የቲቲ ገድል ( የምስራቋ ፀሀይ )

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 24 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 178

  • @salimahuseen3397
    @salimahuseen3397 ปีที่แล้ว +1

    Tsagish arif sawu

  • @mahabubaadem9173
    @mahabubaadem9173 ปีที่แล้ว +1

    Tsafesh thanks ..3 geze masmate naw das belongal

  • @kiyatilahun4704
    @kiyatilahun4704 ปีที่แล้ว +1

    Uffffffffffff thank you tsegeshe

  • @Mekdes-z8b
    @Mekdes-z8b ปีที่แล้ว +1

    ዋውእናመሰግናለንፀግሽ

  • @bizuneshserur8121
    @bizuneshserur8121 ปีที่แล้ว +1

    Wow tegesh thanks ❤
    Zerash Wow 👌 👏

  • @አሁንስየምርከፋኝ
    @አሁንስየምርከፋኝ ปีที่แล้ว +1

    ፀግሸ

  • @hanaabebe5445
    @hanaabebe5445 ปีที่แล้ว +1

    Big love man...!

  • @kalkidanmekonen3560
    @kalkidanmekonen3560 ปีที่แล้ว +1

    Wuy tsegish min aynet kalat simeten aygeltsutim......abo selamih bizit yibelilgn

  • @kulaniikykulanii1589
    @kulaniikykulanii1589 ปีที่แล้ว +1

    OH dasisil 😍

  • @salwasalwa5137
    @salwasalwa5137 ปีที่แล้ว +1

    Mirt sera kimamer demtigar edma yesteki abo ❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰

  • @bayushnk6344
    @bayushnk6344 ปีที่แล้ว +1

    betam enamsgenalen tehafiwm endihum terakiw tebareku

  • @fatimatube1902
    @fatimatube1902 ปีที่แล้ว +1

    አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ሰላም ነህ ወንድም ማሻአሏህ ተበረካህ

  • @Saranac.x
    @Saranac.x ปีที่แล้ว +32

    ፀጋዬ ከወጋየሁ ቀጥሎ አንተን አገኘን ፡ይመስገን

    • @walaywa2238
      @walaywa2238 ปีที่แล้ว +1

      wegayehuyetnew

    • @neimman8320
      @neimman8320 ปีที่แล้ว

      ወጋየሁ የት ነው

    • @girmayberhane8728
      @girmayberhane8728 ปีที่แล้ว

      Lezih Alem bemot teleytonal.Fikir eske mekabrin be girum aterarek yeterekew new.Derasiw Hadis Alemayehu min alu meseleh " ene getsebahrwochun sifetrachew Wegayehu degmo nefis zersbachew " bilew neber.

    • @wudneshdemesse
      @wudneshdemesse ปีที่แล้ว

      wow betam girum! nbr tsgeshiye enamesgenalen 🥰🥰

  • @techtalkworldwide4470
    @techtalkworldwide4470 ปีที่แล้ว +1

    Wowwwwwwww

  • @huntern5813
    @huntern5813 ปีที่แล้ว +1

    man storwochen yemigeltse se'il binor arif wey lela tarikun miyagz graphic binorw pis, gn demsek man yelele yabede nw benka ejik yene adam retan yene alexn akrebln RESPECT

  • @sisy5472
    @sisy5472 ปีที่แล้ว +1

    Titi le fkr yekefilechiw metswait betam yasgerimal..be terefa tsegishiye demtsih marrrrrr new bertalen

  • @seadaahmed2473
    @seadaahmed2473 11 หลายเดือนก่อน +2

    ኡፍፍ ወላሂ ካሁን ካሁን ጥላዉ ተሰወረች ብዬ እየተሳቀቅኩ ነዉ የጨረስኩት አልሀምዱ ሊላህ ደስ አለኝ ፀግሽዬ ቃል የለኝም ❤❤❤

  • @rechoayele3925
    @rechoayele3925 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ደስ ይላል እናመስግናለን

