I don't know why people give thumbs down. Haters, don't be jealous because she is blessed 🙏 you are always good, I'm proud of you and all of your idea's. I know everyone is using your recipes and showing off with their family and friends. Love you!!❤❤❤
ሰላም እንኳን ደህና መጣችሁ ስለምታበረታቱኝ እጅግ አድርጌ አመሠግናለሁ
በInstant pot የተሰሩ th-cam.com/play/PLgrL1tg_f5gHiOCSHX7hF82jNSpdCF6MX.html
የእንጀራ አሰራር በጣም ቀላልth-cam.com/play/PLgrL1tg_f5gEeZUr43H7ymOoSzYBMkvTq.html
Thank you!!!
Betam Gobez👍👍👍
🙏🏽💐
ባለ ሞያ ነሽ የኔ ውድ እስኪ ሽር አድርጊልኝ የኔ ውድ እኔም አዳድስ ቪ ስትለቂ እሽርታለሁ🙏
Enat can you share me please🙏
በጣም ቆንጆ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክልኝ በርችልኝ 🙏👍👌 ሼር
ዋዉ በጣም ቆንጆ እና ጤናማ አስራር ነው ከግልፅ አገላለፅ ጋር እጅሽ ይባረክ እናትዬ የኔ ቆንጆ❤️❤️❤️🙏🙏🙏
አሜን አመሰግናለሁ 🙏🏽💐
ከየሁሽ ገና ሁለት ቀኔ ነው በጣም ባለሙያ ነሽ!! አቀራረብሽ ፅድት ያለ እጅ ይባርክ ብለናል በርቺ👌👌👌
I don't know why people give thumbs down. Haters, don't be jealous because she is blessed 🙏 you are always good, I'm proud of you and all of your idea's. I know everyone is using your recipes and showing off with their family and friends. Love you!!❤❤❤
You are absolutely right ; thank you so much and I appreciate ! 🙏🏽💐
እህቴዋ። እስኪይ። ሰብስክራይብ። አድርጊኝ። ውደ
የእኔ ውዴ እጂሽ ይባረክ ሁሌም አሪፍ ነገር ነው የምትሰሪው
እጅግ በጣም ቆንጆ ነው ጎበዝ በርቺ።
በያይነቱ በጣም ያምራል ተባረኪ🙏👍
🙏🏽💐
ጎበዝ
ዋዉ በለሞያ ነሽ እጂሽ ይባርክ ፃዳት ያለዉ ምግብ ነዉ በርችልኝ
በጣም አሪፍ አሰራር ፀድት ያለ እጅሽ ይባረክ:ጠቃሚ ሆኖ አግኝቼዋለሁ ሰርቼው
ምርጥ እና ቀለል ያለ እጅሽ ይባረክ👌😍
አሜን🙏🏽💐
ደስ የሚል አሰራር። ግልፅ በሆነ አገላለፅ ..ፅዳትሽ .እራሱ .የምግብ ፍላጎት ይከፍታል..ላይክ አድርጌሻለው በልቺህ .
ዋው በጣም ቆጆነው ውዴእጂሽ ይባረክ
በርችልኝ
በጣም ደስ የሚልና ጤናማ ምግብ በማዘጋጀትሽ አድናቂሽ ነኝ : ጎበዝ በርች
የሰሩ እጆች ይባረኩ እህቴ
በጣም ጥሩ አሰራር ነው ያሳየሽን እንደ ሁልጊዜ ምርጥ ስራ ነው በርቺ እናመሰግናለን
ዋውውውውበጣም አሪ አሰራር ነው ውደ👍👍👍👍
በጣም እናመሰግናለን። እጅሽ ይባረክ። Instant pot መቀነሻ እንዳለው አላውቅም ነበር በጣም አስቸግሮኝ ነበር እየተፈናጠቀ አገሩን ሁሉ አበላሽቶብኝ ወደ ድስት ልመለስ እያልኩ ነበር። ስራዬን ቀለል አድርገሽልኛል በጣም እናመሰግናለን።
ሁሉንም ምግቦች ይሞከራሉ። በርቺ
ዋው በጣም ደስ ይላል በርቺ የጤነኛ ምግብ ነው የናፈቀን
wawu ijshi yibareki 💯💯👈
እጆችሽ ይባረኩ የኔ ባለሞያ ።
Looks delicious and healthy thank you for sharing ❤ 😊
ብሩክ ነሽ ተባረኪ።
ለአንቺ ላይክ ያንስብሽል እግዚአብሔር እጅሽን ይባርከው
አሜን 🙏🏽💐
Betam gobez ketybet 👏🏻😊
You are amazing ! I like everything you do. Wish you good luck and keep it up 👍 👌 👏
ጎበዝ ባለሙያ ነሽ እህቴ 🥰
Good on you !! I love the way you cooking!!!❤❤❤❤. በርች ባለሞያ ሰው እወዳለሁ .
Ejish yibarek wawwwww
ዋውዋው ነው እጅሽ ይባረክ
berchi Ehte , I am proud of you
ገና ዛሬ ነው ቻናልሽን ያየሁት በጣም ደስ ይላል::አመሰግናለሁ::ላይክም ሰብስክራይብም አርጌሻለሁ::
Wow Merete lij with delicious food 👌👌👌👌😎😉
Ejish yibarek!!!!
Gobez nesh ejish yibarek
Good job🙏🙏🙏
በጣም እርፍ ዘዴ ነው እናትዬ እናመሰግናለን ዬነ ውድ 😊
በጣም እናመሰግናለን እድሜናጤናይስጥልን
በርቺ
አሜን 🙏🏽💐
Looks So delicious I prefer vegi more than meat.
በጣም ቆጆ ምግብነው
100%Healthy!keep it up
ሰላም በጣም ጥሩ ጎበዝ
ዋዉ በጣም ቆንጆ ነው እናትዬ ከለሩ እራሱ ይበቃል እጅሽ ይባረክ😋😋👌👌👌👍👍👍🥰🥰
አሜን በጠም አመሰግናለሁ 🙏🏽💐
ዋውው በርች
እጅሺ ይስለም ያገሬልጅ አሬፍ ምግብ
Gobez betam loved it🙌🙌🙌🙌🙌
በጣም ደስ ይላል በርቺ
ዋዉ ፅዳትሽ አሰራርሽ እርጋታሽ ሁሉም ነገር ደስ ይላል ሆምሌት ላይ ጎመን ሞክሬ አላውቅም እሞክረዋለው ማሬ tnx 🥰😍😘
Yehan saye hagera gabecha kabale ga masalefawen konjo life eyasabeku naw yayahut tnx konjo naw
ዋው ዋው እናመሰግናለን
ዋዉ በጣም ያምራል መልኩ እራሱ እጅሽ ይባረክ 😍🙏
አሜን 🙏🏽💐
በጣም ቆንጆ ምግብ ነው እናመሰግናለን 🙏🙏
🙏🏽💐
Your food is looks delicious 🤤 thank you so much . 🙏🏾🙏🏾🙏🏾I really appreciate you 👍🏾👍🏾👏🏽👏🏽
Very beautiful meal. Please share the link for the clay pot you used for shiro. Thanks
እጅሽ ይባረክ በጣም ቆንጆ ነው አመሰግናለሁ👍👏
አሜን 🙏🏽💐
It look beautiful keep it up !!!
Very nice God bless you!
Masha allah
You're so talented sister, thanks for sharing,
Is it possible at all that you can write the directions down in English thank you may God continue to bless you and your family smooches 🙏❤️
በጣም ቆንጆ
ሁሉም ፈጣን ጤናማ የሚያምር ምግብ 😋👌
🙏🏽💐
Very helpful!!!! Thanks for sharing!
Thank you for sharing your talents.
