የዓርብ አርጋኖን 👆🏻

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 679

  • @hwuw8819
    @hwuw8819 2 ปีที่แล้ว +5

    ይህን አርጋኖ ፆትለት በየቀኑ ከሰማውበት ቀን ጀምሮ ለውጥ አግኝቸበት አለው ክብር ምስጋና ለወላዲት አምላክ🙏🙏🙏

    • @alwaysthankful9116
      @alwaysthankful9116 2 ปีที่แล้ว +1

      እህቴ ጸሎት አድርጊልኝ

    • @hwuw8819
      @hwuw8819 2 ปีที่แล้ว +2

      @@alwaysthankful9116 እህቴ እኔም እንዳች ደካማ ነኝ የአምልኮ ስግደት ስገጅ 🙏🙏 መምህር ተስፋየ እና የመምህር መክረ ግርማ ውንድሙን የሚሰጡትን ትምህርት ተከታተኝ 🙏

  • @alwaysthankful9116
    @alwaysthankful9116 2 ปีที่แล้ว +1

    ድንግል ሆይ የጨነቀኝን አሶግጅልኝ ጨንቆኛል በጣም😥😥😥😥ተስፍ የሌለኝ ሁኛለሁ

  • @shewayehaile8130
    @shewayehaile8130 3 ปีที่แล้ว +18

    እናቴ እመቤቴ የጌታዬ እናት እምዬ ማርያም ፀጋሽ አይለየን ክብር በይልኝ 🙏🏾🙏🏾🙏🏾💕

  • @ህይወትኃይሌ
    @ህይወትኃይሌ 4 ปีที่แล้ว +7

    አሜን💓አሜን 💓አሜን💓። እመቤቴ ማርያም ሆይ ፍቅር ሸን በልባችን ጣእምሸን
    በአንደበታችን አሳዲሪብን 🙏🙏🙏
    አባታችን ቃል ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛሎት !!!

    • @AyehusheAhmed
      @AyehusheAhmed 3 หลายเดือนก่อน +1

      አሜንአሜንአሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @genetfitwiasmerom2614
    @genetfitwiasmerom2614 6 ปีที่แล้ว +33

    እጅግ በጣም ኣመሰግናለሁ ይህን በረከት ስላካፈላችሁኝ እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ከምድራዊ ህይወት ከዚህ ዓለም ፈተና ትጠብቅልኝ በምልጃና ጸሎቷ ቃለህይወት ያሰማልን በረከቷም ሁሌ በልባችን ይደረ ፍቅሯ ጸሎተ ምልጃዋ ኣይለየን

    • @Ali-xe6mf
      @Ali-xe6mf 4 ปีที่แล้ว +1

      አሜን አሜን አሜን

    • @mrkbemrkbe6748
      @mrkbemrkbe6748 4 ปีที่แล้ว

      አሜን❤️🇪🇹🌹አሜኔ❤️🇸🇳🌹አሜን❤️🇸🇳🌹

    • @abebahiluf9576
      @abebahiluf9576 4 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን

    • @MMdjb-fl8im
      @MMdjb-fl8im 3 ปีที่แล้ว

      ኣሜን ኣሜን ኣሜን

    • @MMdjb-fl8im
      @MMdjb-fl8im 3 ปีที่แล้ว

      amen amen amen

  • @workineshteka3269
    @workineshteka3269 3 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ህይዎት ያሰማልን
    ድንግል ሆይ እኔን እና
    የኔ የሆኑት ጠብቂን በጥላሽ
    ከልይን ኢትዮጵያን እና ህዝቦቿን
    ከመከራው ሁሉ ጥብቂልን
    እረድኤትሽ በረከትሽ በሁላችን
    ላይ ይደርብን እሜን

  • @almazzewde4735
    @almazzewde4735 3 ปีที่แล้ว +6

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚኣብሄር ጸጋውን ያብዛሎት የማቱሰላ እድሜ ያድሎት በፀሎቶ አስቡን ወለተ ኢየሱስ ወልደ ትንሳኤ ገብረ ስላሴ ብለዉ

