lejetua sele seol ateyayekua algebachum meseley ene adventist neberku maletm ende esua bale aynet haymanot male new gn ahun orthodox hoyalew ena adventistoch yemeamnoot senmot seolm yelem genetm yelem seolm genetm yemngebaw ke dagm metseat behuala new belew new yemyasebut ena ahun beya demo senmot wede seol weym wede genet engebalen yebalal ena endet new lemalet felega new. Beterefe kale heywet yasemalen
እውነም ሕሌና አገላለፅህ ህሌና የሚገባ ነዉ ቃለሕይወት ያሰማልን መምህራችን ✝️✝️✝️👌👌👌
በእውነት በጣም ደስ የሚል አገላለፅ ነው መምሕር ቃለበረከትን ቃለሕይወትን ያሰማልን
አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህር
በጣም ቆንጆ መርሃ ግብር ነበር እናመሠግናለን☦️❤👏👏👏
በእውነት በጣም ደስ የሚል አገላለፅ ነው መምሕር ቃለበረከትን ቃለሕይወትን ያሰማልን💐💐💐🌹🌹🍃🌹🍃🍀🌹
ትልቅ ክህደት በእውነት ያማል ልብ ያቆስላል😢
''ሰንበት ተዋህዶ ህግና ነቢያት''
እግዚአብሔር ስ እኔ ህግ እና ነቢያትን ልሽር አልመጣሁም ላፀና እንጂ ነው ያለው
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እግዚአብሄርይ አምላክ በምነታችን ያፅናን አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማለን
Amen Aemn Amen kalehewetn yasemaln
በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን! በጣም ጥሩ ትምሀርት ነው እግዚአብሔር ይስጥልን
ቃለ ሕይወት ያስማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
አሜን ፫ ቃል ሕይወት ያሰማልን 🙏
ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን
አዎ መምህር የደነነው በክርስቶስ ፀጋ ነው ገን ልንድን ሰይሆን ሰለ ደነን የእግዚአብሔር ሕግ እንጠብቀለን በመጨርሽ ዘመን የክርስተን መፈተነ የምሆነው የእግዚአብሔር ሕግ
ርዕይ 13=16 ርዕይ 14=12=ርዕይ 15=2
ርዕይ 16=2 ፊተኛውም ሄዲ ጽዋውን በምድር ውስጥ አፈሰሰ የአውሬም ምልክት በለበቹው ለምስሉም በምሰግዱ ሰዎች የሚነዘንዝቁስል ሆነበቸው
አሜን አሜን አሜን⛪⛪⛪🌾🌾🌾
እሁድ ሰንበት ቀን ነው የምለውን ጥቅስ ስጠን ከዘፍጥረት እስከ ርዕይ?
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
በጸሎታችሁ አስቡኝ በጣም ጭንቅ ብሎኛል ዝብርቅርቅ ብሎብኛል
ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን አሜን ፫
ነገረ ክርስቶስን ሚስጥረ ስላሴ በተማርኩ ቁጥር ሁልጊዜም አድማስ ነኝ ውይ ድንቁርና ዲ/ን ህሊና በለጠን እናመሰግናለን በደንብ ነው ያብራሩልን ጠያቂዋ እህታችንም እናመሰግናለን ለባለቤትሽ እግዚአብሔር ልቡናውን ይመልስለት
አሜን ቃልህውት ያስማልን
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን
ቃለ የህይወት ያሠማልን
እግዚአብሔር ምስጋና ይድረሰው፡ በጣም መሳጭ የሆነ ኣገላለጽ። በሌላ ግሮግራም ኣቅርቡልን።
አሜን አሜን አሜን
ቃለ ህይወት ያሰማልን:: ቅዳሚት ሰንበት መሆኑን አምላካችን አርፎ አሳይቶናል:: ሰንበትን እናከብር ዘንድ ትእዛዝ ከአስርቱ ቃላት አንዱ ነው:: ይህ ከሆነ ጌታችን ደግሞ ኦሪትን ልፈጽም እንጅ ልሽር አልመጣሁም ብሎአል:: ስለተማታብኝ ቢያብራሩልኝ::
እግዚአብሔር ይስጥልኝ!