Meaza
Good job sistu
እጅሽ ይባረክ
ጎበዚበርችለመጀመ ራነውያየሁሽ
Betam yasgomejal😋👍
🙏🏽❤️
እጅሽ ይባረክ እናትዬ ብዙ ነገር ነው ካንቺ የምማረው ቀይስር እና ካሮት ያደረግሽበት ወንፊቱ ኬት ነው የሚገኘው
አማዞን ነዉ የገዛሁት ልላክልሽ ግን Instant pot ያንች ስንት ኳርት ነዉ የኔ 6QT ነዉ የላኩልሽም እንደዛዉ አይተሽ ግዥ Top Rated Hatrigo Steamer Basket for Pressure Cooker Accessories 6qt [3qt 8qt avail] Compatible with Instant Pot Accessories 6 qt only, Ninja Foodi, Other Pressure Cookers, Silicone Handle, IP 6 Quart www.amazon.com/dp/B07S6HTZWN/ref=cm_sw_r_cp_api_i_JkHNFbAW6S9VN
ይህም ቆንጆ የተሻለ ነዉ እይዉ www.amazon.com/gp/aw/d/B07TWKSP1B/ref=sspa_mw_detail_1?ie=UTF8&psc=1&th=1#video-immersive-view_1604195314212
@@enat-ethiopianfood7261 በጣም አመሰግናለሁ የኔ እህት
Betam gobez nesh betam newe yewededkot enam 100 likes 👍 beyeshalehu am gonna make it soon.
Betam balemuya 🥰👍👍👍
ዉይ እንዴት ግልግል ነዉ እንደዚህ በፍጥነት እና በአይነት መስራት። እናመሰግናለን 🙏
🙏🏽💐
ዋውው ቤጣም አሪፍ ኔው የምትሴሪው ሁሉ ቤርቺ ቆንጂየ
🙏🏽💐
በጣም ያምራል እጅ ይባርክ እናት
አሜን 🙏🏽💐
i like how you show details for instant pot. keep it up.
So beautiful thank you God bless your hand you are very creative.
Betam konjo megebe 😘😘
I love it
Wow lyu new endet yasgomejal ejish ybarek yene konjo ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️😍😍😍😍😍😍😍😍
አሜን 🙏🏽💐
I really love your videos and you always inspire me to use my instant pot a lot. Keep up the good work
🙏🏽💐
ዋው በጣም ቆንጆ አስራር ነው በርች እቃውችሺን ግን እንደት ማገኝት ይቻላል በጣም ወደዲኩት
Yenna bale muya tebareki
What a cooking style👌what a presentation 👌👌
Thank you so much my dear 🙏🏽💐
Wey ergatash endet des yelal kemegebu aserar gon legon 👌🏾Mejemeriya kene new sayesh ... Love from sweden ❤
መሻአላህእህት
It looks so beautiful! Thank you for sharing 😃❤️
Waw really enjoyed your video keep it up. I would be happy if you link the food processor you use.
Love it ❤
Yummy 😋 great recipes! Thank you sister. God bless you!!
Waw betam des ylal ijsh ybalek
እናመሰግናለን
ጤናማ ምግብ እናመሰግናለን
🙏🏽💐
endent endemewedesh hule eketateshalew your wonderful
Wow Thank you so much shiro is my favorite food for sure I'm gonna cook it today stay Blessed.....
Thank you so much 😊🙏🏽💐
Instant cook ሊከፍሉሽ ይገባል ማስታውቂያም እየሰራሽላቸው ስለሆነ
በጣም አመሰግናለሁ አጠቃቀሙን ስላሳየሽን
በጣም ደስትያለሽ ተባረኪ ግን የምሠሪበትን እቃዎድኩት እዴት ነው የማገኘው እባክሽመልልሽልኝ ከይቅረታጋረ
I love this, very healthy
Enatye great job the foods looks so delicious thank you for sharing ❤️😍😋
🙏🏽💐
Hi thank you for sharing. Where do you get the steam rack?
Very professional! I have learned how to make bothena shiro and the salad😊🙌❤️ God bless you.
Wow Enat, that looks so delicious 😋Thank you for sharing!
🙏🏽💐
Wow 😮
🙏🏽💐
Betam bleh nesh , betam amsegnalehu