Ethiopia: አሁን የደረሱን መረጃዎች | ዘ ኢትዮጵያ | The Ethiopia News NOW July 24, 2024

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 6 ก.ย. 2024
  • The Ethiopia News and Views | Ethiopia: ዘ ኢትዮጵያ የዕለቱ ዜና | The Ethiopia Daily Ethiopia News July 24, 2024 | Fano
    Asmera Flight
    #Ethiopia Jawar Mohammed on Fano
    Ethiopia vs Eritrea
    ፋኖ አሰግድ መኮንን
    Aseged mekonnen
    Olympic
    demeke mekonnen
    tefera walwa
    Paris Olympic
    #Ethiopianews
    Gedu Andargachew
    Anchor Media
    Mesay mekonnen
    New Ethiopian Law Explanation
    Fano Amhara
    Dereje Habtewold
    Tigray Mezmur
    Tigrigna Music
    Oromo Music
    Oromo Mezmur
    oromo news
    abel berhanu
    Eritreans
    Ethio forum
    Feta daily

ความคิดเห็น • 97

  • @yohannesseifu3582
    @yohannesseifu3582 หลายเดือนก่อน +18

    ኢትዮጵያ መቼም ቤሆን የኤርትራን ዉለታ አንረሳም 🙏🙏🙏🇪🇷🇪🇷🇪🇷

    • @ayalewgebrhiwot1935
      @ayalewgebrhiwot1935 หลายเดือนก่อน

      ኤርትራ ደገ አረገች አየር መንገዱ የአገዛዙ የግል ንብረት ሆኗል የገዛ ዜጎችን ለመጨፍጨፍ የወታደር ማመላለሻ ካርጎ ሆኗል🙄

    • @alem8640
      @alem8640 หลายเดือนก่อน +1

      Ertrea l Ethiopia bale wuleta ?

    • @bayissadidi9394
      @bayissadidi9394 หลายเดือนก่อน

      የኤርትራ ለራስዋ የአንድ የግለኛ ሀገርና እሥር ቤትነት የምትታወቅ ሆና ሳለች ይዋልላታል እንደሆነ ነው እንጂ በምንም አኳኳን ለኢትዮጵያ መዋል አትችልም ። በጎ ፈቃዱም አይኖራትም። የዋለችለት ቢኖርም ቀደም ሲል ሌላ እንኳን ቢቀር አብሯቸው መለመን አይቻልም ተብለው ለተፈረጁትና እርስ በእርሳቸው በመጠፋፋት ላይ ተዋርደውና ተንኮታኩተው ለወደቁት ፣ የአማራ ጽንፈኞች ሊሆን ይችላል ።

  • @alenalkieritrea3862
    @alenalkieritrea3862 หลายเดือนก่อน +14

    Good job Eritrea!!

  • @ayalewgebrhiwot1935
    @ayalewgebrhiwot1935 หลายเดือนก่อน +15

    የኤርትራ መንግሰት የወሰደውንዕ ርምጃ የአማራ ህዝብ 100 ፐርሰንት ይደግፋል🙄

    • @honest241
      @honest241 หลายเดือนก่อน +2

      ራስህን ቻል

    • @AmeerAlo-fl9sk
      @AmeerAlo-fl9sk หลายเดือนก่อน +2

      ወሬ አማራ የማንንም ድጋፍ አይፈልግም

    • @alem8640
      @alem8640 หลายเดือนก่อน

      Mejemeria Amhara yemidersibetin gif tekawemu netsa wutu enersu tegenitilewal aleke

    • @bayissadidi9394
      @bayissadidi9394 หลายเดือนก่อน

      ምንም እንኳን 1000% ጊዜ ብትደግፉትም ከእናንተ ጋር ሌላ ቢቀር መለመንም እንደማይቻል ቀደም ሲል እንቅጩ ተነግሯቸዋል ።

  • @yohannesseifu3582
    @yohannesseifu3582 หลายเดือนก่อน +5

    የኢትዮጵያ ህዝብ ማን መቶ ነፃ ሊያወጣህ ነዉ የምትፈልገዉ 😡ነፃነት በነፃ አይገኝም ከኬኒያ ተማሩ ማልቀስ አቁም

  • @SmilingBadminton-kz2wq
    @SmilingBadminton-kz2wq หลายเดือนก่อน +11

    ድልለፋኖ ለአማራህዝብ❤❤❤❤😮😢😅

  • @furtunaghirmy8829
    @furtunaghirmy8829 หลายเดือนก่อน +1

    ኤትዮጵያውያን እንወዳችሁሀለን አየር መንገድ መቆሙ ምኪንያት የትከቱ ገንዘብ ከአቀን በላይ ስለ በዛ እና ብዙ ሳንጣዎች ንብረቶች እየ ጠፋ ኖው ስለዚ ኖው ፈታሪ መልካም ነገር ያሰማን

