💯✅💯 ከሰኞ እስከ አርብ ከ5ወር ጀምሮ ላሉ ህፃናት የመጅመርያ ሳምንት ምግብ አስራር Ethio baby food ✅✅💯

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 19 ก.พ. 2022

ความคิดเห็น • 99

  • @meronsamuel6513
    @meronsamuel6513 2 ปีที่แล้ว +12

    የላም ወተት መስጠቱ አይመከርም አሰራርሽ ግን ዋው ነው

  • @bitylema3953
    @bitylema3953 ปีที่แล้ว +14

    ለአምስት ወር ልጅ በቀን ስንት ግዜ እንመግበው

  • @kalkidanhailmaryam4016
    @kalkidanhailmaryam4016 ปีที่แล้ว +2

    Wow tebareki

  • @mastuchalie7092
    @mastuchalie7092 2 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን

  • @user-gh4ld9qp4l
    @user-gh4ld9qp4l 10 หลายเดือนก่อน

    በጣም እናመሰግናለን

  • @yegilebekele9581
    @yegilebekele9581 2 ปีที่แล้ว

    Enameseginalen tebareki

  • @user-lh2op1yv2b
    @user-lh2op1yv2b 10 หลายเดือนก่อน

    አመሰግናለሁ❤❤❤❤

  • @hawimideksa9133
    @hawimideksa9133 2 ปีที่แล้ว +1

    Thanks enate lije 5 wer limolawu new ena men endmistewu ger gebtogn nbr amsginalwu🙏 tebarkilegn

  • @sariyadotube4394
    @sariyadotube4394 ปีที่แล้ว

    ተባረኪ🙏🙏

  • @tigistitewelde3990
    @tigistitewelde3990 2 ปีที่แล้ว

    Yemefchewa link asgebilin marye thank you

  • @Fkr7706
    @Fkr7706 หลายเดือนก่อน

    Thank you dear ❤

  • @selomealemu6291
    @selomealemu6291 ปีที่แล้ว

    🙏... Hulunem mcherese alebate leju???

  • @mengstuzelealem2055
    @mengstuzelealem2055 4 หลายเดือนก่อน

    በጣም እናመሠግናለን

  • @habygedefaw6843
    @habygedefaw6843 10 วันที่ผ่านมา

    Thanks 🙏🙏🙏

  • @tinategegn4208
    @tinategegn4208 2 ปีที่แล้ว

    አመሰግናለሁ

  • @dfhcdxhxghvdduh1367
    @dfhcdxhxghvdduh1367 ปีที่แล้ว

    ጎበዝ በርቺ

  • @BeamlakDesta
    @BeamlakDesta ปีที่แล้ว

    በጣም አምሰግናለሁ

  • @arsemamenychil521
    @arsemamenychil521 ปีที่แล้ว

    እናመሠግናለን

  • @miserachzeleke959
    @miserachzeleke959 2 ปีที่แล้ว +2

    ሰላም በጣም ቆንጆ ነው አመሠግናለሁ አፕል ስትሠሪ ስቲም ያደረግሽበት አቃ የት ነው የማገኘው

  • @Etagegn2124
    @Etagegn2124 2 ปีที่แล้ว

    ያምራል ዋዉ

  • @user-ro6bs8kt7b
    @user-ro6bs8kt7b 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ተባርክልኝ።ልጅአምስትወርላይነበርየላምወተትየጀመርኩለትግንግማሽብግማሽውሃነውየምደርግልትእናጉዳትአልውምንትምክርኝአለሽልተውው።

  • @Amarech-oj2sw
    @Amarech-oj2sw 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይባርክሽ🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤

  • @meronkinfe6705
    @meronkinfe6705 ปีที่แล้ว +2

    የተዘጋጀውን ምግብ በአንዴ መጨረስ አለባቸው?

  • @merontesfay1132
    @merontesfay1132 ปีที่แล้ว +2

    ሰላምሽ ይብዛ ዉዴ በቀን አንዴ ነዉ መብላት ያለባቸዉ ከ5ወር ጀምሮ ላሉት

  • @abuko4222
    @abuko4222 8 หลายเดือนก่อน

    great

  • @mahletteklit8833
    @mahletteklit8833 ปีที่แล้ว +1

    በቀን አንዴነው የሚመገብት

  • @emberhanyenat6250
    @emberhanyenat6250 ปีที่แล้ว

    Betam enamesgenal

  • @fufayigu8809
    @fufayigu8809 2 ปีที่แล้ว

    Betam arif new berchi negergin ine be 5 weru new sira yemigebaw negergin tuto alemdim alegn minmadreg alebign ibakish ahun (4)weru new

  • @user-om6dm5fo4q
    @user-om6dm5fo4q ปีที่แล้ว

    tnx u sis

  • @rasamanuel512
    @rasamanuel512 2 ปีที่แล้ว

    Ejigi betam enamesginalen ! gin beken andi gize bicha new menimegeb yalebin?

