ጠላ መጠጣት ተፈቅዷል ወይ? የተከለከለው ምንድነው? ዲያቆን ዘማርያም | Dn Zemaryam Zeleke
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 17 ธ.ค. 2024
- ጠላ መጠጣት ተፈቅዷል ወይ? የተከለከለው ምንድነው? ዲያቆን ዘማርያም | Dn Zemaryam Zeleke
ጠላ መጠጣት ተፈቅዷል ወይ? የተከለከለው ምንድነው? ዲያቆን ዘማርያም | Dn Zemaryam Zeleke
ጠላ መጠጣት ተፈቅዷል ወይ? የተከለከለው ምንድነው? ዲያቆን ዘማርያም | Dn Zemaryam Zeleke
ቃለህይወት ያሰማልን
እኔ ሚገርመኝ ስለመጠጥ የምታድበሰብሱት ነገር ነው ትእዛዙ አትስከር ከሆነ እውነቱን ንገሩ ባትጠጡስ የሚለው ነገር ትክክል አይደለም ሰው በልኩ ቢጠጣ አመጋገብም እኮ ከልክ በላይ ጥጋብ ያው ነው
የሚያሰክር መጠጥ ባይጠጣሰ እግዚአብሄር ጤና የሆነውን ውሀን ሰጠን ሌላው የሰው ሰራ ነው ሰው የሰራው ደሞ የተመጣጠነ ነገር የለውም ውሀችን በቂያችን ነው ።
❤❤❤❤
ክላሲካል አጥፉ
ብሮ የስው ልጅ ባይጠጣ ይመከራል ግን አልኮል ለመዳኒትነትም ይወሰዳል የወይን ጠጅ ለሃዘንትኛና በችግር ለተጨነቀ ይሰጣል ሱስኝነትንና ስካርን ነው የእግዚአብሔር ቃል ሚከለክለው
💚💛❤👂🤝