ሰበር መረጃ - ግብጽ ከሱዳን ያልጠበቀችው መርዶ ደረሳት | Feta Daily News Now!

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 115

  • @ፍቅርከወሎልጂ-ጐ7ኈ
    @ፍቅርከወሎልጂ-ጐ7ኈ 4 ปีที่แล้ว

    አብሽር ያገሬስው እኛበስደትነብንሆንም ተጎናተችሁነን አብሽሩ ሱዳንንአትመኑ

  • @عبدوالرحمان-ح2ق
    @عبدوالرحمان-ح2ق 4 ปีที่แล้ว +9

    ሱዳን እኛን መደገፍ ትፈልጋለች ግን ከግብፆች .ያስፈራሯታል ስለዚ አይዞሽ ልንላት ይገባል

  • @munaahmed1274
    @munaahmed1274 4 ปีที่แล้ว +13

    በሠላም የአገራችን ጀግኖች በርቱልን አላህ ይርዳን አሜን

  • @gfhhgh1300
    @gfhhgh1300 4 ปีที่แล้ว +1

    ጋዜጠኛዉ፡ምርጥ፡አቅራቤ፡ሰላም፡እግዜያብሄር፡ከክፍ፡ነገር፡ይጠብቀን፡የዘወትር፡ፆለታችን፡ነዉ

  • @kawusartube5658
    @kawusartube5658 4 ปีที่แล้ว +2

    ፈተዬ በርታ እነመሰግነለን

  • @WaistRaise
    @WaistRaise 4 ปีที่แล้ว

    መሻአላ።

  • @እናቴህይወቴ-ቀ3ጸ
    @እናቴህይወቴ-ቀ3ጸ 4 ปีที่แล้ว

    በአሁን ሰአት ያላችሁ የሀገሬ ቀና ባለስልጣኖች እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ድል ለኢትዮጵያ ውድቀት ክፉ ለሚመኙላት

  • @hh-h5196
    @hh-h5196 4 ปีที่แล้ว +5

    በቤሩት ለሚኖሩ እህቶቻችን መንግስት በነፃ በርራ ከያሉበት ወደኢትዮጵያ ማሥገባት ይኖርበታል አላህ ይጠብቃችሁ አህዋቴ በያላችሁበት

  • @mekdimekonnen8668
    @mekdimekonnen8668 4 ปีที่แล้ว

    My Dam God bless Ethiopia

  • @natighion27
    @natighion27 4 ปีที่แล้ว

    አባይ የኢትዮጲያ ህልውና

  • @muhmmadshakor3557
    @muhmmadshakor3557 4 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን

  • @netsanetayele5159
    @netsanetayele5159 4 ปีที่แล้ว

    Very nice

  • @Geese7372
    @Geese7372 4 ปีที่แล้ว

    የፈታ ሚዲያ
    ስለ ሊባኖስ እህቶቻችን አሳዛኝ የሰቆቃ ሕይዎት የሰራው ዘገባ በተደራሺነቱ ግልፅ እና አፋጣኝ እገዛ ከማንኛውም ቅን ሰው ሁሉ እርዳታ ይፈልጋሉ እንድረስላቸው

  • @tamiratgetachew5131
    @tamiratgetachew5131 4 ปีที่แล้ว +1

    God with as Ethiopia no one can take Nile.Ethiopia is winners

  • @husseinapp8776
    @husseinapp8776 4 ปีที่แล้ว

    እናመሠግናለን ወድማችን ፈታ ደሊ

  • @yutb1050
    @yutb1050 4 ปีที่แล้ว +3

    አረ ፍትህ በጉራጌ ዞን ልዩ ሀይል ውጣቶችን መግደሉን ተያይዞታል መፍናቀሉ ሳያንስ በመንግስት አካል መገደሉ ኢሰባዊ ጥሰት መሆኑን ዘግቡልን

  • @hshshsha7060
    @hshshsha7060 4 ปีที่แล้ว +14

    ፍትህ ቤሩት ላለነው

    • @katihalala3201
      @katihalala3201 4 ปีที่แล้ว

      ምንም ለዩትዮቡ አድስ ቢሆንም ስለ እናንተ አንድ ዝግጅት እያዘጋጅው ነው እናንተ የሀገር ሀብት ናችሁ መንግስት ያልተሽከመውን የችግር ሽክም ተሽክማችሁኅል ብዙዎች ቤልተው እንድያድሩ ምክንያት ሆናቹሀል ስብስክራይብ አድርጉኝ ቅርብ ቀን እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን

  • @እሙአብደላ
    @እሙአብደላ 4 ปีที่แล้ว

    እሠይ አላህ ያክሥራት ግብጽ አላህያዋርዳት ፈታዴሊ ዋች ጠክሩ

  • @fatumaabera8715
    @fatumaabera8715 4 ปีที่แล้ว

    Feta dial enameseginalen

  • @tgabebe4094
    @tgabebe4094 4 ปีที่แล้ว

    Feta 👍👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @እስልምናህይወቴነውአልሀም
    @እስልምናህይወቴነውአልሀም 4 ปีที่แล้ว +1

    አሏህ አገራችንን ሰላም ያድርግልን ለሀገራችን ሂወታችንን እንሰጣለን ምነው እኛም ይለፍልንጅ ከድህነት መላቀቅ እንፈልጋለን እነርሱ ብቻ ናቸው እንደ ሀብታም መሆን ያለባቸው አይቻልም እኛ ኢትዮጵያውያን ባንድ ላይ መቆም አለብን

  • @nazerethuhailu5372
    @nazerethuhailu5372 4 ปีที่แล้ว

    Welcome feta thanks a lot

  • @ezralegesse2403
    @ezralegesse2403 4 ปีที่แล้ว

    Well said, mr. Degu. Yes, we have full right to build more dams and other projects on our historical and symbolic river.

  • @FunTime-jn1fi
    @FunTime-jn1fi 4 ปีที่แล้ว +7

    ኢትዮጵዬ እጆቿን በደእግዛብሔር ትዘረጋለች ግብፅ ግን ወደ ትራምፕ.....ታዲያ ማን የሚያሸንፍ ይመስላችኋል። ግድቡም ይሞላል ግብፅም አፏን ትዘጋለች!

  • @zeenathnooriya8152
    @zeenathnooriya8152 4 ปีที่แล้ว

    እንኳን ደህና መጣህ ፈታደይሊ

  • @sofiaosman308
    @sofiaosman308 4 ปีที่แล้ว +10

    አይ ግብፆች አስባቹን ስብስቡ
    ወስኑ አባይ ይገደባል ጠላትም፡ያፍሪል፡ኢንሽ
    አላህ፣🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @dagitesma5034
    @dagitesma5034 4 ปีที่แล้ว

    Welcome feta dayli our heart breathing

  • @ለሁሉምግዜአለው-ኸ7ዸ
    @ለሁሉምግዜአለው-ኸ7ዸ 4 ปีที่แล้ว

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ በሊባኖስ ላሉ እህቶቻችን ለሚመለከተው አካል አሳውቁልን 😭😭😭🙏🙏🙏🙏

  • @jetujulie1345
    @jetujulie1345 4 ปีที่แล้ว

    Ethiopa 🇪🇹💪

  • @ettymadanit490
    @ettymadanit490 4 ปีที่แล้ว

    እዉነት ነወ

  • @radiyamohammad2530
    @radiyamohammad2530 4 ปีที่แล้ว

    Mamolaat alabat alaqa. Fata is the best.

  • @katihalala3201
    @katihalala3201 4 ปีที่แล้ว

    መዛመድ የምፈልግ

  • @gelchaababora8742
    @gelchaababora8742 4 ปีที่แล้ว +1

    Where you been? I was waiting your news for 24 hours. Stay safe and blessed 🙌🏾 brother!

  • @loydmesfin5520
    @loydmesfin5520 4 ปีที่แล้ว +4

    ግብጽ ግን አይሰሩትም ብላ አስባ ነበር ሲሰራ ዝም በላ ስራ ሊጀምር ሲል ያዙኝ ልቀቁኝ ምትለው

  • @hawahawa3240
    @hawahawa3240 4 ปีที่แล้ว

    እኳን በስላም መጡ ፈታ ደይሊ ቤተስቦች ስላማችሁ ይብዛ

  • @blackstone07
    @blackstone07 4 ปีที่แล้ว +27

    ኢትዮጵያዬ "የዓባይ ንግሥት" ስትሆኚ ህዝቤ ደግሞ "የዓባይ ንጉሥ" ነህ!!

