ኑትሪዮጵያ | ጨቅላ ሕፃናትን ምግብ ስለማስተማር
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 5 ส.ค. 2024
- NutriOpia is a nutrition consultancy & Diet therapy center established by well trained and experienced Dietitians.
ኑትሪዮጵያ የስነ ምግብ ሕክምና አማካሪ
Book your appointment and get our services.
+251903832121
+251922144948
Telegram: t.me/nutriopia
Instagram: / nutri_opia
Facebook: / nutriopia
TikTok: / nutriopia
LinkedIn: / nutriopia
Thanks 😊
❤❤❤
እናመሰግናለን
Betam tru tmhrt nw
አረ ዶክተርየ የኔ ልጂ 4 7ወር በጣም ትመገብ ነበር አሁን ግን ምግብ አታሳዬኝ አለች መፍትሄ
ልጂ አራት ዓመት ነው ሰውነቱ በጣም ቀጭን ነው ጤና ጣብያ እጅ ላይ አድርገው ሲለኩ ቢጫ ላይ ደርሷል ወደ ቀይ ከገባ ችግር አለው ስላሉን ልጂ የምግብ ፍላጎቱ የቀንስ ነው ምን ላድርግ
የልጅዎን የሰውነት ክብደት በተገቢው መንገድ ለማስተካከል ከእኛ ጋር መስራት ይችላሉ ፤ ይደውሉልን
ልጄ 5 ወር ሆነው በምን ላስጀምረው
የተፈጩ እና ለስለስ ያሉ ምግቦችን መጀመር ይችላሉ ፤ አትክልቶች ፣ ፍራፍሬዎች ፣ እህሎች ወዘተ
Lije 2 ametu new megbe ayebelam ke xuxo weci men ladrg
በትክክለኛው ጊዜ እንዲጀምሩ ካልተደረገ ይህ አይነት ችግር ያጋጥማል ፤ አሁንም ቢሆን ጠንከር ብለው ጡጦውን ማስተው እና ምግብ ማስጀመር ይኖርቦታል። ለስለስ ካሉ ምግቦች ጀምረው ጠንከር እያደረጉ ያስለምዱ። ወላጅ ካላስተማራቸው የቀለላቸውን ይዘው ነው የሚቀጥሉት።
@@nutriopiadietitians amesgnalew xuxowen kelkyew bexam eyalks aschegrgne
@@user-fm4ew7ke6n ግን ጨከን ካልተባለ እስከመቼ? መፍትሄው እናንተው እጅ ላይ ነው