  • @Rabia-lm7dq
    @Rabia-lm7dq ปีที่แล้ว +11

    የፓሳዋ እና ይህን ታሪክ ስወዳው ከፎርስኩ ዱባይ መታ መገድ የተ ከለከለ በሂወቴ የማረሰው ታሪኳቺ ናቸው ፀግሺ እና መሰግናለን ታሪኩን ባውቅም እንዳዲስ እሰማዋለሁ ቲቲ ምርጥ አፍቃሪ ናት ❤😍

  • @3hawahussen
    @3hawahussen ปีที่แล้ว +1

    ጠፋህሳ ፀግሽ

  • @frewinehabte9825
    @frewinehabte9825 ปีที่แล้ว +2

    ፅግሽ እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ ሁሌም ታስደንቀኛለህ ግሩም ትረካ ነው ሁሌም አደንቀሀለው

  • @binyamsolomon449
    @binyamsolomon449 ปีที่แล้ว +1

    ፅግሽ ምስጋና ሙገሳ አክብሮት ብቻ ስለ ሁሉም ስራውችህ ከልብ ነው ማመሰግነው በጣም በመመሰጥ እና በደስታ ነው ያንተን ስራ ማዳምጠው እውነት ክበርልኝ ሁሉንም ስራህን ማለት ይቻላል ሰምችው አለው እና የቱንም ማበላለጥ አይቻልም እና ቶሎ ቶሎ ብትለቅልን ደስተኛች ነን ✅✅✅🙏

  • @אלמנשוורקו
    @אלמנשוורקו ปีที่แล้ว +13

    በጣም የሚመስጥ ትረካ ኑርልን ፀግሺ
    በውጭም በሀገር ውስጥ የምትገኙ ኢትዮጵያውያን ስላማችሁ ብዝት ይበልልኝ 🙏🙏🇪🇹💚💛❤️

  • @memeg3293
    @memeg3293 ปีที่แล้ว +2

    ተባረክ ድምፅህም ይባረክ ሁሌ ያንብብ

  • @gassking6gassking612
    @gassking6gassking612 ปีที่แล้ว +1

    እጅግ በጣም እናመሠግናለን መፅፉን አንብቤዋለሁ አንተም ደግሞ ልዩ አድርገህ ተርከኸዋል❤

  • @kalmekdi8713
    @kalmekdi8713 ปีที่แล้ว +1

    ምንም አልልክም በርታልኝ

  • @emuyadesya
    @emuyadesya ปีที่แล้ว +7

    ጸግዬ ዉስጤ ሰላም ነህ እኔ ከ40 ጊዜ በላይ አዳምጭዋለሁ ይሄን ብቻ ሳይሆን ያንተን ስራ ሁሉንም ከ10ጊዜ በታች ያዳመጥኩት የለም ምንም አትሰለቸኝም 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍ዉድድድድድድ

  • @ethiobelay1423
    @ethiobelay1423 ปีที่แล้ว +1

    ፀግሽዬ ወይኔ እንደአዲስ ነው በትዝታ የወሰድከኝ ምርጥ ታሪክ ነው።የፒያሳዋ ወፍ አንደኛ ነው ለኔ

  • @samrisamri7293
    @samrisamri7293 ปีที่แล้ว +1

    ውዴ በጣም ነው የማመሰግነው በጣም የምውደው ታሪክ ነው ለ5 አመት ነውያለመሰልችት የማዳምጠው ምርጥ ታሪክ ነው ለኔ ፀግሽ በጣም ነው የምውድህ😍😘😘💖

  • @fygugfcyyfh9168
    @fygugfcyyfh9168 ปีที่แล้ว +2

    ❤❤❤ ዋዎ ምርጥ እና አስተማሪ ታሪክ ደራሲ ዘሪሁን ገመቹ ተራኪ ፀጋዬ አብራር እጅግ በጣም እናመግናለን

  • @ምሕዞቆሎዑራያ
    @ምሕዞቆሎዑራያ ปีที่แล้ว +2

    አሁንማ ያልሰማሁት ያለ አይመስለኝም ይህንም ከዚህ በፍት ሰምቼው ነበር ግን ባንተ ድምፅ መስማት ስለፈለኩ እደግመዋለው ዋውው ነው ትርኩ

  • @danielagegnehu1738
    @danielagegnehu1738 ปีที่แล้ว +9

    ወንድሞች እና እህቶቼ የ ፀጋይ አድናቂ 200 like አድርሱት እና ይሸገርልኝ

  • @sweetttpooll7926
    @sweetttpooll7926 ปีที่แล้ว +11

    ማነው እንደኔ ፀግሽ ሴት ሆኖ ሲተውን ደስ የሚለው? ይመችክ ፀግሽ

    • @مبيت-ل7ض
      @مبيت-ل7ض 7 หลายเดือนก่อน

      በጣም ያምገርም ተሰጦ እኮነው 👌👌👌

  • @Madina-lt9mx
    @Madina-lt9mx 2 หลายเดือนก่อน


    በጣም ደስ የምል መጨረሻ ፈጣር መጨረሻችንን ያሳምርልን❤❤❤❤

  • @workabekele5370
    @workabekele5370 ปีที่แล้ว +2

    thank you ፀግሽየ 🥰🥰🥰👏👏

  • @nardoszrguytube9112
    @nardoszrguytube9112 ปีที่แล้ว +5

    እንኳን ደሕና መጣህ ጸግሽ
    በጣም ግሩም የፍቅር ታሪክ ነው ምን አለ በእውኑ ዓለምም እንደ ገኃዱ ዓለም አይነ ፍቅር ቢኖር
    እኔን የራበኝ ፍቅር

  • @sweetttpooll7926
    @sweetttpooll7926 ปีที่แล้ว +2

    እናመሰግናለን ፅግሽ

  • @Aየመርሳዋቀበጥ
    @Aየመርሳዋቀበጥ ปีที่แล้ว +1

    እንኳንበሰላም መጣህልኝ ፀግሽየ ብሰማውም ባንተድምፅይለያል

  • @saraethiopian1614
    @saraethiopian1614 ปีที่แล้ว +1

    Tebarek manem endante 1 ngaye❤yemigerm yefeker tarik astemari ❤ yezi berede medhanit amesegnalhu

  • @genetm.6934
    @genetm.6934 ปีที่แล้ว +1

    Thank u thank u so much that’s breathtaking story again thank u wishing u more blessings

  • @hussienibrahim6577
    @hussienibrahim6577 ปีที่แล้ว +1

    ብመጀመሪያ ዕድመን ጥዕናን ይምነየልካ። አድናቒኻ እየ ብሕጽር ዝበለ ከምቲ ንዓይ ዝርደአኒ ነዚ ልቢ ወለድ መጽሓፍ ክትርኾ እንከለኻ አዚዩ ብልዑል ክእለት መሳጢ ድምጺ ዘይምኖ ክእለት እዩ ዘለካ እዚ ክእለትካ ከም ሽምካ ዓቢ ጸጋ እዩ ዘለካ ዓይኒ አባይካ ይደፈን። ቀጽሎ ❤

  • @beth-ow9lf
    @beth-ow9lf ปีที่แล้ว +5

    አዳምጨዋለሁ ግን አይሰለቸኝም አንተ ስለምተርከው 😍😍😍 እናመሠግናለን🙏🙏🙏

  • @selamhiwe670
    @selamhiwe670 ปีที่แล้ว +1

    በጣምምምምምምምምምምምምም ነዉ የማመሰግነዉ በጣም በተመሥጦ ነዉ ሣዳምጥ የነበረው ❤❤❤❤❤❤😍😍😍😍

  • @adnatbeteklabebe1648
    @adnatbeteklabebe1648 ปีที่แล้ว +1

    ፀጋይ እንዲ ትልቅ ሰው ሆንክ ማይቲ ደስ ብሉኛል ህፃን እያለክ አያቱች ጋር ስትመጣ 41 ማለትም ተክልይ

    • @tsegayeaberar
      @tsegayeaberar  ปีที่แล้ว +1

      ኦውው ... አመሰግናለው።

    • @adnatbeteklabebe1648
      @adnatbeteklabebe1648 ปีที่แล้ว

      @@tsegayeaberar ምንም አይድል ማዘርን ስላም በልልኘ

  • @jreeygualquihajreey1821
    @jreeygualquihajreey1821 ปีที่แล้ว +1

    Wow betame dese yemile tareke newe egziabehere hoye ye tigraye hezebe asebe 🙏😢😢😢😢

  • @rahelchannel4752
    @rahelchannel4752 ปีที่แล้ว +1

    ፀግሽ በማርያም ዴርቶጋዳ ተርክልን በእርግጥ አለ ግን ባንተ ድምፅ ስስማው ነው የሚግባኝ እና ደስስስ የሚልኝ ደስ ብሎኝ የማዳምጠው

  • @Abdulaziz-vv9rt
    @Abdulaziz-vv9rt ปีที่แล้ว +1

    Thanks Tsegesh... you are the best

  • @نجاتمحمدآحمد
    @نجاتمحمدآحمد ปีที่แล้ว +3

    ውይ ፀግሽ እንኳን በሰላም መጣህ አሁን የባል ደረባህን የማከብረውን የፍቃዱን ትረካ እየሰማሁነበር ታውቃለህ ግን ፀጋየ ቢሆን በጣም ያምር ነበር እያልኩ ሳስብ ነበርና ብቻየን ፈገግ ስል ቆየሁ ፍቄንም ግን አደንቀዋለሁ ያው የአንተን ያክል ባይሆንም
    የቻግኒውን አማኑኤልና የኢዛናውን ዩሓንስ የዝና ሲሳይን ማሃሌት የዋግሹምና አዬብ ዬናስን ሌሎችም አሉ በጣም ነው የአነባበብ ስልትና የትረካችሁን ዘይቤ በለዛ አውዝታችሁ አጥማችሁ አበጃጂታችሁ ስታቀርቡልን አልጠግባችሁም በተለይ አንተ ፀጋየ በኤርፎን እየሰማሁህ የተቆለለብኝን የአረብ ቤትስራና ጭቅጭቅ ድካም እርስት አድርጌ የሄም ያልፋል ነገም ሌላ ቀንነው በተስፋ ብሩህ እንደሚሆን እየተመኘሁኝ የዛሬውን መጥፎ ቅዠት በትእግስት እንዳልፈው በስመመን ጭልጥ እልና በህልም አለም እልም ብየ ርቄ እንድሄድ ያግዘኛል እናማ ምነው ቢረዝም ምንጌዜ ጨረስክ ፀጋይ እላለሁ ለብቻየ ስለሁሉም ይመችህ በርታ አመሰግናለሁ።

    • @leulthebest8754
      @leulthebest8754 ปีที่แล้ว

      የእሰይነሽ ልጅ ብለሽ ፈልጊ በጣም ጎበዝ ተራኪ ነው ትወጂዋለሽ ጋብዤሻለው

  • @Amhara191
    @Amhara191 ปีที่แล้ว +2

    ምንኛ ጥፍጥ ያለ አቀራረብ ፀግሽዬ በጣም እናመሰግናለን ታሪኩም በጣም ደስ የሚል የፍቅር ህይወት ነው መጨረሻችሁን ያሳምረው ሲስ እና ፀሀይ አባትየውም በጣም መልካም ሰው ነው ከብዙ ስቃይ ቡሀላም ቢሆን ደስ ይላል እሱም ተቀጥቶ ስለተመለሰ ጥሩ ነው በተረፈ በድጋሜ ፀግሽ እናመሰግናለን

  • @debrituwoldekidan8348
    @debrituwoldekidan8348 ปีที่แล้ว +1

    Tanks,በጣም ደስ የሚል ትረካ ነው🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @amendris53
    @amendris53 ปีที่แล้ว +1

    እንባየ እየመጣ ሰምቸ ጨረስኩት

  • @bruktawit34
    @bruktawit34 ปีที่แล้ว +1

    ፀግሽ በጣም እናመሰግናለን በርታልን አሪፍ ስራዎች ናቸዉ የምታቀርብልን ቁምነገር አዘልና አስተማሪ ነዉ በርታልን😍😘😘🙏

  • @thomaskoro5534
    @thomaskoro5534 ปีที่แล้ว

    Ere bro menden newe ...u take to long ...be Addis sera tekeseshi ...betam adaki negei bro ..keep it up

  • @abdv688
    @abdv688 ปีที่แล้ว +13

    I am in freezing cold weather in London listening to you keep me warm lol thanks for sharing

    • @meazagashuchaksa6514
      @meazagashuchaksa6514 ปีที่แล้ว +1

      I don't think there is as much snow as Canada

    • @abdv688
      @abdv688 ปีที่แล้ว +1

      @@meazagashuchaksa6514 I know canada is worst. However this year it was quite cold the snow was just for a couple of days.
      When it comes to weather Ethiopia is the best.

    • @Hayat79725
      @Hayat79725 ปีที่แล้ว

      I listen to him from Lon too😁

    • @meazagashuchaksa6514
      @meazagashuchaksa6514 ปีที่แล้ว +1

      @@abdv688 Wow, Ethiopia is a blessed country that God has favored in everything.

    • @tsinatsolomon3365
      @tsinatsolomon3365 ปีที่แล้ว

      @@abdv688 f c z

  • @mesafint44
    @mesafint44 ปีที่แล้ว +3

    ኧረ ላይክ ያንሳል
    ከ5400 ተመልካች 400 ላይክ ብቻ ?
    ይህ ክሽን ያለ ዶሮ ወጥ ተጋብዞ በልተው ከጨረሱ በኋላ እጄን አቆሸሸው እንደማለት ይቆጠራል።ልቦና ይስጠን።

  • @ethiobelay1423
    @ethiobelay1423 ปีที่แล้ว +1

    ወይኔ ደስ ሲል እውነተኛ ፍቅር እንዴት ደስ ይላል።።እግዚአብሔር ፍቅሩን ያብዛልን።

  • @genettekilu8812
    @genettekilu8812 ปีที่แล้ว +1

    አመሰግናለሁ ፀግዬ ድንቅ ፅሁፍ ነው
    በማራኪ ድምፅህ እያጓጓህ አቆየህኝ

  • @belayenshaeylegobeaw4834
    @belayenshaeylegobeaw4834 ปีที่แล้ว +2

    እንኳን ደህና መጣህ ፀግሺየ

  • @menbereandre8860
    @menbereandre8860 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ትልቅ ተሰጥዖ ያለህ ነህ። ቀጥል በርታ ።👍

  • @AN-zi2uu
    @AN-zi2uu ปีที่แล้ว +2

    ትረካ በጣም እወዳለው አንተም ጉበዝ ተራኪ ነህ 👌🙏🏾❤️ ሰብስክራብ አርጌአለው 😊

  • @Ethiopia31news
    @Ethiopia31news ปีที่แล้ว +5

    ጸሀፊውም ተራኪውም ክበሩልን የሚገርም ታሪክ ነው።

  • @نجاتمحمدآحمد
    @نجاتمحمدآحمد ปีที่แล้ว +1

    አሁን ምናለበት እንደመፀሀፉ እንደትረካው
    እውነተኛ አፍቃሪ መስዋእት ከፍለው ምንም
    ለመቀበል የማያስቡ በሚሰጡትነገር ምላሽ የማይጠብቁ ህይወት በአሳት አለንጋ እየገረፈች በፅኑ አቁስላ ትልቅ ህመምና ጠባሳ እየጣለችባቸው ብታልፍም እነሱ ግን በመጥፎ ሳይሆን በፍቅር በፅናት የሚበቀሏትና ህይወት ባደረሰችባቸው የጭካኔ በደል ሌላውን ማሃበረሰብ ለመጉዳት የቂም ቋጠሮ ሳይቋጥሩ በጥሩ ልብ በተስፋ ፈጣሪያቸውን እየተማፀኑ ያለፈውን እረስተው በዛሬና በነገ ተፅናንተው በሰላም በፍቅር በርህራሄ ስለሌላው እየተጨነቁ ካላቸው እያካፈሉ የሚኖሩ ሰወችና ማሀበረሰቦች መቸና እንደት ይሆን የሚገኙት በፊልም በትረካ ብቻና ብቻ በተለይ በሃገራችንማ የሰው ጭካኔ በርትቶ ጥግ ደርሶ ገደብ አልፎ ሰው በሰውነቱ ሳይከበር በዘር በብሄር ተከፋፍሎ አንዱ ሌላውን ካለምንም ጥፋቱና መርጦ ፈልጎ ባልተገኘበት ባልተወለደበት ዘርና ብሄር የተነሳ እንደዶሮ በየቦታው አንገቱ እየተበጠሰና ደሙ እንደጎርፍ እየፈሰሰ ተው ባይ መከሪና ፈጣሪውን ፈሪ ሰው ታጥቶ ይህው በደም ባህር እየዋኘችነው ያለችው ሃገራችን በዚህ ዘመን መፈጠርና መኖር ዝግንን እስጥልት ያደርጋል ብቻ አላህ አውፍ ብሎ ታርቋት በቃሺ ይበላት አሚን ያረብ እናመሰግናለን ፀጋየ በርታ ።

  • @azizaamankelil3952
    @azizaamankelil3952 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን በደህና መጣህ ዛሬ ጆሮዬ አልስማም ግን ሲሻለኝ እሰማለሁ እናመሰግናለን ፀግሽ

  • @meskeremgeberhiwot7358
    @meskeremgeberhiwot7358 ปีที่แล้ว

    My favourite odio book keep it up Tesgayee .

  • @መዲወሎየዋ-ጀ5ኘ
    @መዲወሎየዋ-ጀ5ኘ ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ደህና መጣህ ፀግሺ ናፍቀህን ነበር እናመሰግናለን

  • @kokowawa4857
    @kokowawa4857 ปีที่แล้ว +1

    ጸግሽ በጣም ተመችቶኛል

  • @ወሎጎንደርሸዋጎጃምአንድአ
    @ወሎጎንደርሸዋጎጃምአንድአ ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን ወንድማችን♥♥♥♥😘😍😍

  • @fatimaftoom3137
    @fatimaftoom3137 9 หลายเดือนก่อน

    መጨረሻው በጣም ያምራል እውነተኛ ፍቅር በቃ በመፅሀፍ እና በፊልም ሆነ እንጂ ደስ ይል ነበር

  • @wendawendatawtube3505
    @wendawendatawtube3505 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ላንተ ይሁን ፀግሽ እዴት ነክልኝ መቼም ስለምርጥ ብቃትህ ሳያደንቁ ማለፍ አይቻልም እና ድንቅ ብቃትህና የአተራረክ ብቃትህ ምርጥ ነው በርታልኝ !

  • @dustabashir6177
    @dustabashir6177 ปีที่แล้ว +2

    Wawuuuu እንኳን ደና መጣህ ብሮ

  • @mimiak325
    @mimiak325 ปีที่แล้ว +2

    እንኳን ደህና መጣህ ወንድሜ

  • @helukiduse3702
    @helukiduse3702 ปีที่แล้ว

    Thank you tegish

  • @gifftiasres2427
    @gifftiasres2427 ปีที่แล้ว +1

    ፀጋዬ! ፀጋዬ!ፀጋዬ ደራሲውም ተራኪውም አንድ ሰው እስኪመሰል ድረስ ነው የተረከው ችሎታህን አድንቄዋለሁ!!!
    ብራቮ!!!!

  • @muazahmed08
    @muazahmed08 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ደስ የሚል ታሪክ ነዉ ክበርልኝ ፀግሽ

  • @እብዱሰመድ
    @እብዱሰመድ ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ደና መጣህ ፀግሽ

  • @meazagashuchaksa6514
    @meazagashuchaksa6514 ปีที่แล้ว +2

    ሰላም ፀግሽ ስራዎችህን ስወዳቸው ምርጥ ስራ ከምርጥ ድምፅ ጋር ትረካን ማዳመጥ የጀመርኩት ባንተ ስራ ነው ችሎታህን ሳላደንቅ አላልፍም

  • @keriryahmad5754
    @keriryahmad5754 ปีที่แล้ว +2

    የቴሌግራም ቻናል ካለህ ላክልኝ ...... እና የምታቀርብልን ትረካዎቺ በጣም ይመቹኛል

  • @hirutmengesha2525
    @hirutmengesha2525 ปีที่แล้ว

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @zobleselam5695
    @zobleselam5695 ปีที่แล้ว +2

    Thanks!

  • @lilalove111
    @lilalove111 ปีที่แล้ว +1

    Thanks tsegshe ❤

  • @watermelonyuh3810
    @watermelonyuh3810 ปีที่แล้ว +1

    ይመችህ ፀግሽ

  • @abiselomabraham4508
    @abiselomabraham4508 ปีที่แล้ว

    👍🏼👍🏼👍🏼

  • @sk-yz1oh
    @sk-yz1oh ปีที่แล้ว +1

    I love it.

  • @sidulile7253
    @sidulile7253 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤

  • @mihreteabgebrekidan3144
    @mihreteabgebrekidan3144 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤👍

  • @beth-ow9lf
    @beth-ow9lf ปีที่แล้ว +1

    በጣም ተናፍቀኻል ፀግሽ

  • @strong1220
    @strong1220 ปีที่แล้ว +1

    ኤርፎን ተበላሽቶብኝ ጠፋው እዚህ ቤት እናመሰግናለን ፀግዬ

  • @wendawendatawtube3505
    @wendawendatawtube3505 ปีที่แล้ว +1

    እና ግን አንድ ጥቆማ አለኝ በጣም ከምወዳቸው እና ከማደንቃቸው ደራሲና ሃያሲዎች መካከል አንዱ ደራሲ አለማየው ገላግሌ ነው እናማ ከሱ መፃሐፎች መካከል አንድ ብታለን ደስ ይለኛል እናም እጠብቃለው በርታልኝ

  • @gannetaredo6680
    @gannetaredo6680 ปีที่แล้ว

    Selam endeti neki hulu melkam berta ketil

  • @genetkassa7761
    @genetkassa7761 ปีที่แล้ว

    Very interesting history ❤I love it 🥰

  • @meronneguse5871
    @meronneguse5871 ปีที่แล้ว

    Geta hoye fikir setegn❤

  • @abrahamkifle9174
    @abrahamkifle9174 ปีที่แล้ว +1

    amazing tank you

  • @መግፊራ
    @መግፊራ ปีที่แล้ว

    ፀግሽዬ ካንተ ይሁን ከድምጽህ ፍቅር ይዞኛል ላንድ ቀን ሳልሰማህ ውዬ አድሬ አላውቅም በርታልን❤🥰

  • @lovebobe7980
    @lovebobe7980 ปีที่แล้ว +1

    Tegeye selam beyalu 🙏

  • @tsionabera5254
    @tsionabera5254 ปีที่แล้ว

    ⭐⭐⭐

  • @saron.danielladebebe4580
    @saron.danielladebebe4580 ปีที่แล้ว

    This was outstanding 👏 story and i was in love ❤️ with their love ❤️ N well done to this young man

  • @كونفيكن-د5ف
    @كونفيكن-د5ف ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ደና መጣሂ

  • @dantek1753
    @dantek1753 ปีที่แล้ว +1

    Another brand of fantu mandoye I loved it lol thank u guys

  • @heregewoinenatuannafaki3686
    @heregewoinenatuannafaki3686 ปีที่แล้ว

    ፀግሽ እናመሠግናለን እሠማዋለሁ

  • @ሊዲያሀበሻ
    @ሊዲያሀበሻ ปีที่แล้ว +4

    Wow ህይወት እንዲ መጨረሻዋ ሲያምር ያስደስታል ፀግሽ ብዙም Comment ባልፅፍልህም ስራዎችህን ግን ሳላዳምጥ ላይክ ሳላደርግ አላልፍም thank you so much bro 🙏🏽