ቀምሳችሁ ልትወዱት የምትችሉ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 31

  • @-hibsttube9779
    @-hibsttube9779  10 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ የቻናሌ ቤተሰቦች እንኳን በሰላም መጣችሁ 🙋 አዲስ የሆናችሁ ላይክ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ እንድትሆኑ በትህትና እጠይቃለሁ 🙌 ነብሮች ላይክ ኮመንት ሼር እያደረጋችሁ ስለምታበረታቱኝ ከልብ አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ይስጥልኝ❤❤🙏🙏

  • @samiramatube5112
    @samiramatube5112 10 หลายเดือนก่อน +2

    ህብስትዬ እንካንም ሰላም መጣሽ ወዴ የሚያስጎመዢ የአበባ ጎመን ቆምጂዬ።ወርገሽ ኑው የሰራሽው የሰሩ እጆችሽ ይባርክ የኔ መልካም❤❤

  • @SamiraMTube
    @SamiraMTube 10 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም ሰላም ወዴ እንኳንም ሰላም መጣሽ ህብስትዬ ቆንጂዮ የአናባ ጎመን አሰራረ ነው በጣም ወዲጄው አለሁ አሰራረሽን ዋዉ ቆንጆ አርገሽ ነው ያዘጋጄሽቅ

  • @HiyabAbraham
    @HiyabAbraham 10 หลายเดือนก่อน

    ህብስትዬ ውዴዴ በጣም ምርጥ የሆነ የአበባ ጎመን አሰራር ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ

  • @ewnetvlogs5348
    @ewnetvlogs5348 10 หลายเดือนก่อน

    ህብስትዬ ሰላምሽ ብዝት ይበልልኝ ! በባም ነው የወደድኩት ይህን አሰራር ! የአበባ ጎመንን በተለየ መንገድ ነው ሰርተሽ ያካፈልሽን። በደንብ ልክ እንደ ክትፎ ወይም እንደ ቆንጆ ዱለት አሳምረሽ ቀምመሽ ሰርተሽዋል። I love it❤

  • @yegnabettubetube3361
    @yegnabettubetube3361 10 หลายเดือนก่อน

    ዋው ህብስትዬ ለጤና ተስማሚ የሆነ የአበባ ጎመን አሰራር እውነት ምራቄን ሞላ ዱለት ነው የሚመስለው ይጣፍጣል እጅሽ ይባረክ ውዴዴ❤

  • @elanahermon2357
    @elanahermon2357 10 หลายเดือนก่อน

    ሰላምሽ ብዝት ይበል ኅብስትዬ እንኳን ደህና መጣሽ ግሩም ነው ሁሌም ይዘሽልን እምትመጪው ከወትሮው ከተለመደው አሰራር ለየት ያለ ስራነው እምታካፍይን እናመሰግናለን ህብስትዬ በጣም ቆንጆ ነገር ነው ሰርተሽ ያሳየሽን

  • @yeelsa
    @yeelsa 10 หลายเดือนก่อน

    እንኳን ሰላም መጣሽ ህብስቴ ሰላምሽ የበዛ ይሁን ውዴ ባለሽበት ቦታ ሁሉ ዋው በጣም ቆንጆ የሆነ የአበባ ጎመን አሰራር ነው ይዘሽልን የመጣሽው ድቅቅ አርገሽ ፈግፍገሽ ቀምመሽ በቅመማ ቅመም ቆንጆ አርገሽ ጥብስ አርገሽ ቃርያ መጨረሻ ላይ ጣል አርገሽበት ዋው ከሚያምር አቀራረብ ጋ አቅርበሽ ብሉኝ ብሉኝ የሚል ስራ ነው እሞክረዋለው በጣም ተወዳጅ ነው ፈጣሪ እጅሽን ይባርከው👌👌👌

  • @emebetethiopia2278
    @emebetethiopia2278 10 หลายเดือนก่อน

    ሰላምሽ ይብዛ ህብስትዬ ! በለው ! የምግብ ስራ እኮ በቃ ፈጠራው ነው ደስ የሚለው ! የአበባ ጎመን የፆም ዱለት ማለት ይህን ነው። የሰሩ እጆች ይባረኩ። ልዩ ስራ ነው ይዘሽልን የመጣሽው።

