የጀንበር ጥላ ድራማ የራሴ ታሪክ ነው አርቲስት ሽህመላሽ ለጋስ በሻይ ሰአት በቅዳሜ ከሰዓት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 13 ก.ย. 2024

ความคิดเห็น • 258

  • @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ
    @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ 4 ปีที่แล้ว +30

    ጋሸ ሸመላሸ ዋውው ድምፅ አሁንም አለ እድሜ ከጤና ጋር እንመኛለን የተቀመጠውን ሥራ በቅርቡ እንጠብቃለን

  • @Gionawit16
    @Gionawit16 4 ปีที่แล้ว +32

    አለባበሳቸው የአነጋገር ዘይቤያቸው ደስ ሲሉ

  • @wifjsaicjx9191
    @wifjsaicjx9191 4 ปีที่แล้ว +22

    ጋሽ ሽመላሽ እንኮን ደና መጡ ስላየውህ ደስ ብሎኛል እረጅም እድሜና ጤና እግዝያብሔር ይስጥህ አድናቂህ ነኝ

    • @hggvghh4808
      @hggvghh4808 4 ปีที่แล้ว

      እድሜይስዝጥወት

    • @hggvghh4808
      @hggvghh4808 4 ปีที่แล้ว

      ጋሽሽመላሽእድሜከጤናጋርይስጥውት

  • @geteyousef1813
    @geteyousef1813 4 ปีที่แล้ว +19

    ነፍጠኞች እኮ ስለ ነገራችን እሚጣል የለን ለዝህ ነው በቅናት ቅጥል የሚሉብን

    • @ethiopiawetube
      @ethiopiawetube 4 ปีที่แล้ว

      እንደምን ናችሁ ወርቆቼ የሀገሬ ኢትዮጵያ ልጆች ይህን ሊንክ በመጫን ቪዲዮውን በማየት ሰብስክራይብ ላይክ ሼር ኮመንት በማድረግ ሌሎች የሚለቀቁ ቪዲዮዎችንም ይመልከቱ ቅንነት መልሶ ይከፍላል ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እናመሰግናለን።። th-cam.com/video/QLhyl2ObruY/w-d-xo.html

    • @belayneshsisay3269
      @belayneshsisay3269 4 ปีที่แล้ว +1

      Tikikl

    • @ethiopiawetube
      @ethiopiawetube 4 ปีที่แล้ว

      @@belayneshsisay3269 እንደምን ናችሁ ወርቆቼ የሀገሬ ኢትዮጵያ ልጆች ይህን ሊንክ በመጫን ቪዲዮውን በማየት ሰብስክራይብ ላይክ ሼር ኮመንት በማድረግ ሌሎች የሚለቀቁ ቪዲዮዎችንም ይመልከቱ ቅንነት መልሶ ይከፍላል ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እናመሰግናለን።። th-cam.com/video/QLhyl2ObruY/w-d-xo.html

  • @jskdkjxjxk7314
    @jskdkjxjxk7314 4 ปีที่แล้ว +19

    ሥወደዉ ይሄን ሠዉዬ ኑርልን የኔ አባት

    • @dubaidubai6596
      @dubaidubai6596 4 ปีที่แล้ว +1

      ስወዲህ አባየ እረጂም እዲሜ ከጤናጋ ተመኘሁላቺሁ

  • @Tube-pn3mi
    @Tube-pn3mi 4 ปีที่แล้ว +23

    አብየ እርገጤ ደና ነዎት 😍

  • @wellotube8381
    @wellotube8381 4 ปีที่แล้ว +24

    ኑ ኑ ኑ ቦርናውች አብየ እርግጢ ነው ዛሬ

  • @selamawitghebre3118
    @selamawitghebre3118 4 ปีที่แล้ว +6

    እጅግ ተወዳጁ ጋሽ ሺመላሽ እንኳን ደህና መጡ የቦረና ሳይንት መካነ ሰላም መገን ወሎ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጥልን 🙏❤

    • @ethiopiawetube
      @ethiopiawetube 4 ปีที่แล้ว

      እንደምን ናችሁ ወርቆቼ የሀገሬ ኢትዮጵያ ልጆች ይህን ሊንክ በመጫን ቪዲዮውን በማየት ሰብስክራይብ ላይክ ሼር ኮመንት በማድረግ ሌሎች የሚለቀቁ ቪዲዮዎችንም ይመልከቱ ቅንነት መልሶ ይከፍላል ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እናመሰግናለን።. th-cam.com/video/QLhyl2ObruY/w-d-xo.html

