የሙሽራው ወንድም ጉ ድ ፈጠረ | እድለኛው ሙሽራ | Ethiopian love story | Yesewalem

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 พ.ย. 2023
  • #ethiopia #audiobook #yesewalem
    Subscribe / @yesewalem to watch the latest entertainment, narration, and informative videos from Ethiopia.
    ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ እንሁን / @yesewalem
  • บันเทิง

ความคิดเห็น • 53

  • @tamirrayehubenti493
    @tamirrayehubenti493 5 หลายเดือนก่อน +2

    ፊያመታ ስንወድሽ
    ሁሌም ምርጥ ታሪኮችን ፅፈሽ ታቀርብልናለሽ።
    ሁሌም በጉጉት ነው ቀጣዩን የምንጠብቀእ።
    በጣም እናመሰግናለን❤
    ፍቄ ምርጡ በጣም እናመሰግናለን።
    ለፅሁፉ ድምቀት ድምጽ እያቀያየትክ ስትተርክ ይበልጥ ተወዳጅ ታደርጋለህ።
    Thank you so much🙏♥

  • @user-xg3tw6uv4z
    @user-xg3tw6uv4z 4 หลายเดือนก่อน

    ክብር ለፊያሜታ እና ላአቅራቢያችን የእህታችን የፃፍቻቸው ታሪኮች ልብን ደስ የሚያሰኙና ት/ም አዘል ናቸው።

  • @user-fo3zn8vl8u
    @user-fo3zn8vl8u 2 หลายเดือนก่อน

    ሀገሬን አየኃት በዛዉ ማርያም ቤተክስቲያን ፍቄ ደስ የሚል❤

  • @mesibedru8671
    @mesibedru8671 7 หลายเดือนก่อน +1

    Egziabher mknyat alew yeteshale lisetew felgo new fetari ❤

  • @sisilemma899
    @sisilemma899 7 หลายเดือนก่อน

    I love it thank you

  • @nigusieado8852
    @nigusieado8852 7 หลายเดือนก่อน +1

    ድል ለሰላም ድል ለአንድነት ድል ለፍቅር ሃገራችንን እና አለማችንን ሰላም ያድርግልን እቺ ምድር ጊዚያዊ ናት😢😢😢

  • @asterasafayoutube2032
    @asterasafayoutube2032 7 หลายเดือนก่อน

    ሳላም ላናቴ ይሁን ዉድ የአጋሬ ልጆች 🤝🤝 በጣም እናማሳግናለን ፍቄ እና ፍአሜታ በጣም አሪፍ ትርካዉ ነው 👏👏💐💐💐🙏🙏

  • @fekeryene213
    @fekeryene213 7 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን ❤

  • @user-jr9gp5lp6l
    @user-jr9gp5lp6l 7 หลายเดือนก่อน

    😘😘😘😘😘😘😘
    በዝምታና በመረጋጋት የሚያስተምር ታሪክ ተባረክ ወንድሜን

  • @genetm.6934
    @genetm.6934 7 หลายเดือนก่อน

    That’s amazing. Yes God works on His time

  • @user-ly8xq8lp2i
    @user-ly8xq8lp2i 7 หลายเดือนก่อน +1

    ዋውዋውዋው

  • @susuchanal9540
    @susuchanal9540 7 หลายเดือนก่อน

    ከታሪኩ አቀራረብህን እወድልሀለሁ

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue7673 7 หลายเดือนก่อน +1

    ሒወት እንዲ ናት!! መጨረሻው ደስሲል

  • @tiruyeyilma8482
    @tiruyeyilma8482 7 หลายเดือนก่อน

    በጣም ግሩም ነው በተለይ ፕሮፌሰር ሱ አባባሉ ፓስታ ስበላ በጣልያን የተገዛሁ ይመስለኛል ፈገግ አስባለኝ ደራሲቱም ተራኪው ያላቹሁ ችሎታ በቃላት መግለፅ አልቻልኩም ❤❤❤ግሩም ነው

  • @user-ou2ck4ks9m
    @user-ou2ck4ks9m 7 หลายเดือนก่อน

    wow

  • @tizumekuria6988
    @tizumekuria6988 7 หลายเดือนก่อน

    ወይ በጣም ደስ ይላል ጥሩ አጨራረስ እናመሰግናለን 😮😢

  • @tigistgirma5666
    @tigistgirma5666 7 หลายเดือนก่อน

    አመሰግናለሁ ❤❤❤❤

  • @uidgg
    @uidgg 7 หลายเดือนก่อน

    ዋዉ ደስ ይላል መጨረሻዉ ❤❤

  • @smretfanta1757
    @smretfanta1757 5 หลายเดือนก่อน +1

    Amesegnalehu..kemr gunfan amog tegche neber ..be ante ena be derasiwa ande ebd ande eyesaku..ande eyalekesuk ande eyesaku ena eyetegeremkug kenu alefe le ande tlk msgana ena akbrot aleg le derasiwa deme berchi ketybet ena msganayen adrslg tnx

  • @muzitgebries6820
    @muzitgebries6820 7 หลายเดือนก่อน

    Asy gale Asmer ❤ nice ❤❤❤

  • @bethelnnakuba9169
    @bethelnnakuba9169 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

  • @user-fh7nu5kj1r
    @user-fh7nu5kj1r 7 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤😢😢👍👍

  • @mhireta8102
    @mhireta8102 7 หลายเดือนก่อน

    ❤❤

  • @hanameskele5597
    @hanameskele5597 7 หลายเดือนก่อน

    Wow des yelal ❤❤❤

  • @helenmichael5895
    @helenmichael5895 7 หลายเดือนก่อน

    Welcome brother

  • @neimabaleich6792
    @neimabaleich6792 7 หลายเดือนก่อน

    Wwwwwow 👍👍❤❤❤🙏🙏

  • @keyriaissa1538
    @keyriaissa1538 7 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤

  • @user-lb6hy4qx1c
    @user-lb6hy4qx1c 7 หลายเดือนก่อน +2

    ምናለ አተ ሁሌም ብተረክልን ሞቼ ነውኮ የምወድከ ቢደው ሲመጣ ከፍቼ አተ ካልሆንከ በጣም ይደብረኛል ❤

  • @Andrea.20019-
    @Andrea.20019- 7 หลายเดือนก่อน

    😢😢

  • @smretfanta1757
    @smretfanta1757 5 หลายเดือนก่อน

    M b

  • @user-bd4mr3vj6p
    @user-bd4mr3vj6p 7 หลายเดือนก่อน

    ሂወት ይቀጥላል❤❤❤🎉

  • @teshaymikiyaes521
    @teshaymikiyaes521 7 หลายเดือนก่อน

    እቁባይ አሳዘነኝ ከምር😢😢

  • @user-ky3ts3ws7o
    @user-ky3ts3ws7o 7 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤እካን በሳላም መጣህ 😊😊😊😊ቆንጆ ተርክነዉ በረታ😊

  • @hayatgetahun3391
    @hayatgetahun3391 7 หลายเดือนก่อน

    ፍቄ የምር ታዘብኩህ ይህን ሁሉ ታሪክ እያነበብክ እደት እኔን መረዳት ያቅትሀል 😢በቃ እወዲሀለሁ ብየ ስንት ግዜ ነገርኩህ ኧረ ግፍነዉ😢😢

    • @tinaye964
      @tinaye964 7 หลายเดือนก่อน

      የምርሽን ከሆነ ለምን በግል አታወሪውም😅😅

    • @Mekd3124
      @Mekd3124 7 หลายเดือนก่อน

      🤔🤔🤔😂😂😂😢

    • @hayatgetahun3391
      @hayatgetahun3391 7 หลายเดือนก่อน

      @@tinaye964 እደት አዲርጌ በግል ላግኝዉ እህቴ እዉነቴን ነዉ ሁሌም ታሪኩን ሰምቸ ስጨርስ ዲምፁ ከጀሮየ አይጠፋም

  • @user-kr6dq6ho2c
    @user-kr6dq6ho2c 7 หลายเดือนก่อน

    😢😢🎉🎉አሜን😢🎉❤❤💔💔💔💔💔🙏🙏🙏🙏🙏🙏😭😭😊😊😊😊

  • @user-mt3nw9ep5i
    @user-mt3nw9ep5i 7 หลายเดือนก่อน +2

    ፍቅር ለሀገራችን🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇹🇷🇹🇷🇹🇷🇸🇦

  • @user-mt3nw9ep5i
    @user-mt3nw9ep5i 7 หลายเดือนก่อน +10

    ፍቄ በጣም እናመሰግናለን ድል ለጋዛ ቤተሰቦች ውድቀት ለእስራኤል ለየሆዶች ይሁን አሜን ድል ልቅና ለሙጃሂዶች

    • @user-hy2ry3tn1p
      @user-hy2ry3tn1p 7 หลายเดือนก่อน +11

      ለምን ሰላም ለሁሉም አትልም ዘረኛ ነህ ዘረኝነቱ የሃገርህን አይበቃህም በሰው ሃገር ገብተህ የምትፈተፍተው

    • @rahelyifru
      @rahelyifru 7 หลายเดือนก่อน +11

      ሾካካ አንቺው ታመጪው አንቺው ታሮጪው አሉ አርፈህ ተቀመጥ ማንም የሰው ዘር አይሙት እስላም ክርስቲያን አንድ ነው ገብተህ አትቀባጥር ዘረኛ እበት😢😢😢😢🤨🤨🤨🙄🙄🙄

    • @rahelyifru
      @rahelyifru 7 หลายเดือนก่อน +9

      የእስራኤል አምላክ ይፍረድብህ😢😢😢😢🙏🙏

    • @mameeuntue7673
      @mameeuntue7673 7 หลายเดือนก่อน +8

      በሽቃጣ የእውነት ሀይማኖተኛ ብትሆኝ የሀገርሽ ሙስሊሞች በዘመዶችሽ ታርዶው በአንድ ጉድጎድ ወለጋ ላይ ሲቀበሩ ፍትህ ትይ ነበር ቁራኑ አንድ ነው ትላላችሁ ግን የአማራ ሸሆችን አርደው አቃጥለውታል ያኔ የት ነበራችሁ የሰልጤና የወለጋ እስላሞች እናተ አራጅ
      ፍቄ በጣም ይቅርታ ተናግሮ አናጋሪ ገጥሞኝ ነው

    • @user-ed5je2ky5w
      @user-ed5je2ky5w 7 หลายเดือนก่อน

      @@mameeuntue7673yenati kurani mecami kega gre andii ayhonemiii demo yenati kurniii😅