አሁን ስሩ ብዙ የሚወራበት እርእስ ነዉ ያነሳቹት

  • @Bigboss12f
    @Bigboss12f 2 หลายเดือนก่อน

    የሀበሻ ሴቶች የራሳቸውን ወንድ ይንቁና የባሪያ ቁ ይጠባሉ ርካሽ ናቸው የትም ቦታ ጋርቤጅ አካባቢ ሁላ ታገኛቸዋለህ

  • @haileamlakgetahun4593
    @haileamlakgetahun4593 2 หลายเดือนก่อน

    history time ባለ ትዳር ነበሩ ሚስት ቀድማ ከሀገር ትወጣና ባሏንም ትወስደዋለች በሄደ በ2 ወሩ በመኗሪያ ቤታቸው ውስጥ ተገደለ ገዳዪ ሲጣራ ሚስቱን ሚያማግጥ ናጄሪያዊ ሆኖ ተገኘ ገዳዩ በ500ሺ ብር ሳጥን ተቀበረ ከራሳቸው አልፈዉ በዙሪያቸው ያሉ ወንዶችን ጭምር አደጋላይ እየጣሉ ነዉ አኚ west African ጋር ሚጨማለቁ ሴቶች

    • @amytk6095
      @amytk6095 2 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂 aye enante

  • @Sofi-ks3zo
    @Sofi-ks3zo 2 หลายเดือนก่อน

    ሁሉም የራሱ ባህል አለው የበሻ ወንዶችም የራሳቸው ምልከታ አላቸው በየትኛውም ጉዳይ ላይ ስለዚህ ሴቶች ለምን የሀገራቸውንልጅ አስተዳደግ አይቀበሉም? እናትነትና አባትነትን የካዱ ፊልመኞች ሲያረጉ ያዩትን ሁሉሚያደርጓቸው የሌላ ዜጎችጋ ምንባቷ ያጋትታታል? የኛ ሴቶች የማይዘረጉበት የለም መቼስ🤮ክብረ ቢስ ሆነዋል ምንም ነገር ከክብር በታች ነው ሮማንቲክ ሆነ አልሆነ ማን እንደ ሀገር ልጅ
    የሀገርልጅ ቢያገቡት ባል ቢፈተቱት ወንድም ነው!አትዝረክረኪ ደሞ ናይጀሪያዎቹማ የገቡበት የወንጀል ጉድጓድውስጥ ሁሉ እያስገቧቸው ነው

  • @rahelmamo1170
    @rahelmamo1170 2 หลายเดือนก่อน

    በጣም ጠቃሚ የሆነ ሀሳብ እያዋዛችሁ ስለምታስተምሩ አመሰግናችሃለሁ::❤

  • @user-ih4ns1cy6v
    @user-ih4ns1cy6v 2 หลายเดือนก่อน

    Hello I am habesha women I personally don't think that we are picking race what your talking about completely depend on the personality of the women what she faced its all about the mindset the mental strength of the women. Some Habesha men are harsh and disrespectful to be honest in my point of view the more you open up to them the more the consider You worthless I swear ...
    Though your arguments do sound correct at some point .And I know its off topic but as feedback its my first time to hear your podcast and can you also please integrate topics good for the youth and can you also suggest us books to read anbebachu yetmchuachun

    • @qalbeqalpodcast
      @qalbeqalpodcast  2 หลายเดือนก่อน +1

      We have many episodes discussing many different topics. Feel free to tap in and check them out.

  • @habtom3536
    @habtom3536 2 หลายเดือนก่อน

    ኣየ ሓብሻ ሴት, ቤኡርጳ ደሞ መጭወቻ, የ ኣፍግንስታን, ቱርክይ, ዓረብ, ነው, ለምድበቅ በለኦ

  • @user-ge3lh6gl4v
    @user-ge3lh6gl4v 2 หลายเดือนก่อน +1

    ስል ሴክስ ሀበሻ ወንድ እንዴት መብ*ት እንዳለብን ንገሩና እኔ የተከራየውበት ቤት ጎረቤት በጠበጥክ ተብዬ ነው የተባረርኩት

  • @user-wr5vf2ih6m
    @user-wr5vf2ih6m 2 หลายเดือนก่อน +4

    በጣምምምምም ታስጠላላቹ ጭንቅላታቹ እንደቅል ባዶ እንደሆነ አፋቹን ስትከፍቱ ያስታውቃል you don’t have man attitude please go find something better ጅሎች

    • @bman4267
      @bman4267 2 หลายเดือนก่อน

      I'm sure set nesh.... setoch nachuh dekama gonachuh sinegerachuh tinchachalachuh.

  • @bura7009
    @bura7009 2 หลายเดือนก่อน

    yes MIKI HABESHA is a hostile community I don't know why its

  • @ggman2315
    @ggman2315 2 หลายเดือนก่อน +1

    Guys የwest Africa ወንዶች ዘካሪያስ🍆 አንደኛ ነው የሚሉት ሴቶቹ

  • @Jerry-wp1gn
    @Jerry-wp1gn 2 หลายเดือนก่อน +3

    ሀበሻ ወንድ ሴት ተጠቅሞ አይጥልም ያለው ማነው? ሴትም ሆነ ወንድ ከፈለጉት ሰው ጋር መሆን ይችላሉ ::ያልገባኝ ግን ባህሪ በዘር ሆነ እንዴ ሀበሻ ስለሆንን ጨዋ ሀበሻ ያልሆነ ዱርዬ ነው ያለው ማነው በጣም ገራሚ ነው. Sex ከትዳር በፊት ከሀበሻ ጋር ሆነ ከ ሌላ ዘር ጋር ሁሉም ያው መጨመላለቅ ነው ::ብትሉ የሚሻለው ባህሪ አጥኑ ነው እንጂ ከሀበሻ ውጪ ተጨመላልቀሽ ምናምን የምትሉት በጣም ጥንታዊ ናችሁ ::

    • @bman4267
      @bman4267 2 หลายเดือนก่อน

      mechemalek ema mechemalek new...min feligesh endemitejy hulum yakal its obvious..... so mechemalek new.

    • @Jerry-wp1gn
      @Jerry-wp1gn 2 หลายเดือนก่อน

      @@bman4267 ምኑ ነው መጨመላለቅ sex is sex. ከትዳር በፊት ያለ በሙሉ መጨመላለቅ ነው :: ምን ፈልገሽ እንደምትሔጅ ምናምን ብለህ አፍህን አትክፈት ::ማንም ሰው ከፈለገው ሰው ጋር መሆን ይችላል. እድሉን ካገኘህ አንተም አትምርም ለሴት አቃቂር የሚያወጣ ወንድ የሀበሻ ወንድን ያህል የለም. በባዶ ጉራችሁ መከራ ::ካገኘህ እድልህን ሞክር

    • @wedimat7293
      @wedimat7293 หลายเดือนก่อน

      You must be habesha woman😂😂😂😂😂