  • @Edenኤደን-ሽፎን
    @Edenኤደን-ሽፎን 7 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሰላም እንኳ ሰላም መጣሽ ዋውውውው በጣም ያምራል በጎመን ተበልቶ የማይጠገብ አርፈሽ ነዉ ያዘጋክሽው ህብስትዬ እጆችሽ ይባርክ እናመሰግናለን❤❤❤

  • @mulu-n7t
    @mulu-n7t 7 หลายเดือนก่อน

    ሰላም እህቴ ዋው በጣም ቆንጆ በአበባ ጎመን የተሰራ ምርጥ በፆም ወቅት መመገብ የምንችለው ጤናማ አሰራር ነው የተባረከ ይሁን❤🙏

  • @adona21adona16
    @adona21adona16 10 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሰላም ህብስቴ በጣም አሪፍ የአበባ ጎመን አዘገጃጀት ነው በደንብ አጥበሽ ዘፍዝፈሽ ዘቅፍቀሽ አዘጋጅተሽ ቆንጆ እና ጤናማ በነጭ ሽንቁርት እና ከሌሎች ቆመሞች ጋር አዋህደሽ ግሩም አድርገሽ ነው የጠበሽው ዋው በጣም ያምራል ዱለት ይመስላል ቃረያው ይበልጥ ሳቢ አድርጎታል እናመሸግናለን ጣፋጭ እና ተወዳጅ ምግብ ኘው ሰርተሽ ያሳየሽን 👍👌

  • @sarontube1237
    @sarontube1237 10 หลายเดือนก่อน

    Wow hibsetya betam konjo yemgerm abeba gumen aref new aserareu kememshe arefe adergesh new yeserashu wedjualu yeseru ejuche yebarekulg

  • @BezTube1627
    @BezTube1627 10 หลายเดือนก่อน

    Hibste Enkuan dehna metash selam lanchi yehun Endet tiru zede new yasayeshin abeba gomen tefkfiko be kimemoch tafito sisera Betam new yemitafitew enamesegnalen share selaregshin ejish yebarek ❤

  • @seblekitchen
    @seblekitchen 10 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሰላምሽ ይብዛ ህብስትዬ ዋው በጣም ልዩ የሆነ የአበባ ጎመን አሰራር ነው ሲያዩት እራሱ ያጓጓል ልዩ በፆም ሰአት ልንመገበው የምችልየሰሩ እጆች ይባረኩ 👌👌

  • @zizibeauty369n
    @zizibeauty369n 10 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሰላም ለዚህ ቤት ይሁን ህብስትዬ እንካን ሰላም መጣሽልኝ በድጋሚ በጣም ቆንጆ የአበባ ጎመን አይመስልም የኔ ባለሞያ እን ዴት ያምራል በጣም ልዬ አስራሪ ነዉ እናመሰግናለን እጅሽ ይባረክ❤❤❤❤

  • @mulutube2116
    @mulutube2116 7 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ህብስትዬ እህቴ እንኳን ሰላም መጣሽ ዋው በጣም ቆንጆ ሲያዩት እራሱ የሚያስጎመጅ የአበባ ጎመን ጥብስ አሰራር ነው ሼር ስላረግሽን❤🙏

  • @Etihobeauty2
    @Etihobeauty2 10 หลายเดือนก่อน

    selam wed yagra lijoh beyalhubet yegzabhar selam yebzalhe wow betam konjo legom gza temrat yehon yabeba gomen aserar har slargs enamsgnalen

  • @jonimercy
    @jonimercy 10 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ላንቺ ይሁን ኅብስትዬ በጣም ቆንጆ ጤናማ የሆነ የአበባ ጎመን ነው የሰራሽው ቀምመሽ በቃሪያ ቆንጆ አድርገሽ ነው የሰራሽው በእንጀራም በዳቦም መመገብ እንችላለን አቀራርበሽው ሲታይ በጣም ነው የሚያምረው እጅሽን ይባርከው

  • @betidaniel2595
    @betidaniel2595 10 หลายเดือนก่อน

    Selam lanchi yehun hibsteye abeba gomen fikfik aderegesh shinkurt ena kimememoch chemeresh leyet yal Betam tenama yehon migb new yeserashiw abeba gomen le maywed sew Betam tiru aserar endet endemiyamir ejish yebarek ❤

  • @kimemethiopia2731
    @kimemethiopia2731 10 หลายเดือนก่อน

    ህብስትዬ ውዴ እንደሚወደድ ካሰራርሽ ያስታውቃል ልክ እንደ ክትፎ እንደሚጣፍጥ ነው ቅመሞችሽ አሰራርሽ ሁሉ ቆንጆ የአበባ ጎመን አሰራር ነው ::❤👍🙏

  • @netsiskitchen7169
    @netsiskitchen7169 10 หลายเดือนก่อน

    ኅብስትዬ ሰላም ላንቺ ይሁን የኔ ውድ በጣም ተወዳጅ የሆነውን የአበባ ጎመን ጤናማ ፈጣን ቀለል አርገሽ አሳምረሽ በጣም ቆንጆአርገሽ ነው የሰራሽው የሰሩ እጆች ይባረኩ ❤❤ ወድጀዋለሁ

  • @kiddycakee
    @kiddycakee 10 หลายเดือนก่อน

    Selame selame Hebeseteye selameshe yebeza Enkuwane Dehena metashe wow Zareme degemo merete ye Abeba gomene aserare new kememe aderegeshe gebeatochu Hulu keza degemo tebeseshe yeserashebete menegede merete new Betame Enamesegenalen ❤❤❤❤

  • @yefikerkitchen1403
    @yefikerkitchen1403 10 หลายเดือนก่อน

    ሰላምሽ ይብዛልኝ ኅብስትዬ የሚያስጎመጅ አሪፍ የአበባ ጎመን ነው የሰራሽው አቀማመምሽ ከዛ ዘይት ነጭሽኩርት አድርገሽ በደንብ ቀላቅለሽ አሪፍ የፆም አማራጭ የሚሆን ምግብ ነው ያዘጋጀሽልን የሰሩ እጆች ይባረኩ❤

  • @እስታቭሮ
    @እስታቭሮ 10 หลายเดือนก่อน

    Auf Wiedersehen, meine Liebe, möge überall Frieden in Fülle herrschen. Wow, das ist ein sehr schönes Blumenkohlrezept. Du hast uns ein köstliches mitgebracht. Danke. Lächeln. Probieren Sie es mit Gewürzen. Schön anbraten. Bitte fügen Sie am Ende Chili hinzu . Möge der Schöpfer deine Hände segnen❤

  • @adona16
    @adona16 10 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሰላም ህብስቴ በጣም አሪፍ የአበባ ጎመን አሰራር ነው ለምሳ ለእራት ከእንጀራ ከዳቦ ለመመገብ ምቹ የሆነ አሰራር ነው ጤናማ ተወዳጅ በተለያዩ ቅመሞች አጣፍጠሽ እና አሳምረሽ ነው ያዘጋጀሽው❤

  • @elanahermontube
    @elanahermontube 10 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ ህብስትዬ እንኳን ሰላም መጣሽ ዋው አበባ ጎመን ነው የዛሬው እንዲህ አምሮ ልዩ ሆኖ መጣ ዋው ሞያኮ አንደኛነሽ እንዲህ ሲታይ ዱለት ነው እሚመስለው እጅሽ ይባረክ

  • @rabeyatube1882
    @rabeyatube1882 10 หลายเดือนก่อน

    Salm salm lazi beti salmachu yabzlachu wawawaww baxami arifi nawu wde qaxybati❤❤❤🎉🎉

  • @foodelicioushub4368
    @foodelicioushub4368 10 หลายเดือนก่อน

    Absolutely delicious and Yummy Thanks for
    sharing❤

  • @mamytube3905
    @mamytube3905 10 หลายเดือนก่อน

    አህለን ባልለሙያ🎉