አሁንም ቢሆን ቀዳሚት ሰንበት አልተሻረም ከሰንበተ ክርስታያን ጋር አብረን ሰንበት አድረገን በመንፈሳዊ ስራ እናከብራለን እንጂ ነገር ግን ከቀዳሚት ሰንበት ከሰንበተ ክርስትያን በክብር ታንሳለች ቢሆንም ግን በቤተ ክርስቲያናችን ስርዐት 5 ቀናቶች ከስጋ ስራ አርፈን መንፈሳዊ ስራን በመስራት የምናከብራቸው ናቸው
-በ12 የቅዱስ ሚካኤልን በዓል
-በ21የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያምን በዓል
-በ29 የበዓለ ወልድን በዓል
-እንዲሁም ሁለቱን ሰንበቶች ቅዳሜና እሁድን
፨እነዚህ ቀናት በቤተክርስቲያን የግዝት በዓላት ተብለው ይታወቃሉ ክርስቲያኖች በመንፈሳዊ ስራ ብቻ እንዲያሳልፉ የቤተክርስቲያን ስርዓት ነው።
ከሰንበተ ክርስቲያን እና ከቀዳሚት ሰንበት ማን ይበልጣል ግልፅ ቢደረግ
@@matiyasgetachew6987 በእርግጠኝነት ሰንበተ ክርስቲያን ትበልጣለች☦️❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን እህታችን ባለቤትሽ እግዚአብሔር ልቡን ይመልስለት አሜን ...የዕለታት ትርጓሜ ይደንቃል ለመጀመሪያ ግዜ ኣወቁ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን
እንግዲህ የእግዛብሔር ሰንበት ቅዳሜ ከሆነች።ደሞ ስለ መጨረሻው ዘመን ጭንቅ ሲነግረን ማቴ 24:20 "ነገር ግን ሽሽታችሁ በክርምት ወይም በሰንበት እንዳይሆን ፀልዩ " በዓለም ታይቶ የማያውቅ መከራ አለና ይላል።ይሄ ግልፅ ነው።ክረምት ዝናቡ፣ ጭቃው፣ነጎድጓዱ፣መብረቁ፣ብርዱ፣ጎርፉ ጫናው ከባድ ነው እንደምናውቀው።ስንበት ደሞ ገና ከፍጥረትዋ እረፍት ናትና ስደት እንዳትሆንብን ነው ወይም ምክንያትም እንዳትሆንብን ነው።እግዛብሔር ሰንበትን በቃ ለእረፍት ነው የለያት።ሰንበት አትሻረም።እግዛብሔርን ቃል ማን መሻር ይችላል እና ነው።
ሁለት ፈጣሪ ላለው ሁለት ሰንበት
አንድ ፈጣሪ ላለው ግን አንድ ሰንበት ነው
ቃለ ህይወት ያሰማልን::
ቓለ ሂወት ያሰማልን እህታችን መጀመርያ ሳታውቆው ኖው ገብታ ወይስ ከተጋቡ ቡሃላ ኖው መናፍቅ የሆነ ስለዚ በጸሎት እርጂው ካልተመለሰ ግን የራሱ ጉዳይ ኖው ይመንፍቅ
እንደ ተክክለኛይቱ መቸ የሀይማኖት ቀየረ ሀይማኖት ከማይመሰል ሰው ጋር ሴጀመረ እንድንኑር የት ተፈቀደልን ያልተጠመቀን ሠው አሰጠምቁ ማግባት እንጅ ቢመለሰ ብየ አንችን አሰቀድሞ መላከ ሞት ቢወሰድሸሰ
Ebkchun orthodox zemitachu yebiqa pelsss orthodox Enimotu new be akirari Eslimi
lejetua sele seol ateyayekua algebachum meseley ene adventist neberku maletm ende esua bale aynet haymanot male new gn ahun orthodox hoyalew ena adventistoch yemeamnoot senmot seolm yelem genetm yelem seolm genetm yemngebaw ke dagm metseat behuala new belew new yemyasebut ena ahun beya demo senmot wede seol weym wede genet engebalen yebalal ena endet new lemalet felega new. Beterefe kale heywet yasemalen
ታላቅ መምህር ነው በሌላ ትምህርት አቅርቡል ለምሳሌ ሚስጥራተ ቤተ ክርስቲያን ስርዓተ ቤተ ክርስቲያን እነ በምሳሌዎች ምጡቅ ናቸው አቅርቡል በጉጉት እንጠብቃለን
th-cam.com/video/4XqSyKSzLCA/w-d-xo.html ይሄው ይህን ይዩት
ድንግል ማርያም እናቴ ነሽ ለኔ እግዚአ ብሔር እኔን በሀያ ስምት አመቴ ማበብ አስችሎኝ እሄን ጣፋጪ ቃሉን እንድሰማ የፈቀደ ፈጣሪያችን ይመስገን እግዚአብሄር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን እሄን ትምርት ሁላችሁም አዳምጡት ልብ ይነካል ደስታየን ጨመረዉ ትርሲት መድን የምኖረው ማዳም ቤት ነው ሊባኖስ አገር ፈተና ቢኖርም ስደት መምጣቴ ለበጎ ሆነልኝ የሽ አባታችን አመሰግናለሁ አሜን አሜንአሜን
እውነተነ ሰንበት እንዴ መጽሐፊ ቅዲስ ቅደሜ እንዴ ሰው የሰንበት ቀን እሁድ ትንብተ ደንኤል 7=25-27 የሰው ሰንበት
ምስል መለት 2ኛ ትዘዝ በስልነ በምስል አትስገድ አተመልኳቸው
ምልክት መለት 4ኛ ትዘዝ መሸረ መለት ትቀድስ ዘንድ የሰንበትን ቀን አስብ
የሰው ልጅ መለት እኔና አንቴ አይደለንም
የሰው ልጅ መለት
ማቴ 24 =36 አብብ
ወንድሜ የተቀደሰ ጊዜ የለም፡? እርግጠኛ ነህ? ይህስ ምንድነው? “ፈቃድህን በተቀደሰው ቀኔ ከማድረግ እግርህን ከሰንበት ብትመልስ፥ ሰንበትንም ደስታ፥ እግዚአብሔርም የቀደሰውን ክቡር ብትለው፥ የገዛ መንገድህንም ከማድረግ ፈቃድህንም ከማግኘት ከንቱ ነገርንም ከመናገር ተከልክለህ ብታከብረው፥” - ኢሳይያስ 58፥13
“ሰንበታቴንም ቀድሱ፤ እኔም እግዚአብሔር አምላካችሁ እንደ ሆንሁ ታውቁ ዘንድ በእኔና በእናንተ መካከል ምልክት ይሆናሉ።” - ሕዝቅኤል 20፥20
“ካህናቶችዋም ሕጌን በድለዋል ቅድሳቴንም አርክሰዋል፤ ቅዱስ በሆነና ቅዱስ ባልሆነ መካከልም አልለዩም፥ በንጹሕና በርኩስ መካከል ያለውን ልዩነት አላስታወቁም ዓይናቸውንም ከሰንበታቴ ሰወሩ፤ እኔም በመካከላቸው ረከስሁ።”
- ሕዝቅኤል 22፥26