    • @peacelove6150
      @peacelove6150 หลายเดือนก่อน

      @@furtunaghirmy8829 RIP አማርኛ 😭😭

  • @GoboWeriez-nn8zo
    @GoboWeriez-nn8zo หลายเดือนก่อน +5

    ስለ እውነት ኤርትራውያን በኢትዮጵያ አየር መንገድ ሲደርስ የቀየ ዘርፈ ቡዙ ችግሮች ተማረናል ፡ በተለይ ሚዛናዊ ያልሆነ ክፍያና በኤርፖርቱ የሚደርስብን መንገላታት ቋቅ ብሎን ነበር ።

    • @peacelove6150
      @peacelove6150 หลายเดือนก่อน +1

      @@GoboWeriez-nn8zo ለምን ቋቅ እከሚላችሁ ቆያችሁ ሌላ አማራጭ የላችሁም 🤔

    • @GoboWeriez-nn8zo
      @GoboWeriez-nn8zo หลายเดือนก่อน

      @@peacelove6150 ከዛሬ ነገ ይሻሻላል በማለት እንጂ ፣ እንኳንስ ለኛ ፣ ለዜጎችም እያስለቐሰ ያለ መሆኑ ዓለም ያወቀው ነው ።
      ስለ አማራጩ ደግሞ ዓይንህ እስኪ በልዝ ድረስ ታየዋለኽ ።

    • @peacelove6150
      @peacelove6150 หลายเดือนก่อน

      @@GoboWeriez-nn8zo ከ33 አመት በኋላ 🤣🤣🤣

  • @trtt90
    @trtt90 หลายเดือนก่อน +5

    💪💪💪💪🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇪🇷🇪🇷🇪🇷❤❤❤

  • @user-gy7ub1js5k
    @user-gy7ub1js5k หลายเดือนก่อน +5

    ሲጀመር የኤርትራ መንግስት እንጂ የአስመራ መንግስት የሚባል የላትም ቢስተካከል ጥሩ ነው:: 👈በዛ ላይ የኢትዮ አየር መንገድ ከአዲስ አበባ ወደ ከአስመራ የሚከፈለው ክፍያ በጣም ውድ ነው የሌለ አይነት ነው በዛ ላይ ቡዙ ሰው ሻንጣ ይጠፋበታት ይሰረቃል ይሄ ውሸት እንዳልሆነ ሁሉ ኢትዮ የሚያቀው ሓቅ ነው ኤርትራ የወሰነችው ውሳኔ ትክክል ነው ::

  • @goodnews2392
    @goodnews2392 หลายเดือนก่อน +3

    የኢትዮጵያ አየር መንገድ ሰራተኞች የሻንጣ ብርበራና ዝርፊያ ገና በአለም አቀፍ ደረጃ ይታወቅና ሰው ሁሉ መጠቀም የሚያቆምበት ግዜ ይመጣል ጠብቁ!!!

  • @melakuteka9251
    @melakuteka9251 หลายเดือนก่อน +3

    ገገማዎች አየር መንገዳችን አረከሱት

  • @user-oi8bd9zf2h
    @user-oi8bd9zf2h หลายเดือนก่อน +13

    ኤርትራ እኛ አማራዎች እንዴት እንደምምወዳችሁ ❤❤❤❤❤

    • @Rahelaaaaaa
      @Rahelaaaaaa หลายเดือนก่อน +1

    • @demekechgonfa-is2yi
      @demekechgonfa-is2yi หลายเดือนก่อน

      Wow shabiay +Komeche =Zero no enjera coffee etc.from Ethiopia eat your locusts🦗🦗🦗🦗travel with ur tradational service 🐪🐫🐪🐫🤣🤪🤣🤪

