MK TV ኒቆዲሞስ፡-የሰው ልጅ ተስፋ ትንሣኤ አለው ማለት ምን ማለት ነው?

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 5 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 14

  • @brhanabi3755
    @brhanabi3755 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @ወለተማርያምየድንግልማርያ
    @ወለተማርያምየድንግልማርያ 4 ปีที่แล้ว +2

    በእውነት ቃል ህይወት ይስማልን

  • @astertube3612
    @astertube3612 4 ปีที่แล้ว +5

    የተዋህዶ ልጆች like share እያደረገን እናሳድግ የአባቶቻችን ፀለት ልመና ለኢትዮጵያ ይድረስልን በያለንበት ይድረሰን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @እግዚአብሔርይመስገን-መ5ሐ
    @እግዚአብሔርይመስገን-መ5ሐ 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ቃለ ሕይወትን ያሳማልን

  • @ኢትዮጵያለዘለዓለምት-ኘ2ቸ
    @ኢትዮጵያለዘለዓለምት-ኘ2ቸ 4 ปีที่แล้ว +2

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ማሕበረ ቅዱሳን እግዚአብሔር ይስጥልን ለኛም የሰማነዉ በልባችን ይፃፍልን ኣሜን የተዋህዶ ልጆች እባካቹ ማን ገደለ አስገለ እያልን fb ላይ ከመዋል እንማር እንለወጥ

  • @kidanetsehaye2806
    @kidanetsehaye2806 4 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን፡ ማ/ቅዱሳን ፈጣሪ ጸጋውን መላልሶ ያብዛላችሁ። ፕሮግራሞቻችሁ ሁሉ በጣም መሰረታዊ ነው። ምነው የተዋህዶ ልጆች አንዲህ አይነቱን መሰረታዊ ትምህርት ቢያዳምጥ።

  • @bzuwerqethiopia569
    @bzuwerqethiopia569 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን።
    በመምህራችን ላይ አዲሮ ያስተማረን የመከረን እግዚአብሔር ይመስገን አሜን።ለመምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን አሜን።
    እግዚአብሔር አምላካችን ለክብር ትንሳኤ እድንነሳ አምላካችን ይርዳን አሜን።
    ማህበረ ቅዱሳን እግዚአብሔር ይስጥልንአሜን።

  • @የሳሙአባትነኝ
    @የሳሙአባትነኝ 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መጋቤ ብሉይ አእምሮ ዘውዴ🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @bzuwerqethiopia569
    @bzuwerqethiopia569 4 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላክት ያሰማልን ለእህት ወድሞቻችን አሜን 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏በፆም ትትፌዎስ ቁስለ ነፍስ(2)
    ።።።።።።። በፀሎት ትተኀሰይ መንፈስ (2)
    እዉነት ነዉ በፆም በፀሎት መትጋት ያለዉ እርካታ በቃል አይገለጽም እግዚአብሔር ይመስገን አሜን

  • @edilynalingog8062
    @edilynalingog8062 3 ปีที่แล้ว

    ቃል ህይወት ያስማልን መምህርችን

  • @ድንግልአማላጄናት-ቀ8ኰ
    @ድንግልአማላጄናት-ቀ8ኰ 3 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @zaklisan6755
    @zaklisan6755 4 ปีที่แล้ว +1

    Egiziyabiher Yistilin!

    • @frehiowtgetachew6422
      @frehiowtgetachew6422 4 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @lemlemhalfhom685
    @lemlemhalfhom685 4 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen