ከቤቶች ድራማ ተዋናዮች ጋር የተደረገ ልዩ የመዝናኛ የአዲስ ዓመት ፕሮግራም
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 3 พ.ย. 2024
- "7 ተወዳዳሪዎች እርስ በ እርስ በመቀናነስ የመጨረሻ አሸናፊ እስከ 100,000 ብር የማሸነፍ እድል የሚኖርበት ልብ አንጠልጣይ ጌም ሾው!
ዘወትር እሁድ ከምሽት 12:00 - 1:00 በዓባይ ቴሌቪዥን ይጠብቁን!
Seven competitors battle against one another in a team on the game show Man Yiknes. Up to 100,000 ETB in cash is awarded to the winner and will be on air every Sunday Evening 12:00 - 1:00 (LT) only on Abbay Tv.
Follow us on:
Subscribe: bit.ly/abbay_tv
Facebook: / abbaytv
Instagram: bit.ly/abbayTv
TikTok: bit.ly/Abbaytv
Telegram t.me/AbbayNews
Website: abbaytv.com/
#AbbayTv #mayikenes #betoch #ethiopianartist #አዲስ_አመት #newyear2017 #እንቁጣጣሽ
#filfilu #comedianzedo #ethiopianartist #enkutatash #abbay #abbaytvnewyearprogram #abbaytvnewyear #genetnigatu #geni #filfilu #betoch #makeda #melat #cubaw #miliyonbirhane #fantumandoye #henokdinku #fikerta #mesenko #mesenkonewyear #washewendanewyear #washewenda #comedishow #newyear #happynewyear #2017newyear #ethiopiannewyear #adisamet #habeshannewyear #abbaytv
#genetnigatu #የልቤእውነት #meklitmulugeta
#የልቤእውነት #genetnigatu #የገኒቤተሰብ #ሪያሊቲቮው #geni'sfamily
#የልቤእውነት #genetnigatu #የገኒቤተሰብ #ሪያሊቲቮው #geni'sfamilyrealityshow #meklitmulugeta #kidusmulugeta #donkeytube #Ebs #artistgenetnigatu #9ኛውሺምዕራፍ #zetenegnawshi
#Abbaytv #man_yikenes #ethiopian_gameshow #Ethiopia #habesha #infotainment
ዓባይ ቲቪ 'የኢትዮጵያ ምርጥ'"
ፕሮግራሙ በጣም ደስ ይላል ከምንም በላይ። ነገር ግን በሀገራችን በአል ትልቅ ይከበራል ስለዚህ የማቀውን ልናገር ትልልቅ ሰዎች ከላይ ወይም ማእዘን ላይ ይቀመጣሉ ከዚያ በተዋረድ እንደ እድሜ ግራና ቀኝ ይቀመጣሉ በዚህም መሠረት ከትንሽ ተነስቶ በመጨረሻ ትልቅ ሠው ምርቃቱን ያሣርጋል
ኤርትራና ኢትዮጵያ የሰላም አመት ያርግልን አዲስ አመት የጋራችን ነው ፍቄ ኤርትራኖች በመጥራትህ ደስ ብሎናል የትንሽ አዋቂ🇪🇷🇪🇷❤🇪🇹🇪🇹