    • @user-oi8bd9zf2h
      @user-oi8bd9zf2h หลายเดือนก่อน

      @@demekechgonfa-is2yi ኤርትራዊያንን ከልባችን ውድድር አማሮች ቅናት

    • @Rahelaaaaaa
      @Rahelaaaaaa หลายเดือนก่อน

      @@demekechgonfa-is2yi thank you galicho

    • @Rahelaaaaaa
      @Rahelaaaaaa หลายเดือนก่อน

      @@demekechgonfa-is2yi thank you Galicho 🥾

  • @GoboWeriez-nn8zo
    @GoboWeriez-nn8zo หลายเดือนก่อน +9

    የኤርትራ መንግስት ውሳኔ ፡ ትክክለኛና የህዝቡን ትርታ ያዳመጠ እርምጃ ነው ።
    ደግሞ ምክንያት አልገለጸም ይላሉ እንዴ ! 1 2 3 4ብሎ በዝርዝር ገልጾ የለንዴ ? ምንም ፓለቲካ የለው ። ይህ የህዝብ ንቀት ነው ።

  • @eztg2758
    @eztg2758 หลายเดือนก่อน +20

    የኤርትራ መንግስት የወሰደውን እርምጃ አንደ አማራ 100% እደግፈዋለሁ የኤርትራን አቋም

    • @badreyanaga4292
      @badreyanaga4292 หลายเดือนก่อน

      💯💯💯💯💯💯💯💯💯💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌

  • @user-zc8sr1sh9j
    @user-zc8sr1sh9j หลายเดือนก่อน +3

    ዘራፊ ነው አየር መገዱ ውሥጥ የተከማቸው። ኢትዮጵያ ውሥጥ መሥራት ሣይሆን ሌብነት ነው የተበረታተው።

  • @oneloveonelove1087
    @oneloveonelove1087 หลายเดือนก่อน +1

    Thank God this Airlines is not coming to our beloved country. Never felt right to begin with we don’t do corruption🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷💪💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @eritr
    @eritr หลายเดือนก่อน

    As a matter of fact our beloved Eritrean 🇪🇷 government should have done it long time ago, enough is enough, we do not want Ethiopian airlines flying to Eritrea.

  • @user-cz1zz2gk2g
    @user-cz1zz2gk2g หลายเดือนก่อน +10

    ዝርፍያ ሌብነት በዛላይ የቲኬቱ ዋጋ ለ 1 ሰአት ጉዞ 1000 ዶላር ።, የሚገርመዉ ደግሞ የጋዜጠኛዉ ሚዛናዊ ያልሆነ የአብይን መንግስት ለመደገፉ ዳዴ ማለቱ ሻንጣ አይጠፉም ሲል አለማፈሩ አደለም ኤርትራዊ ኢትዬጵያዉያን በሃገራቸዉ ሻንጣቸዉ ተበርብሮ ንብረታቸዉ ሲዘረፉ እንደነበረ የአደባባይ ሚስጥር ነዉ

  • @light8742
    @light8742 หลายเดือนก่อน +3

    Eritrea government doesn't owe any dollar to Ethiopian airlines. The ticket is sold in US dollars, and it costs almost the price to Europe. For more than a year, Eritrean passengers have lost luggage and treated them unfairly by crew members, airport employees, and security officials. This has been expected any time though it a little be late. What do u expect if the PM decided not to disarm TPLF and also organize the diaspora war hooligans of TPLF. what goes around comes around.

    • @eliasequbagzi7216
      @eliasequbagzi7216 หลายเดือนก่อน

      Don’t expect from this so called name journalist good news about 🇪🇷

  • @meskineway4162
    @meskineway4162 หลายเดือนก่อน +4

    ኤርትራ ከአማራ ጎን ነች

    • @negagetachew974
      @negagetachew974 หลายเดือนก่อน

      ኤርትራ ከጥቅም ጋር የምትደግፍ ፀረ ኢትዮጵያ የሆነ የማፍያ ስብስብ ነው ከአቢ ስለ ተጣላ እንጂ ለአማራ አዝኖ አይደለም

  • @ZainabKwt-dh5ns
    @ZainabKwt-dh5ns หลายเดือนก่อน +7

    ኧረ በጣም ይዘርፋሉ ምን ይቀራቸዋል

  • @jonieuole2551
    @jonieuole2551 หลายเดือนก่อน

    dele le fanooooooo

  • @samuelb8089
    @samuelb8089 หลายเดือนก่อน +1

    ለምሳሌ ከ አስመራ - ኬንያ 299 $ የነበረው በአንድ ጊዜ 1200 $ አደረሱት 1200 $ ዶላር ማለት ከ አስመራ - ስውድን ዋጋ ነው ለብዙ ጊዜ EAL የተጉዋዞችን መረሮ ቢነገረውም ምንም መልስ መስጠት አልፈለገም መጨረሻ ላይ መቁዋረጡ አስፈላጊ ነው ።