  • @liyutilahun5372
    @liyutilahun5372 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም አሪፍ ቪዲዮ ነው እናት አመሰግናለሁ መፍጫ ማሽኗን ግን የት እንደገዛሻት ብትነግሪኝ ወይ ስም ካለው እባክሽ

    • @jasmina1255
      @jasmina1255 ปีที่แล้ว

      @Selamqualityonlineshop

  • @Mekdi13fate-ei7ch
    @Mekdi13fate-ei7ch ปีที่แล้ว

    Men yahl nw yamn magbachaw

  • @samrawitpetros252
    @samrawitpetros252 2 ปีที่แล้ว +1

    ልጄ 7ወር ሆኖታል በየቀኑ እማበላው ነገር ግራ ግብት ይለኛል እብክሸን ከሰኞ አሰከ አርብ ብለሸ ንገሪን በእ/ር ሰም

  • @betselotbetsi-sc4sr
    @betselotbetsi-sc4sr ปีที่แล้ว

    Mefchawan yet yigegnal bitnegrin Konjo new aseratesh

  • @HelenMelaku-kq4jq
    @HelenMelaku-kq4jq 2 หลายเดือนก่อน +1

    እቴ ልጄ 5ወሩ ነዉ ሙዝ ሳበላዉ ያስታዉካል

  • @ragetnet
    @ragetnet ปีที่แล้ว +2

    ቅዳሜና እሁድስ 🙏😂❤

  • @HagereMoges
    @HagereMoges 4 หลายเดือนก่อน

    በቀን አዴ ነው

  • @user-cj5lv4kn6d
    @user-cj5lv4kn6d ปีที่แล้ว

    በቀን አንዴ ብቻ ነዉ ምናበላቸዉ?

  • @HonyAssefa
    @HonyAssefa หลายเดือนก่อน

    💕💕🥰🙏

  • @user-pw8om5gv9r
    @user-pw8om5gv9r 9 หลายเดือนก่อน

    በቀን አንዴ ብቻ ነው ምንመግበው

  • @mershutolera5807
    @mershutolera5807 2 ปีที่แล้ว +1

    Pls make video on how to store leftover

  • @Amleset-dk8ru
    @Amleset-dk8ru หลายเดือนก่อน

    የላም ወተት ነው

  • @genetmelaku921
    @genetmelaku921 2 ปีที่แล้ว +4

    ለአምስ ወር በቀን አንድ ጊዜ በቂ ነው

    • @rweftt1940
      @rweftt1940 ปีที่แล้ว

      የኔ ጡጦ ብቻ ነው የሚጠባው የዱቄቱን የላም ወተት በስንት ወሩ ነው የሚጀምረው

  • @user-gs7qm2yb9h
    @user-gs7qm2yb9h 3 หลายเดือนก่อน +1

    ቂዳሜ ና እሁዲስ ምን እንስራ

  • @user-qk4rw4br2g
    @user-qk4rw4br2g 4 หลายเดือนก่อน

    የአምስት ወር ልጅ በቀን ምን ያህል መመገብ ይችላል

  • @SikoSilo-ey2fv
    @SikoSilo-ey2fv ปีที่แล้ว +1

    ባምስትወር፣ምግብ፣እኔስጣችዋለነድ፣በስዲስት፣መስሎኝ፣አሁን፣የኔልጂ፣አምስት፣ወሮነዉ፣ግን፣ስዲስት፣ይሆናት፣ብየ፣ስጥቻትም፣አላቅም፣

  • @TinsuSisay-sw2ei
    @TinsuSisay-sw2ei 10 หลายเดือนก่อน

    Wude lematafecha chew bentekems betam tenshe?ena shenkurt ena zayet bentekems chger alwe?