አንተ የምታወራው ከራሲህ ወስደህ ነው። ቃሉ ግን አንተ ያልከውን አይልም።
ቀናት ከፍጥረት በፉት አልነበሩም ከምፅአት በኋላም አይኖሩም ያልከውም የራስህ ግምት ነው እንጂ ቃሉ አይልም። ስላላነበብክ ሊሆን ይችላልና አንብበው።
ኢሳይያስ 66
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
²² እኔ የምሠራቸው አዲስ ሰማይና አዲስ ምድር ከፊቴ ጸንተው እንደሚኖሩ፥ እንዲሁ ዘራችሁና ስማችሁ ጸንተው ይኖራሉ፥ ይላል እግዚአብሔር።
²³ እንዲህ ይሆናል፤ በየመባቻውና በየሰንበቱ ሥጋ ለባሽ ሁሉ በፊቴ ይሰግድ ዘንድ ዘወትር ይመጣል፥ ይላል እግዚአብሔር።
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ሰንበትን የሻረችዉ መቸ ነው? የአፄ ሱሰንዮስ ዜና መዋዕል በግልፅ ይነግረናል። በዌብ ሳይት ላይም እናገኛለን። ቃል በቃል ከዚያ ምንጭ የተወሰደ እንዲህ ይላል። አዲሱ ጳጳስ በጣም ግትር፣ እኔ ያልኩት ካልሆነ የሚል አመለካከት የነበረውና መቻቻል የማያውቅ ነበር። ቶሎ ብሎም የቅዳሜን ሰንበትነት ሻረ፣ ብዙ አጽዋማትንም አስወጣ፣ ከዚያም በህዝብ ፊት የሮማው ፓፓን የበላይነት በኢትዮጵያ ላይ አወጀ። በዚህ ምክንያት አመጽ ተነሳ። የሱሰኒዩስ ወንድም የማነ ክርስቶስ፣ ጃንደረባው ክፍለ ዋህድ ና ጁሊየስ ሦስቱ ሆነው ሱሰኒዮስን ሊገድሉት ሞከሩ ግን ሱሰኒዮስ አመለጠ። መልሰውም ጦርነት ጎጃም ውስጥ ከፈቱበት ግን ተሸነፉ።
አፄው ሳይሞት ለልጁ ለፋስለደስ ስልጣኑን ሲያስረክብ ፄ ፋሲል የኢትዮጵያ ህዝብን ያሳቱ ነጮች ጄሱዊት ጳጳሳትንና ሚሊሻዎቹን ከኢትዮጵያረግጦ ሲያስወጣ የኦርቶዶክስን ኃይማኖት ወደ ቦታዉ መመለሱን የአፄ ፋሲል ዜና መዋዕል ሲያትት ግን ቅዳሜን መመለሱን አይገልፅም። ትዉልድ ሲያልፍ አዲስ ትዉልድ ሲተካ የድሮዉን እዉነት የማያዉቅ ተተካና የቀድሞዉ የእግዚአብሔር ቅዱስ ሰንበት በካቶሊኩ የእሁድ ሰንበት ተተካ። ከዚህ ሃሰታዊ ሰንበት ጋር የዉሸት ትርክቶች ጎርፍ ቤተ ክርስቲያንን አጥለቀለቀ። ተሃድሶ ያስፈልጋል? አዎን ወደ ቀደምት የኃዋሪያት እምነት መመለስ ያስፈልጋል። ራእይ 2
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹⁵ እንዲሁ የኒቆላውያንን ትምህርት እንደ እነዚህ የሚጠብቁ ሰዎች ከአንተ ጋር ደግሞ አሉ።
¹⁶ እንግዲህ ንስሐ ግባ፤ አለዚያ ፈጥኜ እመጣብሃለሁ፥ በአፌም ሰይፍ እዋጋቸዋለሁ። ለንስኃ የሚያበቃ ፀጋ እንዲኖርህ ፀሎቴ ነው።
ቃለ ሕይወት ያስማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
ቃለ ሕይወት ያሰማልን