  • @TarikuGirma-bt5hp
    @TarikuGirma-bt5hp หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @gogofa2675
    @gogofa2675 หลายเดือนก่อน +1

    ተጀመረ ቀንደኛ ጠላት መሰረታዊ ፀባይ እቺ የወደ

    • @Lula2090
      @Lula2090 หลายเดือนก่อน

      Ate gem agame komatha kordaf meneagebashe

    • @gogofa2675
      @gogofa2675 หลายเดือนก่อน

      @@Lula2090 ይበርድልሀል

    • @gogofa2675
      @gogofa2675 หลายเดือนก่อน

      @@Lula2090 ሌባ ስለሆንክ ስድብ ይቀድመሀል ደም መጣጮች ጠብቅ አብይ ያበርድሀል አብይ መለስ እንዳይመስልህ ያስተፈሀል ቀንህን ጠብቅ

  • @tesfayeandei1950
    @tesfayeandei1950 หลายเดือนก่อน

    hi henok,
    ethiopian airlines how eritrean mengedegnochin
    mestgudo endemisetachew
    betam new yemebedulachew ,
    ene be ayene ayichewalw,
    be bagag beteheda endaza kiber atatam.
    air nengedu sitetun astekaklew bayikaret yichalal.
    yasazinal, ene tesafere ayechewalew betam new

  • @merkeb4203
    @merkeb4203 หลายเดือนก่อน

    There is no arrival visa for Eritrean citizens with Ethiopian Airlines. I have compared prices three times with other airlines and will no longer be using Ethiopian Airlines. Additionally, the delays in opening luggage are unacceptable. Shame on Ethiopian Airlines. Thank you to the Eritrean government for your support.

  • @hananabdurahman6578
    @hananabdurahman6578 หลายเดือนก่อน +12

    ብልፅግና ነፍስ ሊዘራ የቻለው በኤርትራ መንግስት መሆኑን ረስቶ እጅ ነካሽ ሆኗል።
    በዕርግጥ ቋሚ ወዳጅና ቋሚ ጠላት የለም!

  • @magdesgazin7603
    @magdesgazin7603 หลายเดือนก่อน

    😢😢😢😢😢

  • @yohannesseifu3582
    @yohannesseifu3582 หลายเดือนก่อน +3

    ኢትዮጵያ በጅሎች እጅ ወድቃለች 😡😡😡 ከንቲባ አብይ እንደ ህፃን ልጅ ብልጭልጭ ይወዳል ጅል ደሞዝ መክፈል የማይችሉ ጅሎች

  • @dawit7956
    @dawit7956 หลายเดือนก่อน +1

    ሄኖክ ምነው አሁን ደርሶ ሃቅን መጠምዘዝ ፈለክ? ዋጋውን ተወውና ኤርትራውንና የኤርትራ ሻንጣዎች እየተለየ ሲዘረፍ እንደነበረ እማታውቅ ማስመሰል አማረስሳ?

  • @haregeweinihabte2483
    @haregeweinihabte2483 หลายเดือนก่อน +1

    Ke chaf eske chaf ye Eritrea mengist new……..❤🇪🇷❤ye Asmara mengist ( 🥹🙈)
    Ye Ethiopia air menged …..leba,,,, Zerafi,,,, Xehay ye moq💔 Alem yaweqew new….

  • @Tigist-gh9so
    @Tigist-gh9so หลายเดือนก่อน +3

    በረራውን ከዛሬ ጀምሮ ለምን አላቋረጡትም ለምን አራዘሙት ለማኞች ትንሽ ድሮም ትንሽ ነው ከሀገራችን ሌቤ ህዝቧንም በጠራች ግልገል ነበር::

  • @user-tw4ng6cn3f
    @user-tw4ng6cn3f หลายเดือนก่อน +1

    እገራቸዉ ትንፍሸ የማይሉ ኤርትራዉያን እዲሳባ ባገራችን መኖር እልቻልንም እየበጠበጡን ይዉጡልን ኩገራችን

  • @danielgoytom3819
    @danielgoytom3819 หลายเดือนก่อน

    በቀጣይ ቀጠናዉን የሚረብሽ እብድ በሚል የምስራቅ አፍሪቃ መሪዎች የጋራ መግለጫ ይሰጣሉ

  • @edenkidane1625
    @edenkidane1625 หลายเดือนก่อน +2

    አረ ይዘረፋል ምነዉ ገንዘብም ጨምረዋል ምነ ሃቅ መናገር ጥሩ ነዉ ሌላ ችግር የለም

  • @natnaelgirma50
    @natnaelgirma50 หลายเดือนก่อน +1

    ተባለ 😂😂

  • @awelarebo6693
    @awelarebo6693 หลายเดือนก่อน

    ጡሩግ ይበሉ ለምንም ጡሩግሩግ አይሉም ሎሯሳቸው ጉዳይ ነው ሎኛ ስንወዳቸው ለነሱ ጦሉን

  • @tomk5529
    @tomk5529 หลายเดือนก่อน

    ምናቸው ነው የሚሰረቀው? ተገላገልን

  • @kalifyassin503
    @kalifyassin503 หลายเดือนก่อน

    week dog always barks

  • @user-tw4ng6cn3f
    @user-tw4ng6cn3f หลายเดือนก่อน +1

    እንደዉም የአዲሳባ እሰተዳደር ዱክመንት ነዉ እንጂ ከአዲሳባ ጠራርጎ ማባር ነዉ

    • @tsegeatesfaye3365
      @tsegeatesfaye3365 หลายเดือนก่อน +1

      You need Jesus. Remember, what we plant is what we harvest.

  • @zz3455
    @zz3455 หลายเดือนก่อน +4

    የተጨመረ ሂሳብ የለም ውሸታም ነው ለደርሶ መልስ 500 ዶላር ለ2 ሰአት በረራ ከአዲስ አበባ አሜሪካ ደርሶመልስ 26 ሰአት በረራ 1200 ዶላር ለዛውም የኤርትራ መንግስት በጣም ዘገየ

  • @haregeweinihabte2483
    @haregeweinihabte2483 หลายเดือนก่อน

    Juntaw Misael wede Eritrea ……yewerewerews ?.?.?.?.?
    Min new merto alkash honksa….💔 Henok 😏🫣

  • @sa-oz2fj
    @sa-oz2fj หลายเดือนก่อน +1

    Stop laying , you keep saying (semachwo letkes yalfelgo)

  • @addisababanazareth1525
    @addisababanazareth1525 หลายเดือนก่อน

    ዘመነ ካሴ የሚባል ሰው ነው በየቦታው እየለፈለፈ የፋኖን የጀግንነት ትግል እያረከሰ ያለው።
    ዘመነ ካሴ ሆድ አምላኩ ነው። ነፃነት ሳይሆን አላማው ስልጣን ነው። አማራን ከአማራ በሃሜትና በነገር እያባላ ያለው ዘመነ ካሴ ነው።
    የትግል ሰው አይደለም። የወሬ የማቃጠርና የመከፋፈል የብጥብጥ የጎጠኝነት ስራ ነው የሚወደው። እሱ ስራው መሆን ያለበር ቀሚስ ለብሶ ወጥ ማማሰል ነው። እንዲህ አይነት ሰነፍና እርምጥምጥ ሰው ለትግል አይሆንም።

  • @getnettesfaye3387
    @getnettesfaye3387 หลายเดือนก่อน

    ፋኖ የሰራውን ለሽምግልና የሄዱ ሰዋችን አስነዋሪ ተግባር ለምን ዝምታን መረጥክ ወገኖችህ አይደሉም። ተንበርክከው የተገደሉት እምቢ ማለት ይቻላል ግን የራስን ህዝብ መግደል ነው ነፃነት ማውጣት ጨካኝ የተባለው ወያኔ እንካን ሽምግልና የሄዱት ላይ ይሄን አላረገም ግልጽ ነገራችሁ ፍንትው አድርጎ ታየ ስልጣን እና ሃብት ለማጋበስ ነው የሚታገሉት አስይተውናል።።።።

    • @user-vk8bg4su5n
      @user-vk8bg4su5n หลายเดือนก่อน

      ፋኖ አያረግም ቢያረግም ተላላኪ የአብይ ጅቢሲ ገጥሞለት ቢላክስ መግረፍ ነበር😢

    • @fermedianfood6980
      @fermedianfood6980 หลายเดือนก่อน +1

      ደግ አደረገ ፋኖ

  • @tenad7309
    @tenad7309 หลายเดือนก่อน

    ፍቅራችን አለቀ ማለት ነው? ኢሱ እና አብይ??? ደ/ፂ ምን አለ???? ኢሱ ኢሱ አትበል ብሎት ነበር እኮ????😃

  • @LA-lx2pf
    @LA-lx2pf หลายเดือนก่อน +1

    ኦሮሞ አግማማት ሀገሪቷን መቼ ነው የኢትዮጵያ ህዝብ በቃችሁ የሚላቸው

  • @tigistmekonene5826
    @tigistmekonene5826 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂😂😂 Ay Ethiopia Eritrea Enkuan Endih Tanketkten ? Yebazar mengest werdo werdo Aferdme yemibelabet ken kerb new !!!