    • @NigsteGerges
      @NigsteGerges ปีที่แล้ว

      😅😅😊😮😅😅😊😮🎉🎉😮😮😮😅😅

  • @SuperMakasha
    @SuperMakasha 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን እመቤታችን ቅድሰተ ቅዱሳን ንፅሕተ ንፁሃን ብፅእተ ብፁዓን እንደቸርነቷ እናታችን ድንግል እግዝእትነ ማርያም ጣዕሟ ፍቅሯ በረከቷ ይደርብን አይለየን አህጉራችን ኢትዮጵያን ሰላም ታድርግልን የህንን ፀሎት ለአነበቡ (ለፀለዪልን እንድንሰማዉ) ላደረጉልን አባት ድንግል ትጠብቅልን። አሜን አሜነ አሜን ይሁን ይደረግልን 🙏🙏🙏💚💛❤️🙏🙏🙏

  • @yemaryamlij7261
    @yemaryamlij7261 3 หลายเดือนก่อน +1

    አማን አሜን አምን አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን ❤❤❤

  • @Hapase-bp5go
    @Hapase-bp5go หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን በእብራይስጥ ማሪያም የተባልሽ እመቤታን ሆይ እንወድሻለን ከፍ ከፍ እናደርግሻለን❤❤❤❤❤❤

  • @hageraamen85
    @hageraamen85 4 ปีที่แล้ว +1

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @ashenafikassie9764
    @ashenafikassie9764 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻

  • @achashbiadglign2552
    @achashbiadglign2552 4 ปีที่แล้ว +2

    እውነት እግዚአብሔር እድሜ ይስጣቸሁ ይህን ፀሎት የዕለቱን የምታሰሙን ማህበራችሁን ይባርክላችሁ።ድንግል ማርያም በምልጃዋ ትገብኛችሁ ።በጣም ደስ ብሎኛል እኔ ካናዳ ነኝ ፀበል የለም ግን ይህን ፀሎት እየከፈትኩ ውሃውን አዘጋጅቸ እየተጠመኩ ነው እና አመሰግናለሁ።

    • @aresamabirnanu9385
      @aresamabirnanu9385 3 ปีที่แล้ว

      ቤተክርስቲያን አለ እኮ አይደል

    • @KidusRufaelTube
      @KidusRufaelTube ปีที่แล้ว

      ​@@aresamabirnanu9385ጎበዝ እግዚአብሔር ይርዳሽ።

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 4 ปีที่แล้ว +4

    የኔ መብራት የኔ ሕይወት። ድንግል። ምስጋና ክብር ለአንቺ ለእናታችን። 💖💖🌹🌹🌹🌹🌹🌄🌄🌄🌄🌄👄👄👄

  • @samrimera7866
    @samrimera7866 4 ปีที่แล้ว

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @ዙሪያሽአ.አ
    @ዙሪያሽአ.አ 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን አሜን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን የእመቤታችን ረድኤት በረከት ይደርብን አሜን አሜን አሜን

  • @kirosmariyam7926
    @kirosmariyam7926 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወተ ያስማልን ለአባታችን በእድሜና በጤና ይጠብቅልን ልዑል እግዚአብሔር አምላክ 🕯🕯🕯

  • @yazedmazen1b215
    @yazedmazen1b215 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ይስጥልን ✝️✝️✝️

  • @buzibuz2722
    @buzibuz2722 2 ปีที่แล้ว +1

    እመቤቴ ማርያም ሆይ ወደኔ ነይ

  • @zebenayabebe8569
    @zebenayabebe8569 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን በጣም እማከብረህ ወንዲሜ ቃለ ህይወት ያሰማልን እመ ፈቅረ ወለላይቱ ምልጂዋ አይለየን 🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌

  • @እቴቴእወድሻለውእናቴሙሉጤ
    @እቴቴእወድሻለውእናቴሙሉጤ 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን
    ቃለህይወት ያሰማን
    ለኣባታችን እድሜ ከጤና ይስጣቸው

  • @ፍቅርተማርያም-ጀ1ወ
    @ፍቅርተማርያም-ጀ1ወ 2 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን እመቤታችን ቅድሰተ ቅዱሳን ድንግል ማርያም ሆይ ክብር ምሰጋና ይገባሸል

