how to make cookies || የኩኪስ አሰራር || ANAF THE HABESHA

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 16 ก.ค. 2021
  • ሰላም የ Anaf the habesha ቤተሰቦች ዛሬ ቀላል የኩኪስ አሰራር ቤቱ ባሉነገሮች በመጠቀም ብቻ አንሠራለን ያለምንም ቅርጽ ማውጫ በመጠቀም
    -----------------------------------------------
    *የሚያስፈልጉ ግብአቶች*
    ቅቤ(300 ግራም)
    ስኳር(350 ግራም)
    ቫኔላ(1 የሻይ ማንኪያ)
    ዘይት(300 ml)
    እንቁላል(2)
    የበቆሎ ዱቄት(2 የሾርባ ማንኪያ)
    baking powder(½ የሻይ ማንኪያ)
    ዱቄት(1 ኪሎ)
    የተፈጨ ለውዝ
    ኮኮናት(1 የሾርባ ማንኪያ)
    ሰሊጥ
    ----------------------------------------------
    ** Required Inputs **
    Butter (300 g)
    Sugar (350 g)
    Vanilla (1 teaspoon)
    Oil (300 ml)
    Eggs (2)
    Corn flour (2 tablespoons)
    baking powder (½ teaspoon)
    Flour (1 kg)
    Crushed nuts
    Coconut (1 tablespoon)
    Sesame

ความคิดเห็น • 62

  • @anafthehabesha4458
    @anafthehabesha4458  ปีที่แล้ว +5

    ሰላም ተመልካቾቼ ፁሁፍ ላይ ኮኮናት ተብሎ ነዉ የተፃፈዉ በካካዋ ይስተካካልልኝ ከልብ ይቅርታ እጠይቃለሁ በተጨማሪ ላይክ ሼር ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ ጥሩ ጥሩ ነገሮችን እንማማርበታለን አመሰግናለሁ ❤❤❤🙏

  • @rabiykitchen
    @rabiykitchen 3 ปีที่แล้ว +2

    ማሻአላ በጣም ቆንጆ በቀላል የቅርፅ ማውጫ ተጠቅመሸ ሱቅ ከሚሸጠው ያስንቃል በርች👍ላይክ 💖💖💖

  • @sumayatube8284
    @sumayatube8284 3 ปีที่แล้ว +4

    ማሻ አላህ በጣም ቆንጆ አሰራር ነው እጅሽ ይባረክ👌👍

  • @yordykitchen6631
    @yordykitchen6631 3 ปีที่แล้ว +2

    አናፍዬ በጣም ቆንጆ ኩኪስ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክልኝ 🙏🙏🙏❤️👍👍👍 ላይክ

  • @liyumead-2345
    @liyumead-2345 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ቆንጆ የሚያምር አሰራር ነው የኔ ውድ👍🙏

  • @hanansiraj5723
    @hanansiraj5723 3 ปีที่แล้ว

    Mash,allh Welhi bettttam nw miymrw ehta berchi 👌👌

  • @EthiopianKitchen
    @EthiopianKitchen 3 ปีที่แล้ว

    ቆንጆ አርገሽ ነው የሰራሽው የኔ እህት እጆችሽ ይባረኩ👍👌

  • @nejatesk5032
    @nejatesk5032 3 ปีที่แล้ว

    Meshallah so amazing ❤️

  • @frehiwotchannel4494
    @frehiwotchannel4494 3 ปีที่แล้ว

    Wow btam konjo adrgshe now ysrashew egeshe yebarek 😗sher

  • @wadancraft2015
    @wadancraft2015 3 ปีที่แล้ว

    That’s looks amazing 🤩 and delicious thank you for sharing my friend stay connected

  • @nahomnahomm6066
    @nahomnahomm6066 ปีที่แล้ว

    በረቺ

  • @Meryissa
    @Meryissa 3 ปีที่แล้ว

    Mashallah thank you for sharing 😊

  • @hasenatahmed7245
    @hasenatahmed7245 3 ปีที่แล้ว

    Mashallah 😍👍

  • @umusumeyatube2486
    @umusumeyatube2486 3 ปีที่แล้ว

    Yene balemoya mashllah berchilgn

  • @rabiykitchen
    @rabiykitchen 3 ปีที่แล้ว

    Watching 1st😍

  • @borena109
    @borena109 3 ปีที่แล้ว +1

    ዋውው በጣም ቆንጆ አርገሽ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ 😋👌 ሼር

  • @selamalemayehu8411
    @selamalemayehu8411 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ጎበዝ እጅሽ ይባረክ ነገር ገን ኢትዮጵያ የገበታ ቅቤ ቀጣም እየተወደደ ነው እስኪ በዘይት ብቻ ስሪልን

  • @ethiopianfood_cooking3020
    @ethiopianfood_cooking3020 3 ปีที่แล้ว

    betam konjo cookisoch niw yeserashiw wow tebareki lik👍🏽💚💚

  • @bettwascorner
    @bettwascorner 3 ปีที่แล้ว

    አናፍዬ በጣም የሚያማምሩ ኩኪስ ነው የሰራሽው 👌👌ሼር❤🙏