ኤርትራ አዲስ አመት ኢትዮጵያ አንድየምታከብሩት
Amennn
Correction Eritrea celebrate Meskerem 1 as Qudus Yohanes not as new year
እንኳን አደረሳችሁ! ዓባይ ቲቪ በጣም ጥሩ ሥራ እየሰራችሁ ነው፣ በርቱ፡፡ ደስ ይላል፡፡
ቅማሞቼ አዲሱ ዓመት ከሰዉ ኩሽና ወተችዉ የራሰችዉን ቤት ያምታስተደድሩበት ዛማን አሚን ለላዉ ይሁንላት🙏🙏🙏
አሜን 🤲
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
Amen ehte
አሚን ያረብ
አሚንንን
Betoch geta yibarkachhu ሀገረችን ሰላም ያርግልን እግዚአብሔር አምላክ❤❤🌻🌻🌻🌻
በጣም ጎበዞች ናቸው በጣም ደስ የሚሉኝ የቤት ሰራተኞቹ እና ዘበኛው😂😂❤❤
አባይ ቲቪ ዋው ምርጥ ፕሮግራም🙏😍
በሳቅ ገደሉኝ😂😂😂😂
ወላሂ ቤቶች ሲጀመርነው የወጣሁት ከሀገር ብቻአልሀምዱሊላህ 😢😢😢
th-cam.com/channels/Ar5PTbGCPVwVWAU8mJCltQ.html?si=--cQdxHoYPzf-snN?sub_confirmation=1
👍
አቤት የቤት አመል ቤቶችዬ 😅😅ፏአ ድምቅ ብላችሁዋል እንኩዋን ለ 2017 ለአዲሱ ዓመት በሰላም አደረሳችሁ 🌻🌼🌻
ይበቃልና ማፊ በጣም ነው የናፈቁኝ የምር የድራማው ድምቀት ነበር እር እደምንም መልሷቸው
እግዚአብሔር ✅
እንዲሁም፡ ርሰቴና፡ አዛሉ፡ ይመለሱ።
@@kaleabalemseged440ጭራሽ ርስቴና አዛሉ ወተዋል እዴ ይበቃልና ማፊ ተወጡ ወድህ ቤቶችን አይቼ አላቅም የምር የድራማው ድምቀት ነበሩ ይሄማ ማ ቀረ ዋና ዋናወቹ ተወጡ
ወጥተዋል እንዴ
አቢየ የኔአባትእድሜከጤና ተመኘሁልህ❤❤❤ ለሁላችሁም ሰላምንተመኘኘሁ
ደስ የምትሉ መከባበር መተሳሰብ አብሮነት በውስጣችሁ ነግሷል እንወዳችኃለን:: አዲሱ አመት የሰላም የጤና ይሁንላችሁ:: 🙏
th-cam.com/channels/Ar5PTbGCPVwVWAU8mJCltQ.html?si=--cQdxHoYPzf-snN?sub_confirmation=1
በትክክል ከሰላም ይበልጣ ምን አለ ሰላም ለአገራችን ይሁን እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን አብሮ አደረሰን መልካም አዲስ ዓመት 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻❤🙏
የቤቶች ክሩ ሁሉም ምርጦች ናቸው ከምር ተባረኩልን አሹም አለ ዛሬማ ዘርየን ጉድ ሠሩትኮ ዛሬ😂😂
አሜን አሜን ጥሩ ምርቃትነው ሁሉም ምርቃት ይድረሰን ሰላም ለሀገራች🇪🇹መልካም አዲስ አመት🌻🌻🇪🇹ደስ የሚሉ ቤተሰቦች❤የቤቶች ተዋናዮች የማይጠገብ ቤተሰብ ናቸው❤ሰብለ ነፍስሺን ይማረው😭ለፍየል ወጠጤ
th-cam.com/channels/Ar5PTbGCPVwVWAU8mJCltQ.html?si=--cQdxHoYPzf-snN?sub_confirmation=1
Wow💔 በጣም ጌታ ይባረክ ስላ ሁሉ እኔ 12 ዓማት ነው ከሀገር ከወጣሁ 😭
እንኳን ለ2017 ዓ.ም የዘመን መለወጫ በዓል አደረሳችሁ!
የቁንጣጣሽ በዓል የሚከበረው በጸደይ ወቅት ሳይሆን በክረምት ወቅት ነው።
በዓመት ውስጥ 4 ወቅቶች አሉ፦
1. የክረምት ወቅት ከሰኔ 26-መስከረም 25 ነው።
2.የመከር ወቅት ከመስከረም 26-ታሕሣሥ25 ነው።
3. የበጋ ወቅት ከታሕሣሥ 26-መጋቢት 25 ነው።
4. የጸደይ ወቅት ከመጋቢት 26-ሰኔ 25 ነው።
የዓመቱ ወቅቶች በዚህ መልኩ ይከፈላሉ። ስለዚህ እንቁጣጣሽ የሚከበረው በጸደይ ወቅት ሳይሆን በክረምት ወቅት ነው ከእናንተ ሲመለስ እንደሰማሁት እንቁጣጣሽ በጸደይ ወቅት እንደሚከበር ነው።
😮 እኔ አላምንም.....የሆነ ግዜ የዙሩ ጠንካራ ተወዳዳሪ በዙሩ ስሙ ባጻፍ ብየ አስተያየት ሰጥቼ ነበር ። አስተያየታችንን ታነባላቹ ማለት ነው ። ደስ ይላል።
አረ ኤርትራ እንደ ፈረንጆች ነው ምትቆጥረው።
እንኳን በደህና አደረሳችሑ ለአዲሱ አመት በሰላም ቤቶች 😅
ይመቻችሑ ኢትዮጽያዊያን 😅ስላም ለኢትዮጽያ ለእናት ሐገራችን ይሖናል እንኳን በደህና አደረሳችሑ በድጋሚ ለአዲሱ አመት የኢትዮጽያ ።
አረ በጣምነዉ ያዝናናችሁኝ
Tare (Dave) #1! I enjoyed it! Betoch group👍
ማፊ እና ይቤ ይመለሱ ❤❤❤
ቤቷች ዉነትም ቤተሰብ ናችሁ ደስስ የምትሉ
ኧራ ኤሔ አዲስ ዓመት መጨሜሪ እንጅ መቀነስ አሆንም በፍፁም አይሆንም አይቻልም❤❤❤❤😢😢
ሰብለን በማሳትክ ዴቭ እናመሰግናለን መረሳት የሌለባት አርቲስት ናት ግን አባቷ ምን ላይ እንዳለም ብትጠይቁት ጥሩ ነው ነርቭ ታማሚ ነው ባልሳሰት እረጂ ልጄን ነው ያጣውት ብለዋል እናም እባካቹ የቤቱች ክሩ አስታውሷቸው ምን ላይ ይኦኑ ብዬ ከልቤ ነው የማስባቸው
አባቷ እኮ አርፈዋል ነብሳቸውን ይማር
@@azebmekonnen9854ወይኔ እኔ አልሰማውም ለዛ ነው አንዴ ቀርበው ሲጠየቁ በጣም አሳዝነውኝ ነበር የምር ከልቤ አልጠፉም ነበር ጣሪዬ ነበረች እንዳሉ ተከተሏት ሚዲያ ላይ ተወርቷል እንዴት አልተሰማም ተሳስተሽ እንዳይኦን / እንዳትኦን
ሰብልዪ ነብስሽን ይማር ሁሌም በልባችን ትኖሪያለሽ
በጠም
ሰብለ ማነት ግንስርች ባርጋት እንኳን አልመጣአለችኝ😢😢😢😢😢
ሰብለ ማለት ትርፌ ሆና የምትስራው ልጅ መስከረም ነው በመኪና አደጋ ሞት @@werert2189
ቤቶች ላይ ትርፌ የምትባለው ሰራተኛ ነበረች ከሻሸጋር ሰብለ ተፈራ (ትርፌ) በአድስ አመት በመኪና አደጋ ነው የሞተችው ቆየች
@@zedyednglij3314 እ አወቅኳት ሽኩርን
ለበሬ ኮርማ ከሆነ ለፍየል ምን ይባላል ለተባለው ትክክለኛ መልሱ ወጠጤ ነው ።
ለበሬ ሰንጋ ከሆነ ነው ሙክት የሚባለው ሙክት ማለት በሌላ አባባል ቅጥቅጥ ስለሆነ
ትክክል❤
አዛልዬ፣ ይቤ፣ማፊ እና እርስቴ ....አሪፍ ነው። ያው ድግስ እንደጠሪው ነው።
አሜን ፫ በእዉነት ሰላም ጤና ፍቅር አንድነትን እግዚአብሄር ያድለን
የእዉነት ሆዴን ነዉ ያሳመሙት ዝና ነዉ የሚያረጉት
በጣም በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነበረ
ቤቶች በጣም ምወደው ሲድኮም ነው
ቴድሬስ ፍቃደ አሹ ብልሹን ስላየሁት በጣም ደስ ብሎኛል ❤የመዳም ቅመም ❤🇪🇹🌼🌻🌻🌻🌻🌼❤
እንኳን አደረሳችሁ ቴድሮስ ማለቴነው
Betame. Dasi. Tilalchuu❤❤❤❤
አሚን አገራችንን ሰላም ያድርግልን
ቤቶች እንደተጀመረ ከሀገር ወጣው ይሄሁ እስካሁን ሀገሬን አልገባሁም😢😢😢😢😢
እኔም😢😢😢
@@ሶልያናየሸዋልጅ አይዦኝ አንድ ቀን እንገባለን
የኔናት አብሽሪ
እውነት እኔም እንደዛው
Abshir 😢
Thanks Ethiopia And then Have A good night Ethiopia.