    • @selamawitghebre3118
      @selamawitghebre3118 4 ปีที่แล้ว

      @@ethiopiawetube ውዷ እህቴዋ ወርቅ ልበሺ subscribe አደረኩሽ በርቺ እሺ ።

  • @user-kr8ep4tx7f
    @user-kr8ep4tx7f 3 ปีที่แล้ว +2

    አልተወለዲኩበትአላደኩበት እንደው ደሥይለኛል ወሎ ቦረናሲሉት አባቴ ኑርልን

  • @maskrma4168
    @maskrma4168 4 ปีที่แล้ว +5

    ስወዶት እኮ ጋሽ እርገጤ የቤቶች ድምቀት ጤና እድሜ ስቶ ፈጣሪ ያኑሮት

  • @saramohammad969
    @saramohammad969 4 ปีที่แล้ว +3

    ዋውውውውውውውው ምን ልበለወት ቃላት ይላኝም ከዛሬ ሙዚቃ የዱሮ ክራር ይበልጣል ኑሩልን

  • @wifjsaicjx9191
    @wifjsaicjx9191 4 ปีที่แล้ว +9

    ውይ የጀበር ጥላ መቼም አረሳውም ምርጥ ፊልም

    • @wellotube8381
      @wellotube8381 4 ปีที่แล้ว

      ይቶብ ላይ የለም እንደ

    • @mikiasshmelash
      @mikiasshmelash 4 ปีที่แล้ว

      Rabi ራቢ tabu ቴብ yelem

    • @user-un4qt8nm5e
      @user-un4qt8nm5e 3 ปีที่แล้ว

      @@wellotube8381 አለ የጀንበር ጥላ ብለሽ ሰርች አርጊ ይመጣልሻል

  • @user-so6hw8bs1c
    @user-so6hw8bs1c 4 ปีที่แล้ว +11

    አባ ያገሬ የወዜ ሠው እኛ ቦረኖች እኮ ይህንን ዘፈን እደት እደምንጫወተው አረምላይ እጨት ሠበራላይ

    • @woyinshetbelete1871
      @woyinshetbelete1871 4 ปีที่แล้ว

      በጣም😍😍😍😘

    • @zeyinb902
      @zeyinb902 7 หลายเดือนก่อน

      ልክነሽ የህዝብ ዜማስለሆነዉ

  • @yenineshtesfaw1630
    @yenineshtesfaw1630 3 ปีที่แล้ว +2

    ዋው ዋው አብየእርገጤ ምርጥ ድምፅ አሁንም አለወት 😍😍👌👌👌👌👌👌👌

  • @tube3052
    @tube3052 4 ปีที่แล้ว +2

    እነዚህ አባት ይመቹኛል ኢቶጵያዊነትን ያለቀቅ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 እረጅም እድሜና ጤና እመኝለወታለሁ

  • @musicforlifeethiopiques8470
    @musicforlifeethiopiques8470 3 ปีที่แล้ว +2

    ዋው ! እረጅም እድሜ !

  • @Hope20437
    @Hope20437 4 ปีที่แล้ว +2

    ሽምየ የአገሬ ቦረና ፍሬ ረጅም ዕድሜ ይጥህ
    ወሎ ደጉ ወሎ ውቡ

  • @user-oy5zl8ou5b
    @user-oy5zl8ou5b 4 ปีที่แล้ว +2

    ሁልግዜም እደነዚህ አይነት አባቶች አቅረቡ ውበት ያላችው ናቸው እድሚና ጤና እመኛለሁ ይህን በሽታ አላህ ያጥፋልን ያረብ

  • @user-xh3wq6pc6v
    @user-xh3wq6pc6v 4 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር እርጂም እድሜና ጤና ይሥጦት

