ไม่สามารถเล่นวิดีโอนี้
ขออภัยในความไม่สะดวก

የኔ ሴት | የፍቅር ታሪክ | ሙሉ ክፍል | Ethiopian Narration | Ethiopian love story | Yesewalem

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 24 ก.ค. 2023
  • #ethiopia #audiobook #yesewalem
    Subscribe / @yesewalem to watch the latest entertainment, narration, and informative videos from Ethiopia.
    ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ እንሁን / @yesewalem

ความคิดเห็น • 38

  • @lizethio6061
    @lizethio6061 ปีที่แล้ว +16

    ወይ ፊያሜታ ድንቅ ደራሲ ነሽ ❤ ፆሁፍሽን ደግሞ ፍቄ አሳምሮ ይተርክልሻል ሁለት ድንቅ ሰዎች ተገናኝታችሗል

  • @holbrook-ul9cf
    @holbrook-ul9cf 9 หลายเดือนก่อน +5

    ፊያመታ እማሃ በጣም ታላቅ ጸሃፊ ነች ፍቃዱ ደግሞ ምርጥ ተራኺ❤

  • @asdhadd5925
    @asdhadd5925 ปีที่แล้ว +15

    ሰላም ወንድሜ እኔ መፅሀፍ ማንበብ በጣም ነው የምወደው ግን ከስራ ብዛት እና ከቦታ አለመመቸት አላነብም አሁን ግን እድሜ ላንተ እየተነበበልኝ ኤርፎን አድርጌ እየሰማሁ መስራት ችያለሁ አመሰግናለሁ ታሪኮቹ በጣም በጣም ያስተምራሉ በተለይ( የኔ አለም)የሚለዉ በጣም ተምሬበታለሁ ሌሎቹም እንደዛው በጣም ደስ ይላሉ በርታልኝ ወንድሜ አንተም ደራሲያኖቹም ክብር ይገባችኋል❤❤❤❤❤❤❤

    • @Jerry-ti7yp
      @Jerry-ti7yp ปีที่แล้ว +1

      እኔም እንዳችው ነኝ❤

    • @alemtube1150
      @alemtube1150 ปีที่แล้ว +1

      ደምሩኝ እህቶች

    • @soliyana4215
      @soliyana4215 8 หลายเดือนก่อน

    • @soliyana4215
      @soliyana4215 8 หลายเดือนก่อน

      B

  • @user-pq1lo7pc6j
    @user-pq1lo7pc6j ปีที่แล้ว +6

    ❤❤እኔ የፍቅር ታሪክ መስማት በጣም ደስ ይላሉ

    • @alemtube1150
      @alemtube1150 ปีที่แล้ว

      ደምሬኝ ዉዴ

    • @meriasrat5049
      @meriasrat5049 6 หลายเดือนก่อน

      Ene erasu 🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @sadanuredein2165
    @sadanuredein2165 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ደስ ይላል አመሰግናለሁ

  • @keyriaissa1538
    @keyriaissa1538 ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤❤❤በጣም ደስይላል

  • @helenbmeskel5993
    @helenbmeskel5993 8 หลายเดือนก่อน

    በጣም ቆንጆ ትረኮች ናቸው በጣም ሱስ ሆኖብኛል ውይ ይሔን ግን ስሰማ ውስጤ እየጨሰ ነው የጨረስኩት በጣም አበሳጭታኝ ነበረ ያመጨረሻው አማረ እንጂ ልቤ እየመታ ነው የጨረስኩት እናመሰግናለን🙏🙏🙏

  • @hayatgetahun3391
    @hayatgetahun3391 ปีที่แล้ว +3

    😭😭😭 ወይ ኤኔ ይህታሪክ የተለየ ነዉ ከህይወቴ ጋር የሚያመሳስሉት ነገሮች አሉ ፈጣሪየ ይቅር በለኝ እና ከልጀ አባት መልሰኝ ወጀለኛ ባሪያህ ነኝ እና የማይፋቅ ስህት😭😭😭😭

    • @nigusieado8852
      @nigusieado8852 ปีที่แล้ว

      ፈጣሪ ይርዳሽ🙏🙏🙏

  • @tiruyeyilma8482
    @tiruyeyilma8482 6 หลายเดือนก่อน

    ዋዉ ጉሩም አቀራረብ

  • @unikh9837
    @unikh9837 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤

  • @tewodroszerihun1945
    @tewodroszerihun1945 ปีที่แล้ว

    This is not just a novel, It is a reality of many Couples. I hope everybody gets a good lesson from this! Thank you to Fiyameta and Yesewalem! 💯💯💯

  • @bethelnnakuba9169
    @bethelnnakuba9169 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤

  • @tigesttsegaye9424
    @tigesttsegaye9424 ปีที่แล้ว

    It's beautiful thank you so much❤❤❤

  • @fekerelda3740
    @fekerelda3740 ปีที่แล้ว

    Gobez tsehafe merte teraki❤👍

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue7673 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ፍቄ

  • @tegistkasa8117
    @tegistkasa8117 ปีที่แล้ว

    አመሰግናለሁ ከዚህ በላይ ቶሎ ቶሎ ብትመጣ ደስ ይለኛል

  • @netsanetmebretu4710
    @netsanetmebretu4710 ปีที่แล้ว

    www really nice 👍 thanks blessed

  • @purplestars029
    @purplestars029 ปีที่แล้ว

    I love it ❤ thank you

  • @HanaLegesse-mq1pd
    @HanaLegesse-mq1pd 4 หลายเดือนก่อน

    ፍቅር አያረጂም❤😢

  • @rahmajamal1873
    @rahmajamal1873 ปีที่แล้ว +1

    ወድማችንአትጥፋብታሪክህንበጣምነዉየምወደዉ

  • @CalmOstrich-bo4tg
    @CalmOstrich-bo4tg 8 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ወንድሜ ሰላምህ ይብዛ ያለሁት ካገር ውጪ ነኝ መፅሐፍ ማንበብ እወዳለሁ ግን መፅሐፍ እንደልብ አይገንም ቢገኝም ከስራ ጋር ማንበብ አይመችም አሁን ግን ኤርፎን አርጌ ስራዬን እየሰራሁ ማዳመጥ ችያለሁ በጣም ነው የማመሰግንህ

  • @alsabetgezaheng6237
    @alsabetgezaheng6237 ปีที่แล้ว +1

    ፊያሜታ ግን በጣም ታድለሻል እኔም መጻፍ እፈልጋለሁ ግን ጊዜም እውቀቱም የለኝም መጻፍ ግን ባጣም ነበር የምፈልገው

    • @Hayile2
      @Hayile2 ปีที่แล้ว +1

      ሞክር ሳጅምር በምን አወክ ?

  • @sjhxmc559
    @sjhxmc559 ปีที่แล้ว

    ሠላም ወንድማችን እምት ወዱኝ ላይክ አድርጉኝ

  • @user-qd2yp9kq8e
    @user-qd2yp9kq8e ปีที่แล้ว

    ይሄ ማሥታወቂያ ደሜን አፈላው ዝም ብሎ ያቃርጠዋል

    • @YeEhr
      @YeEhr 7 หลายเดือนก่อน

      በጣምምምምምምምም❤❤❤❤❤

  • @sebleterfe4182
    @sebleterfe4182 ปีที่แล้ว +1

    Welcome❤❤ፍቄ በድብርት ልሞት ነበር

    • @alemtube1150
      @alemtube1150 ปีที่แล้ว

      ሰብስራይብ አረጌኝ እማየ

  • @richdemise
    @richdemise ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤

  • @muzitgebries6820
    @muzitgebries6820 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