ዋው ደስ ትላላችሁ ቤቶች❤❤❤
በጣም ያሳቀኝ ህልም ❤❤❤
ቤቶች እንኳዋን ለእዲስ ዓመት እደረሳችው❤️❤️❤️
ማንም አይቀነስም ከቤቶች ቤተስብ አንተ ከፈለክ ትቀነሳለሕ አባይ ፀሐይ ነው አባይ ቲቪ ዘሩ ቀለጠ እንደዋዛ ይልሐል ይሔ ነው 😅 ያምሐል እንዴ By the way Happy New year All of them Ethiopian people ጥላሑን ጉግሳ እድሜ ይስጥሕ Long life For you body.
ደስ የሚልፕሮግራም. ከአበባዬሽ ጀምሮ. 💚💛❤️
ዘረቱ ጌታሁን
ወ/ሮ አዛልዬ ትመለስልን❤❤❤❤
በጣም ደሰየሚ ፕሮግራምነበር👌👌
ዘርዬን በጣም ነበረ የምወደው አሁን ግን ከክብሩ በጣም ነው የወረደዉ
ዘመን መለወጫ በዘመነ ክረምት እንጂ በዘመነ ጸደይ አይደለም ዴቭ ማስትካከያ ስስጥበት
ከቡሄ በሆላ ክርምት የለም
Audio editing needs to be improve Dave betam yichohal. Beterefe gn andegna new
ልክ ነህ ሰብለን ባታስብ ፕሮግራሙ ያስጠላን ነበር። እናመሰግናለን። አንድ ሰው ቀረህ አሹ ብልሹን ረስተኸዋል ሌላው ሯጩ ባላገሩ አላነሳኸውም ሌሎችም ወጣ ገባ የሉም ነበሩ ትንሿም የአሹ ልጅ ሆና የምትሰራውስ አልጠራሀትም።
ቤቶች♥️🥰
🌻🌻💐💐💐🌻🌻
🌻🌺 እንኳን 🌺🌻
🌻🌹አደረሳችሁ🌹🌻
🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻
አቶ ዘሩ ሞላ ኃይለ /ጥላሁን ጉግሳ ይመቸኛል ዮና ጊዜ ሰላ ኦሮሞ ማበራ ሰብ ያለው እውነቱን ተናግሮ ነበር ስለዛ big respect🙏🙏
አሜን አሜን አሜን ይሁንልን ይደረግልን
ኤይ የአበሻ ልብስ በተለይ የወንዶቹ ሲጨንቅ እስኪ ቦርጫችሁን እንኳን ቀነሰ አድርጉት ተንቀሳቀሱ መብላት ብቻ አይደለም ውይ
Amennn yetewoled yideg shime❤🙏
በጣም ከምወዳቸውና አማደንቃቸው ተዋናዮች የሉምሳ ሻሼ እና በዛብኝ ብቻ ናቸው ያሉት እና ዘሪሁን😮
አይዞሽ እግዚአብሔር ቀን አለው ❤❤❤
ቤቶች ሲጀምር አረብ ሀገር መጣሁ እስካሁን አረብ ሀገር ነኝ ማርያምን ጸልዩልኝ እናቴ ናፍቃኛለች አይኗን እንዳያት
Ene menlebel kewtaw qoyew😂😂😂
ፍቄ ቤቶች ላይ ጎበዝ እውቀት አልባ ልጅ ነበር:: እዚህ ላይ አልተቻለም😂😂😂
😂😂😂😂😂😂
በቤቶች ድራማ ሥማቸው ነው የማቃቸው ሁሉንም
አሜን
አሚን
Amenn wolden yeminasadigibet tile❤❤❤🙏
Dawite programu arif neber Lehulachihum melkam Baal yihunilachu
Hagerachin selam lalem selam
አሜን❤❤❤❤
አቤ ስታምር
ሔይ አባይ ቲቪ የፍየል ወጠጤ ነው የሚባለው ልክ እንዳንተ የፍየል ሙክት የለም 😅ይመችሕ ለማንኛውም ።
ምርጦች።።። ቤቶችዩ።።።❤
በቤቶች ድራማ የተሳተፉትን ተዋናዮችን ሰይ ሰብለ ትዝ ትለኛለች ደሞ በአድስ አመት ነው የሞተችው 😢
ደላላው ይመቸኛል ጎበዝነው
Amen Amen Amen❤❤❤❤❤
እኔም
እንኳን አደረሳቹ
Amen agerachenen selam yadergeln .....