  • @abebabaymot8002
    @abebabaymot8002 6 ปีที่แล้ว +5

    ቃለሕወት ያሰማልን አሜን

  • @ስድፍግስድፍግ
    @ስድፍግስድፍግ 6 ปีที่แล้ว +14

    አሜን አሜን አሜን ልቅሉ ቃል ህይውት ያስማልን ልኣባታችን ፀጋውን ብርክቱን ይስጥን ብዕድመ ብጤና ይጥብቅልን ልስማን ንልቦናችን ያሳድርልን

    • @zuriashisayas4928
      @zuriashisayas4928 3 ปีที่แล้ว

      Bf.fbnsddgnafbbbgbgbffbbbbbbbbbnbbmffmfmfmdmfhgfhbmbbbbngffnbgdhhhhhhhhhhbbmnhhhbbbbbhhhhhhhbbbbnnbbhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhbhnbbbhnhhhhhhhhhhhhhbdfgfffg...k

  • @yazedmazen1b215
    @yazedmazen1b215 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን ፈጣሪ እደሜ ከጤና ይሰጥልን ✝️✝️✝️

  • @gffhhg3621
    @gffhhg3621 3 หลายเดือนก่อน

    አባታችን፡ቃለሂወት፡ያሰማልን፡እድሜ፡እና፡ጤናውን፡ፀጋውን፡ያብዛልን፡አሜን፡አሜን፡አሜን፡❤❤❤❤❤❤

  • @hiwethaile5485
    @hiwethaile5485 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አች ለኔ ልዩ ነሽ እማምላክ ቃለሒወት ይስጥልን አባታችን

  • @almazzewde543
    @almazzewde543 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃሌ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ ከቤተሰቦቾ ሁሉ ጋር ይጠብቆት እረጅም እድሜ ይስጥልኝ የዚህ በረከት ተካፍይ ስለሆንኩ በፆሎቶ ያስቡኝ ወለተኢየሱስ ብለዉ እስከቤተሰቦቼ እባረክ ዘንድና ሀገራችን ኢትዮጵያን ሰላሟን ያበዛልን፡፡ እመብርሀን በምልጃዋ እንዳትለየን እማፀናለሁ፡፡

  • @tmsgnamlake7349
    @tmsgnamlake7349 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሄር አምላካችን ለመምህራችን ቃለሂወት ያሰማልን

  • @እናታችንማረያምሆይሰላምላ
    @እናታችንማረያምሆይሰላምላ 6 ปีที่แล้ว +3

    ይህ ፀሎት ታላቅ ነው ለአጋንንት እሳት ለኛ ሐይልን ታደርጋለች

    • @hidatwelday2212
      @hidatwelday2212 5 ปีที่แล้ว

      👂👏👂👏👂👏👂👏👂👏👂👏👂👏🌿🎋🌿🎋🌿🎋🎋🌷🍀🌷🍀🌷🍀💒💜💒💛💒💚💒❤💒💙💒💖💒💛💒❤💒💙💒💖💒💜💒💚

  • @lidiyanegash5297
    @lidiyanegash5297 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን የእመብረሀን እረድኤት በረከት ይደርብን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @fafzeethiopiayoutube1106
    @fafzeethiopiayoutube1106 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን ወድወቻችን ፀጋውን ያብዛልህ ከኔ የበርታችሁ አስቡኝ በፀሎታችሁ እህተ ማርያም ብላችሁ

  • @helenhelu1530
    @helenhelu1530 3 หลายเดือนก่อน

    እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ ደሰ ይበልሸ
    ደሰ ይበልሸ
    ደሰ ይበልሸ

  • @chaltushume360
    @chaltushume360 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቀላ ሕይወት ያሰማልን እድሜና ፀገውን ያብዛልህ💓💓💓❤🌹🌹🌹🌹💓🌹💓💓

  • @talaethio7650
    @talaethio7650 3 ปีที่แล้ว

    አባታችን ቃለይወት ይስማልን በጸሎት አስቡኝ ወለት ኪዳን ብላችሁ

  • @tarikutafa6214
    @tarikutafa6214 4 ปีที่แล้ว

    ክብርን እመቤታችን ትስጥልን መምህር ኦርሚያስ ቃለ ህይወትን ያሠማልን

  • @gffhhg3621
    @gffhhg3621 3 หลายเดือนก่อน

    አሜን፡አሜን፡እናቴ፡የኔሂወት፡የኔሁለነገሬ፡እመኩሉ፡እመብርሀን፡ነውሬንሸፍነሽ፡ከልጅሽ፡እያስታረቅሽኝ፡አንችን፡የሰጠን፡እግዝብሄር፡ዪመስገን፡አሜን

