MK TV || ዋኖቻችን || ዓባይ ባሕር ውስጥ በራሳቸው ተዘቅዝቀው ለኢትዮጵያ የጸለዩ ቅዱስ አባት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 29 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น •

  • @meskeremnisrane5515
    @meskeremnisrane5515 10 วันที่ผ่านมา +1

    በረከታቸው ይደርብን ስለ እሳቸው ብሎ ኢትዮጵያውያን እና ህዝቦቾን ይማርልን

  • @AmuYeTsega
    @AmuYeTsega 10 วันที่ผ่านมา +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን!

  • @mesretasfaw464
    @mesretasfaw464 10 วันที่ผ่านมา

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባቶቻችን

  • @yeshiemebetenqubhry6012
    @yeshiemebetenqubhry6012 3 วันที่ผ่านมา

    ድንቅ የቀራንዮ ፍሬዎች ወንድማማቾች ቃለህይወት ያሰማልን ተባረኩ የፃድቁ በረከት በሀሉላችን ላይ ይደር

  • @Tesfaneshi-k9i
    @Tesfaneshi-k9i 10 วันที่ผ่านมา +3

    በረከትዎ ይደርብን አባቲችን

  • @menberetadesse6468
    @menberetadesse6468 5 วันที่ผ่านมา

    የፃዲቁ አባታችን በረከታቸው ቃልኪዳናቸው ይድርሰን

  • @ዘካርያስብርሐኑ
    @ዘካርያስብርሐኑ 9 วันที่ผ่านมา

    የእግዚአብሔር ቸርነት ጣፋጭ ነው!!!❤❤❤
    አምላከ እስትንፋሰ ክርስቶስ ማረን

  • @tesfamulugeta2887
    @tesfamulugeta2887 10 วันที่ผ่านมา +2

    ቃለሕይወት ያሰማልን።

  • @user-qe7cg8ch8v
    @user-qe7cg8ch8v 10 วันที่ผ่านมา

    አሜን

  • @tekeleyodit9304
    @tekeleyodit9304 10 วันที่ผ่านมา

    አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @elroitube27
    @elroitube27 9 วันที่ผ่านมา

    ቃለ ህይወት ያሰማልን የፆድቁ ምልጃ በረከታቸው አይለየን ቃል ኪዳናቸው ይጠብቀን

  • @SaintMary_21
    @SaintMary_21 10 วันที่ผ่านมา

    መንፈሳዎ ጽናት፣ spiritual consistency.

  • @langliznejla1190
    @langliznejla1190 10 วันที่ผ่านมา +1

    የኔ. አባት. ❤❤❤❤❤❤

  • @teshomenigussu7392
    @teshomenigussu7392 10 วันที่ผ่านมา

    የአባታችን የአቡነ እስትንፋሰ ክርስቶስ በረከታቸው ይደርብን አሜን ለእናንተም ቃለ ሕይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክልን

  • @SaintMary_21
    @SaintMary_21 10 วันที่ผ่านมา

    የአቡነ እስትንፋሰ ክርስቶስ በረከት ይድረሰን።

  • @IffFyi
    @IffFyi 9 วันที่ผ่านมา

    ቃለ ህይወት ያሰማልን❤

  • @wudituhaile3822
    @wudituhaile3822 10 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር በጸሎታቸው ይማረን

  • @kiduztube7002
    @kiduztube7002 10 วันที่ผ่านมา +2

    ግሩም ግሩም ግሩም

  • @ሰአሊለነቅድስት-አ9ፐ
    @ሰአሊለነቅድስት-አ9ፐ 5 วันที่ผ่านมา

    Amen kale hiwete yasemalene

  • @edom293
    @edom293 9 วันที่ผ่านมา

    Kale hiwot yasemalen

  • @bezawitbezawit7613
    @bezawitbezawit7613 10 วันที่ผ่านมา

    Ye abatachen bereketachew yedresen