ስወዳችሁ❤❤❤
Bunat ye perogram betam mirt ena astemarinu
ዳቦው ግን ካውሮፖ ቴካወይ ተደርጎ ነው እደየ የሚመጣው
❤
This amazing 👏 😍
Ere abbay tv yezare Hulum programoch betam Des ylalu
ቀንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
@ተግል…
ቤቶች ትለያላችሁ ❤
ፕሮግራም ደስ ይላል ግን የሽልማቱ ብር በጣም ትንሽ ሆነ
ሠብልየ ነፍስሽ በአፀዴ ገነት ያኑርሽ
እንኳን..አደረሳችሁ
Adisu netsanet werkineh yemir andegna new program ayayazih keep going ye rexhim gize limd yalew new mimeslew!
አገር ሰላም ከሆነ እንገባለን አገራችንን ሰላም ያድርግልን
❤YAMETE SEWE IBELÉNE 🌼🌻EKANE ADERSENE🎉🌻🌼💚💛❤️🤗😍😍😍☮️🌼🌻❤️❤️❤️🤗🤗🤗
በአዲሱ አመት የዚህ ፕሮግራም ስያሜ ቢቀየር
እደኔ ማን ይቀመጥ ቢሆን
ጠጅ ለመስራት ከሚያስፈልጉ ነገሮች ሶስቱን ጥቀስ ብለህ ጠይቅህ ብቅል ስትባል በትክክል ያልከው ልጅ ሰላም ነህ እንዴት ነህ? ለማነኛውም ጠጅ ከብቅል አይዘጋጅም
አይይይይይ እደቀልድ 12 አመት እኔም 12 አመቴን ጨረስኩኝ አይይይይሰ ስደት ያልተኖረ ልጅነት
ብቶችየ እኳን አዴረሳችሁ❤❤❤
ፍቄ አንደኛ
አባይ ቲቪ ትለያላችሁ ዋዉ
ባፈለገው መልኩ የማይሰለቸን የቤቶች ድራማ ነው
አወዳዳሪዎች ተጠንቁ አነድ ውድድር ላይ የልጅ እያሱ እናቱ ማናት ማን ትባላለች ብሎ ተጠያቂው መልሱን ሲሳሳት ጠያቂው መልሱ ንግስት ዘውዲቱ ነች ብሎ መመለሱ ተገቢ ስላልሆነ መልሱ ወይዘሮ ሸዋ ረጋ ብለህ አስተካክል:; :
ኧረ እንቍጣጣሽ የሚከበርበት ወቅት መልሱ ተሳስቷል ።
ወቅቱ ክረምት ነው ። ክረምት የሚባለው ወቅት ከሠኔ 26- መስከረም 25 ያለው ነው ።
ዴቭ ጩኸትህን ቀንስ አያዝናናም🙏
ስታምሩ❤❤❤❤❤❤❤❤
ደስ ይል ነበር
ጊደር ሲባል ለምንድነዉ የፈራዉ
አሚንንንንንን😢😢😢
ቴድሮስ ነዉ ሥሙ አሹ