  • @birtukanbeyene2307
    @birtukanbeyene2307 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን አመቤታችን ለምኝልን ለሀገራችን ሰላምን አሰጫት

  • @hiruthabswit4410
    @hiruthabswit4410 4 ปีที่แล้ว +1

    የዲያብሎስንና የመናፍቃንን ልብ የምታሸብሪ የጌታዬ እናት ፅዮን ሆይ ለኔ ልዩ ነሽ

    • @mrkbemrkbe6748
      @mrkbemrkbe6748 3 ปีที่แล้ว

      አሜን❤️🌼አሜን❤️🌼አሜን❤️🌼

  • @buzibuz2722
    @buzibuz2722 4 ปีที่แล้ว

    የእመቤታችን ረደኤቷ ፀሉቷ አይለየኝ

  • @buzibuz2722
    @buzibuz2722 3 ปีที่แล้ว

    የሚቤቴ ማርያም በረከቷ ረዲኢቷ አይለየኝ በችግሪ ድረሺልኝ

  • @mazineguse5030
    @mazineguse5030 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሒውትን ያስማልን የመቤታች ቃልኪዳኗ ይደርብን

  • @tesfamuchaeldesta7896
    @tesfamuchaeldesta7896 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን :: ስነ ክርስቶስን ባለሁለቱን ጣት አውጥተው ባለአንዱን ቢተኩት ስላሴ አንድም ሶስትም መሆናቸውን ያሳያል:: እግዚአብሄር እድሜዎን ያርዝምልን:: አሰፋ ደስታ

  • @gebrialkudusi3882
    @gebrialkudusi3882 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር ራችን እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ ይስጥልኝ የዚህ በረከት ተካፍይ ስለሆንኩ በፆሎቶ ያስቡኝ

  • @zadyarsemalij9065
    @zadyarsemalij9065 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን የመቤታችን ረድኤት በረከት ይደርብን

  • @eleeni7124
    @eleeni7124 4 ปีที่แล้ว

    የናታችን እረዴተ በረከቷ ምልጃዋ አይለየን
    አሜን አሜን አሜን

  • @fairoozfairooz3607
    @fairoozfairooz3607 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ እግዚአብሔር ይጠብቅልን

  • @uaekfn5239
    @uaekfn5239 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሳማልን አጅግ እድሜ ይሰጥህ እግዚአብሔር አምላክ 🙏🙏🙏ናይ እመቤታችን ፀሎት በረከታ ረዴኤት አይለየን አሜን ❤❤❤❤❤

  • @haymanotlema9001
    @haymanotlema9001 4 ปีที่แล้ว +1

    ጽጌማርያም
    ቃለህይወትያሰማልን ወንድማችን እግዝያብሄር አምላክ እድሜናጤና ይስጥልን በቤት ይቆይ
    አሜን. አሜን. አሜን

  • @butubutu4198
    @butubutu4198 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይዉት ዩሰሙሉን እዱመ ጠና ይሱጥሊን

  • @ogbamicaelangesom3240
    @ogbamicaelangesom3240 5 ปีที่แล้ว +2

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን እግዚኣብሄር ጸጋውን ያብዛልህ

  • @emmaemma5982
    @emmaemma5982 4 ปีที่แล้ว

    AMEN AMEN AMEN
    AMEN AMEN AMEN
    AMEN AMEN AMEN
    Kale Hywate Yasmalen Abbatachen.

  • @mariammgtube2112
    @mariammgtube2112 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ....
    አባታችን እግዚአብሔር ይስጥልን !

  • @አልማዝሐብታሙ
    @አልማዝሐብታሙ 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሳማል መንግሥት ሳማያት የዉርስልን

  • @mantegboshmeseret6649
    @mantegboshmeseret6649 6 ปีที่แล้ว +11

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @zuriashisayas4928
    @zuriashisayas4928 3 ปีที่แล้ว +4

    አሜን አሜን አሜን ደስ የሚል የመቤታችንውዳሴ ቃለሕይወት ያሰማልን ይፍቱ ይባርኩን አባታችን !!!