  • @user-un4qt8nm5e
    @user-un4qt8nm5e 3 ปีที่แล้ว +1

    ጋሽ ሽመላሽ አደንቀወታለሁ ጎበዝ አርቲስት ነወት እድሜና ጤና ይስጥወት

  • @user-nv2ov7ri2l
    @user-nv2ov7ri2l 4 ปีที่แล้ว +2

    ቆይ እኮ ልብላ ሀሀሀሀሀሀሀሀ እረጂም እድሜ እና ጤና እመኛለሁ ለሁላችሁም ፈጣሪ ዛሬ እዴት ሆድ እደባሠኝ ትእግስቱን ስጠኝ

  • @user-ny7nf5ow3i
    @user-ny7nf5ow3i 4 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አባቴ ያመት ሰው ይበለን ውይ አለባበስ ግርማ ሞገስ ያገሬ ሰው ደጉ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @eilham2682
    @eilham2682 4 ปีที่แล้ว +18

    ውይ የቦረና ልጆች እስኪ እጅ አውጡ

    • @user-hh8cn3iq1t
      @user-hh8cn3iq1t 3 ปีที่แล้ว

      ቦረና ነው እንደ አማረኛው እደ እነአባቴ ነው ይገርመኝ ነበር

    • @bitaou4726
      @bitaou4726 3 ปีที่แล้ว

      צהיי

    • @bitaou4726
      @bitaou4726 3 ปีที่แล้ว

      תהיי. יברקון

  • @degefu3122
    @degefu3122 4 ปีที่แล้ว +5

    ጋሽ ሺመላሽ ጉበዝ የጥበብ አባት እረጅም እድሜ እመኝሎታለው

  • @zemadaily
    @zemadaily 4 ปีที่แล้ว +17

    በስደት ያላቹ ሀገር ዉስጥም ያላቹ ለዚች ሰዓት በሰላም በጤና ጠብቆ ያደረሰን ፈጣሪ ክብር ምስጋናችን ይድረሰዉ በያላቹበት ከክፉ ሁሉ ይጠብቃቹ ህይወታቹን ሁሉ ይባርክላቹ አስገራሚ የፍቅር ታሪክ th-cam.com/video/oFXD0-5HR6s/w-d-xo.html

    • @user-hd6rf5so4m
      @user-hd6rf5so4m 4 ปีที่แล้ว +1

      በሰው ስም አሸቅይ እሳ አይደለሽም እራስሽን ሁኝ

    • @senaitmolla4870
      @senaitmolla4870 4 ปีที่แล้ว

      SELAMA LANCHI YIHUN ASTEWAY LJI NESH YICHEMERLSH EGZIABHER MELKAMUN HULU YADLSH .

    • @genbaw542
      @genbaw542 4 ปีที่แล้ว +1

      F A K E❌

  • @djjjfjr5307
    @djjjfjr5307 2 ปีที่แล้ว +1

    ደስ እሚሉኝ አባት ከነክብር ከነ ለዛው ሙሉ ሰው እድሜ እና ጤና አብዝቶ ይስጥልኝ

  • @ss-gu9ge
    @ss-gu9ge 4 ปีที่แล้ว +4

    የኔባት እንወደወታለን እረጅም እድሜ ይስጥልን ♥♥♥♥♥

  • @burtey6105
    @burtey6105 4 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ አባትዬ ሥወድክ ምችት ይበልህ

  • @ሀብትሽቆንጆ
    @ሀብትሽቆንጆ 4 ปีที่แล้ว +4

    አብየ ይርገጤ ስወድህ ትዝታየ ቀሰቀስክብኝ ቦረናን አንሰት ኡፍፍፍፍ ስደት

  • @hananaliebrahim6250
    @hananaliebrahim6250 4 ปีที่แล้ว +4

    የወሎ ለዛ እኮ ከእርሠወ ጋ ነው ረጅም እድሜ እና ጤና ይሥጠወት

  • @zabibaawol5769
    @zabibaawol5769 4 ปีที่แล้ว +3

    ወኔ ደስ ሲል ቦርና

  • @user-xn7kp7xo1u
    @user-xn7kp7xo1u 4 ปีที่แล้ว +2

    ወይኔ ጋሽ ሽህመላሽ በጣም የማደንቃችው አንጋፍ አርቴስት ናቸው: እድሜ እና ጤና ይስጥልን:

  • @user-bh1lo1qv1j
    @user-bh1lo1qv1j 4 ปีที่แล้ว +1

    ነብስ ያለው ሙዚቃ ከነ ወዙ እድሜ።ይስጠዎት

  • @user-fe1vn9py3s
    @user-fe1vn9py3s 4 ปีที่แล้ว +1

    ያይናበባ ትዝ የሚለዉ ማነዉ ኡፍ የምር እንቅልፍ እማልኛበት ቀን ነበረ አብዬ ይርገጤን ያኔ ለይ ነዉ የማቀዉ

  • @neimatube7197
    @neimatube7197 4 ปีที่แล้ว +1

    ስወድህኮ እድሜናጤናይስጥህ ወሎየፍቅርሀገር ያፈራህ ያገሬሰው ኑርልን

  • @SuSu-xn6cd
    @SuSu-xn6cd 4 ปีที่แล้ว +4

    ሳተናው የሳይንቶችዘር የነዛ እነዛ የጀግችዘር ማንዝር እወድሀለሁ ባባ. ፅግየ ደስ እኮነው የምትይኝ ዳቦ አላሳዝሽኝም ደስእኮነው ነውየምትለኝ ዮንየ

    • @hibahtube3033
      @hibahtube3033 2 ปีที่แล้ว

      እኔም የሳይንቶች ዘር ነኝ አብየ ርገጤ አባቴን ቁርጥ

  • @kiyakassa1726
    @kiyakassa1726 4 ปีที่แล้ว +6

    She started with “antu” finished it with “ante” 😂😂😂 just like me

  • @user-zc4cl2ep9m
    @user-zc4cl2ep9m 4 ปีที่แล้ว +1

    በጣም፡ደስ፡የሚል፡ዕድሜ፡ከጣና፡ጋር፡ይስጥህ፡ኣምላክ፡እድሜህ፡ያርዝመው፡መልካም፡ግዜ፡ይሁንልህ።

  • @ghghjv9492
    @ghghjv9492 4 ปีที่แล้ว +1

    ጋሸ ሽመላሽ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጠወት

  • @user-jv3qg5or8c
    @user-jv3qg5or8c 4 ปีที่แล้ว

    Abiye Ergete betam sewdwet rajim edmena tena yestwet

  • @zizyomer193
    @zizyomer193 4 ปีที่แล้ว +1

    አባቴ በጣም ነዉ የምወዶት ሰላም ጤና እድሜ ይስጥልንን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏👉🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯 እናት አገሬ ሰላምሽ ይብዛልሽ

  • @HaniHani-dg5ze
    @HaniHani-dg5ze 4 ปีที่แล้ว +1

    ጋሸ ስላየሁት በጣም ነው ደስ ያለኝ በጣምነውየማከብረወት የማደንቀወት እረጅም ከጤና ይስጠወት

  • @hilenaalewey2721
    @hilenaalewey2721 4 ปีที่แล้ว +1

    አባየ ስውድህ እግዚአብሔር እርጅም እድሜ ይስጥህ🙏

  • @user-zb4hy1et8o
    @user-zb4hy1et8o 4 ปีที่แล้ว +1

    አባትየዋ ደስ ስትል እድሜና ጤና ይጨምርልህ

  • @newharg5548
    @newharg5548 4 ปีที่แล้ว

    Wow amazing. Man beautiful!!!!!!’ Voice!!! Talent!!!!

  • @salams4912
    @salams4912 2 ปีที่แล้ว

    የኔ አባት ጋሸ ሺመልስ እድሜ ይሥጦት በጣም ነዉ የምወድሁ ባህልሁን የማትርሡ

  • @betselotgetaneh3610
    @betselotgetaneh3610 4 ปีที่แล้ว +2

    በሉ ዘፋኝ ነኝ እያላችሁ ሙዚቃ አታበላሹ እንደዚህ ነዉ ሙዚቃ

  • @user-oq5qm4xu1x
    @user-oq5qm4xu1x 4 ปีที่แล้ว +1

    እኝህ ሰውዬ አባት ሆነው እሚሰሩት ፊል ደስ ይለኛ እርጋታቸው እድሜይስጦት አባቴ

  • @ss-gu9ge
    @ss-gu9ge 4 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን አባታችንን ስላቀረባችሁንል አባዬ እድሜ የስጠወት

  • @hayattalahonn8729
    @hayattalahonn8729 4 ปีที่แล้ว +2

    ይወኒየ እና ፀጊ እናመሰግናለን የምወደውን አባት አቀርብህልን

  • @eyuealtesfaye
    @eyuealtesfaye 3 ปีที่แล้ว

    አቦ ጋሼ ሺመላሽ ፈጣሪ በዕድሜና በጤና ረጅም አመት ያኑርልን ምርጥ የጥበብ አባት ነህ ያኑርህ

  • @elsaabrahamselomeselome1920
    @elsaabrahamselomeselome1920 4 ปีที่แล้ว +1

    አንደኛ ነዎት ድምፅ ዋዉ እረዥም እድሜ ተመኝው

  • @hayuademhayuadem2708
    @hayuademhayuadem2708 4 ปีที่แล้ว

    እረጂም እድሜ ከጤና ጋ ተመኝቻለሁ ጋሽየየ

  • @user-xb9zg5jf8b
    @user-xb9zg5jf8b 4 ปีที่แล้ว +1

    ዋውውውው ጋሸ ሽመልስ ድምፅት ዋውውው ነው 👌👌👌👌👌👌👍👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏💚💛❤😍😍😍😍😍😍😍😍😍እድሜ ከጤናጋ ይስጦት

    • @ethiopiawetube
      @ethiopiawetube 4 ปีที่แล้ว

      እንደምን ናችሁ ወርቆቼ የሀገሬ ኢትዮጵያ ልጆች ይህን ሊንክ በመጫን ቪዲዮውን በማየት ሰብስክራይብ ላይክ ሼር ኮመንት በማድረግ ሌሎች የሚለቀቁ ቪዲዮዎችንም ይመልከቱ ቅንነት መልሶ ይከፍላል ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እናመሰግናለን።። th-cam.com/video/QLhyl2ObruY/w-d-xo.html

  • @AAA-ei9uo
    @AAA-ei9uo 4 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ደስ የሚሉ አባት ናቸዉ

  • @user-qi6fh9qe3u
    @user-qi6fh9qe3u 4 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን በደህና መጣህ እቤታችን ትጥብቃችሁ

  • @user-pl7ty9jt9i
    @user-pl7ty9jt9i 4 ปีที่แล้ว +1

    አብየ እርገጤ እንዴት ናችሁ እድሜና ጤና ደስ የሚትሉ የገጠር ሰው ናችሁ

  • @per2752
    @per2752 4 ปีที่แล้ว +4

    አብየ. እርገጤ እደት ነውት ደስ እምትሉ አበሰት ነወት ቁም ነገረኛ ነወት

  • @alemmama3836
    @alemmama3836 2 ปีที่แล้ว

    ጋሽ እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጦት

  • @martakasaye7055
    @martakasaye7055 4 ปีที่แล้ว +1

    Waw endyte des yelal egzabire amelke edmiewten yarzelote

  • @tsegat1553
    @tsegat1553 3 ปีที่แล้ว

    ውይይይ አባየ ስወድህኮ ቃል የለኝም ብቻ እድሜና ጤና ይስጥልኝ

  • @yemariyamijinegni5670
    @yemariyamijinegni5670 4 ปีที่แล้ว

    ዋው በጣም ነው የምወዳቸው እኒህን አባት ለመጀመሪያ ያየኅቸው ያይኔ አበባ እሮብ እሮብ የሚታይ ድራማ ነበር አወ ወሎ የፍቅር አገር ነው ወለየዎቺ አላችሁ .

  • @weynitube8465
    @weynitube8465 4 ปีที่แล้ว +1

    የሀገሬ ጀግና አቦ ሽ አመት እንዳማረብህ ኑ

  • @user-xb9zg5jf8b
    @user-xb9zg5jf8b 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን

    • @user-xb9zg5jf8b
      @user-xb9zg5jf8b 4 ปีที่แล้ว

      እድሜ ከጤናጋ ይስጦት ጋሸ ሽመልስ

    • @ethiopiawetube
      @ethiopiawetube 4 ปีที่แล้ว

      እንደምን ናችሁ ወርቆቼ የሀገሬ ኢትዮጵያ ልጆች ይህን ሊንክ በመጫን ቪዲዮውን በማየት ሰብስክራይብ ላይክ ሼር ኮመንት በማድረግ ሌሎች የሚለቀቁ ቪዲዮዎችንም ይመልከቱ ቅንነት መልሶ ይከፍላል ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እናመሰግናለን።፨ th-cam.com/video/QLhyl2ObruY/w-d-xo.html

  • @ahilam2232
    @ahilam2232 3 ปีที่แล้ว +1

    አብየ።ጌጤ።ደሥሥ።ሥትሉ።እድሜ።እና።ጤና።ይሥጠወት

  • @saramohammad969
    @saramohammad969 4 ปีที่แล้ว

    ይከን ሰውየ ስወደው ድራማውቹን ሁሉ ስወዳቸው ንግግራቸው ደስ ይለኝል እድሜና ጤና ይስጠዋት አለባባስ ቸው ያምራል

  • @akiberhe2555
    @akiberhe2555 3 ปีที่แล้ว

    Wow wow wow....

  • @kdstarsama4607
    @kdstarsama4607 4 ปีที่แล้ว +1

    Yena abat erejim edima yistiwe

  • @user-gn1le4qn8x
    @user-gn1le4qn8x 4 ปีที่แล้ว +4

    አይ ወሎየ ቁርጥ ድምጵ ማብሬን የሀገር ሰው እድሜና ጤና

  • @user-bf1dt4og7s
    @user-bf1dt4og7s 4 ปีที่แล้ว

    ዋዉ ደስ የሚል ሰዉ አቀረባችሁዉት አባታችን ፈጣሪ እድሜ እና ጤና ይስጠወ ከዚህ የበለጠ እጠብቃለን እዳተ ኦርጅናል ሰዉ አይቼ አላዉቅም ጌታ ያገልግሎትህን ይባርክ ሁሌም የሻይ ሳሀት ልክ እደዚህ አይነት ሰዉ አቅርቡልን

  • @user-xj5ru1st2j
    @user-xj5ru1st2j 3 ปีที่แล้ว +1

    አብዬ እርገጤ እንኳን ደህና መጡልን

  • @rosieposie.x0
    @rosieposie.x0 4 ปีที่แล้ว +1

    ጋሽ ሽመልስ ድምፅ አለ በስራዎችህም አድናቂህ ነኝ እረዥም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ

  • @lijalemworkie7592
    @lijalemworkie7592 ปีที่แล้ว

    በጣም እወዳቸዋለ ❤እጅሜ ይስጠወት

  • @felekuteka-tulu517
    @felekuteka-tulu517 2 ปีที่แล้ว

    የጀንበር ፣ጥላ ፣በጣም ፣የምወደዉ ፣ፊልም ፣እባካችሁ ፣ልቀ ቁልነ ፣እንወዳችዃለን ፣እናመሠግናችዃለንም።

  • @hhshdhd4824
    @hhshdhd4824 3 ปีที่แล้ว

    ባባየ።እሥኪ።እደዚህ።እያጎርክ።ልቀቅልን።

  • @elsaabrahamselomeselome1920
    @elsaabrahamselomeselome1920 4 ปีที่แล้ว +3

    ወጋቸው በጣም ደስ ይል ነበር ስአቱን አሳጠራችውት እንጂ

  • @kalsumabati8957
    @kalsumabati8957 4 ปีที่แล้ว +3

    Walloo negn ye batii lij like gejugn please ya agere lijoch dagmo urguze negn like amaregna

  • @manallaaa1651
    @manallaaa1651 4 ปีที่แล้ว

    ዋው ድምፅ እንዳለን በጣም ደስ ይላል

  • @user-fg9ee5lq3c
    @user-fg9ee5lq3c 4 ปีที่แล้ว +2

    ሰላም ነው እደናችሑ አላሕከኮረና ይጠብቀንበያለንበት በሀ ገራያላች በውጪምያለን

  • @erihanaerihana23
    @erihanaerihana23 4 ปีที่แล้ว

    እግዛብሄር እድሜ ከጤና ይስጦት

  • @mlovemy702
    @mlovemy702 4 ปีที่แล้ว +1

    ገራሚ ድምፅ

  • @sadatube9234
    @sadatube9234 4 ปีที่แล้ว +3

    አባባ.ወኔየ.አክበረወት.አለሁ

    • @sadatube9234
      @sadatube9234 4 ปีที่แล้ว

      @@MulualemShowሙሉዓለምሾው ሠብሥክራይብ.ገጨሁሺ.