    • @melatyeyashilij3006
      @melatyeyashilij3006 หลายเดือนก่อน

      No ke 1 amat betac yslu lijoc sekuar ena cawe aydragem

  • @SikoSilo-ey2fv
    @SikoSilo-ey2fv ปีที่แล้ว

    መልሺልኝ፣እና፣አሁን፣መስጠት፣ልጀምራት፣ባምስት፣ሆዶን፣ያማት፣እዴሆን፣ብየ

    • @user-os6kh8vk1j
      @user-os6kh8vk1j 24 วันที่ผ่านมา

      ጀምሪያት የእናት ጡት የማታገኝ ከሆነ ካጠባሻት 6 ይሁናት
      እኔ 5 ወሯ እንደገባ እያቀማመስኳት ነው ፍላጎትም ይኖራቸዋል ጠንካራ ከሆነች ልጅሽ አንች ስበይ እሷም ፈላጎቷ ይለይሻል

  • @Sumudarepairshop
    @Sumudarepairshop ปีที่แล้ว +4

    ቅዳሜ እና እሁድ ፆም ነው?

    • @zaa4689
      @zaa4689 ปีที่แล้ว

      😁😁

  • @user-wn1rp4hq2t
    @user-wn1rp4hq2t 7 หลายเดือนก่อน

    የኦትስ አሰራር ብትነግርኝ

  • @selamftsion5026
    @selamftsion5026 6 หลายเดือนก่อน +1

    ቅዳሜና እሁድስ ይቅርባቸው

  • @zeynebasirgea5522
    @zeynebasirgea5522 3 วันที่ผ่านมา

    Appel sanabesel bnetekmes

  • @tsegag6798
    @tsegag6798 ปีที่แล้ว

    Enamesegnalen

  • @shemsuabdu1855
    @shemsuabdu1855 2 หลายเดือนก่อน

    ኮሜንት ለምን አትመልሽም

  • @merryt8226
    @merryt8226 2 หลายเดือนก่อน

    ለ3ቀን ተመሳሳይ ምግብ ነዉ መብላት ያለባቸዉ

  • @cihamshems2132
    @cihamshems2132 2 ปีที่แล้ว +1

    በሸክላ ቦል አይፈጭም ምክንያቱም ሸክላው ይሸራረፋል መፍጫው የራሱ ኩባያ ነገር አለው

  • @efratamechal5411
    @efratamechal5411 2 ปีที่แล้ว +30

    በአንዴ የተለያየ ምግብ አታብሉ በአንድ አይነት ምግብ ጀምሩ ምግቡ እንዴ ምስማማቸው ለማወቅ እንዲረዳችሁ አንዳድ ልጆች አላርጂክ ሊኖራቸው ይቺላል🙏

    • @user-pe3id6bb3r
      @user-pe3id6bb3r 2 ปีที่แล้ว

      👍

    • @awelsied8011
      @awelsied8011 ปีที่แล้ว

      ቨቨቨቨቨቨቨቨ

    • @hiwotbekele7492
      @hiwotbekele7492 ปีที่แล้ว +1

      የኔም ሀሳብ ነው

    • @wegenetegegn9289
      @wegenetegegn9289 8 หลายเดือนก่อน

      የእኔም ሀሳብ ነው

    • @lovestory2893
      @lovestory2893 7 หลายเดือนก่อน +1

      ኣው ትክክል ነሽ ብያንስ ለ ሶስት ቀን ኣንድ ኣይነት ምግብ መመገብ ነው ያላችው

  • @aynabebajemal2114
    @aynabebajemal2114 2 ปีที่แล้ว

    Betam des yelale

  • @semuweloyiwa3188
    @semuweloyiwa3188 ปีที่แล้ว +2

    5ተኛወራቸው እንደገባ ነው እንደጨረሱ ምግብ እሚጀመረው ፕሊስ መልሺልኝ እህት

  • @MekidesYonase-dd5dr
    @MekidesYonase-dd5dr ปีที่แล้ว

    Chewu endet yilemidalu endi hulunimi migib bebado kesetenachewu?

    • @Baracket
      @Baracket 6 หลายเดือนก่อน

      ለልጆቻችን ፈጣን እና ብሩህ አእምሮ ምርጥ ምግብ
      👇👇👇👇
      th-cam.com/video/vQ1bgwTi-To/w-d-xo.htmlsi=VdwZPDnJEAe1VhrR

  • @selamawityayina9567
    @selamawityayina9567 ปีที่แล้ว +1

    እንዴት ነሽ ....እባክሽ 5 ወሯ ነው ልጄ ጡጦ እንቢ አለችኝ ...በማንኪያ ግን ትወስዳለች ምን ይሻለኛል

  • @yitagesuayele6203
    @yitagesuayele6203 9 หลายเดือนก่อน

    ሙዙን ክእናት ጡት ጋ ተቀላቅሎስ እይቻልም

  • @BisratYohannes-xc4tw
    @BisratYohannes-xc4tw 3 หลายเดือนก่อน

    2jjuijj😊😊😊😊😊😊

  • @tinategegn4208
    @tinategegn4208 2 ปีที่แล้ว

    ለማጣፈጫ ጨው እንጨምርበት?