  • @fikirtubefikirtube4274
    @fikirtubefikirtube4274 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ቃለ ህይወትን ያስማልን

  • @mignotnigus6314
    @mignotnigus6314 3 ปีที่แล้ว +4

    አሜን አሜን አሜን እመቤታችን ምስጋና ይገባሻል መምህርራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏💒💒💒🌻🌻🌻♥♥♥👏👏👏

  • @freweinitekie7869
    @freweinitekie7869 3 ปีที่แล้ว

    አሜን ስለቃሉ እግዚአብሔር ይመስገን የተመሰገነ ይሁን አሜን አሜን አሜን

  • @እግዚአብሔርይመስገንእመብ
    @እግዚአብሔርይመስገንእመብ 5 ปีที่แล้ว +1

    አሜን.አሜን.አሜን.ቃል.ህይወት ያስማልን.መምህር

  • @alainaln9868
    @alainaln9868 3 ปีที่แล้ว

    አሜን
    አሜን
    አሜን ቃለዊወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመነሄን ያርዝምልን !!

    • @mrkbemrkbe6748
      @mrkbemrkbe6748 3 ปีที่แล้ว +1

      አሜን አሜን❤️🌼አሜን❤️🌼አሜን❤️🌼

  • @sebleworkie3181
    @sebleworkie3181 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜንአሜን አሜን

  • @muluabebe9353
    @muluabebe9353 4 ปีที่แล้ว

    ጸጌ ማርያም አሜን አሜን አሜን አንች ችግሪን ሁሉ ተመልከቺ መፍት ሰጭኝ አሜን

  • @gebrialkudusi3882
    @gebrialkudusi3882 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር

  • @mareaelyirgaancho1192
    @mareaelyirgaancho1192 7 ปีที่แล้ว +23

    እጅግ በጣም ደስ ይላል፡፡ እባካችሁ ከቻላችሁ በግእዙም ቢዘጋጅ ልክ እንደ ዳዊት መዝሙር፡፡ስለ ሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን፡፡ ለሥራችሁም ምስጋና ይገባችኋል፡፡

    • @asterhenok
      @asterhenok 7 ปีที่แล้ว

      Mareael Yirga Ancho Amen God bless you

    • @solomondemte2081
      @solomondemte2081 6 ปีที่แล้ว

      Mareael Yirga Ancho z

    • @mariamloza3588
      @mariamloza3588 6 ปีที่แล้ว +1

      Mareael Yirga Ancho ⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪amen amen amen💚💚💚💛💛💛❤❤❤

    • @mariamloza3588
      @mariamloza3588 6 ปีที่แล้ว +1

      ⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪amen amen amen👂👂💚💛❤

    • @kewhimlash9727
      @kewhimlash9727 5 ปีที่แล้ว

      Kali hiwet yasamlen,abtachen kidam organo gin yelame

  • @ኣምላኬሆይማረኝስለድንግል
    @ኣምላኬሆይማረኝስለድንግል 4 ปีที่แล้ว

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሃወት ያሰማልን ኣባታችን

  • @Asaa-ne2hj
    @Asaa-ne2hj 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @samsungandroid6041
    @samsungandroid6041 6 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መግስተ ሰማያትን ያወርስልን

  • @maazamahray4407
    @maazamahray4407 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
    በፀሎትዎ ዘኩርን

  • @gigigtdik.werede3356
    @gigigtdik.werede3356 4 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃል ህውትን ይስማልን አባታችን ይፍቱዩ

  • @hfor4103
    @hfor4103 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወት ያሠማልን አባታችን አሜን

  • @bizunshmeron1635
    @bizunshmeron1635 4 ปีที่แล้ว +1

    የመቤቴ ፀሉቷ በረከቷ ከኛጋር ይሁን

  • @mazineguse5030
    @mazineguse5030 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህውትን ያስማልን በርከ እርድኤቷ ይደርብን

  • @fetleworkgimite554
    @fetleworkgimite554 4 ปีที่แล้ว +1

    Amen. Amen Amen 🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @maybetkoko7648
    @maybetkoko7648 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለህወት ያሰማልን አባታችን

  • @fg6555
    @fg6555 4 ปีที่แล้ว +1

    የአማኑኤል ቸርነት የእመቤታችን ምልጃ የመስቀል ሠላም የቅዱሳን መላእክት ተራዳኢነት ከተዋሕዶ እቅፊ እየሱስ ክርስቶስ አይለየን አደራ አሜን💒🕯🌹💚💛❤🌾🌾🌾 ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን አሜን።

  • @yoredanosdaneail8327
    @yoredanosdaneail8327 7 ปีที่แล้ว +5

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያውርስልን

    • @ababayesheber5300
      @ababayesheber5300 6 ปีที่แล้ว

      አምን
      አሜን
      አሜን ንንንንንንንንንንንንን

    • @ababayesheber5300
      @ababayesheber5300 6 ปีที่แล้ว

      ቃለሕይወት ይአሰማልን መንግስት ሰማይአትን ይአዋርስልን

  • @GexUae
    @GexUae 15 วันที่ผ่านมา

    AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN Qale eweti yasemani

  • @adetemaeryam6889
    @adetemaeryam6889 8 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤ ቃለ ሕይወትን ያሰማልን

  • @selamselam3893
    @selamselam3893 6 ปีที่แล้ว +5

    የድንግልን ምልርያም ስም የጠራ እንቅፍት የለውም
    ምልርያም የስጠን እግዚአብሔር ይመስግን

  • @mignotnigus6314
    @mignotnigus6314 3 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏👏👏👏

  • @zuriashisayas4928
    @zuriashisayas4928 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ይፍቱን ይባርኩን ቃለሕይወት ያሰማልን!!!

  • @buzibuz2722
    @buzibuz2722 3 ปีที่แล้ว

    አሜን ወደኛ ነይ እመቤታችን

  • @senaytgebremedihin6867
    @senaytgebremedihin6867 6 ปีที่แล้ว +2

    Amen Amen Amen kale hiywet yasemaln

  • @bestebeste5137
    @bestebeste5137 ปีที่แล้ว

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @zebenayabebe8569
    @zebenayabebe8569 3 ปีที่แล้ว

    እግዚያብሄረ ይሰጥልን 💛💛💛

  • @thehaygizaw7161
    @thehaygizaw7161 5 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃሌ ወት ያሰማሌን

  • @buzibuz2722
    @buzibuz2722 3 ปีที่แล้ว

    እመቤታችን ሆይ ለምኝልኝ

  • @leelee3495
    @leelee3495 4 ปีที่แล้ว

    አማን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @ገኒእህተማሪያም-ኘ4ኀ
    @ገኒእህተማሪያም-ኘ4ኀ 5 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን አቤት የምናስተውልበትን እዝነ ልቦናችንን ታብራልን እመብርሀን

  • @mazineguse5030
    @mazineguse5030 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሒውት ያሰማልን አባታችን እግዝእትነ ማርያም እርጅም እድሜ ናጤና ያድልልን

  • @sarahtadeve3620
    @sarahtadeve3620 7 ปีที่แล้ว +9

    Amen kalhiwet yasemalen m / te yasemalen

  • @احمدعبدالله-غ2ذ
    @احمدعبدالله-غ2ذ 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን የእመቤታችን ፍቅሯ በርከቷ ይደርበን አሜን ፫👏👏👏

  • @melkambeyene7452
    @melkambeyene7452 4 ปีที่แล้ว

    ቃል ሂውት ያስማልን አሜን አሜን አሜን

  • @abuabuabuabu0162
    @abuabuabuabu0162 4 ปีที่แล้ว

    Ameen Ameen Ameen 💚💛❤💒💒💒yagelgilot zemenik yibark Abatachin

  • @marthayigebru7922
    @marthayigebru7922 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወትን ያስማልን የእመቤታችን ረድኤት በረከቷ ይደረብን

  • @aynalemgebregebre5445
    @aynalemgebregebre5445 7 ปีที่แล้ว +7

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይውት ያስማልን።

    • @tsigemulla8119
      @tsigemulla8119 5 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን

  • @michelbrendel3932
    @michelbrendel3932 3 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen kale hiwot yasemalen abatachen 🙏🙏🙏💖💖💖

  • @mhertsenbeta4035
    @mhertsenbeta4035 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ህይወትን ያሰማን

  • @fadilaalgaithi787
    @fadilaalgaithi787 7 ปีที่แล้ว +2

    ቃለህይውት ያሠማልን