  • @newg3441
    @newg3441 หลายเดือนก่อน +1

    Is it related to z new regulation which forced any one whose flight is originated from other countries to buy ticket in USD? Plus, as Eritreans are not Et passport holders, they are required to buy ticket in USD for travels😅😅 originating from Et.

  • @emebetyesfaye4853
    @emebetyesfaye4853 หลายเดือนก่อน +2

    ጥርግ ይበሉ ምን ሲጠቅሙን ምን ሲጎዳን እንደድሮሀችን ይሻላል እዛው በፀበላቸው ኢትዮ ያሉትን ስደተኞች እንዳለ ማባረር ነው ያገራቸው ፕለቲካ ሁሉ በኢትዮ ጥላቻ ላይ የተመሰረተ ነው ገና ከናታቸው ማህፀን ሲወጡ እንደ ወተት እሚጋቱት የኢትዮን ጥላቻ ነው በሩቁ ይሻለናል ድል ለፋኖ ፍትህ ለሕዝባችን ሞት ላብይና ጀሌዎቹ

    • @tsegeatesfaye3365
      @tsegeatesfaye3365 หลายเดือนก่อน +1

      Emebet, you need Jesus. Politics is a game .Who plays?politician. Don't judge servaial people. Remember, most african people are all over the world to serve, not for a vacation, so come down sister.

  • @asmara3973
    @asmara3973 หลายเดือนก่อน +1

    ድሮውም መልአክ መሥሉ ስይጣን ከሁነው አብይ የአማራን ህዝብን እሚጨፍጭፍ ስው በላ ካሁን በሀላ ምንም ግንኙነት የለውም

  • @jjyisak1575
    @jjyisak1575 หลายเดือนก่อน

    የጉራጌ ውሸት ዜና

  • @haregeweinihabte2483
    @haregeweinihabte2483 หลายเดือนก่อน

    Ethiopia ye Africa Cancer..💔

  • @user-tw4ng6cn3f
    @user-tw4ng6cn3f หลายเดือนก่อน

    እረ እይምጡብን የኤርትራ መንግሰት ያገደዉ ሻንጣ ጠፋ ምናምን እያለ የኢትዪጸያን እየር መንገድ እያጠለሸ እንጂ የአገሪቱ ወጣት ኤርትራን ባዶ ያሰቀርብኛል ወጣት ጠቅሎ ወደ ኢትዪጸያ እየገቡ በት ሰለሆነ በመፋራት ነዉ እኛም ኢትዪጸያኖች ደሰተኞች ነነ

    • @moriya7174
      @moriya7174 หลายเดือนก่อน +1

      አይ ከብት ነክ ስንልህ እኮ በምክንያት ነው....ኤርትራ ባዶ ስለሆነች ነው 120 ሚሊየን ህዝብ ያላትን ከመፍረስ ያዳነችው። ህጻኑ ጠ/ሚ ያወራውን መለስ ብለህ ተመልከት። እናንተ ክህደት እና ልመና ነው የሚያምርባቹ....በተለይ ወሬ አቅማችሁን አታውቁ።

  • @BiniamDebesay-zb9kv
    @BiniamDebesay-zb9kv หลายเดือนก่อน

    Kkkkkkkkkkk 😂😂😂😂😂 fake news

  • @emebetyesfaye4853
    @emebetyesfaye4853 หลายเดือนก่อน

    ምክንያት ነው ጥርግ ይበሉ ድሮም አንፈልጋቸውም አብይ እንጂ ለጥቅሙ ሲል ሙጥኝ ያለው ፖለቲካቸው ሁሉ በኢትዮ ጥላቻ ላይ የተመሰረተ ነው

  • @user-tw4ng6cn3f
    @user-tw4ng6cn3f หลายเดือนก่อน

    እንደዉም ኤርትራዉያን ኢትዪጸያ መግባት ከጀመሩ እዲሳባ ሌባ በሌባ ሆናለች እየጠ ጡ እገራችንን እበላሹት ይዉጡልን ከአዲሳባ

  • @mahlettade6229
    @mahlettade6229 หลายเดือนก่อน

    Esais Afeweki should be ousted out from presidential position soon ✍️