  • @mohammedyesuf8422
    @mohammedyesuf8422 ปีที่แล้ว

    እየበላሁ ያለችው ተወዳጃ ዜማያሬድ ድቅንአለችብኝ ጋሽ ሽመላሽ በሰረሀቸው ሁሉም ስራወችህ ሳላደንቅ አላልፍም ።ከ15ደመወዝተኛ ወደ 75ብር ደመወዝተኛ የሄዱበት ስራ አለው ውሎ ይገባል ለመባል ወይስ ብዙ ለማወቅ ካለወት ፍላጎት

  • @meronhagos2825
    @meronhagos2825 4 ปีที่แล้ว

    ጋሽዬ የኔ አባት ሺ አመት ኑሩልኝ

  • @Tube-dq5cj
    @Tube-dq5cj 4 ปีที่แล้ว

    አቤት ባህላችን ደስስስ ሲል አለባበስ እርጋታ እረጂም እድሜ
    አያበለው በለው
    አገሳ በሬው
    ቦና ያለው

  • @tubegdgg1833
    @tubegdgg1833 4 ปีที่แล้ว

    ወይኔ አረጂም እድሜ ከጤና ጋር

  • @user-oi8ko9gt7e
    @user-oi8ko9gt7e 3 ปีที่แล้ว

    የኔ አባት እረጅም እድሜና ጤና ይስጠወት ጋሽ ሽመልስ የኛ ጀግና

  • @hibahtube3033
    @hibahtube3033 2 ปีที่แล้ว +1

    ይሄ ሰውየ አባቴን ቁርጥ ነው አለባበሱ በዛላይ ሳይንተ ነው የኔም አባት ሳይንቴ ነው

  • @mikiyasalemu3907
    @mikiyasalemu3907 3 ปีที่แล้ว

    Wow betam yemstal

  • @addisdagne8308
    @addisdagne8308 4 ปีที่แล้ว +1

    እረጅም እድሜ ይስጦት

  • @bezas7edge190
    @bezas7edge190 4 ปีที่แล้ว +2

    ደስይላል እንኳን ደና መጡ አሑንም እረጅም እድሜ 🙏❤
    ግን አስተዳዳሪ እያሉ ግን አረሳሎትምምም 😡😡😡😡

  • @user-so2mo8jc8u
    @user-so2mo8jc8u 4 ปีที่แล้ว +1

    ስዎድኦትአባቴ እድሜና ጤና ይስጥኦዎት

    • @eytebaneyteban4147
      @eytebaneyteban4147 4 ปีที่แล้ว

      እድሜ እናጤ ጋሽ መልስ እግዚአብሔር ይጠብቀወ ት

  • @manallaaa1651
    @manallaaa1651 4 ปีที่แล้ว

    አቤት ግርማ ሞገስ አባት በጣም ደስይላሉ

  • @user-rt8fr7fk6x
    @user-rt8fr7fk6x 4 ปีที่แล้ว +1

    ስወዳቸው! ምነው ጠፉ ቤቶች ላይ

  • @mesitube8396
    @mesitube8396 4 ปีที่แล้ว

    ጋሽ ሽመልስ እድሜ ይስጥልን። ትክልል ለከርሞ ያድርሰን

  • @user-eq4dm6qs3p
    @user-eq4dm6qs3p 4 ปีที่แล้ว +1

    እድሜና ጤና ይሰጥልን

  • @AdniAnwee
    @AdniAnwee 2 หลายเดือนก่อน

    ስወዳቸውእድሜከጤና❤❤❤❤

  • @HayatHayat-ih2ov
    @HayatHayat-ih2ov 4 ปีที่แล้ว +1

    የራሣ ልጆች እጃችሁን አዉጡ እስኪ

  • @hawitube1151
    @hawitube1151 4 ปีที่แล้ว +1

    ይወኔ ማር ስወድህ ምርጥ ሰው የዛሬው እንግዳ ዋው

  • @user-uw2rr7qh3v
    @user-uw2rr7qh3v 2 ปีที่แล้ว

    ያገሬ ሠው አባቴ