    • @ኤይሚየከበቡሽ
      @ኤይሚየከበቡሽ 4 ปีที่แล้ว +1

      ክክክክክክክክክ

    • @ኤይሚየከበቡሽ
      @ኤይሚየከበቡሽ 4 ปีที่แล้ว +1

      እኔ ንግስ ነኝ

    • @blackstone07
      @blackstone07 4 ปีที่แล้ว

      @@ኤይሚየከበቡሽ ይመችሽ የኔ ንግሥት። ሁላችሁም የሐበሻ ሴቶች ለኛ ንግሥቶቻችን ናችው።

  • @flagotedodeemaswdshlnur6552
    @flagotedodeemaswdshlnur6552 4 ปีที่แล้ว

    Lebanon uffffff😭😭😭👆👈

  • @mdshukurala6162
    @mdshukurala6162 4 ปีที่แล้ว

    ፈተ ድል ለኔ ዉስጤ ናክ። የቀረቢክን መረጀ እናማሰግናሌ።በሪታ እንጅ እግሪ በእግሪ ተከተተለቸዉ።

  • @አቤቱእኔደካማነኝአንተህአ
    @አቤቱእኔደካማነኝአንተህአ 4 ปีที่แล้ว

    የኢትዮጵያ አየር መንገድ በጣም ያሳፍራል ማፈሪያ ነው በቀደም ከኢትዮጵያ መጥቶ ከአልከፈላቹሁ አትሄዱም ብሎ በበዶ ነው ወደ ኢትዮጵያ የተመለሰው ለምን አየር መንገዱ የግለሰብ ነው እንዴ የሕዝብ መሰለኝ እነዚህ ልጆች ደሞዝ ከአልተሰጣቸው በምን ትኬት ይገዛሉ እውነት በጣም ነው የሚያስለቅሰው የቤይሩት ነገር

  • @melakutegegn5783
    @melakutegegn5783 4 ปีที่แล้ว +2

    ኧረ የውሃውን መሙላት ጀምሩና ኡፎይ እንበል

  • @እሙሀውለት7
    @እሙሀውለት7 4 ปีที่แล้ว

    ይች መሠሪ የሆነች አገር አገሬን ነቃርሳ ሆነችባት

  • @raheltebeje5492
    @raheltebeje5492 4 ปีที่แล้ว

    በአባይ ጉዳይ አንደራደርም!!!

  • @ekramtube9427
    @ekramtube9427 4 ปีที่แล้ว

    ድል ለሀገሬ ኢትዬፕያ ሸንፈት ለጠላቶቻችን

  • @abebeadugna3282
    @abebeadugna3282 4 ปีที่แล้ว +9

    ቆፍጣናው ጎደሬ ገዱ በርታልን

    • @godisgoodallthetime836
      @godisgoodallthetime836 4 ปีที่แล้ว +1

      ቆፍጣናው ኢትዮጵያዊ ነው ገዱ

    • @Zenaneh
      @Zenaneh 4 ปีที่แล้ว +3

      ኢትዮጵያዊ ተብሎ ይታረም!

    • @እናቴህይወቴ-ቀ3ጸ
      @እናቴህይወቴ-ቀ3ጸ 4 ปีที่แล้ว +1

      ዛሬም ብሄር ላይ ወደ ላይ ወጣ ለማለት ሞክሩ እሳቸው ጀግና ኢትዮጵያዊ ናቸው

  • @yutb1050
    @yutb1050 4 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ውንድም አለም

  • @kidanekahsay395
    @kidanekahsay395 4 ปีที่แล้ว +4

    ግብጾቹ ሁሉ የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚንስትር ወላሂ ወላሂ ቃል ገብተው ከዱን ይላሉ።እምነታችን ከ አወል ህጅራ ከቁዱስ ቁርአን ዐረብ ቢማሩ ጥሩ ነበረ።አኛ የነጋሺ ልጆች ነኝ ።አላህ ዎአክበር፣ሀለ ሉያ።

    • @ኤይሚየከበቡሽ
      @ኤይሚየከበቡሽ 4 ปีที่แล้ว

      አዎ ቃል ገብቷል እንደው እስከገባላቸው ቃል ልንገርህ ወላሂ ወላሂ ማፊ አይ ደራር ለሻብ ማስሪ ብሏል ሁላችንም አይተናል በገባው ቃል መሰረት ማንም አልጕዳቸውም ይገባሀል እራሳቸው የዘንድሮ የውሀሙሊት ሁለት ተርባይኖች ቢያንቀሳቅስ ምንም አይጕዳንም ብለዋል ከፈለክ በውስጥ መስመር ቢዲዮውን ሼር አደርግልሀለው እነሱ ፎከስ ያረጉት ድርቅ በሚመጣ ጊዜ ነው ok

  • @እሙአብዳላህዩቱብ
    @እሙአብዳላህዩቱብ 4 ปีที่แล้ว

    እኳን ደህናመጣህ ፈታደሊ

  • @birahaneeyederawaa3151
    @birahaneeyederawaa3151 4 ปีที่แล้ว

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪👍👍👍

  • @munahassen3559
    @munahassen3559 4 ปีที่แล้ว +1

    Feta di lik

  • @eliasencher532
    @eliasencher532 4 ปีที่แล้ว

    we are the king of Nile (abay)

  • @genetgenet3360
    @genetgenet3360 4 ปีที่แล้ว

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @እንድሪስቃስሜ
    @እንድሪስቃስሜ 4 ปีที่แล้ว +1

    ትራፕ አባሳደር የሚቀይርው ለምን ይሆን በስተጀሪባ ተንኮል ያዘለ ይሆን

  • @ይፋትዩቱብ
    @ይፋትዩቱብ 4 ปีที่แล้ว

    Feta daily enkua dena metachihu teftachihal beselam new

  • @fatumaabera8715
    @fatumaabera8715 4 ปีที่แล้ว +1

    woyii gibts enshaa allah ahunim tiwared mesir yichii weradaa

  • @marsilastariku8330
    @marsilastariku8330 4 ปีที่แล้ว

    ''Betselotum anberta'' nw yalkew on the beginning of the vid🤔

  • @abebeadugna3282
    @abebeadugna3282 4 ปีที่แล้ว

    ግብፅ

  • @yaredk.g7245
    @yaredk.g7245 4 ปีที่แล้ว

    ግብፅ እኔ ብቻ ልጠቀም ማለት ማቆም አለባት ለዚህም ቆፍጠን ማለት ያስፈልጋል እስካሁን የቆየውም በውጭ ሀገራት ኢትዮጵያ ብድር ላለማግኘት ስትሰራ የነበረች ሀገር ነች

  • @mukemuh6514
    @mukemuh6514 4 ปีที่แล้ว

    Selami ye hageri lijjoshi fetar hagerishi yitebikgn

  • @hareguworkebinega2818
    @hareguworkebinega2818 4 ปีที่แล้ว +1

    ኢትዮጵያ በዓለም በአልደፈር ባይነትዋ የምትታወቀውን ወጣቶቻችን ሱሪ ለማያውቁ እንደ ሴት ቀሚስ ለሚለብሱት ዘረኞች አረቦች ገረድ መሆናቸው ሳይቀር እንደ ቆሻሻ በየመንገዱ መጣላቸው በጣም ያማል። እነሱ በአገራችን ተዝናንተው እንደፈለጉት ያደርጋሉ። ምን ዓይነት ነገር ነው ?

  • @dawetabebe3947
    @dawetabebe3947 4 ปีที่แล้ว

    ግብፅ ጉዳዩን ወደፀጥታዉ ምክር ቤት ስለወሰደች ኢትዬጽያ ከድርድሩ መዉጣት አለባት :

  • @gizachewjemalo7938
    @gizachewjemalo7938 4 ปีที่แล้ว

    Agare Ethiopia kifu ayi nkati ♥♥♥dili la Ethiopia yhuni

  • @beamlakuale1556
    @beamlakuale1556 4 ปีที่แล้ว

    😘

  • @kawusartube5658
    @kawusartube5658 4 ปีที่แล้ว

    አንደኘ

  • @abitube3078
    @abitube3078 4 ปีที่แล้ว +1

    አይግብፅ ወዳገርቤት ካርድሞልታቹህስልክእምደውሉ። መጃንመቶል አመጃጀኑን ፎቶየን በመጫንእዩ

    • @siedjemal7949
      @siedjemal7949 4 ปีที่แล้ว

      🤔🤔🤔ሳትዋሺ ምን አለ ሰብስክራይብ አርጉኝ ብትይ

  • @mahiiir1122
    @mahiiir1122 4 ปีที่แล้ว +1

    Sudan welaway nat atemanuwat

  • @ethiorich9324
    @ethiorich9324 4 ปีที่แล้ว

    Feta daily, please report about TPLF wanted to spilt Ethiopia in to two country 😡 and all of us Ethiopians together we have to stand against this evil independent movement of TPLF.

  • @senaitgebremariam596
    @senaitgebremariam596 4 ปีที่แล้ว

    Ketornet mot elqit becha new terfu haqu awqo mederadru yebejal loqmax 👌

  • @tesfutesfa6036
    @tesfutesfa6036 4 ปีที่แล้ว

    የግብፅና የኢትዮጰያ ልዩነት ኢትዩጰያ እጆቿን ወደእግዚያብሔር ትዘረጋለች ግብፅ ደሞ እጆቿን ወደአሜሪካና ወደአረብ ትዘረጋለች የሰማይነ የምድር ልዩነት አለው (ትምቢተ ኢሳያስን)(ትምቢተ እስቄልን )ቢያነቡት ስለ ጊዩን ጨርሶ አያወሩም ነበር

  • @ሰላምለኢትዮጵያ-ከ9ደ
    @ሰላምለኢትዮጵያ-ከ9ደ 4 ปีที่แล้ว

    Enda fetay tefitehe neber tilnte dimstehen 1 bicha semiche neber yewalkut Ena besalm new yetefah? Selam he bizete yebel Hager Ethiopia kefffffff telate yewdammmm 1 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍Emmmmmmyyy

  • @ዳንየጌታልጀእየስሳጌታነዉ
    @ዳንየጌታልጀእየስሳጌታነዉ 4 ปีที่แล้ว +1

    እሲት ሁለቹሚ ሰላ ግብጺና ኢትዪጲያ ከመነገረቹሁ በፊት ezikel 29 1 anibibu

  • @wase220
    @wase220 4 ปีที่แล้ว

    🇪🇹

  • @osmansalaahosmansalaah8222
    @osmansalaahosmansalaah8222 4 ปีที่แล้ว

    Ethiopia the don't won't electricity and all industrial things the only fighting each other . We now's that Egyptians educated Nations.

  • @abebeadugna3282
    @abebeadugna3282 4 ปีที่แล้ว +6

    ጭራሽ ባህርዳር ገብቻ ቁጭ ልበል ሳትል ትቀራለች ማለቷ ይቀራል ብላችሁ ነው

    • @MulunaLewi
      @MulunaLewi 4 ปีที่แล้ว

      You're so right.

  • @abdelajamal2287
    @abdelajamal2287 4 ปีที่แล้ว

    🇪🇹😍🖒

  • @tube4900
    @tube4900 4 ปีที่แล้ว

    ግብፃ ግን ም ወጥእረገጡ ሰብስክራይብ በማድረግ ይቀላቀሉን አጫጪር የማይሰለቹ ትረካወች ጀምረናል

  • @hanam3589
    @hanam3589 4 ปีที่แล้ว

    Ethiopian people please stop travelling to Arb country's.

  • @farisabdulfatah2283
    @farisabdulfatah2283 4 ปีที่แล้ว

    Ye sudanen meglecha bezum atdenkut nega men yezaw endamimatu ayetawekemna

  • @haregubinegaworke4651
    @haregubinegaworke4651 4 ปีที่แล้ว +1

    Areboch drom zerengoch nachew.

  • @hahahaha2260
    @hahahaha2260 4 ปีที่แล้ว

    Enem Kebet.wust litilugn new semonun

  • @demaqhabeshoch8235
    @demaqhabeshoch8235 4 ปีที่แล้ว

    ሰብስክራይብ ያርጉን ቤተሰቦች th-cam.com/channels/FdOXcqQUbyNvk2d8UDa2Hg.html

  • @samiraahmed489
    @samiraahmed489 4 ปีที่แล้ว

    ay sudan esaw beka endewelaweleche new

  • @abdelajamal2287
    @abdelajamal2287 4 ปีที่แล้ว

    Zenahni begugut nw mitebabekw berta

  • @akegetachew7460
    @akegetachew7460 4 ปีที่แล้ว

    Tru akerareb berta

  • @genetgenet3360
    @genetgenet3360 4 ปีที่แล้ว

    😆😆😆😆

  • @destawtube
    @destawtube 4 ปีที่แล้ว

    leba

  • @getachewteshome9460
    @getachewteshome9460 4 ปีที่แล้ว

    Ende zare ena telan mata demetseh tefetoben neber bezu neger eyasebekugn neber selemetah enamesegenalen del Le hagerachen wedejet legebets yehun

  • @eeee8136
    @eeee8136 4 ปีที่แล้ว

    እናንተ ስለ ኮሮና እና ስለ ሀገራችን ብጥብጥ ትናገረላችህ ግብጽ በአባይ ዙሪያ ብቻ ዜናዋን ትጨርሣልች።የነንተ ዘገባ በጣም ቀዝቀዝ ብላችሃል አረ ንቁ?

  • @Rahael21-r5h
    @Rahael21-r5h 4 ปีที่แล้ว

    th-cam.com/video/OqwOUxlcpSk/w-d-xo.html የተዋህዶ ልጆች #እሄ የመምህር ዘመድኩን በቀለ ቱብ ነው ሰብስክራይብ አድርጉት አደራ።

  • @FathimaFathima-gy6yi
    @FathimaFathima-gy6yi 4 ปีที่แล้ว

    zehabsha zena