    • @user-ci3vi5zk4k
      @user-ci3vi5zk4k 6 หลายเดือนก่อน

      Ke1 amet betach choym hone sukuar aysetm

    • @user-os6xk7yu3u
      @user-os6xk7yu3u 3 หลายเดือนก่อน

      ጨዉ እኳ ቢቀረም

  • @hirutteshe3661
    @hirutteshe3661 24 วันที่ผ่านมา

    ከይቅርታ ጋር ልጆች ምግብ ሲጀምር ቢያንስ ለ3 ቀን አንድ አይነት ምግብ አይደል እንዴ መመገብ ያለብን?

  • @birtukanalemayehu4137
    @birtukanalemayehu4137 2 ปีที่แล้ว +1

    እናመስግናለን ግን ስረተን ከ ፍሪጅ ማስቀመጥ እንቻለለን ወይ ስንስጣቸውስ እንደት ነው የምናምቀው

    • @ethiobabyfood3664
      @ethiobabyfood3664  2 ปีที่แล้ว +2

      በጣም አመስግናለሁ🙏 ስርተሽ በረዶቤት ማስቀመጥ ትችያለሽ ግዜ ከሌለሽ በየቀኑ ማብስል የማትችይ ከሆነ 3ቀን ብቻ በረዶ ቤት ከዛ በላይ እንዳታቆይ መስጠት ስትፍልጊ ሙቅ ውሀ ውስት በማስቀመጥ ማሙቅ ትችያለሽ

    • @birtukanalemayehu4137
      @birtukanalemayehu4137 2 ปีที่แล้ว

      @@ethiobabyfood3664 በጣም ነው ማመስግን ደግም በጣም ጥሩ ነገረ ይዝሽ የመጣሽው በረቺ እህታችን

    • @bezasolomon3913
      @bezasolomon3913 2 ปีที่แล้ว

      Lematafecha chew binareg chigir alew

    • @birtukanalemayehu4137
      @birtukanalemayehu4137 2 ปีที่แล้ว

      @@bezasolomon3913 እኔ ትንሽ አደርጋለሁ ከ9 ወር በላይ እነሱም ደስ ብላቸው ይመገባሉ ግን ፒንኩ ጫው ብሆን ባይ ነኝ

    • @bezasolomon3913
      @bezasolomon3913 2 ปีที่แล้ว

      @@birtukanalemayehu4137 yane lij Le 6 month 10 ken yikerewal gn endi seriche sisetew eshi ayilegnim afun gitti argo yizegal bichenkegn chew arekubet embi alegn

  • @selamawityayina9567
    @selamawityayina9567 ปีที่แล้ว

    አንዴ የሰራሽውን ታስጨርሺዋለሽ መግበሽ? ከተረፈ ፍሪጅ ቢቀመጥስ?🙏🙏🙏

  • @kidistbinyame2843
    @kidistbinyame2843 ปีที่แล้ว

    አንዱን ምግብ በቀን ስንቴ እንስጣቸው

  • @umselma2977
    @umselma2977 2 ปีที่แล้ว +1

    አምስት ወር ይጀምራሉዴ በስድስት አይደለም እረእኔ ውሀእንኳበቅጡአለመደይም

  • @aynabebajemal2114
    @aynabebajemal2114 2 ปีที่แล้ว

    ኩርስ ምን ላብላው 5 ወሩ ነው

  • @maregneshsisay1383
    @maregneshsisay1383 ปีที่แล้ว

    ይሄ አሁን የሰራሽው video ለ 4ወር ህፃናት ይሆናል ወይ??

  • @user-vw6xj9lh9l
    @user-vw6xj9lh9l 6 หลายเดือนก่อน +1

    1 ምግብ 3 ቀን አይደል ተከታታይ

  • @mahiderkibert7230
    @mahiderkibert7230 2 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን

  • @AbdurehmanAssen
    @AbdurehmanAssen 2 หลายเดือนก่อน

    አመሰግናለሁ

  • @MaziyShemelis
    @MaziyShemelis หลายเดือนก่อน

    በቀን አንዴ ነው

  • @kidist.A
    @kidist.A 7 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን